Тёмный

🔴 ከ26 ዓመታት በፊት የተጣለው ልጅ DNAያልተጠበቀ አሳዛኝ መጨረሻ | አሳዛኝ ታሪክ 

መፍትሔ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

🔴 ከ26 ዓመታት በፊት የተጣለው ልጅ DNAያልተጠበቀ አሳዛኝ መጨረሻ | አሳዛኝ ታሪክ
🔴አረብ አገረ የሰራችበትን ከለከሏት😭ቤተሰቦቾ ከቤት አባረሯት | seifu on ebs
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ክህሎት
fikr bagatami
Ebs
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
#ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
your queries ÷
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
Hab media ሃብ ሚዲያ new
የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
Feta be endalk
Tirta media ትርታ ሚዲያ
Unique ጣዕም
adagnu
addis chewata
arada media
arada plus ሹገር ማሚ
arada tube
endalk tube
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
hab media youtube
hab media ሃብ ሚዲያ
hab media አዳኙ
habmediaadagnu
khlot youtube
tireta media
yemenged lay tyake
ሮሔ ሚድያ
አራዳ ሚዲያ
አራዳ ፕላስ
ክህሎት
የወሲብ ፊልም
የጥንዶች ፈተና
Arada plus
Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
Sheger digital
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
feta be edalk
uniqe ጣዕም
ማነው ታማኝ
ሮሔ ሚዲያ
አዲስ ነገር
heger digital new
Adagnu
Addis chewata
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ

Развлечения

Опубликовано:

 

3 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 дня назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ የእግር እሳት የሆነ ነገር መድሀኒያለም ያፅናህ❤
@user-fg4zx2ny6m
@user-fg4zx2ny6m 3 дня назад
Stastela
@user-fg4zx2ny6m
@user-fg4zx2ny6m 3 дня назад
Mnayinet koshasha nat are tastelaleci
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 3 дня назад
ለእናታችሁን አፀደ ገነት ያኑራቸው ።እናንተ እጅና ጓንት በመሆን እናት ብታጡ ወንድም አግታችኋል ኑሮአችሁን ሀ ብላችሁ መጀመር ነው
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l 3 дня назад
ወይኔ እደዛሬ አልቅሼ አላዉቅም ፅናቱን ይስጥህ 😢😢😢😢😢
@alemshetbutena1872
@alemshetbutena1872 3 дня назад
በጣም የሳዝናል እንኳን ደግሞ እህቶችህን አገኘህ አንተ ማድረግ ያለብህ በእናትህ ምትክ ተከባከባቸው ጌታ ይርዳህ
@Maranatamaranata-zz4pc
@Maranatamaranata-zz4pc 3 дня назад
እባካችሁ አትፍረዱበት፡፡ መጣል እንደገናም 26 ዓመት ያለመፈለግ ከባድ ነው ከሰራው ስህተቱ ተመልሶ እና ተጸጽቶ በሚያስጠላ ሁኔታ የተቀበለችውን እህቱን ገንዘብ አድርጓታል፡ የኋለኛው ትእግስቱ የሚደነቅ ነው፡፡ ወንድሜ እግዚአብሄር መጽናናትን ይስጥህ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 3 дня назад
😭😭😭😭 በጣም ለብህ ይነካል እናትም ይህን ደስታ ሳታይ ልጁ ከባድ አዘን ነው አላህ ያፅናቹ እናታቹን ነብስ ይማር
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 дня назад
ዉድ ደሚሪኝ
@etetuwondimu1684
@etetuwondimu1684 3 дня назад
በጉጉትሥንጠብቀዉነበረ፣በርቺአንቺወጣት፣አድናቂሸነኚእህቴበርቺልን
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 3 дня назад
ውይ ሰናይት የኔ ከርታታ ይሄ ደስታ አይትሽ ቢሆን 💔😭 ነፍስሽን በቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፋት በጣም ያዘንኩት 💔
@user-fs5jm7zr1g
@user-fs5jm7zr1g 2 дня назад
አንተ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 3 дня назад
እናትየዉ በጣም ታሳዝናለች ኢሄንን ዉጤት ብታየዉ ደህና ነበር ሁሉንም የፈጣሪ ስራ ነዉ በመ መፍረድ አይቻልም ሁሉም የሱ ስራ ነዉ የማታዉቂዉን ወንድምሽን አትዉቀሺ አትፍረጂ ነብስ ይማር
@user-sn2qn4op7j
@user-sn2qn4op7j 3 дня назад
የሞተችበት ምክንያት ይጣራ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 3 дня назад
እናሊላህይ ወእናእለሂ ራጂኡን ቢስምላህይ በጣም ነው የደነገጥኩት አለማንኩም ሁላ ልጂቱ ግን ምንሆናነው እሱምንአርጎነው የገደላት? ምንአረገ ግግም አትበይ ዝም ብለሽ እንደውም የሱ ጉዳት ይበልጣል።
@SeadaSeada-oy6my
@SeadaSeada-oy6my 2 дня назад
Betam wollhi ysu gudat yibeltal
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 3 дня назад
ልጁ ምን አደረገ ልጅትዋ ግን ለምን እንዲህ ትሆናለች የደበቀችው ነገር አለ ማለት ነው እራስዋ ገላት ነው እርግጠኛ ዘላ ንብረት ላይ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 дня назад
ወይዘሮ ሰናይት ትልቅ ስራ ሰርተው አለፉ አንድ ቀን እህትና ወንድም ይጋቡ ነበር በርቱ
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 3 дня назад
ያአላህ ምን እደምል ጠፋብኝ አይዞህ ወድሜ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 дня назад
😭😭💔💔ያማል መጨረሻውን አለማየትዋ እምዬ እናት
@Foziseid323
@Foziseid323 3 дня назад
ልጂቷ ግን ታጠራጥራለች🙄🙄🙄ሆ ምን አድርግ ነዉ የምትለዉ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 дня назад
።ድ ደሚሪኝ
@f-io7sj
@f-io7sj 3 дня назад
አች ጀግና አላህ ይጠብቅሽ እውንታውቢዘጉይምአይቀርም
@mefthee
@mefthee 3 дня назад
🙏🙏
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 3 дня назад
አይዞህ ሀዘኑ ለልጁ ከባድ ነው እንዲፀፀት ነው የሆነው ጥንክር አንተም በአንዴ ልትቀበል አትችልም ሰው ነህ እግዚአብሔር በመጨርሻው ሰአት እህቶችህ ሳታሳውቅህ እንዳትሄድ አመልክቶታል እህቶቹም ልትርዱት ይገባል ለእናታችሁ ነፍስ ይማር
@hayatislam8513
@hayatislam8513 3 дня назад
በምን እንደሞትች አጣሩ በዛ ላይ ላትሞትም ትችላልች. ዉሺት ሊሆን ይችላል
@tarikuelias4323
@tarikuelias4323 6 часов назад
እናታቹ በጣም ታሳዝናለች ማንም ካለቀኑ ምንም አይሆንም የፈጣሪን ስራ አንጋፋ እናተንግን አገናኝታለች ዶክተሩ የዘራውን ነው ያጨደው አቺም በተራሽየዘራሽውን አዳታጭጭ ከወድምሽጋ ሰላምፍጠሪ እናታችሁን ኘብሳን በፀደገነት ያኑረው
@MartaTeshome-vz3bm
@MartaTeshome-vz3bm 2 дня назад
አይ ያሳዝናል መልካም እናት ነበረች አባታቸዉ የለም እዴ ልጅቷ ግን ጤንነቷ ያሳስበኛል ማጣራት አለባችሁ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 3 дня назад
የውስጥ ህመም 😢😢😢😢😢😢አሁን እድሜልክህን ፀፀት😢😢😢
@aminahossain2730
@aminahossain2730 3 дня назад
😢😢😢😢በጣም
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q 3 дня назад
ምን አይነት ነች ቃጠሎ እሱ ምን አርጎ ገደላት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁላችንም ንሞታለን በነገራችን ላይ ልጁ ስገኝ ውርስ ብለሽ ራስሽ የገደል ሻት ይመስለኛል ገና ወንድምሽንም በዛው እያለቃሽ ስለ ውርስ ታውሪያለሽ ነገር ነች 😢😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv День назад
ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናችሁ። በእውነት በጣም ያሳዝናል ።እናትየውም ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው እድሜ ሰጥቷቸው ይሄንን ምርጥ ዜና አይተውት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ፈጣሪ የፈቀደውን የሚወደውን ነው እና የሚወስደው ፈጣሪ ያፅናችሁ።
@astermolla4734
@astermolla4734 3 дня назад
በጣም አሳዛኝ ታሪክ 😢😢😢
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 3 дня назад
ምነውአቅለበለበሽ😢😢እሱያሳዚናል
@user-np6pp4jv3h
@user-np6pp4jv3h 3 дня назад
ተሪኩ ልብየሰብራል እግዜብሔር የጥናችሁ እሳቸውንም ነብስይማር ለአንዳፍታ አንካን ይህን ሁኔታ አይተው ቢህን ጥሩነበር
@habibaahmed223
@habibaahmed223 3 дня назад
እሽ ብለሀት ቤሆን ጠጠት አገባም ነ በር አተ ልጁቹን ተከባከባቸው
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 3 дня назад
ልጅትንን ክትትል አድርግ
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 3 дня назад
በርች የሴት ጀግና
@mefthee
@mefthee 3 дня назад
🙏🙏
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል ምን አለ ልጅን በደንብ ብትጠግበው ነበር ግን እግዛብሄር የራሱ ግዜ አለውና መፅናናቱን ያድላቸው
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 11 часов назад
Abetu Geta Hoy Serak Denk New Agatamiwoch Yegermalu Ante Gen Atsasatem Nefs Yemar🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h 3 дня назад
ገዘብ ፈልጎ የመጣ መስሏት ነው ይች ከቱ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 дня назад
ዉድ ደሚሪኝ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 дня назад
ምን አይነት ባለጌ ሴት ነሽ ወንድምሽን የጠላሽ ማንን ልትወጂ ነው ለውርስ የመጣ አስመሰልሽው እናትሽን የገደልሻት አንቺ ነሽ እሱ ሳይሆን ምን አሳበሽ ነው ተቅለበለብሽ
@etalem3581
@etalem3581 3 дня назад
ምን አደምል አላወቅም አምላክ ያበረታቹ እግዚአብሂር ምክንያት አለው ለሁለም ነገር
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 3 дня назад
እናትህ ብትሆንም ባትሆንም እንዳዛህ አይነት አስቀያሚ ንግግር አይገባም
@menbcher6614
@menbcher6614 3 дня назад
ልጅቷ የአስተዳደግ ችግር አለባት ባለጌ ናት ትታችኋት ውጡ ይቺ ባለጌ ናት ልጁን ይዘሽው ውጪ በናትሽ
@JackyCoco
@JackyCoco 3 дня назад
ምን ባለዬ ነሽ ገና ይወርሳል ብለሽ ነው ታሪኩን ሳታቂ አትዘላብጂ አንቺ ሳይሆን አይቀርም የገደልሻት
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 2 дня назад
ወንድሜ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ😭እህት ተብየዋ በጣም ባለጌ ናት እራስህን ጠብቅ የአገሬ ህዝብ ጨካኝ ስለሆነ ተጠንቀቅ👍ለሞቱት ነብስ ይማር😭😭
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 2 дня назад
ካሪታ እየተጫወቱ ነበር ልጁን ሰታይ እናቴ እናቴ 😢😢ትላለች ወድሜ አብሽሪ አላሀ ያበሪታህ
@user-mf5mo7eh8q
@user-mf5mo7eh8q 3 дня назад
ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ወንድ ልጅ ምን ይጠቅማል አይባልም እናትም አባትም no እሱ ነው የሚጠቅምሽ ወንድ ልጅ ለሁሉም ነገር ይጠቅማል እናትም አባትም እህትም ጉዋደኛ ሁሉም ነው 😢😢
@mahboba1239
@mahboba1239 3 дня назад
ሄረባክሺ፣እንደዚ፣አትኡኝበት፣ለሱምኮ፣አዘን ነው፣እንድ፣ነው፣እህትነት፣ስው፣ይሲቅብሻል
@CimbomGalatasaray1905-t6t
@CimbomGalatasaray1905-t6t 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል እ/ር መዝናናት ለቤተሰቡ ያሆን:
@nejibashukri6177
@nejibashukri6177 3 дня назад
አትፍረጂ እሷ የጣለችዉ ልጇ ነዉ እንዳቺ እንኳን እቅፏ ገብቶ አያዉቅም አታብዢዉ ከመሬት የተገኘ ነዉ እኮ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 дня назад
እንዴ ልጅቷን አረጏጏት ልክ አይደልችም ሁኔታውን በደንብ ግልፅ ባይሆንም ልጁ በጣም ያሳዝናል ለሱ እኮ ገና ብዙ ቁጭት አለበት ከእነሱ የበለጠ ሁልጊዜ ያስታውሳታል እናቱን በቁጭት
@tesfamender8516
@tesfamender8516 3 дня назад
Betam yasaznal & wendm sle tegeq dess ylall thax god 🙏❤️🌹🌹
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 3 дня назад
አስወጪልኝ ?ማነሽ አንቺ ሆዳም ለዉርስ የመጣ ነዉ የመሠለሽ እሱ ላንችም ይተርፉል፡ ባለጌ እናትሽን እግዛቤር ፈጠራት እሱ ወሰዳት እናታችሑን ነፍስ ይማር።
@etetuwondimu1684
@etetuwondimu1684 3 дня назад
በሥመአብወወልድምንአይነትአሣዛኚታሪክነዊ
@mohamednurahmednur9549
@mohamednurahmednur9549 3 дня назад
ስይጣንዋ እሷናት: እናቱ ሙታለች የዚች ስይጣን እህትነት ይቅርብት: አብሯት ያላደገውን የማያውቃትን እናት ምንብሎ ይገድላታል::
@kukuberhane
@kukuberhane 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል አጋጣሚው ።እንኳን እህቶች አገኘህ ።
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 2 дня назад
እፍፍፍ አሳዘኑኝ ነፍሰሺን ይማርው እናቴ እህቴ በወድምሺ አትፍርጂ በቃ እናታችሁን ብታጡ ወድም ሰጣችሁ ፈጣሪን አመሰግኝ በተርፈ ፈጣሪ ያፅናችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 3 дня назад
እራስሽ ነሽ እናትሽን የገደልሽው ልጁ ለዉርስ ይመጣል ብላ አስባ የናትዋ አሙዋማት ይጣራ !!!
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 дня назад
keqenue Manm Sow Ayqerim gedelat Mebalsh Sihtet Now Lgue Betam Yasaznal😢😢
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv День назад
እናቱ በእሷ አይፈረድም እናቷን ነው ያጣችው ምንም ብትናገር ከልቧ አይደለም ስትረጋጋ ወደእራሷ ስትመለስ ያኔ ማናገር ይሻላል። ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ እናቱ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 3 дня назад
ውይ የኔ ከርታታ ስታሳዝን ምነው ደስታዋን አይታ ብትልፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nejatmohamed5615
@nejatmohamed5615 2 дня назад
ፕሮግራም አቅራቢዋ ብቁ ችሎታ የላትም ደሞ በጣም ታስጠላለች ደረቅ ምንም ለሰው ርህራሄ የለላት ወይ አታምር ወይ አታፋር ::
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 дня назад
Lgue Betam Asazenen Bayawqat Yshalow Neber 😢😢😢😢😢 Nebswan Begenet Yanurow Fetari 😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 дня назад
ዉድ የሀገሬ ልጆች አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝማ
@lovemom5013
@lovemom5013 3 дня назад
እቴ የሴትየዋ ሞት ዪጣራ
@ttww9470
@ttww9470 5 часов назад
አወ መጣራት አለበት ልጅቷ በጣም ታጠራጥራለች ሥለውረስ ታወራለች
@user-bk5vs4rw5w
@user-bk5vs4rw5w 3 дня назад
በረች እህቴ ጀግና ነሽ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 3 дня назад
ዉድ ደሚሪኝ
@mefthee
@mefthee 3 дня назад
🙏🙏
@doda9780
@doda9780 День назад
አይዞ ዎንድሜ ፈጣር መፀናንት ይስጥ 😢😢ደሞ እሁተ በዚ ሳት ምንም ዉርስ የለም ትላለች እናቴ ሞት ላይ እሱዋ እጅ.አለብ.
@sarahabas8619
@sarahabas8619 3 дня назад
መጨረሻውን ሳይ 😢😢😢😢😢💔💔💔
@RumanaAli-mj9cu
@RumanaAli-mj9cu 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል ከንጊዲህ በኃላ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጣችሁ
@user-hw4qt5qi3q
@user-hw4qt5qi3q 3 дня назад
የሚያልፈ ነገር ያማያልፈውን መናገር ጥሩ አደለም
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 3 дня назад
እረ በስማም በጣም ያሳዝናል ምነው ባወቀች
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 3 дня назад
Betam yasazenal
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 2 дня назад
ገና እናት ናእህት አገኛሎህ ብሎጓጉቶ የመጣውን አውሬ እህት ገጠመቹ ምንአይነትፉጡር ናት እናቱናት የጣለቹ እንጂ የሱ አልወጣም 29:59
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 3 дня назад
ባሌጌ ናት ውረስ የለም ትላለች
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 дня назад
አተም አይፈረድብክም ግን የማዝነው እናተ ቤት ሰስራ አተ ሳታቅ እሷ ስትወጣ ስገባ አይኗ እዴት ይከራተት ይሆን
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 дня назад
Asazenen Lejewa Enate belo Akefo sayesemat Esewam Endeso 😢😢😢😢😢😢😢 Nebes yemar .
@asianilo2894
@asianilo2894 2 дня назад
የኔ እህት እዝጋብሔር ያለው ነውየሚሆነው ልጂሽን አሳውቀሽ ሙች ብሏት ነው እሱም እናትህን አወቅ ብሎህ ት ነው በቃ በፍቅር አብረህ ኑር አላለውም ወንድምሽን ተቀበይ አዎ በእናትሽ ተጎድተሻል በወንድምሽ ተክሰሻል እናትሽ ተክታ ነውነምተቺው
@f-io7sj
@f-io7sj 3 дня назад
እናቶ ሙቶእደ አልገባኝም ያአላህ ከባድነው
@ZeniyaZeniya-mq9hl
@ZeniyaZeniya-mq9hl 3 дня назад
Bez batfi atyetm naber
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 3 дня назад
ዎይ ጉድ አጥብቆ ጠያቂ የእናቱ ሞብ ይረደል የተበለ እእድዝ ነው
@Zenaes-cc3wt
@Zenaes-cc3wt 2 дня назад
የወይዘሮ ሰናይትን ነፍስ እጊዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርል ልጁ መጀመሪ ማመን ከብዶት ነው ቆምብሎ አስቦ ደውሎ ወዳንች ከመጣብሗላ አቱ ስትገባ ልታቅፈው ፈልጋ ነበር እሱ እጅ ሰቷት ቁጭስል በጣም ነበር ቅርያለኝ ለሱም ለሱም አሁ ፀፀት እንደሚሆንበት አልጠራጠርም
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 День назад
ትክክለኛ ያልሆነች ጋዜጠኛ ምንም ስሜት አትሰጥም እህት ተብዬዋ ግን ስርአት የሌላት የመረዳት ችሎታ የሌላት
@habebaandres4996
@habebaandres4996 3 дня назад
ለኔም ወንድሜን አፈልጉኝ ተው ግን ተው
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 3 дня назад
እናቴአይደለሽም ብትሆኝም ።አልፈልግሽምብለህ ልቦንሰብረህአስለቅሰህ አባረርካት ምንልትሰራሄድክ ባለጌነህ ወነትም በአተምክንያትነውየሞተችው
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 2 дня назад
እንደሱ እናትህ ጥላህ ከ26 ዓመት ሰው ሆነህ ራስህን ከቻልክ በጏላ ልጄ ብትልህ የእናት እቅፍ ያላየህ ሰው ምን ማለት ነረብህ ???
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 дня назад
@@berhaneyebeyen5 ቸግሮትነውኮ ሰውታልቸገረውየወለደውንአይጥልም የምር ደሞም እሱኮን ትክክል ቢሆን. እናቴ ከዚህንግዜበሆላ እናትህነኝብትይአላምንም ግን እንመርመርና የሚሆነውንእንይቢላት ቢያረጋጋት ጥሩ ነበር. እናቴ አይደለሽም ብትሆኝም አልፈልግሽም ገደልግቢ አይባልም የዛነዬ ያለቀሰችውንእባ ብታይው በዛእድሜቸው የምር በጣምታዝኒነበር
@Seada4756
@Seada4756 3 дня назад
እንደዚህልጅ ያሣዘነኝ የለም
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 3 дня назад
ነብስ ይማር😢😢
@user-pq5th7rt2c
@user-pq5th7rt2c 2 дня назад
የሞተችበት ይጣራ ምና ነበልባል ናት በፈጣር እሱም ተጥሎ እንደዚ አላለም
@lubabapinsard596
@lubabapinsard596 3 дня назад
Betame yasazenale
@worklmworklm
@worklmworklm 3 дня назад
የሆነ ነገር አርጋት ይሆናን
@Madenamedena
@Madenamedena 3 дня назад
አይዞህ ወንድሜ
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray 3 дня назад
ነፍሳቸውንይማር መንግስት ስማያትን ያውርሳቸው እንድዛራ ልብ ክስ ብር እናት ምተከይላትም ወንድም አግትሻል አይዞሽ
@user-dl1sn3oz4v
@user-dl1sn3oz4v 3 дня назад
ነፍስይማር
@JackyCoco
@JackyCoco 3 дня назад
ምነው ተቅለበለብሽ አንቺ ነሽ እንዴ የገደልሻት
@ZeniyaZeniya-mq9hl
@ZeniyaZeniya-mq9hl 3 дня назад
Ychn betfi naber
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 3 дня назад
ፅናቱን ይስጥህ
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 3 дня назад
ያማልፀፀቱ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጥ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላገናኘሻቸዉ
@habibaahmed223
@habibaahmed223 3 дня назад
እህ።
@NegusaTase
@NegusaTase 3 часа назад
እናት አልባ እህት አልባ አክስት አጎት ዘመድ አልባ ያደገው እሱን ነው ይቅርታ ሊባል የሚገባ ልጁ በጣም ጥሩ ሰው ነው እት እያለው እህት ደለለው አድጎ
@user-jr7jx3br9l
@user-jr7jx3br9l 3 дня назад
የአሏህ የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናንተ ዝምድናውን እንዳታቋርጡት እሷ እንደምትሞት ታይቷት ነው መጀመሪያም
@AnchiyeAnchiye
@AnchiyeAnchiye 3 дня назад
Bentaesh ateskeyew
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 3 дня назад
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 3 дня назад
ኣንሺ ሰት በጣም ስድ ነሽ ረጋ በልህ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 2 дня назад
ሁሌም አለቅሳለሁ የዛሬው ግግ በውጭ አገር በስራ ብዛት አይኔ ሌጠፋነው አፈስ በበላሁ ኡኡኡኢኢኡኡኡ
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd 2 дня назад
እጅግበጣም ያሳዝናል እናቴን ይቅርበይኝ. ሊል ሲሔድ ሞታ ማግኘት ያሳዝናል እህቱ ግን አሁን የምትናገረዉ ሁሉ ነገ. ይፀፅታታል ለሱ ግን እናቱ የዘላለም ፀፀቱ ነዉ እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይሰጠዉ
Далее
Happy 4th of July 😂
00:12
Просмотров 19 млн
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 13 млн