Тёмный

ከወሎ እስከ አረብ ሀገር የደረሰው የዛር ውጊያ በእህትማማቾቹ ተጋድሎ በድል ተጠናቀቀ ክፍል 129። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 6 дней назад
የአገልግሎት አድራሻ፦አዲስ አበባ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ ወይንም ዘንባባ ሆስፒታል ጀርባ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የአገልግሎት ቀናቶች፦ ቅዳሜ እና እሁድ። ዘወትር የአገልግሎት ቀናቶች መረጃዎች ትምህርቶችን መልእክቶችን በቴሌግራም ሊንኩ በመግባት ይከታተሉ። t.me/kesishenoktefera
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 дней назад
❤❤❤እሽ አባዬ ❤❤❤❤
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu 5 дней назад
@@kesishenoktefera835 abba ene hager wust adelahum silk kuturn begni dasi yilagnl be imo begegnot telegiram ayiseram
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 3 дня назад
መምሕር ሥልኮትን አረባገርነኝ ተቸግሪያለሑ😢😢😢😢😢😢😢
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu 3 дня назад
@@SlaamUsbdd enem betam faligalowo
@ashenafiberhe7772
@ashenafiberhe7772 3 дня назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 дней назад
አባዬ በወሎ ብቻ አይደለም በሁሉም ቦታ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ አባዬ እየተገበረ የሚኖር አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼን ከባእድ አምልኮ አውጥተህልኝ ለንስሀ አብቃልኝ 😢😢😢😢😢😢
@ጸዳለ
@ጸዳለ 5 дней назад
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን እህት ወድሞቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ (ጸዳለማርያም
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff 5 дней назад
አምላኬ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 5 дней назад
.በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን እናተን የሠጠን አምላክመድሐንያለም ይክበር ይመስገን በእዉነት ብርቱ ናችሁ ከባድ ነዉ ሁላችንም ታስረናል መድሐንያለም ይፍታን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@AyalowHoubatou
@AyalowHoubatou 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እንደናተ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን ለሕቶች የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
እንኳን ደህና መጡ አባየ ይህን ላደርገ እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ እዴት በስው ይጨክናን ማስተዋሉን ያድለን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 5 дней назад
እግዚኦ ሁሉም የቆምነይመስለናል ወድቀናል ጐበዞችናችሁ ጥላትን ያበርከካችሁ እኛንም ልቦና ይስጠን
@KidestAserat
@KidestAserat 5 дней назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በስማም አቤት የሰው ክፋቱ ለእናተ የደረሰ እግዚአብሄር ለኛም ይደረስልን ከስደት መልስ ይች ቀን ትናፍቀኝለች አባየ በፆለት አስቡኝ ወለተ ማርያም 💖👏
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 5 дней назад
እንኳን ደስ አለቹ ሄህቶች ለእናቴ ያደረሰ ለእንኘም ይድረስ አበታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ህድሜ ዘመኖት ይበረክ እግዚሀብሄር ይመስግን❤❤❤🎉🎉
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
እኔም ተሥፍ አለኝ 😢😢😢😢 ቤተሠቦቸ በሺታ እዬተሠቃዩነው እኔም በሥዴት እህቴም ታመናል በፆለት አስቡን
@taybaa8158
@taybaa8158 6 дней назад
አባታችን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛልወት
@AynalemTayuTayu
@AynalemTayuTayu 5 дней назад
be tsalotachu asibugn
@hayhay9005
@hayhay9005 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለናተ የደረ ሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን
@MershaYmer
@MershaYmer 5 дней назад
አባታችን ፀጋዉን ያብዛልት እዉነት ያገልግሎት ዘመንወትን ፈጣሪ ይባርክልወት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለዉ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 5 дней назад
አሜን ቃለህይዉት ያሣማልን ፀጋዉን ያብዛለዉት በፀሉት ያሥብኝ እባከዉን ኪዳነማርያም እና ሥምርተማርያም ቤተሠቦቼን❤❤❤
@HanaMekonn-c4z
@HanaMekonn-c4z 3 дня назад
ክብር ለአጋዕዝተ ዓለም ስላሴ ለዘለዓለም ይሁን አሜን🤲 እኛንም ለዚህች የፈውስ የመዳን ቀን ያብቃን 😢
@brannyberan8313
@brannyberan8313 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልዉ
@WerkeDasta
@WerkeDasta 5 дней назад
ለእናንተ ይድረስ ለእኛም ይድረስልን አሜን 🙏 አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🙏
@SlaamUsbdd
@SlaamUsbdd 3 дня назад
እኛንም ለዳን ያብቃን❤❤❤❤😢😢😢😢😢መምሕር ፈጣሪ ይጠብቆት ሥልኮትን አሥቀምጡልኝ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 дней назад
አባዬ የኛ ውድ አባት❤❤❤እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤
@YiGu-h5z
@YiGu-h5z 5 дней назад
እውነትነው እኔ የወሎልጅነኝ ሴረግዙ ሸቶላ የጠጣሉ አረ ስንት ጉድ አለ😢
@helensisay1404
@helensisay1404 5 дней назад
አቤት አቤት የሰዉ ልጅ ክፋት ይሄን ያክል እግዚኦ
@giv7642
@giv7642 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
ይኸ መጥፎ ጥላትነው ዛር ማረጉን ሢተው እታመሙ እዬሞቱነው ያሣዝናል የክፍቱ
@smerhsoso7490
@smerhsoso7490 5 дней назад
በረከቶም ይሕደረና ኩቡር ኣቦና
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 5 дней назад
አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አምላካ ቅዱሳን ❤❤❤❤እኛንም ይማራን
@Mah-y6u
@Mah-y6u День назад
አቤት ወሎ በተለይ አምባሰል ያለ ባዕድ አምልኮ እግዚያብሄር ለናቱ በገባላት ቃልኪዳን የጠዋታት ቦታ ተመዝብረዉ ይጥፋሉ ብሎ በገባላት ቃልኪዳን ይርዳን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 дней назад
አረ አጎትታት እራሱ ስለታዘዘቀጥ ብሎ ይሔዳል አባ ጋር ወድም
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን👏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 дней назад
በማሪያም የትነው የሚገኙ ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 6 дней назад
አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 5 дней назад
አባታችን አረጅመ እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን
@Comco.m
@Comco.m 5 дней назад
ወይ ታድላችሁ እህቶቼ
@janetareda2577
@janetareda2577 5 дней назад
ጸጋዉን ያበዛሉት
@Addis-d4h
@Addis-d4h 3 дня назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ❤❤❤ አቤት የለንም እኮ እግዚአብሔር ይፍታን😢😢
@amanuel5687
@amanuel5687 4 дня назад
እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ከነቤተሰብዎ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ ልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 дня назад
ወይኔ እኔም ወሎየ ነኝ እናቴ የሞተችዉ በመተት ነዉ። አሁን ቢሆን ኑሮ በነቃሁበት ጊዜ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 4 дня назад
Elelleee Egzabher yemsgen🙏🙏🙏🙏
@AlemLema-rn5hj
@AlemLema-rn5hj 5 дней назад
እግዜአብሔር ይመሰገን
@afremafeworky1782
@afremafeworky1782 День назад
Eregem edemana yagelglot zemenwo yebeza🙏🙏🙏❤
@selamkiflemariam3706
@selamkiflemariam3706 5 дней назад
Ab xelotikum abayey amen abmiskir yebxhana
@MaryamNatwastnye
@MaryamNatwastnye 4 дня назад
ኣምላኬ ሆይ ወድ ደጅህ ኣብቃኝ❤❤
@RahelGerma
@RahelGerma 5 дней назад
Egezeyabeher yemesegen yehen laderege gobeze ehetoche
@LileTufa
@LileTufa 5 дней назад
ችግሩ እኮ ኢትዮጵያ ያሉ ሰዎች አይሰማም
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
ተይዘውኮነው😢
@MantegboshAdis-sj5ff
@MantegboshAdis-sj5ff 5 дней назад
አወ ማሪያምን😢😢​@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@brannyberan8313
@brannyberan8313 5 дней назад
እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@Comco.m
@Comco.m 5 дней назад
አኮን ደህና መጡ አባታችን
@dawitvlog21
@dawitvlog21 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልን አባታችን🙏
@AmnaEshno-t1d
@AmnaEshno-t1d 5 дней назад
Amen amen amen 🙏
@hannams1965
@hannams1965 6 дней назад
yene ken mech new amelke 😢😢😢😢
@zainazaina8716
@zainazaina8716 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NcBd-k7w
@NcBd-k7w 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weinihannes869
@weinihannes869 5 дней назад
🙏🙏❤❤
@GjfghVhfhhh
@GjfghVhfhhh 4 дня назад
አይዞችሁ ለሁሉም ግዜለው
@ZmanZzman-q4m
@ZmanZzman-q4m 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 дня назад
❤❤❤❤❤
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb 5 дней назад
❤❤❤
@Portogan-zr4dn
@Portogan-zr4dn 5 дней назад
Stage yabizaleni abetechiin
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 5 дней назад
ሼር ሰው ይዳን
Далее
EMS ዜና Mon 30 Sep 2024
Просмотров 655
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 4,1 млн
Barno
00:22
Просмотров 732 тыс.
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 4,1 млн