Тёмный
 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Подписаться
It is a spiritual program broadcast by Father Samuel Tesema of Komos. Bringing attention to the channel, let the world become more spiritual.

በዚ ቻናል የሚለቀቀው በ ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ መንፍሳዊ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው፡፡ ቻናሉን ሼር በማድራግ አለም ይዳን መንፈሳዊ ይብለጥ፡፡
Комментарии
@MebrteTibebu
@MebrteTibebu Час назад
ቦታዉ የት ነው
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 3 часа назад
Abatachin Yiftugn yibarikugn
@user-oq6qf5rd7b
@user-oq6qf5rd7b 3 часа назад
Ab kidest dengel maerym ttbkote abtchin xegwen yabzalte egzabhire 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 4 часа назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት እመቤቴ ከርሶጋር ትሁን አባቴ እንወዶታለን❤❤❤
@user-kt7dx2xt2u
@user-kt7dx2xt2u 4 часа назад
እባካችሁ ወይናምባ ማርያም የት ነዉ አድረሻዋን የምታቁ ንገሩኝ
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 10 часов назад
❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 10 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ig5uq8zs6w
@user-ig5uq8zs6w 11 часов назад
አረ በማርያም እኔ እናቴ ታማብኛለች 😢😢የት ናቸው የሚገኙት ከታመመመች 3/4 አመቷ ነው በናታችሁ?😭😭አድራሻውን ንገሩኝ
@user-ig5uq8zs6w
@user-ig5uq8zs6w 12 часов назад
በማርያም የት ነው ያሉት እኝህ አባት እናቴ እየተሰቃየች ነው😊
@user-ig5uq8zs6w
@user-ig5uq8zs6w 12 часов назад
የት ነው ያሉት በማርያም የት ነው ያሉት ባካችሁ እናቴ ታማብኝ ነው Ppls🙏🙏🙏🙏
@sraayele840
@sraayele840 12 часов назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@user-fc3lf9kq2w
@user-fc3lf9kq2w 13 часов назад
አባታችን ልጆቼም እነም ባሌቤተም በአጋንት እስራት ውስጥ ነው ያለነው አባታችን እባኮን በፆሎቶት አስቡን እድሜና ጤና ይስጥልን
@muluShonde
@muluShonde 13 часов назад
Edemene ketina gari yesitote abatachene❤❤❤
@BiriEshetu
@BiriEshetu 14 часов назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏egziabher yimasgen 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 14 часов назад
አባቴ ምንም አልልም በእግዚአብሔር ስም ፀሎት ያርጉልኝ ። ብርሃነስላሴ እባላለሁ ። እመቤቴ ታስመልክትኦ ይህንን መልእክት ። ከዝዋይ አመሰግናለሁ
@bjtffutt2986
@bjtffutt2986 15 часов назад
Maloo nanoo kamiitii tajajiluu
@bjtffutt2986
@bjtffutt2986 15 часов назад
Ameen Ameen Ameen Abbaa kenyaa ebbii kessaan nuu haa qaqabuu
@surafelgere8410
@surafelgere8410 15 часов назад
ደስ የሚሉ አባት። ስለ መምህር ግርማ ሲናገሩ እንባዬ መጣ። እመብርሀን ከርሶ አትለይዎት። መድሀኒአለም እድሜዎን ረጅም ያርገው። እወድዎታለሁ።
@mulumulu5957
@mulumulu5957 11 часов назад
አህቴ የመምህር ተማሪ ነበር የመምህር ግረማ የድካማቸው የልፋታቸው ውጤት ናቸው 😢😢😢የኔ አባት
@surafelgere8410
@surafelgere8410 15 часов назад
ደስ የሚሉ አባት። ስለ መምህር ግርማ ሲናገሩ እንባዬ መጣ። እመብርሀን ከርሶ አትለይዎት። መድሀኒአለም እድሜዎን ረጅም ያርገው። እወድዎታለሁ።
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz 15 часов назад
አቤት የስውልጅ ክፉት ከዳቢሎስ ብሶ ቁጭ 😢😢😢😢እግዞኦ ለዚች ኮንትራት እድሜ ብዙ ክፍት ምን ይስራችሁለሁ አቤት መዳህኔያለም
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 15 часов назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 15 часов назад
እር አባ የኔም ባል ገራጂ ነበር ረው እዳልሆነ ሆነ ሶስት መኪነ ነበርን ብትትናችን ወጣ ሥራውን ፈቶ ቁጭ አለ ከኔ ጋም ሠላም አጣሁ ትቸው አሁን በሰው ሀገር ነኝ አባ በፆሎት አስቡልኝ ወልደ ጊዮርጊስ ነው ለልጆቹ ይኑረላቸው😢😢
@user-bc7vs1mr8u
@user-bc7vs1mr8u 16 часов назад
ፀልዩልኝ አባቴ ችግር ዉስጥ ነኝ።
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 16 часов назад
❤❤❤
@user-is9pl9mp5b
@user-is9pl9mp5b 16 часов назад
እሰው ላይ የምትመትቱ ሰዎች ወየሁላችሁ የሠማይ ፍርዳችሁ 😭😭😭😭😭😭
@leda11
@leda11 16 часов назад
የኛ ምርጥ አባት እንኳን በደህና መጡል እድሜ ይስጥል❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 17 часов назад
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 17 часов назад
ቆሚ የትነው ያሉ በፈጣሪ ንገሩኝ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 17 часов назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 18 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Eyob797
@Eyob797 18 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@Eyob797
@Eyob797 18 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 18 часов назад
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛሎት ከኔ እድሜ ላይ ቀንሶ አምላክ ለእርሶ ይጨምርሎት ለኔ ብርታቴ ኖት ለደጁ ያብቃኝ ልቤ እዛ ነው በድኔ ነው እዚ ሚንቀሳቀስ ማርያምን የሳቸውን ቪድዮ እያየው ቅጥቅጥጥጥ
@user-zz6me7ux2h
@user-zz6me7ux2h 18 часов назад
አቤት የሰው ክፈት አቤቱ ይቅረ በለን
@Semeneshekedanemhrt
@Semeneshekedanemhrt 18 часов назад
እድሜይስጦት፡አሜን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 19 часов назад
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ybsty-nq5eu
@ybsty-nq5eu 19 часов назад
አባቴ የኔ ልጅ ተራ መቼ ይሆን ? እኔም ልጄን በሰንሰለት አስሬ ከሚካኤል ደጅ ተንበርክኬ ይህን የፈውስ ቀን ከእርሶ ከአባቴ በረከት ይደርሰኝ ዘንድ እጠብቃሁ !!!
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 20 часов назад
✝️✝️✝️✝️☝️🙏🏻🙏🏻💟💟😙😙😙👍
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 20 часов назад
አባታችንበእድሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 20 часов назад
እልልልልልል ክብሪ መስጋና ለድንግል ምሪያም ልጅ አባ እድሜና ጤና ይስጦት ከክፍ ነገር ይጤቦቆት ለላ ምንም ምላው ቃላት የለኝም ለቀ መላኩ ይጤብቆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wd2jr7ve8b
@user-wd2jr7ve8b 21 час назад
አቤቱ ጌታ የአባቶች እንባ ፆለት ለኔም ድረስልኝ በስደት ይህ ነው ተብሎ የማይነገር መንፈስ እያሰቃየኝ ነው
@abate-de3or
@abate-de3or 12 часов назад
አይዞሽ ፀልይ ስገጅ በርቺ
@EteFhse
@EteFhse 21 час назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጠና ይስጥል
@ghada1723
@ghada1723 21 час назад
ማሀረን.ክረሰቶሰ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-se5jv8uc1u
@user-se5jv8uc1u 22 часа назад
ይሄ ሁሉ ነገር በሰውላይ እየተደረገ ሀገራችንስ በምን በንገድ ሰላም ይሆናል ብቻ አንድዬ ይታረቀን አባታችን እድሜናጤናውን ይስጦዎት አንቱን የሰጠን
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 22 часа назад
Egziyabher yimesgen lezichi ken ladersen abatachin ye meto salan yidme yadililin stegahun yabzalot❤❤❤
@alexjijo9080
@alexjijo9080 22 часа назад
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-iv6xq9yg4n
@user-iv6xq9yg4n 23 часа назад
እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን።
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 23 часа назад
ledejuu yabekani Abatacheni rejime Edemi kitenawega yestuti beslitu aseboni Abaa
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 23 часа назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 23 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን🙏 ፀጋዉን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን