Тёмный

እናት በቅናት የእንጀራ ልጇን.... 

መፍትሔ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

እናት በቅናት የእንጀራ ልጇን....

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 475   
@yonasbeyene6302
@yonasbeyene6302 2 месяца назад
መዲናለም ይፍረድብሽ ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነች እህቱ ግን አሳዘነችኝ ከዝች ሴጣን የተወለደች አትመስልም ፈጣሪ ይባርካት እናትየዋ ለህግ ትቅረብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 месяца назад
የእንጀራ እናትየዋ ነች ዪሰደበደበችው ከመደሀኒቱ በፊት ትታሰርና የደበደቡትን ማቅረብ አለባት የምትሉ ላይክ አድርጉ ለአባቱም ይነገረው
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
እጅግ በጣም ባለየ ወንጀለኛ ናት ለህግ መቅረብ አለባት እንደዚህ አድርጋ ጀል ከምታደርገው ብትገለው ይሻል ነበር አየ ለሰው ሞት አነሰው ጥሩ የእንጀራ እንዳለ ሁሉ እጅግ መጥፍ ወንጀለኛ የእንጀራ እናት አለ በጣም በጣም አሳፍሪ የወረደች ናት
@alexalem-nt5sv
@alexalem-nt5sv 2 месяца назад
❤አንቺ ጋዜጠኛ ዝምብለሽ አትልቀቃት በገንዘብ እገነዳትሸመገይ ወደህግ ውሰጃት አባቱም ይስማ አንቺራስሽ ታማኝነት አይኖርሽም 1:15:55
@doda9780
@doda9780 2 месяца назад
betikikl❤😢​@@alexalem-nt5sv
@sarahabas8619
@sarahabas8619 2 месяца назад
በየግዜው የምንሰማው ነገር ይከብዳል ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@melatcode4111
@melatcode4111 2 месяца назад
በጣም ነው እሚያሳዝነው ሰው በልጁ ላይ እንደዚ መርዝ ማብላት ማሳበድ በስማም እግዞ እግዞ መሀረነ ክርስቶስ. ሴትዬዋ ወደ ህግ ትሂድ እህቱ በትትታ ፀበል ትውሰደው ፍጠኑ
@saadasalma2288
@saadasalma2288 2 месяца назад
እህቱ እጅግ ደግ ናት
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 2 месяца назад
የሰው አውሬ ጨካኝ😢 አላህ የስራዋን ይስጣት
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
@@user-cp3jd1jx3u ፍትህ ሚዲያ ለሕግ ማቅረብ አለበት ወንጀለኛ ነፍሰ ገዳይ ማለት ናት እንደዚህ ሰብርብር ብሎ እንዲቀር ያደረገች ወንጀለኛ ለፍርድ መቅረብ አለባት
@tgze2435
@tgze2435 2 месяца назад
የጦቆምሽዉ ልጅ ፈጣሪ እንጀራ ያዉጣልሽ ዘመንሽ ይባረክ እህትየዉ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ የኔ ደግ እናትየዉ ሲኦል ግቢ አፈር ያስበላሽ
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 2 месяца назад
በሉ ልጁ እሚያስፈልገዉ ፀበል ነዉ የምን ሀኪም ነዉ 😢😢😢😢
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 месяца назад
ልጅን ፀበል ውሰዱት ህክምና ብቻ መፍትሄ አይሆንም መዳኒቱ አደዝዞታል
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 2 месяца назад
እህቱ መልካም ጥሩ እና ደግ ናት😢
@user-ip8pc6dz9p
@user-ip8pc6dz9p 2 месяца назад
የኔ ሚስኪን ልቡዋ ተጨንቆዋል ልጅቱ አየ እናትያ የወለደችው ቢሆን😢😢😢
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 2 месяца назад
መታሰር አለባት አባትየው መሰማት አለበት ሰራተኞዋን ከዛ ማሰወጣት አለብሺ ልገላት ትችላለች እባክሺ
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 2 месяца назад
መፍቴሄ መፍቴሄ እዉነትም መፍቴሄ አደራአ መጨረሻአዉን ማአየት አለበን
@tetr4232
@tetr4232 2 месяца назад
ለህግ አቅርቧት ዝም እንዳትሏት
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 2 месяца назад
የዚች ሴትዮ ነገር በጽድቅ የሚፈርድ እግዚአብሔር ይመልከተው ጨካኝ የጨካኝ ጨካኝ ግን በምድር ፍርድ መዳኘት አለባት ለሕግ ትቅረብ ሰራተኛዋ ትባረክ አንቺ ተጠንቀቂ የንስር አይን ላይ የደረሰውን አይተሻል ዘመኑ በጣም ክፉ ነው።
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 2 месяца назад
መጨረሻአዉን ማወቅ እንፈልጋለን
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
@@حليمهحليَمه-ل5غ በትክክል ይችን ወንጀለኛ ለሕግ አሳለፍ ካልሰጠቻት የመፍትሔ ዩቱብ የወንጀለኛ ተባባሪ መሆንኑን አሳየን ማለት ነው የመጨረሻው ማየት እንፈልጋለን
@user-ej7zq8ij1r
@user-ej7zq8ij1r 2 месяца назад
ያስደበደበችው እራሷ ናት የምትሉ
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p 2 месяца назад
የቤት ሰራተኛዋን እድሜ ናጤና ይስጣት ፈጣሪ ለሔለና የምትኖር ነች እንደሳ አይነት ሰው ይብዛልኛ። እናተም ጀግና ናችሑ እድሜና ጤና ይስጣችሑ አገራችን እንዳቺ አይነት ያብዛልን እራስሽን ጠብቂ ።
@nanatefera6610
@nanatefera6610 2 месяца назад
በጣም የሚገርመዉ ያስደበደበችዉም ሴትየዋ ነች ስለዚህ ፍርድ ይገባታል ልጅቷ ግን ትክክለኛ ፈርሀ እግዝያብሔር ዉስጧ ያላት ልጅ ነች ጀግና እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 месяца назад
😭😭😭😭የወለደች እናት ብትሆን እኮ እንደዚህ ባላረገች ነበር ይች አረመኔ
@munirahassen3760
@munirahassen3760 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-bu2bc4ed2x
@user-bu2bc4ed2x 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ የትልቅ ትንሽ ነሽ ልጅቷ ግን እውነት እግዚአብሔርን የምትፈራ ንጹህ ልብ ያላት ጀግና ሴት ናት የእግዚአብሔር ፈውስ ሁለተናውን ይፈውስ የቅን አላክ አለ በዙፋኑ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይፈውስ
@BizuayehuGetchew
@BizuayehuGetchew 2 месяца назад
መፍቴ በእግዛብሔር መጨረሻውን የዚህን መጨረሻ እጠብቃለን
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
ጀግኒት በርች አንበሳ ነሸ
@user-xz2eu1wo2g
@user-xz2eu1wo2g 2 месяца назад
እረ ፀበል ውሰዱት ልጁ 😢😢😢
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 месяца назад
አይ የሰው ቆዳ የለበሰች አውሬ ሴት ፈጣሪ ይፍረድብሽ መድሀኒያለም ይማርህ ያስደበደበችውም እራሷ ናት ይቺ አውሬ
@halimaali4383
@halimaali4383 2 месяца назад
Exactly
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 2 месяца назад
እሱን እክምናአ ሳይሆን ፀበል ዉሰዱትእ ፀበል
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 2 месяца назад
ክፍል 2 አደራ ከሌላ ፕሮግራም በፊት አደራ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 2 месяца назад
የኔ ጌታ ልጁ ተጎዳ አይይይይይ ሰትየዋን ለህግ ትቅረብ እና መጨረሻውን አሳይን የምትሉ 👍🥺
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 2 месяца назад
እናት ትባላለች ይቺ የወለደ እንዲህ ይጨክናል አረመኔ
@genetkebede278
@genetkebede278 2 месяца назад
farha egzabher tefa sew yewh sew tefa😭😭😭😭😭 እንጀራ እናትዮ በልጅሽ መርገም እያመጣሽ መሆንሽን አትዘንጊ ብድር መላሽ እግዚአቢሔር አለው ምስኪኑ ልጅ መተፎ ሴት😭😭😭
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 Месяц назад
ይቼን መጥፎ እናት ለፍርድ ማቅረብ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 месяца назад
ልጅትዋ ጀግና ናት❤ እግዚያብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
የፍትህ ሚዲያ ይችን ወንጀለኛ ሴትዩ ለሕግ ማቅረብ አለብሸ ካላቀረብሻት አንችና ሚዲያሸ ወንጀለኛ ናቸሁ የወንጀለኛ ተባባሪ መሆናችሁን ማወቅ አለብሸ ፍትህ ሚዲያ ወንጀላኛን ወደ ሕግ ማቅረብ አለባችሁ
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 2 месяца назад
እኮ ጋዜጠኛ ተብየዋ ምን አይነት ደነዝ ለህግ ማቅረብ ነበረባት አሁንም ትገለዋለች
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 2 месяца назад
@@user-cq3sq5de5y በትክክል ጋዜጠኛዋ ፍትህን ለሚሹ ወገኖች መፍትሔ እንዲያገኙ እኔ ከጎናቸው እቆማለሁ ብላ ጉዳዩን ወይም የተበዳይ በደል ግፍ ለህዝብ እንዳቀረበችው ሁሉ ወንጀለኛዋን ለህግ ማቅረብ አለባት ካለቀረበቻት ግን የወንጀለኛ ተባባሪና ወንጀለኛ ናት ሰለዚህ በአፍጣኝ ወንጀለኛዋን ለህግ ማቅረብ አለባት በተጨማሪ ለወላጂ አባቱ ልጁ የደረሰበትን በደል ግፍ ሶቆቃ መሰማት አለበት ብየ አምናለሁ ፍትህ ለተበደለው ለተሰቃየው መከራ ለደረሰበት ልጅ
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 месяца назад
ያስደበድብቹ እስዌ ሳትሆን አትቀርም መመርምር አለባት
@sishaia6875
@sishaia6875 2 месяца назад
ትክክል አስደብድባ ው ይሆናን በዛውም ተጨማሪ መተት አርጋበትነው😢😢
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 2 месяца назад
መልካም መፍትሔ መልካም የኔ ቆንጆ ሀገር ቤት ከመጣው አንች መገኘት አለብኝ ለማንኛውም በርች📡📡📡👂
@almazreta9110
@almazreta9110 2 месяца назад
የገጠር ልጅ እኮ ፈረሐ እግአብሔር አለዉ የኔናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nanatefera6610
@nanatefera6610 2 месяца назад
ቤካ አትሳሳቺ ሴትየዋ ለሰራችዉ ወንጀል ቅጣት ይገባታል አባቱም የሴትየዋን ተንኮል ማወቅ አለበት ጋዜጠኛዋ ሥራሽን እንዳታበላሺ ተከታይም እንዳታጪ እንደንስር አይን እንደዘላለም ዘገየ እንደ ሶፊ እንደ ዳኒ ብራስኮ ጀግና ጋዜጠኛ መሆን አለብሽ ማድረግ ያለብሽ ትክክለኛዉን ፍትህ ለተጎዱ ስዎች ማስፈን ነዉና ልጁ ፍትህ ይገባዋል ሴትየዋም በህግ መጠየቅ አለባት
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Egeziabher feredun yisttesh
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 2 месяца назад
ይችን ሴትዮ ለህግ ነው ማቅረብ እንጂ ምንም አይነት መፍትሄ ልስጥ ብለሽ እንድትሞክሪ አባቱም ይህን ቪዲዮ ማየትና ጉዱን ማወቅ አለበት ወንድ ልጁ ተበላሽቶ እንደዚህ ሲቀመጥ በመድሀኒት ምን ማድረግ እንዳልድበት ያውቃል ልጁን ወደ ጠበል ውስዱት መድሀኒቱን ከየት እንዳመጣችው ትናገር።በጣም አሳዛኝ ሴት ናት እናትነት እንደዚህ ነው የልጅን ህይወት በሌላ ልጅ ህይወት መቀየር ።የአባቱን እዳ ልጁ መክፈል አለበት?😢እግዛብሄር ፍርዱን አይንፈግሽ።እውነት ስራተኛዋ እግዛብሄር ብድርሽን ይክፈልሽ ተባረኪ
@saraamane6114
@saraamane6114 2 месяца назад
ወይኔ የወለደ አይደለም የሰው ልብ ያለው ሰው እሄን አያደርግም ፣ ግፈኛ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
ሆሆ😅😅😅 እናንተ መጫወቻ ሆነ በቃ እረ ይህ ዉሸት ነዉ ሰራተኛ ሆና የሠጣችዋን ልጅ እዩልኝማ የእጆቾን ጣቶች ስራ ይሰራሉን ከእስክቪርቶ ዉጭ ያየ ይመስላልን??? ንግግሮን በራሱ ትቀላቅለዋለች እኮ የአገረኘዉንና ከተሚዉ ተቀላቀለባት አልታወቃቹህም 😅😅😅😅 በቃ
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 2 месяца назад
ለህግ ትቅረብ እቼ ጨከኝ
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይልሽ ምን አይነት ግፍ ነው የምታስቀምጭ አሁን ልጁሽ ካንቼ ነዉ የወጣችው ልጂ በእምነቱ ፀበል ውስዱት ያስደበደበችው እራሳ ናት😢😢😢
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec 2 месяца назад
የጭካኔጥግአባቱመሰማትአለበት😢😢
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 2 месяца назад
ምን ኣይነት የጭካኔ ጥግ ነዉ እምናየዉ በስምኣም በወልድ ቆይ ኣሁን በምን ጥፋቱ ነዉ።
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 2 месяца назад
እንኳን ደነ መጠሽ እህቴ አለሀ ይጠብቅሽ
@amimametube
@amimametube 2 месяца назад
ወይ ጪካኔ ልጂቷ በጣም ጎበዘ ናት
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 2 месяца назад
ኢቺ ግፈኛ እንዴት እንዴት ያረጋታል የእናት አረመኔ አፈር ብይ
@felekche8544
@felekche8544 Месяц назад
ከናትየዋ ልጂቷ በለጠች እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሺ። ከነሠራተኛዋ
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 2 месяца назад
መተት አድርጋበት ነዉ እባካችሁ ፀበል ውሰዱት
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 2 месяца назад
ምስኪን ልጁ ሳዛዝን እጃን እዞ ጎተታት እኮ ታውቆታል እንደምትረዳው እግዚአብሔር ደርሶልካል ወደ ፀበልም ደና እክምና ውሰዱት ወይኔ ወንድሜ አዛዘነኝ ያስደበችውም እሳው ነሽ ስታይ እኮ የ9 እና አመት ነው ሚመስለው አንቺ እርኩስ እግዚአብሔር የእጅችን ይስጥሽ አመመኝ እውነት እግዚአብሔር ነው ያጋለጠሽ ወንድሜ አይዞክ እግዚአብሔር ወደ ጤናክ ይመልስክ😢😢😢😢😢
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 2 месяца назад
ሰራተኛዋን የወነነገር አርጌላት ጥለሻት እዳተጂ አደራ😢😢😢😢
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 2 месяца назад
ፀበል ውሰዱት እባክሽን ይሂቺ አረመኔ ያውም ልጅ ወልዳ እንዲህ አይነት ጭካኔ ክፉ መታሰር አለባት
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭አረመኔ ፣ጭራቅ የሆንሽ ሴትዩ አላህ ያዋርድሽ ምን አይነት አረመኔ ናት ያአላህ በእንደነዚህ ያሉ ሙጅሪሞች ነዉ አገራችንን እየታመሰች ያለችዉ የእነሱ በላ የተረፈን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 месяца назад
ለምን አባቱን አግኝተሽ አታናግሪውም ይህን ልጅ ትገለዋለች እባክሽ እርጂውክፉ ሴት ናት ልጅ ላንችም አትሆንም በጣም ክፉ ሴት ናት 😭😭😭😭እናት አይደለችም ያንቺን ህይወት እያበላሸች ነው አትማሪያት ትክክል ነሽ ልጅ ወንድምሽ ነው እኮ ስጋሽ ነው ። ክፉ ክፉ ክፉ የሴጣን ቁራጭ ናት ። አባትየውን ይጠራና ይስማ። ስርቆት ይሻላል ሰው ከመግደል ያውም የልጅሽ ወንድም አንቺ እናቴ ብትሆኚ አይንሽን አላይም ነበር በምድር የክፉ ጥግ የደረሸ የሴጣን ቁራጭ አረመኔ። ለህግ ትቅረብ የሚትሉ እባካችሁ ተባበሩ😭😭😭💔💔💔 መርዝ ነሽ መርዙን ካመጣሽበት ከዛው መፍትሄውን ፈልጊ አሁንም ራሷ ለመከላከል እንጂ ከልቧ ተፀፅታ አይደለም እረ ስንት አረመኔ አለ ምነው ሃገራችን በጣም በክፋት ተሞላች ያሳዝናል ያማል 😞😞💔💔 እባክህ አምላኬ ሆይ ኢትዮዺያን ተመልከታት የሰጣንን መንፍስ ከሃገራችን አውጣልን አሜን🙏
@user-ze7yn9vk2n
@user-ze7yn9vk2n 2 месяца назад
የጭካኔ ጥግ አረመኔ ነሽ አላህ የስራሽንይስጥሽ💔😭😭
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p 2 месяца назад
ልጃ የኔ ቆንጃ ጓበዝ በናታ አፈረች ማፈሪ እናት አረመኒ የሖነች አረመኒ እናት ናት ። እች ወደሕግ አቅርቦት
@tadyhyle3968
@tadyhyle3968 2 месяца назад
መቀጣት አለባት
@tgze2435
@tgze2435 2 месяца назад
እድሜሽ ይጠር የሱ እናት ብትኖርለት ኖሮ ያንቺ መጫወቻ አይሆንም ነበር ብታዉቂዉ የልጅሽ መከታ ነበር። ትንሽ እንኮ አዘኔታ የለሽም ይች እስር ቤት ገብታ መበስበስ አለባት
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 2 месяца назад
ምንም ጸጸት ኣይሰማትም በጣም ጨኻን ሴት ናት
@Halima18685
@Halima18685 2 месяца назад
አላህ ወዴ ወንደሜ አይዞህ😭😭😭😭
@susu21
@susu21 2 месяца назад
በናትሽ መጨረሻውን አምጭልን
@queenshaba1286
@queenshaba1286 2 месяца назад
ኸደህግ ካላቀረብሻት በህግ መጠየቅ እንዳለብሽ እደምትውቂ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህ ወንጀል ነው።
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k 2 месяца назад
ፀበል ውሰዱት ይድናል!
@portogalwc8822
@portogalwc8822 2 месяца назад
ዎኔ ine ዎድሜ እግዚአብሔር ይፋርዳል ቃን xabiqi በጣም ያዛዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ferewworku6799
@ferewworku6799 2 месяца назад
ቤዛ ሴትዮዋ ሲነቃባት የሰጠችው መርዝ መሆን ይችላል መግባት አለባት መጨረሻውን ማወቅ አለብን የልጁን ሁኔታ መጨረሻ ላይ ተሯርጣችሁ ነው የሄድሽው እባክሽ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 2 месяца назад
ወይኔ እምቻል ቢሆን ኖሮ እኔ ብቻ መቶሺ ስብስክራይብ አረጋት ነበር። እችን ልጂ
@user-ru7ri9zw7v
@user-ru7ri9zw7v 2 месяца назад
ያስደበደበችው እስዋ ናት
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 2 месяца назад
ከዚህ በላይ ክፋት አለ ይቅር የበለጠ ትላለች ይቅር አይበልሽ ክፋ ይድፋሽ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад
የመደብደቡ ምስጥር ይጣራ ????
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 2 месяца назад
ለሌሎች መማሬ እንዲሆን ለህግ ትቅረብ በሰማይም በምድርም የጅሽን ታገኝዋለሽ ያንቺ ግፍ ነገ ለልጅሽም በተዘዋዋሪ መምጣቱ አይቀርም የያንቺን ግፍ ላንቺው ያድርግልሽ ፈጣሪ ሰራተኛዋ እግዚአብሔር ይስጣት
@tsehaynegash7681
@tsehaynegash7681 2 месяца назад
ያስደበደበችውም እሷው ትሆናለች ይህም መጣራት አለበት
@SmilingDominoes-jc7ic
@SmilingDominoes-jc7ic 2 месяца назад
ምን ማለት ነው እንደዚህ አይነት አረመኔ ጨካኝ ሴት ምህረት አደርግልሻለሁ መታሰር የለብሽም የምትያት እንዴት ??እንዴት ? በጣም ታሳዝኛለሽ ታሳፍሪያለሽ፣ በዚህ ደረጃ በሰው ልጅ ላይ ግፍ ፈፅማ ምህረት አትታሰሪም ማለትሽ በርቺ እንደ ማለት ነው፡፡፡ በህግ መቀጣት አለባት ፡ አናደሽናል ፣ፈጣሪም ይቅር አይላት ፣
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 2 месяца назад
ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 2 месяца назад
ቤዛ።ጀግኒት፡እንኳን፡ደህና፡መጣሽ።
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 месяца назад
እች አራማኔ ናት የናትጨከኚ
@hanageberemdhine9908
@hanageberemdhine9908 2 месяца назад
ከመጀመሪያ ጀምሮ እሳ ናት አባትየው ይምጣ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 2 месяца назад
ምርጥ እህት ወንድምሽን እድኚው እናትሽን እራሷ ናት ከፍላ ያስደበደበችው ለፍርድ እቅርቢያት እራስ ወዳድ እናት ነች ያለችሽ ቀጣይ እሳይን ቤዝዬ በናትሽ
@haregugebreyesus4825
@haregugebreyesus4825 2 месяца назад
Beziya minalbat setywa edathon bedryoch ysda bdbach Setywa bedanb argsh tiykat beziya aderashin yen tatary betam nw yemkatatilsh Berchilgne. Emebrhan kafitsh tiktilsh eskanlja🙏🙏🙏😍😍💕💕😍
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 2 месяца назад
እህት ጀግና አወነት
@user-sd4wx2mp9r
@user-sd4wx2mp9r 2 месяца назад
ይቺ አረመኔ ሴት ለህግ አሳልፈሽ ስጭ ልጁን ሆስፒታል ውስዱት እግዚዪ ለምህረቱ የጭካኔ ጥግ መጥፎ ሴት የስራሽን ይስጥሽ ፡፡ አባትም ማወቅ አለበት
@Azmer-rm1yg
@Azmer-rm1yg 2 месяца назад
ፈጣሪ ይስራሽን ይስጥሽ ባሌጌ እናት ነሽ😢😢😢😢😢
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 2 месяца назад
እማ ቶሎ ወደጸበል ውሰዱት እህቴ😢😢❤
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 2 месяца назад
ሴትየዋ ምንም ጸጸት ኣልተሰማትም
@rahelyalew6245
@rahelyalew6245 2 месяца назад
ሌላ ዶክተር ነው የሚስፈልገው
@bebebebe9328
@bebebebe9328 2 месяца назад
እግዝያብሄር የስራሺን ይስጥሺ እቺ አረመኔ ውሻ ድፍት በይ ሴጣን😢😢😢😢😢
@TezeruDesta
@TezeruDesta 2 месяца назад
Aware nat
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 2 месяца назад
ያስደበደበችዉ እራሶ ናት ያጠመደችዉ እሶ ናትፀበል እንዲጠመቅ እረዱት በፈጣሪ ለነብስ ብላችሁ እሶለህግ መቅረብ አለባት
@user-ej7zq8ij1r
@user-ej7zq8ij1r 2 месяца назад
ክፍል ሁለት አደራ
@berryberry2124
@berryberry2124 2 месяца назад
አንች እውነተኛእህት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ፈጣሪ ከእንደዝች አይነት እናት ይሰውር እህቴ እውነታው ላንቺ ለወደፊትሽ መልካም መንገድሽን ይከፍትልሻል ተባረኪ እህቴ ይች አረ በፈጣሪ እንደዝች ክፉ ሴት አይቼ ሰምቼ አላውቅም ክፉ አይገልጳትም ይቅር ይበልሽ ሴትዮ
@user-bu2bc4ed2x
@user-bu2bc4ed2x 2 месяца назад
እውነት ክብረቢስ ነሽ ድምጽሽ እራሱ ሲያስጠላ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ከልጅሽ ደግነት ተማሪ ወንድም አሳጣሻት ስለ ልጅቷ ሲል እግዚአብሔር ይፈውሰው
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 месяца назад
ለሕግ ትቅረብ ይች መርዝ ናት 😢
@user-nc5ej2lx6yሀዬቲ
@user-nc5ej2lx6yሀዬቲ 2 месяца назад
የኔ ውድ በረችልኝ❤❤❤
@astermolla4734
@astermolla4734 2 месяца назад
ይች የእናት ጨካኝ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 2 месяца назад
❤ድሮ እኮ የሀገራችን ሰው እንደዚች ጠቆሚ ሴት የሰው ጉዳት ጉዳቴ ነው ብሎ ነው እንደራሱ የሚጨነቀው
@abraajabraaj6004
@abraajabraaj6004 2 месяца назад
ተሎ ወደፀበል ወሰዱት ይድናል ጉድ እኳነው
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 2 месяца назад
እቺ ሴት አረመኔ ሰይጣን የሚቀናባት ተንኮለኛ ናት ለፍርድ ትቅረብ ሰራተኛዋን ሌላ ቤት ጥሩ የሆኑ በውጭያቸው ሳይሆን በውስጣቸው ሰው የሆኑ ጋር አስገቢያት እንጂ እሳጋ ትተሽ አትሂጅ እሳንም እንደ ልጅ ትበቀላታለች እቺ የገማች የረከሰች ሴት ናት እኔ ለባልየው እሰጋለው።
@טרויהאשטו
@טרויהאשטו 2 месяца назад
ሏልጁሽ ግፉሰጠሻት የናት ኣባት ሓጤት ለልጁ ነዉ ጠቀምኮ ቡሽ ገደልሻት
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 Месяц назад
ወይ ልጅቱ እግዚአብሔር ይባርካት
@rahelyalew6245
@rahelyalew6245 2 месяца назад
እራሳ ተሆናለች የስደበደበችው
Далее
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ] Kutaa 11ffaa
38:41
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 1,1 млн