Тёмный
Yohannes Yezna Sisay
Yohannes Yezna Sisay
Yohannes Yezna Sisay
Подписаться
"ጭንቅላትም' እንደ 'ሆድ' ምግብ ያስፈልገዋል! ስልጣኔያችን በልብስ ማጌጥ ብቻ እንዳይሆን ፡ ከማንበብ የሚገኘውን የአዕምሮ ጌጥ እንደርብ!"
ሰላም ኢትዮጵያውያን - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ ነኝ!

- ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
- በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
- የአጫጭርና ረዥም ልብወለድ ስራዎች
- ኢትዮጵያዊ ታሪክ ያላቸውንና ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን : በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደ‘ያላችሁበት እንደርሳለን፡፡

Subscribe እያደረጋችሁ ከ ‹መጽሐፍትን በድምፅ› ገበታችን ተቃመሱ ፤ እንወዳጅ ፤ አትርፋችሁ ተዝናኑ!
ቻናሉን Subscribe በማድረግ ‹መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ!›

Комментарии
@Me.me1239
@Me.me1239 12 часов назад
ገደለችው?! 😢
@hzbd8236
@hzbd8236 День назад
❤❤❤❤❤❤
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw День назад
አመሰግናለሁ ። ይሄንን መፅሐፍ በልጅነቴ ከአባቴ ተቀብዬ ባነበውም የማይጠገብ ታሪክ ለሀገር ሲባል ምን ያህል መሰዋእትነት እንደ ከፈለ ሀገር ወዳድነት እና ታማኝነት አደንቀዋለሁ ኤሊ ኮሄንን። እኛም ሀገራችንን ለባእዳን አሳልፈን ለመስጠት በገንዘብ ያልሰራነው በደል የለም ታማኞች እንዳሉ ሁሉ ባንዳዎች እስካሁን ይበጠብጧታል በየሰው ሀገር ቤተመንግሥት ሠላማዊ ተሰልፈን ሀገራችንን በመክሰስ ለመውጋት ቦታ እንሰጣቸዋለን ነውር ነው ።እንማር ከእስራኤላውያን አንገታቸውን ይሰጣሉ የፈለገ የእርስ በእርስ ግጭት ቢኖራቸውም በፍጹም ሀገራቸውን ተሳድበውና ተለያይተው አያቁም። ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በሰላም ትኑር 🙏🇪🇹 ድንቅ ተርጓሚ እና ድንቅ ትረካ ነው ለዚህም ነው እስራኤል ትንሽ አትሆንም በጠላቶቿ ለዘመናት ተከባ መከራ ቢበዛባትም ጠንክራ በአንድነት ራሷን ጠብቃ በሉአላዊነት ያለችው ።
@zelalemgirma649
@zelalemgirma649 5 дней назад
ድምፅህ ሞቾት አይሰጥም ለማሰተካከል ሞክር i think ላሳምር ብለህ ያበላሸኀወ ነው የሚመሰለኝ
@user-br2po2gw4u
@user-br2po2gw4u 8 дней назад
እውነት መናገር እኛ ሀገር የፖለቲከኛ ወይም ዘረኛ RU-vid channel ቢሆን 100K ከዛ በላይ ነው እንደዚ አይነት አስተማሪ እና ልብወለዶች የሚቀርብ ጉርም ድምፅ ያለው ሰው ማግኘት መታደል ነው ወንድማችን በርታንል 🥰
@samsonkahsay1319
@samsonkahsay1319 9 дней назад
በየቀኑ የምሰማው ትረካ
@GedionHailu-g3y
@GedionHailu-g3y 10 дней назад
ሲሲሊያዊውን በነካ እጅህ
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 14 дней назад
እዴ የኮሮማይ መፅሐፍ ቀጣይ ነው ወይስ ሌላ???
@fifidahban1234
@fifidahban1234 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hzbd8236
@hzbd8236 15 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@gm2727
@gm2727 17 дней назад
ክፍል ሁለትን እኮ አላገኘሁትም። የለም
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere 18 дней назад
ከ30 ዓመት በፊት 2 ጊዜ አንብቤዋለሁ አንተ ደግሞ በጥዑም ትረካህ ለሦስተኛ ጊዜ አስለቀስከኝ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እናመሰግናለን።
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere 19 дней назад
ke 30 amet befit anebebewalehu Korneliyan betam geletsekat
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere 19 дней назад
Joneye Betam Enamesegenalen
@HermonYonas-r8j
@HermonYonas-r8j 24 дня назад
❤❤❤❤❤
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere 25 дней назад
Betam mert akerareb new Jone Enamesegenalen
@selambeyene5965
@selambeyene5965 Месяц назад
ለትረካ የተፈጠረ የተገራ እና የተዋበ ድሞጽ ነው ያለህ። በጣም ቆንጆ ነው እየሰሩ ማንበብ የሚቻልበት ፕላትፎርም ነው። በርታ!! የድካም እና የጊዜ ማጣት በትር አይንካህ ጆዬ
@narjesneri4526
@narjesneri4526 Месяц назад
Wawwww ❤❤❤❤
@diresabebe734
@diresabebe734 Месяц назад
ለመጽሐፉ የሚገርም ውበት አላብሰኸዋል፤ ስጦታህን በሚገባ አግኝተሃል👏👏👏
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 Месяц назад
ክፍል ሁለት የለም
@asteyegna
@asteyegna Месяц назад
ተራክው እባክህ የአለማየሁ ዋሴን መፃፍትን ተርክልን (ድምፅህን እና አተራረክህ በእውነት እንከን አልባ....... )
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c Месяц назад
ወጋየውሁ ንጋቱ አልሞተም 😅
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Месяц назад
❤❤❤
@Jerry-ti7yp
@Jerry-ti7yp Месяц назад
ጆ ኢዛና ዩቱብ ጠፋ እንዴ ሁቱትሲ ሚለውን ትረካ ፈልጌ ነበር
@GeremewYayeh
@GeremewYayeh Месяц назад
ምርጡ ትረካህ እና በጣም ወድቀው ያዳመጥኩት አሽምሀል፣ በርታ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@KfleGeremdihn
@KfleGeremdihn Месяц назад
የዉሃንስ የዝና ስሳይ ትራካህ ለጡዑም ድምፅህ ክብር አለኝ የለቀቃቸዉ መፃሕፍት ደስ ይላሉ እያዳመጥክዋቸዉ ነዉ ግን ከቻልክ የዊልያም ሸክስፔር መፃሕፍት ብትተርካቸዉ እንዴት ይመስላሃል
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 Месяц назад
ምርጥ ትረካ❤❤❤❤❤❤
@forbeauty9919
@forbeauty9919 Месяц назад
እዉነተኛ ታርክ ነዉ።
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
ጆኒዬ እንኳን ደና መጠህ በየ ቀኑ እከታተላለው ግን ኮሜን አልፅፍም ንፍግነት ነው እናም ክብር ይስጥልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልኝ ሰላምክ ይብዛልኝ ❤❤❤
@JG-mu9pi
@JG-mu9pi Месяц назад
Where is part 2 ?
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣህ ጆኒ ባለህበት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Месяц назад
ለተራኪም ክህነት ያስፈልገዋል መሰለኝ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን❤❤❤
@JG-mu9pi
@JG-mu9pi Месяц назад
I didn't see part 2?
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ጆን
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Месяц назад
Sira new mikeyrew Alemin
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 Месяц назад
Girum eyita Thank you 🙏
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስስስ የምል መፅሃፍ
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን❤❤❤
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Месяц назад
ዮሐንስ*
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o Месяц назад
ዮሕንስ በጣም አመሰግንሃለሁ። ጠቃሚ አገልግሎት ነው።❤
@KalkidanTesfaye-sc2ps
@KalkidanTesfaye-sc2ps Месяц назад
arif new gin endetetsafew anbibew minm aynet kal atkeyir
@gezegeta923
@gezegeta923 Месяц назад
Great Narrator!!! የስንብት ቀለማትን መቼ ነው የምትጄምረው?
@lindalb6604
@lindalb6604 2 месяца назад
jonny eski please "ljinet" metsafn terkln please.tsedei metsaf nw!its my favorite
@user-jk1zv3ez2l
@user-jk1zv3ez2l 2 месяца назад
ሳቤላ ደደብ
@KALEAB_S
@KALEAB_S 2 месяца назад
Wow, tsehufu yamare, Aterarku demo yashebereke nw, Yohannes I Listen ur Audiobooks almost all, I really liked it, ur're very talented, ur voice is so powerful ability to create imagination in our mind,
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 2 месяца назад
Tnks Mr Johan
@kiyalight94
@kiyalight94 2 месяца назад
Bro fix the setting of your channel to make some money. Allow advertisements because your channel doesn't show any ads. It is good for us but not good for you.