Тёмный

የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5 || The Godfather - unparalleled mafiya story - part 5 

Yohannes Yezna Sisay
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የጡት አባት (አቻ ያልተገኘለት የማፍያ ታሪክ ) ክፍል 5
የመጻሕፍት አፍቃሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ የሚወዱት መጽሐፍ ነው። ታሪኩን ጀምረን እስክንጨርሰው ድረስ በልብ ሰቀላ አብረን የምንጓዝበት ፣ አንብበን ካልጨረስነው በቀር ጀምረን እንድናስቀምጠው የማይፈቅድ አጓጊ ታሪክ ያለው መጽሐፍ ነው። በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለመጽሐፉ ሰምታችሁ ይሆናል። በሆሊውድ ዘ ጋድ ፋዘር በሚል ርዕስ በፊልም ተሰርቶ አቻ የማይገኝለት የማፍያ ታሪክ ያለው ፊልም ሆኖ ቁንጮው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ይህንን በአለምአቀፍ ደረጃ እጅግ ተወዳጅ የሆነ ዘመን አይሽሬ ረዥም ልብወለድ መጽሐፍ ወደእናንተ አደርሳለሁ።
ተወዳጅ የአማርኛ መጻሕፍትን በትረካ ለማንበብ እንድትችሉ ይሄንን አካውንት Subscribe በማድረግ በቶሎም እንዲደርሳችሁ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

Развлечения

Опубликовано:

 

5 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@sejtvistw2jti263
@sejtvistw2jti263 5 месяцев назад
ሁት ቱትሲ ትረካህ የት ጠፋ አጣሁን ያንተ ትረካ መስማት በጣም ይማርከኛይ ሁትቱትሲ ደሞ በጣም ይለያል ደጋግሜ ነበር የምሰማዉ አሁን አጣሁት ትረካዉ ክላሲካሉ በጣም ይመቻል ለብዙ ሰዉ በግድ ስሙት እላቹ ነበር ደግመህ ልቀቀዉ በናትህ
@user-wm1vv2tk9n
@user-wm1vv2tk9n 5 месяцев назад
Thank you bor
@tedrossirany3132
@tedrossirany3132 5 месяцев назад
Thank you!
@saratekle9598
@saratekle9598 5 месяцев назад
ምስጋና ይድረስህ ጆኒ።ምርጥ ነው
@mimmisamu5085
@mimmisamu5085 5 месяцев назад
As always❤❤ gobez
@hayatseid5148
@hayatseid5148 5 месяцев назад
Miss you
@ryrtfyrt5888
@ryrtfyrt5888 5 месяцев назад
ጆንየ እመስግናለን❤
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 5 месяцев назад
እናመሠግናለን ዮኒ ምርጡ ተራኪ 🙏
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 5 месяцев назад
ምርጥ ተራኪ ምርጥ ትረካ።Tnx jony❤
@Toybakassaw-ur5ih
@Toybakassaw-ur5ih 5 месяцев назад
ምርጥ እኮነህ❤
@user-qz6gg5re7t
@user-qz6gg5re7t 5 месяцев назад
እናመሰግናለን
@Meklyt777
@Meklyt777 5 месяцев назад
ጆዬ እናመሰግናለን ምርጥ መፅሀፍ በምርጥ ተራኪ 💖
@zerituwedesen
@zerituwedesen 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ጆዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤
@lemmylem-lp2gz
@lemmylem-lp2gz 5 месяцев назад
Thank you በጣም ናፍቆኝ ነበር ተሎ ተሎ ልቀቅልን መፅፋሁ ብዙ ሰው ተርኮታል ግን ምንም ጣዕም ለዛ የለውም ያንተ ግን አቀራረብህ ይለያል በርታ 🥰🥰🙏🙏🙏
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 5 месяцев назад
ፍቃዱ ሀብተማሪያምን አስታወስከኝ! ጎበዝ ነህ!
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 5 месяцев назад
ደስ የሚል ድምጽ ድንቅ አተራረክ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@eyobzawdu7568
@eyobzawdu7568 5 месяцев назад
ተመችተኸኛል
@user-oe7bs9wh9y
@user-oe7bs9wh9y 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
@techtalkworldwide4470
@techtalkworldwide4470 5 месяцев назад
Joooo thanks
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 3 месяца назад
Thank you ❤❤
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 5 месяцев назад
jony maan ....what a nice narration waht a nicce voice with a nice book selection,appreciated bro...
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 5 месяцев назад
ረዘም ረዘም አርገህ ስለምትለቅልን እናመሠግናለን ዮኒ ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው🤔
@gggg6719
@gggg6719 5 месяцев назад
Welcome bro
@yohannesyeznasisay
@yohannesyeznasisay 5 месяцев назад
Thank you! 🙏
@Arsenal4lifee
@Arsenal4lifee 5 месяцев назад
È difficile non ammirarti. Mi piace la scelta dei libri, la calma della tua voce. Grazie mille come ascoltatore.
@fifidahban1234
@fifidahban1234 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 5 месяцев назад
አቦ ይመችህ ጆኒ።መጣህልን?❤❤❤
@yabu111
@yabu111 5 месяцев назад
አትናፍቀኝ ምርጡ
@user-zn7ku6tz7s
@user-zn7ku6tz7s 4 месяца назад
❤❤❤❤
@mentesnotwasihune5398
@mentesnotwasihune5398 4 месяца назад
Yehabesh jabedu Please 🙏
@semiraayalew5220
@semiraayalew5220 5 месяцев назад
Ye habesha jebedu betakerebelen des yilegnal
@Zelda2323
@Zelda2323 5 месяцев назад
berta
@user-vs1ck1oq4h
@user-vs1ck1oq4h 5 месяцев назад
እባካችሁን ቀጣይ ክፍል መቼ ነው የሚለቀቀው
@weynihabesha2729
@weynihabesha2729 4 месяца назад
አልተዘዋወረችም ፖስት አድርገኸው ነበር ላገኘው አልቻልኩም
@mashukedir9372
@mashukedir9372 5 месяцев назад
ክፍል ስድስት መች ነው የሚለቀቀው ምንድን ጀምሮ ማቋረጥ
@shemsunuru3850
@shemsunuru3850 5 месяцев назад
ኧረ ጆ ቀጣዩን ክፍል ?
@hayatseid5148
@hayatseid5148 5 месяцев назад
በቃ እለቀ ጠፋህ
@bebavideocenter9152
@bebavideocenter9152 5 месяцев назад
እናመሰግናለን
Далее