Тёмный

የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 4 

Yohannes Yezna Sisay
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 4
የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆኖ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ።
ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ እንድትችሉ ይሄንን አካውንት Subscribe በማድረግ በቶሎም እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@Meklyt777
@Meklyt777 6 месяцев назад
Thanks!
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay 6 месяцев назад
I have no words. Thank you, Meklit!😍🙏
@Meklyt777
@Meklyt777 6 месяцев назад
@@yohannesyeznasisay My pleasure Jo, your channel deserves more views. You did great! Keep up the good work.👍🏽
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay 6 месяцев назад
@@Meklyt777 I appreciate the encouragement, it keeps me motivated!
@techtalkworldwide4470
@techtalkworldwide4470 6 месяцев назад
Jon እንዲህ ያሉ ዘመን አይሽሬ ትርጉም መፃህፍትን ብተርክልን በርታልን
@lemmylem-lp2gz
@lemmylem-lp2gz 6 месяцев назад
Thank you እንደው ቃላት የለኝም አንተን የሚተካ የለም ይሄ መፅሐፍ ሌላሰው ተርኮታል ግን ምንም ለዛ ጣዕም የለውም 👌🥰🙏
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 6 месяцев назад
Thanks !!
@techtalkworldwide4470
@techtalkworldwide4470 6 месяцев назад
Thanks bro
@marunegash1162
@marunegash1162 6 месяцев назад
Thank you, bro
@mimmisamu5085
@mimmisamu5085 6 месяцев назад
My favourite ❤
@MahletFantahun
@MahletFantahun 6 месяцев назад
🎉 ቴንኪው በጣም ጆዬ። ለቀጣዩ ሳምንት እንደማታስጠብቀን ተስፋ አለኝ😢
@teklayngusu2525
@teklayngusu2525 6 месяцев назад
Well Come back bro
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 6 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 6 месяцев назад
appreciated
@Abisnya104
@Abisnya104 6 месяцев назад
ወንድሜ ዮሐንሰ የዝና ሲሳይ እንዴት ነህ ? እባክህ የባአሉ ግርማ አሮማይ ወይም ፍቅር እሰከ መቃብር በአንተ ድምፅ ተርክልን ወይም ብርቅ ርቅታ እባክህ ሁል ግዜ ድምፅህ መሰማት እፈልጋለሁ ❤
@FikriHager
@FikriHager 6 месяцев назад
👍👍👍
@betelihemtesfai7209
@betelihemtesfai7209 6 месяцев назад
Thank you
@user-ds8kn1de9m
@user-ds8kn1de9m 6 месяцев назад
አቤ ጉበኛ ዘመን የማይሽረው
@Meklyt777
@Meklyt777 6 месяцев назад
ትረካህ ከፊልም ይበልጣል ❤ ጊዜ ላይኖርህ ይችላል ግን እባክህ መልሰህ ደግሞ እንዳትጠፋብን እሺ?
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay 6 месяцев назад
እሺ አልጠፋም ፤ መክሊት!😍🙏
@QueenHabesha-bi1bj
@QueenHabesha-bi1bj 6 месяцев назад
Next please
@user-oe7bs9wh9y
@user-oe7bs9wh9y 6 месяцев назад
እባክህ ክፍል 4
@ZhareSeild
@ZhareSeild 6 месяцев назад
እናመሰግናል ጆየ ጠፍተህ ነበር
@abdibrahim63
@abdibrahim63 6 месяцев назад
በናትህ ቀጣይ "የደራሲው ፍዳ " የሚለው መፅሀፍ ጋብዘን
@etsgenetbisrat4543
@etsgenetbisrat4543 6 месяцев назад
❤❤❤❤😊😊
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 4 месяца назад
Enamesegenehalen
@Elsoar
@Elsoar 6 месяцев назад
እባክህ ጆዬ ሐሽማል'ን ተርክልን
@user-zn7ku6tz7s
@user-zn7ku6tz7s 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@zerituwedesen
@zerituwedesen 6 месяцев назад
አረ ጆዬ ቀጣዩን ፕሊስ በነገራችን ላይ በዶኑ ልጅ መሞት ተናድጃለሁ በሶኒ 😢😢 ቀጣዩ ምን እንደሚመስል እያሰብኩ ነዉ ዶኑ በእርግጥ ለበቀል ይነሳሳል ወይስ በቃሉ ይፀናል??…………
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 4 месяца назад
Benatek Lelouch ye pawlos gnognon metshafoch terkelen
@fekeryene213
@fekeryene213 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 6 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
Далее
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 236 тыс.
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48