Тёмный

#Zaramedia 

Zara Media Network -ZMN
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@Zaramedianet
@Zaramedianet 2 месяца назад
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@TesfayeTt-h4x
@TesfayeTt-h4x 2 месяца назад
እስታሊን ደሞዝ ጭማሪዉ ኣይመለከታችሁም ተብለናኣል በደህንነተ መስራቤት ከስራ የታገድን የትግራይ ተወለጆች
@TesfayeTt-h4x
@TesfayeTt-h4x 2 месяца назад
ሌሎች የፀጥታ ተቆማት ሲመለሱ ወደስራቸዉ እኛግን እስካሀን ወደስራ ኣልተመለስንም ደሞዝም ጭማሪዉ እደማ ይመለከተን እየተናገሩ ይገኛሉ
@ethiopiafirst4868
@ethiopiafirst4868 2 месяца назад
ሀይ ስታሊን አብርሀም ከባህርዳር ነኝ ሰላምህ ይብዛ ለጭቅኑ የአማራ ህዝብ ትግል እውቅና በመስጠትህና እንደሚዲያ ባለሙያ ስለትግሉ አዎንታዊ ዘገባ መስራትህ እጅግ አስደስቶኛል!! ሁል ጊዜ ወቅታዊ ዘገባዎችን ሰብሰብ ብለን ነው የምናዳምጥህ በርታ !! ድል ለሰሜናውያን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 2 месяца назад
ስታሊን ሠላምህ ይብዛ .......ለተጎዱ ህዝቦች ድምፅ ዛራ ሚዲያ ከድሬደዋ ጀጋኑና TDF
@YohannesGebremichael-n6b
@YohannesGebremichael-n6b 2 месяца назад
ስታሊን ጀግና ምርጥ የትግራይ ልጅ እድሜ ጤና ይስጥህ
@May-vt1jq
@May-vt1jq 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል መሪ እና ሀገር የሌለው ህዝብ ደህና በሰው/በመሪ ሳይሆን በፈጣሪ ሃይል ያልፍ ይሆናል
@asefaw4345
@asefaw4345 2 месяца назад
ተስፋ ህዝቢ ትግራይ ድሕሪ ኣምላኽ ቲዲፍ ኢዩ ጽቡቕ መግለጺ ኢዩ
@JossyGmariam
@JossyGmariam 2 месяца назад
አብይ የትግራይን ህዝብ ስነ ልቦናን መግደል ይፈልጋል ስለ ትግራይ ለደቂቃም ማሻለብ አይፈልግም በአንድ በኩል በኤርትራ በአንድ በኩል በአማራ ወጥሮ በኢኮኖሚ አድቆ የትግራይ አመራሮችን በማባላት እና በመበታተን መግዛት ነው የሚፈልገው!!!
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 2 месяца назад
ትክክል ።
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 2 месяца назад
ጸላእትና እንታይ ገሮም ደልዮም ኢዩም ዝገብሩ ዘለዊ ናይ ባዓልትና ከብዲ እምበር ዓቕሚ ዘይብሎም ባንዳታት ተጋሩ ኢዮም ናይ ህዝቢ ትግራይ ጸላቲይ.
@ifa.birraa2000
@ifa.birraa2000 2 месяца назад
Zara Media. Perfect! A good and true Analysis.
@SemirMuhmed
@SemirMuhmed 2 месяца назад
የትግራይን ክልል ህዝብ ከሌላው ክልል ማለትም ከኢትዮጵያ ህዝብ መነጠል በፍጹም አይቻልም።ህ.ወ.ሀ.ት እራሱን አንድ አርጎ ጠንካራ መንግስት አራት ኪሎ ካልተከለ አራሱ የትግራይ ህዝብ ህ.ወ.ሀ.ትን አይለቀውም!!!በይበልጥ ማን ተጎድቷል እሚለውን የኢትዮጵያ ህዝብ ቡሀላ በአንድነት ተማምኖ የሚወስን ይሆናል።ለትግራይም ህዝብ ሲባል ብሎም ተርፎ ለሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሲባል ህወሀት ይቀጥላል ማለት ነው!ጨረስኩ
@AbrehetTeka
@AbrehetTeka 17 дней назад
እስታሊን ልጃችንእድሜይስጥህ የሁሉግዜ ድምፃችንአንተነህ በጣምእናመሰግናለን
@abdiali1159
@abdiali1159 2 месяца назад
ሠለምህ ይብዛ ወንድም ኢስታሊን ከሐረር መዲና
@getumohammed9349
@getumohammed9349 Месяц назад
ጅግና ኢኻ
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 2 месяца назад
Tigray will make another historic win again.💪🏾🙏
@da5028
@da5028 2 месяца назад
Stalin, You are the most respectable human being who fought against all odds... I really love the way you respond to the person (an Ethiopian) who suggested "are you not tired of complaining?" - Your response, not only ridiculed the question but used by you to show why you are doing what you are doing... Well-done!
@Biniamgebrehiwot
@Biniamgebrehiwot 2 месяца назад
ጅግና❤🎉እስታሊን❤🎉ሓቀኛ❤🎉ሓውና❤🎉
@ThomasTemare
@ThomasTemare 2 месяца назад
እስታሊን ጅግና ሓደ ክንድ ቢልዮን፣ዝያዳ ሓበንና ኢኻእሞ ባኣኻዓ ንሕበን✊✊
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs 2 месяца назад
ጎበዝ
@habteabtekest7412
@habteabtekest7412 2 месяца назад
ስታሊን ብዙ ጉዳይ እያለህ ስለ ከፋኖ ነሽ ምናምን የምትለው ነብሰ ገዳይ የማይመለከተህ የጠላቶቻችን ቲፎዞ ለመሆነ ባትሞክር ጥሩ ይመስለኛል።
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam Месяц назад
ምን ማለት ነው መሪዎቻችህ እየተባሉ እያሉ ጥሩ ምክር ሰጪ ከሆንክ ለነሱ ብትለግስ ጥሩ ይመስለኛል ውሽጥካ ፈትሽ
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 2 месяца назад
ትክክል ህውሓት የአርሶአደሩ ስልጣንና ፓርቲ ነው!!
@NurhussenHassen-c5m
@NurhussenHassen-c5m 2 месяца назад
በፕሪቶርያው ሰላም ስምምነት አተገባበር ዙሪያ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደርና ወታደራዊ አመራሮቹ የስምምነቱ አፈጻጸም ጥፉትን በጥፋት እንዳይሆን ኢትዮጵያንና በከፋ ችግር ውስጥ ያለውን ህዝባቸውን ለበለጠ ቀውስና አደጋ እንዳይዳርግ በታጋሽነትና በትዕግስት ጉዳዩን የያዙበት ሁኔታ በጣም የሚደንቅ ነው እስኪ ይሄን ያለውን ችግር ለጊዜ ባይሰጥና አሁን ሀገሪቱ ላይ ባለው ጦርነት ላይ ተጨማሪ መንግስት ወልቃይት ላይ ሀይል ቢጠቀም እንደዚሁ በኤርትራም በኩል ሀይል ቢጠቀምና ጦርነት ውስጥ ቢገባ የትግራይ ጥቅም ምንድነው የባሰ መከራ ካልሆነ እንጂ ስለዚህ እስታሊን እራስህን መቀሌ ላይ እንዳለ ጋዜጠኛ አርገህ እንዲሁም ለአጠቃላይ አገራዊ ፖሎቲካዊ ምፍትሄ ላይ ብትሰራ ።
@kibromabraha-u5y
@kibromabraha-u5y 2 месяца назад
ሓጋዚ እንደሞ ስእንካ ስታለን ሓወይ እምበር መልእክትካስ መሬት ዝነጥብ አይዃነን።
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 месяца назад
ልክዕ
@fekaduworku8025
@fekaduworku8025 2 месяца назад
Wow! I'm so sorry for these people man. We need peace
@minaletemach3387
@minaletemach3387 2 месяца назад
አብይ በተረተረት ነው ሀገር ለመምራት እየሞከረ ያለው መወገድ አለበት። ሽጦ ሳይጨርሰን መላ መባል አለበት። ፋኖን ግፋ በለው።
@FesehaZemikal
@FesehaZemikal 2 месяца назад
ጅግና እስታሊን ሓውና ሓቀኛ
@arkebomkebede2251
@arkebomkebede2251 2 месяца назад
እቶም ፕረዚዳንትና ኢልና ናኣምኖን ንድግፎን መራሒትግራይ ደግፍቱ ኢና ዝብሉ ውልቀ ሰባት ዝረኧ ዘሎ ሓደገኛ ዝንባለ ብእዋኑ ክእረምይግባእ ኣይተ ጌታቸው ናይ ኩሉ ትግራዋይ መራሒ እንበር ናይ ሓንቲ ክፋል ጫፍ ትግራይ መራሒ ኣይኮኑን ቡዙይ እውን ፍፁም ኣይጥርጠሩን ::
@berihugebrihiwot2115
@berihugebrihiwot2115 2 месяца назад
ህዉሓት መቼም ኣይፈርስም ባንዳ ግን ይፈርሳል
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 2 месяца назад
ስታሊን ካብ ኩሉ ንላዕሊ አብሊጽና ንኧኻ ንፈትወካ ከመዘይነበርና ሄዚ ግና አጽሊእካና ፡ምኽንያቱ አብዞባዊ አታሀሳስባ ተፀሚድካ አብዝመፃእካሉ ግዜ ነገታቸው ዘየፀለማካ ሀሊፍካ አይትፈልጥን፡ እንደብረጽዮን፣ዓለም ገብረዋህድ፣እንመንጀሪኖ ስልጣን ካባና አይትወጽን ኢሎም ንጌታቸው መህለኻ ኾይኖም ሕዝብና ፀገሙ ከይፍታህ ላዕልን ታህትን እናበሉ ንጌታቸው ፀለመ እንዳሀቡ ንስኻውን ንኣቶም ምዕንቲ አብስልጣን ክፀንሁ ንጌታቸው ግና ቑልቑል ንምድፋእ አብዚህካ ከምትሰርህ ዘለኻ አፀቢቕና ፈልጥናካ እናሞ በጀኻንዶ ካብዞባዊ ወፂእካ ከምቱ ንሙሉዕ ትግራይ ትሰርሆ ከምዝነበርካ እንዶ ሄዝውን ሥራህ! አይትኽፋፍለናውን!!!
@sinamamo571
@sinamamo571 2 месяца назад
ጀግና ወንድ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሕ ወንድሜ
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 2 месяца назад
❤መንግስት ና ህግ እኮ የለም በኢትዪጵያ❤ ያለው የስልጣ ጥም ለመርካት ነው ሁሉ ስራው❤
@gz3089
@gz3089 2 месяца назад
እንኳን ህፃቸው ለነሱም ይቅበራቸው ብርሃን መጣልን ኣላሉም ዴ
@ትጋሩሰብስረ
@ትጋሩሰብስረ 2 месяца назад
ኢስታሊን እነ ጌታቸው በሸታ ተሸክሞ ይመጣል የሄ አተላ።
@SeidiAdem
@SeidiAdem 2 месяца назад
አስተሊን ሀወይ ናይ ደሩ ዘሀረሩ ሚድያ ሰኢንዮ ብምታይ ክረኽቦ
@yasinabdella8939
@yasinabdella8939 2 месяца назад
what a good man who dedicated his time in teaching such a greedy and rude people
@እምነቱኣብኢዱ
@እምነቱኣብኢዱ 2 месяца назад
ስታሊን ኣነ ደረጅኡ ዝሓለወ ገለፃኻ መግለፂ የብለይ ኣነ ውድብ ዝፈልጣ ወዲ 11 ዓመት ኮይነ ተጋዲለ እየ። ከም ሎሚ ከቢድ ፈተና ገጢሙና ኣይፈልጥን ነይሩ። ግን ድማ ክንሓልፎ ኢና። ፈተና መግለፂ ፅንዓትና እዩ። ህ.ወ.ሓ.ት መሰረቱ ገባር ትግራይ 'ዩ።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 месяца назад
Harestay Tigray yinefie ab poletika Tigray kab hiwehatawiyan bifilay debretsionin Getachewn poletika ayifeltun bitaemi yehezin.
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 2 месяца назад
Yemiyasazinegn betarik minim yalteteEme ye tigray gebere be torinet simmaged ahunim torinet sidegsullet
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 2 месяца назад
Allah letigray gebere sil hiweatin yatfalet amiyyyyyyn
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 2 месяца назад
Mekele cooridor ayigebatim endeee
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 месяца назад
ስታሊን በሊሕ ሰብ
@almaz.8056
@almaz.8056 2 месяца назад
You said well.
@amelemoges58
@amelemoges58 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ተመስገንአምላኬ-ከ7አ
@ተመስገንአምላኬ-ከ7አ 2 месяца назад
♥♥♥♥🙏🙏🙏
@daniboy2293
@daniboy2293 2 месяца назад
ፅቡቅ ፕሮግራም እዩ ነመስግን ስታሊን
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 2 месяца назад
እንኳን አደረሰህ
@MOHAMED-e4o
@MOHAMED-e4o 2 месяца назад
ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም
@senaitwoldgebrelhailu
@senaitwoldgebrelhailu 2 месяца назад
❤️💛🙏
@atytesema1976
@atytesema1976 2 месяца назад
thanks Zaramediy
@AigaDandes
@AigaDandes 2 месяца назад
እውነትም አቸልች ነው ። የኢትዮጵያ መንግስት ። ህዝቡ ግን አንድ እንዳይሆን ጎራውን ለይቶ የራሱን ስቃይ በራሱ እጂ አራዘመ ። በተለይ የትግራይ እና የአማራ እልቶች እጅግ በጣም ሞኞች ሰነፎች ናቸው ።
@ExcitedCakeSlice-jr5rm
@ExcitedCakeSlice-jr5rm 2 месяца назад
Gerami seb eka ❤❤❤
@MythreeFace
@MythreeFace 2 месяца назад
ኮሪደር መቀሌ🙄😂😂😂የቁም ሞት።ትግራዊ ተዋረዲና😂
@TslalomHagos-tn6ze
@TslalomHagos-tn6ze 2 месяца назад
ሰታሊን ናይ ሕልናይ መምህር ኢኻ ሞ ካባይ ሓሊፍካ ዉን ትግራይ ዓደይ ሓደ መዓልቲ ከም ትመርሓ ዘለኒ ተስፍን ባህግን ድሌትን ብፍፁም ክሳብ መጨረሳ ተሰፍ ኣይቆርፅን ሰታሊን ንሕልናና ሰታሊን ንትግራይና ምግቢ ንጥዕናና ኣዝዮም የድሉዩና ስታሊን ንበል ሰዓቡኒ
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 2 месяца назад
Good job my brother ❤❤
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 2 месяца назад
ተወደደም ተጠላ በህግ መመራት ነው የሚያዋጣችሁ። የመጨረሻ እና ይግባኝ የሌለውን የአልጀርስ ውል ማክበር ለዘላቂ ሰላም መፍትሄ ነው። "" የገበሬ ቤት 2 ቦታ ይሰነጥቃል ፣ ቤተ ክርስትያን 2 ቦታ ይከፍላል """የሚለው የመለስ ዜናዊ ድራማ ያልተፈለገ መዘዝ አስከትሏል።
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 2 месяца назад
ዝም በል መለስ ለምን እንደዛ እንዳለ ሳታውቅ አፍህ አትክፈት እንቦጭ
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 2 месяца назад
Kkkkkk
@zemutec3176
@zemutec3176 2 месяца назад
እስታሊን ነዚ ህዝቢ ሰላም ዘምጻኣሉ ተዛረብ ህዝቢ ትግራይ ዝሓልፎ ዘሎ ጸገም መበገሲኡ ሓለፍቲ ትግራይ እዮም ። ሕጂ ድማ ምስ ህዝቢ ኤርትራ ሰላም እዩ ዘድሊኩም እሞ ንሰም ስበኽ።
@user-op7yt
@user-op7yt 2 месяца назад
የደገፍከውና ጀግና የምትለው ፋኖ ወልቃይትን ስምምነት ያስከብርህ። ህሊናህን ጠልከው እኮ ስታሊን
@Nathnahom
@Nathnahom 2 месяца назад
መቀሌ ብዙ ቦታ ለ40 ቀን መብራት ጠፍተዋል
@teklubezabih9244
@teklubezabih9244 2 месяца назад
አትናደድ
@TeamuSe
@TeamuSe 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
ከኢትዮጲያ ሕዝብ በዘረፋችሁት ሐብት ትግራይ ውስጥ ብዙ ግዙፍ ፋብሪካወችና የወርቅ ማውጫ ስትሰሩ ለእርሻ የሚሆን ለምመሬት ከጎንደርና ከወሎ አካለላችሁ ዘላለማዊ ብልጠት አያዋጣችሁም በአማራ ክልል የሚኖሩ ትግሬወች በሰላም ይኑሩበት አትጥገቡ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
የኢትዮጲያ ሰራዊት ከአራጁ ጎን አይሰለፍም መለስን አስነሱትና ያስመልስላችሁ በአልጀርሱ ስምምነት መለሰነው የሰጠላችሁ
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 2 месяца назад
ሌሎች የጽንፈኛ ሃይሎች ቢናገሩ ምንም ችግር የለውም ሱማሌው ኣደም ፋራህ ምናባቱ አገባው በትግራይ መሬት ላይ ህዝቢ ዛላኣምባሳን ህዝቢ ኢሮብን ብናይ ኤርትራ ሰራዊትን ብሰላሕታ የሃልቕ ኣሎ መራሕትና ወለድና ኣሕዋትና ኢሎም ዝመርጹዎም መራሕቲ ትግራይ ግና ህዝቦም ረሲዖም ነኒ ባዕሎም ይባልዑ ኣለዉ መሕፈርቲ መሐጎሲ ጸላቲ ትግራይ ኮይኖም ጥይት ዘይፈርሑ ዝነበሩ ጀጋኑ ሕዪ ግና ብዝጠቅምን ብዘይጠቅምን ኣኼባ እንዳበሉ ህዝቦም ረሲዖሙዎ ብጣዕሚ ኢዩ ዘሐዝን
@alemteffera
@alemteffera 2 месяца назад
አይ ስታሊን የዋህ ነህ መሰለኝ:: አብይ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም እኮ ለምን ጊዜህን ታባክናለህ? አብይ የመጨረሻ ጨካኝ ሰው መሆኑን አሳይቶናል አብረውት የነበሩት ሁሉ አረመኔ መሆኑን መስክረዋል:: አብይ ለመድረክ የሚሆን የተለያየ ንግግር እንጂ እውቀትንና እውነትን አያውቃትም::
@teklaymekonen2461
@teklaymekonen2461 2 месяца назад
አቦ እስታሊን ግን ተመቼሀኝ። ይህ የ ግምት ስራዎችን የተኛው ይቅደም የሚል አናሊስስ አለመስራት ነው
@atkiltwoldeyesus9105
@atkiltwoldeyesus9105 2 месяца назад
You are right Stalin. Priority matters. Especially when Tigray is ravaged everywhere. What about the people in hunger?
@DxbAjman-n1s
@DxbAjman-n1s 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ 25:36
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
ይብላኝ ለኩናማ ለኤሮብ ለትግረ ሕዝብ በናንተ ጉራ እየተሸማቀቁ ለሚኖሩት
@Heaven-c2v
@Heaven-c2v Месяц назад
ስታሊን እንዴት ነህ ፣ ደሩ ዘሀረሩ የት ሄዶ ነው ኧረ ናፈቀኝ
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 2 месяца назад
❤❤❤❤
@ExcitedCakeSlice-jr5rm
@ExcitedCakeSlice-jr5rm 2 месяца назад
Jegna ❤❤❤❤
@rametoawol14
@rametoawol14 2 месяца назад
ሰወች መቸገራቸው የሳዝናል በዛለበሳ በድሜ፡ኢሮብ ለይ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ፈጥሮ በድበር ለይ የሉ ህዝቦች ችግር ውስጥ የከተተው TPLF ነው ችግሩን ለማንም አትስጥ የተፈነቀሉ ሰወች በማንኛው መንግድ እነ ሁኔታ መፍትሔ መግኛት አለባቸው
@KT-tm8yu
@KT-tm8yu 2 месяца назад
አስታሊን ሓወይ የኣልጀርስ ስምምነት በሙሉ ለመፈጸም ኢምቢ ኣሻፈረኝ ያለች ሕወሓት ነች ኣትዋሽ። ኣፋቹ ከፍታችሁ ብፍርድ ቤት የተፈረደው ኢሮብ አና ባድመ ስትሉ የተኛው መንደላይ ነው መሬቱ ኣሳልፎ የሚሰጠው?
@MahmmudmdYesuf
@MahmmudmdYesuf 2 месяца назад
ህወሃት ለእማራ ጥላቻ ለእርትራ ሉአላዊነት "ለኦነግ" ድጋፍ የትግራይን ህዝብ የሚያስከፍለውዋጋ በጣም ከባድ ነው ::
@almazyehdego4802
@almazyehdego4802 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉❤️❤️❤️
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 2 месяца назад
I’m getting tired of Getachew and the interim government they’re not doing anything for the displaced ppl time for TDF to take matters into their own hands
@samgebru1262
@samgebru1262 2 месяца назад
I Agreed, TDF has to take over ASAP::
@WubedleWorku
@WubedleWorku 2 месяца назад
Stalin you are honest and funny at the same time 🥰🥰🥰🥰
@gaholov9822
@gaholov9822 2 месяца назад
በይዛኻ ካብዞም ሞንጆሩኖታት ገላግለና ልሓዱሽ ወለዶ ከረክቡ ልከኣለና ንግበር ብዛዕባ ስለዋ ግን ዋላ ወጀራትውን ሃምኡ እዩ ፅርግያ የሐለይ
@تتىغغغعب
@تتىغغغعب Месяц назад
ብልክዕ ግዛዊ ምምሕዳር ምስ ካሓድቲ ቀተልቲ ኣዴታት ዝደፈሩ ዓዲ ዝዘረፈን እዩ ዝሰርሕ ዘሎ ሕጂ እዉን ብጥንቃቀ ይዉረድ የኣብዩ ተልእኮ ነዉ
@TirunehAsnake
@TirunehAsnake 2 месяца назад
ደመቀና ፋኖ የአንድ ሳንቲም ገጽታ ናቸዉ
@laykunphotolakkun8968
@laykunphotolakkun8968 2 месяца назад
ለትግራይ አሁን የሚያስፈልገን የናቶች እንባ ማበስ የተራቡትን መደገፍ ነው የኮሪደር ልማት ብልጭልጭ መስራት አይደለም የአ .አ የኮሪደር ልማት ያንን ሁሉ ብር ተበልቶ የተሠራ መፈራረስ ጀምሮዋል የሚታይ ነገር ነው
@gebremichaelasgedom6910
@gebremichaelasgedom6910 2 месяца назад
What time ?.
@KT-tm8yu
@KT-tm8yu 2 месяца назад
አስታሊን ደሃይ ማይክ ሃመር ጠፉኡና? ልሕወሓት ፈቲሕዋ ድዩ? ኣስታውሰና
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 2 месяца назад
መግለጫ ብቻ ጠቀሜታ የለውም።ስለ ሰፊው የትግራይ ህዝብ ተብሎ ግን የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይገባ ነበር።ክልል የፖለቲከኞች የሆድና የሥልጣን ቁማር መጫወቻ መሆን አይገባትም።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም!!!
@HadushWeldeselassie
@HadushWeldeselassie 2 месяца назад
Bro Stalin, Hibret Bank, and Oromia Cooperative Bank are two different things. U need to give some explanation on these two.
@fursimedia1063
@fursimedia1063 2 месяца назад
አንተም በፋኖ ጉዳይ ተወጥረሀል ስለዛላምበሳ ማን እንዲዘግብልህ ፈልገህነው
@solomontsgayemola7992
@solomontsgayemola7992 2 месяца назад
ህወሓት ለኢትዮጵያ ህዝብ እርግማን የሆነ ድርጅት ነው
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 2 месяца назад
Just like Amharu and the rest of of them
@Sarasara-yj3ro
@Sarasara-yj3ro 2 месяца назад
Donky temb
@barukgfa5128
@barukgfa5128 2 месяца назад
@@alulayohannes8031 እርግማን የሆነ ማህበረሰብም ስላለ አይደንቅም🤣😂😉
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 2 месяца назад
Medihanet new bemil yistekakel
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад
እንሆ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተመረቀ ፓርተ ከች ብሎላችዋል
@ArsemaHafte-u8t
@ArsemaHafte-u8t 2 месяца назад
ሰታሊን ማንም መሃይም በተናገሩ ቁጥር መልስ አትሰጣቸው ምክንያቱ የነሱ ፍላጎት እሱ ስለሆነ ነው
@tsedalegher4705
@tsedalegher4705 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
ይኸ ደመቀ ዘውዱ ኮምፓስ የሌለው መርከብ ነው እንደሱ ዓይነት ጅል ስው ታይቶ አያቅም
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 2 месяца назад
አዲስ አበባ በሙሉ ብያፈርሱ ጉዳያችን አይደለም አጫፋሪዎች
@ChamaChama-t6g
@ChamaChama-t6g 18 дней назад
ግንቦት 20 በሬቻ ተተካ
@sofi6463
@sofi6463 2 месяца назад
yetgray liba adel endea hager yegedelewe ante asemesaye enkuan ferese deg aderege mdere lieba
@TsegaTsegaGerezihar
@TsegaTsegaGerezihar 2 месяца назад
demeke egxabiher yedkko amen
@FesehaZemikal
@FesehaZemikal 2 месяца назад
አረ እትዛረቦ ዘረባ ደስ ባሃሊ እዩ
@MogesHeyele
@MogesHeyele 2 месяца назад
Hi
@ephar133
@ephar133 2 месяца назад
ኢትዬጽያ ገና ለስንት አመት ተመኝተውት የነበረውን ነገርነው የጃቸው እያገኙ ያሉት በዚ ከቀጠለ ሰው ወደ ጎረቤት አገር መሰደድ ይጀምራል እንግዲ 27 አመት የጨለማው ግዜ አልነበር ሚኖሩት
@teklaymekonen2461
@teklaymekonen2461 2 месяца назад
TDF❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 2 месяца назад
arif stalin bertaa
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 2 месяца назад
ስታሊን ባለራኢይ ምጠጡቅ አእምሮ
@teklaymekonen2461
@teklaymekonen2461 2 месяца назад
አቦ ያ ቆንጆ ማን ነው
@samgebru1262
@samgebru1262 2 месяца назад
TDF has to take over Tigray ASAP::
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 2 месяца назад
ምነው እራሳችሁን የሰማይ ስባሪ አድርጋችሁ ገመታችሁ ዛሬም አልበረደላችሁም????
@zelekebetewilign8628
@zelekebetewilign8628 2 месяца назад
በሱዳን ድንበር ? በኤርትራ ያለ ድንበር ? በደቡብ ሱዳን ያለ ድንበር ? ማን ያስከብረዉ በዘመነ መሳፍንት ያልተደፈረች ዛሬ በሌላ አዲስ የእርስ በእርስ ከሰፍፍል የራሳችንን አሳረርን ሲያርም ይከስላል እንጅ አረረ ብሎ የሚያወጣዉ የለም
@fernusferedeferede5081
@fernusferedeferede5081 2 месяца назад
TPLF is still the problem. The Tigrai people should say no to war.
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 2 месяца назад
ችድ ድሁል ፈሳዊ
Далее
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Просмотров 11 млн
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 1,9 млн
IETV LIVE NEWS 20/10_ FASIL
1:15:35
Просмотров 12 тыс.
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн