Тёмный
No video :(

Yekedimo Serawit የቀድሞው ሠራዊት S03Ep04 | 40ኛ ኮርስ የሐረር ጦር አካዳሚ አርበኞች 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

20 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@temeselewtekle6218
@temeselewtekle6218 2 года назад
These are Brave and Patriotic Ethiopian exemplary Defense Force. All Ethiopians remain to be proud and thankful for the ultimate sacrifice you paid to preserve peace, liberty and national integrity. Thank You!
@mikey6125
@mikey6125 2 года назад
እኔ የቀድሞ ሰራዊት ወታደር ልጅ ነኝ።አባቴ መቶ አለቃ ነው ነገር ግን አሁን የአካል ጉዳተኛ ነው ምክንያቱም በ1974 በደረሰበት አደጋ እስካሁን ድረስ አካልጉዳተኛ ሆኖ ነው ያለው ጦርሐይሎች እካን ህክምና ማግኝት አልቻለም ይህ ፕሮግራም በ TV ሲተላለፍ በጣም ደስ ያለው;ነገር ግን በአንድ በኩል አዝኖ ነበር ምክንያቱም መምጣት ባለመቻሉ ።
@tadessehaile7572
@tadessehaile7572 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ነው ለኢትዮጵያ ሉዓላዋነትና የግዛት አንድነት መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች መታሰቢያ ማድረጋችሁ የሚያስመግን ነው ። እኔም የዚሁ ኮርስ የከረን ሻምበል አባል ነበርኩ ስልጠናው እንደተጀመረ ለአየር መከላከያ ሚሳይል ትምህርት ወደ ሶቭየት ሕብረት ከሄዱት 13 እጩ መኮንኖች መካከል አንዱ ነኝ ፤ ይህ ታሪክ እንዲታወስ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ። የ648 እጩ መኮንኖች ስም ማግኘት ቢቻል እላለሁ ፤ ኮ/ል ታደሰ ገብረየስ ነኝ ።
@assefamekuria8109
@assefamekuria8109 2 года назад
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊትን በተመለከተ የሠራዊቱን መብት ለማስጠበቅ (ማለትም የጡረታና የነፃ ሕክምና አገልግሎት) መብት ለማስጠበቅ ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ የገጠርና የክልል ከተሞች የመደራጀት ሕጋዊነት አግኝተው ወደ ሥራ ከገቡ 3 ዓመት ተቆጥሯል። ነገር ግን እስካሁን ድረስ ጠብ ያለ ነገር የለም። ለምን ቢባል 1ኛ) መላው ሀገሪቱን የሚወክል የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍና የልማት ማኅበር ሥር የተዋቀሩት ኮሚቴዎች በማኅበሩ መተዳደሪያ ደምብና የማኅበሩ ዓላማ አኳያ በአሰራር ላይ መግባባት ባለመቻላቸው ተገንጥለው ልዩነት በመፈጠሩ። 2ኛ) በሀገሪቱ ውስጥ ከ 7 ያልበለጡ ብዛት ያላቸው ሌሎች ማኅበራት በተናጥል የተለያዩ ማኅበራት መመሥረታቸው። 3ኛ) አንዳንድ የማኅበራት ሥራ አስፈፃሚዎች
@assefamekuria8109
@assefamekuria8109 2 года назад
የሠራዊቱን ወርሃዊ መዋጮና ከተለያዩ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ለሠራዊቱ ሲባል ከሚሰጡ ዕርዳታዎች የሚገኘውን የገንዘብ ዕረዳታ የማኅበሩን ዓላማ በመከተል ሥራ ላይ አለማዋልና የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መርኅን ያለመከተል የመሳሰሉት ጥቂቶች ናቸው። መንግሥት መብታችንን እንዲጠብቅና ሌሎችም ረጂ ድርጅቶች እኛን እንዲረዱን ከተፈለገ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊትን የሚያማክል በሀገር አቀፍ፣ በየክልል መስተዳድሮችና ዞኖች ገጠሮችና ከተሞች መነጣጠሉ ቀርቶ በዲሞክራሲያዊ መንገድ 7 ሳይሆን አንድ ማኅበር ሲቋቋም ነው እኔ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን በነቀምቴ ከተማ ከተማ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍና ልማት ማ/ ሊቀመንበር ነኝ ነገር ግን ማኅበሬን ወክዬ አቋማችንን ስገልፅ እኛ የሠራዊታችንን መብት ከሚያስከብር ጋር እውነትንና ከግል ጥቅም የፀዳ እንዲሁም መሠረታዊ የሠራዊቱ መብቶች በማተኮር የ።ጣለብንን ከባድ ኃለፊነት በብቃት መወጣት እናምናለን የኛ ሠራዊት ድሮም ዓለማው አንድ ነው አሁንም ዓላማችን አንድ ሰለሆነ ሣንነጣጠል በሀገር አቀፍ ደረጃ ጠንካራ የሆነ አንድ ማኅበርና አመራሮቻችን መምረጡ እጅግ ወሳኝና ለምንታገልላቸው መብቶቻችን ሰኬት መዳረሻ ድልድዮቻችን ናቸው የሚል አቋም አለን። ሻለቃ አሰፋ መኩሪያ እባላለሁ።
@assefamekuria8109
@assefamekuria8109 2 года назад
ሌሎችም የሚቀበሉት አቋም ስለሆነ ይደገፋል።
@assefamekuria8109
@assefamekuria8109 2 года назад
ይቀጥላል- -
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 2 года назад
Ayyyyyy yaHaharare tor Acadame yayasawe yameyawekawe nawe yamemasakerawe abeka
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 2,9 млн
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26