Тёмный

ልጅ ገድዬባት ነቃችብኝ አሳዛኙ ታሪክ! ክፍል 122። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Месяц назад
እኛም እንደ አንቼ እረረረረ ብለን ቁጭ ብለን ፍሪዱን አባቴን መድሐኔአለም እንጠብቃለን በቤታችን ሁሉ የሙት ፈንፈስ ልኮዉ አንዱን ቢያሳጡንም 😢😢😢ምህረቱን በወሩ መለሰልን አባታችን በፀሎት አስቡን ትግሉ አሁንም አለ😢😢😢
@Yeshimamma
@Yeshimamma Месяц назад
Enem tegejichalehu frdun le egziabher setchalehu
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
ትጉና ፀልዮ ሁሌ ስገዱ ስለሚያድሱት
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Месяц назад
ክብር ለአንዱ አምላክ ለድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባ ላተ ምን ይሳንካል ውዴ ምስጋናክን ክብርን ውሰድ አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለቀሲስ ሄኖክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ለኛም በረከታቸው ይደርብን አሜን 3🙏🙏
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
አባታችን እረጅም እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወትን ፡ ይባርክልን ፡
@amanuel5687
@amanuel5687 Месяц назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት ለእህታችን የጀረሰ ሊቀ መልአክ ቁዱስ ሚካኤል ለኛንም ይድረስልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Месяц назад
ቀሲስ ፀጋወት ይብዛ እምባችን አበሱልን ❤❤❤ ቪዲዮውን ማየት ውስጥን ለማዘጋጀት ይጠቅማል 🎉🎉🎉 እኔም የመጀመሪያ ቀን ነው የተሸኘልኝ ❤ ቀሲስ ፀጋዎት ይብዛ , ሸክሜ ተራገፈ ❤❤❤ ስግደትን መቁጠሪያን ግዴታችን እናድርገው እንጠቀማለን ። እህታችን ቀድማ ብትነቃ ልጇን አታጣም ነበር ። እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ዘር ይስጥሽ 🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kalkidantefera8091
@kalkidantefera8091 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ መምህራችን!
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Месяц назад
አገልግሎቱን የምታግዙ ትባረካላችሁ ከዳንን በኋላ አንጥፋ አይዟችሁ እንበል ❤ በገንዘብም በሞራልም ከጎናቸው እንሁን ❤ ውለታን መርሳት ተገቢ አይደለም ከተፈወስን በኋላ እራሳችን ልንተጋ እንችላለን ግን አገልግሎቱ እንዲቀጥል አይዞወት ማለት ያስፈልጋል 🎉🎉🎉 አገልጋዮች በረከት ይብዛላችሁ በገንዘብ የማይተመን ስራ ነው የምትሰሩት ❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@Ashanafe
@Ashanafe Месяц назад
ዕድሜ ይስጥልን በእውነት ለተቸገረው የሚራሩ አባቶችን ያብዛልን! ያታሰሩትን የሚፈቱ፣ የሚያግዙና የሚረዱ አባቶችን ያብዛልን። ተመስገን ነው
@tehetenademeke7052
@tehetenademeke7052 Месяц назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባቴ በጣም ተጨንቄያለው እፆማለው እፀልያለው እሰግዳለው ግን መንፈሱ ሊያዝ አልቻለም ምን ላድርግ ግራ ገባኝ እንዴት ነው ማገኞት ተጨንቄያለው አባቴ ችግሩስጥ ነኝ በስልክ ባገኞት ደስይለኛል
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 Месяц назад
Ab xelotikum qeshiy henoki zekirna amen Amen Amen xghana ybhali bsm amebrhan amen Amen ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab miskar yebxhana amen ❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-hq9il
@SaraSara-hq9il 2 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን በጸሎት አስብኝ ጻድቃን እያላች 😢😢😢
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Месяц назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ክብርን ውሰድ ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
አሜን፫ ሁሉ የመደኃኒአለም ነዉ ከማን ይዉሰድ ክብሮን ይዉሰድ አትበሎ ይላሉ አባቶች
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
እናንተን ቢከታተሉ እናቶች ጥሩ ነዉ ብዙ ጊዜ በባዕድ አምልኮ የሚጠቁትም እናቶች ናቸዉ ተሳታፊዎች እናትን ማንቃት ትዉልድ ማትረፍ ነዉ።
@kenenia1894
@kenenia1894 Месяц назад
madanalam yaaneabati Dirib dirib Argo mintaa yisxish Hadho koo Guyyaa Ragaaf sii yaa Dhabu goftan koo
@MershaYmer
@MershaYmer Месяц назад
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልወት በእዉነት አረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክለወት አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ
@martabekele9771
@martabekele9771 Месяц назад
ባለቤቴ በተደጋጋሚ ትልልቅ ሰዎች ገንዘብ ሲሰጣት አየች እባኮትን ፍቺውን ይንገሩን።አመሰግናለሁ።
@nolawifreedomtigray5933
@nolawifreedomtigray5933 Месяц назад
ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታችን ድካማቸውን እግዚአብሔር ይክፈሎት ብቻ ነው የምለው ሌላ ምን እላለሁ
@chaleabuhay4007
@chaleabuhay4007 Месяц назад
ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ ተባበሩኝ ያሉበትን የሚያዉቅ ይንገርኝ
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v Месяц назад
አባቴ እንየንም በፀሎትዎት ያስቡኘ ለሰዉ የማልነግረዉ በሽታ አለብኘ
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Месяц назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ክብርን ውሰድ ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
እኔም እንዳንች ነዉ አባቴ መድሀኒአለም በጣም ነዉ የምወደዉ እኔ ቆሻሻዋ ልጁ
@selamteka2751
@selamteka2751 Месяц назад
Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele ✝️ 🙏🏾 ♥️ ❤️
@martabekele9771
@martabekele9771 Месяц назад
ሰላም ቀሲስ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት
@KidestAserat
@KidestAserat Месяц назад
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የኛ እቁ አባት በእድሜ በጤና ያቆይልን 💖
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Lamehameha3345
@Lamehameha3345 Месяц назад
Abatachin, kale heywet yasemalin, be edemena betena yetebikilign ❤
@selamteka2751
@selamteka2751 Месяц назад
Egazebehare yamesgane 😢😢😢
@WubeTilahun-w9d
@WubeTilahun-w9d Месяц назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ
@MekdesAyalew-z8n
@MekdesAyalew-z8n Месяц назад
Ere be Maryam silkachewn
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 Месяц назад
Ufff enem akefeku sel netekugh😢😢😢
@SofiaH-k9o
@SofiaH-k9o Месяц назад
Ameeeen Ameeeen Ameeeen 😢😢😢❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ❤❤❤ስው እንዴት የስውን ደስታ ለማጨለም ይቸኩላን አቤቱ ማረን😢😢😢
@እመቤቴ-sx2cv
@እመቤቴ-sx2cv Месяц назад
በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን..አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑሮት በረከቶ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
@Elish-or1gy
@Elish-or1gy Месяц назад
ቀቂስለምድነው የፈውስ ፕሮክራ ሊስመልስይሞክራልስወጣዝምይለኝል
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Месяц назад
አባየ የትነው የሚገኙ
@Alemtsehay-k1v
@Alemtsehay-k1v Месяц назад
አባታችን ዘላለም ያኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Месяц назад
አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@genetwerku
@genetwerku Месяц назад
ተመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይሰጣል ❤❤❤❤
@tehetenademeke7052
@tehetenademeke7052 Месяц назад
መቼ ነው አገልግሎት ያለው የምታውቁ ንገሩኝ
@jsb6824
@jsb6824 Месяц назад
እኔንም ነጠቁኝ 😢😢😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
ስታረግዙ እህቶቼ መልክአ ሩፋኤልን ፀልዮ ፀበሉን ጠጡ ቅብአቅዱሱን ሆዳችሁን ቀቡ አይችልም።
@hit2579
@hit2579 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@birkenegash4576
@birkenegash4576 Месяц назад
egzabiher yimesgen abatachn tena edeme yistlign
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 Месяц назад
እግዚአብሔር እንባ አባሽ ክብር ምሥጋና ይሁን
@SintayehuAssefa-cr1rq
@SintayehuAssefa-cr1rq Месяц назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Далее
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
Просмотров 52 млн