Тёмный
No video :(

Yekedimo Serawit የቀድሞው ሰራዊት S01Ep3 Part 3 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

4 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 3 года назад
እኔም የአብዮታዊ ፓሊስ ሙዚቀኛ እናት ክፍሌ ቢሆንም ከ1967 ጀምሮ ለ16 ዓመት ከመከላከያው ጋር ነው የሰራሁት የአልጌናን ከመነዳረ ውሃ ጠጥቻለሁ ሠራዊታችን ለደሞዝ አልነበረም ሃገሩን ያገለገለው የኢትዮጵያ ፍቅር ብቻ።
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚልና ድንቅ ፕሮግራም ነው ሁሌም የሚቆጨኝና የምናፍቀው ነበር ለሁሉም ቀን አለው ሀገር አገልግለው አካላቸውን ለሀገራቸው ሰተው ሜዳ መጣላቸው ይቆጨኝ ነበር በርቱ
@user-we5gc9hv4p
@user-we5gc9hv4p 3 года назад
ክብር: ለቀድሞ: የኢትዮጵያ: ሠራዊት።
@b2tube586
@b2tube586 3 года назад
ጀግና ነህ ለሀገር ደምህን ሰጥተሀል ሌላው ነገር ገደል ይግባ....ጊዜ ይጥላል...ጊዜም ያነሳል...አይዞአችሁ የጊዜ ጉዳይ ነው...
@mylady9674
@mylady9674 3 года назад
በርቱ በጣም ጥሩ ጅምር ነው እነዚህን የኢትዮጵያ ጀግኖችና ባለውለታዎች ዛሬ አስታውሳችሁ ድምፃቸውን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ ምስጋናዬን አቀርባለሁ በጣም ልብ ይነካል ትረካቸው ♥
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 года назад
ግድ ነው መረዳት አለባቸው ለዚ ያበቁን ባለውለታዎቻች ነቸው ያሳዝነል 😭😭😭😭😭 ለሁሉም ግዜ አለው አለ መክብብ
@aderagewayelign9789
@aderagewayelign9789 3 года назад
ክብር ለቀድሞው ሰራዊት
@user-if2pm4ke4r
@user-if2pm4ke4r 3 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። የእነዚህ ጀግኖቻችን የታሪክ ዕዳ አለብን።
@ayufan3
@ayufan3 3 года назад
ወታደርን ትጠቀምበታለህ እንጂ አትጠቅመውም ጠብቆህ ግን ትረግጠዋለህ እድሜውን ቀምተኸው ግን ለፈጣሪ ይተውልሀል ጀግና አይናገርም ግን ይታዘብሀል....
@tamrathile4293
@tamrathile4293 3 года назад
ድንቅ አባባል ነው
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@almazhailu1052
@almazhailu1052 3 года назад
ትክክል ነው።
@dawitusa
@dawitusa 3 года назад
እሚገርም የሃገር ባለውለታ ሜዳላይ ወድቆ አሁንም በሃገሩ የማይደራደር በኢትዮጵያዊ ስነምግባር የታነፀ የቀድሞው የሃገራችን ሠራዊት በዚህ እውነትን ያዘለ ንግግርህ ልቡ ያልተነካ ብቻ ሳይሆ እንባ ያላነባ አይን ካለ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ብል ማጋነን አይመስለኝም! 100% ለመርዳት እፈልጋለሁ አዘጋጁ እንደገለፀው በቅርቡ ያሳውቀናል
@truetrust8216
@truetrust8216 3 года назад
አይ ነዶ ሀገሬን ያለ የሚወድቅ ፣ የሚበሳቆልብሽ፣ የሚራብብሽ ባንፃሩ ባንዳዎች እና አጥፊዎች የሚከብሩብሽ ውዲቷ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዴት ነሽ ደናነሽ!!
@mihretmersha580
@mihretmersha580 3 года назад
ውድ ዋጋ ተከፍሎልናል‼ በጣም እናመሰግናለን🙏
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
You are Hero my brother🙏😭😭😭
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
የኔ አባት ያሳዝናሉ እመቤቴ አምነው ስምዋን እንደጠርዎት በምድር በሰማይ እናት ትሁኖ እናመሰግናለን ባላገሩ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 года назад
😭😭የኒየ:እናት:አፈር:በበላሁ:አላህ:ይርዳህ:ወድሜየ
@GoPromaster24
@GoPromaster24 3 года назад
Yegermal, balageru gena bezu gud yasemanal betam teru program new yewnet 👏🙏
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 3 года назад
I can't control my emotions,enkun terfkelen letarik ,may God bless you and protect you . thank-you for your service
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 года назад
ለካ አዲስ አበባ ምድር ያሉት ምስኪን ደሆች ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት ጀግኖች ናቸው ።
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 3 года назад
Aye Ethiopia 🇪🇹 yene Geta I cry my eyes out 😅 how can we help him
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 3 года назад
You are hero my brother thank you to serve our country 💚💛❤️ how can we help this please
@nahomalemu9242
@nahomalemu9242 3 года назад
Selkun enfelegalen yesewyaw from German
@Belay_Adam
@Belay_Adam 3 года назад
How we can help them? United to help our hero true Ethiopian military
@sebastyanossebastyanos9855
@sebastyanossebastyanos9855 2 года назад
Ewneten newo
@yonashailemichael1511
@yonashailemichael1511 3 года назад
እጅግ ልብ ይሰብራል ጀግኔቻችን ሜዳ ላይ ወድቀው እኛ የሞቀ ቤት ውስጥ ወይ አለመታደል። ባላገሩ እውነት እግዚአብሔር ይባርክልችሁ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት !
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 3 года назад
We love ❤️ you so much. The all Former Ethiopian defense forces and family members. We gonna help each other don't worry!!
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
I am very sorry my brothers😭😭😭😭😭
@tigist422
@tigist422 3 года назад
በዋጋ ያውም በደም በሂወት ዋጋ የተገዛን መሆናችንን በመርሳታችን እንሳለቅባቸዋለን
@seideshetie4266
@seideshetie4266 3 года назад
በርቱ
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 года назад
ትልቅ ስው መሳይ በርታልን
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 года назад
እናንተን የገፍው የኢትዮጵያ ሕዝብ 27 አመት ደም አልቅሶል አይዞን አይዞን እራሳችሁን ጠብቁ ተሰፍ አትቁረጡ አረቄ እንዳይገላቹህ አዲሰ አበባ የጥበቃ ሰራ እንዲደራጅ ጥረት እናረጋለን ??
@user-qn8dk1pr4y
@user-qn8dk1pr4y 3 года назад
መች ይሆን የወንድማማቾች ደም መፋሰስ የሚያበቃው😭😭
@nahomalemu9242
@nahomalemu9242 3 года назад
Cool
@eyerusalemabera1808
@eyerusalemabera1808 3 года назад
😭 heart break
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 3 года назад
ይህ ሠራዊት በደንብ አውቀዋለሁ መሪ አጥቶ እንጂ ጀግና ሠራዊት ነው
@hiwotmulat1176
@hiwotmulat1176 3 года назад
How we can help him he is hero
@aldayantwalij3047
@aldayantwalij3047 3 года назад
ያስለቅሳል
@abdiali5151
@abdiali5151 3 года назад
😭
@estifgutaboss9381
@estifgutaboss9381 3 года назад
😢😢😢😢TPLF egzabher ye serachun yestachu zerachu yetfa
@samiahussein3458
@samiahussein3458 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abrshman3691
@abrshman3691 3 года назад
እንዴት መርዳት እንችላለን?????
@abebe5932
@abebe5932 3 года назад
I can send you his bank account number.
@lililili8887
@lililili8887 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 3 года назад
How we gonna help these heroes???
@helendersse4993
@helendersse4993 3 года назад
😭😭😭😭😭
@yaredgirma8032
@yaredgirma8032 3 года назад
😭😭😭😭
@eskayem4869
@eskayem4869 3 года назад
Kechaka yemeta mehaim hagerun wero agmamut, sint yetemare yeselete balebet hager
@nahomalemu9242
@nahomalemu9242 3 года назад
🙏🙏🙏🙇😥😥😥😥😥
@baldinib1055
@baldinib1055 3 года назад
Azegagn tebeyew wetader neber? min yetkber lebes lebsek tenborachekalek demo aymerbkem
@davehm1825
@davehm1825 3 года назад
አሁን እስቲ ስለልብሱ ምን አሳሰበህ? ይህንን አሳዛኝ ታሪክ ሰምተህ ስታበቃ ምንም ሳይመስልህ የአዘጋጁ ልብስ እንዲህ እንደቁምነገር ያሳስባል? አይ አንቺ ሀገር ስንቱን አይነት ሰው ሰበሰብሽ?
@kefetamedia9689
@kefetamedia9689 3 года назад
ድንቁርና ያዳብር ብያለሁ ባንዳ
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 3 года назад
ክብር ለቀድሞ ሰራዊት
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
Palestinian in leaked Sde Teiman photo speaks out
6:30