Тёмный
No video :(

የጅማ ከተማ ታላቅ አቀባበል187 || ባልና ሚስትን እሳትና ጭድ የሚያደርግ መተት ፈውስ እና ትምህርት || Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ይህን ይጫኑት • 🔴🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ጥቁር መጋ...
2 • 🔴 ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ እፁብ ...
3 • 🔴ዝማሬ በዘማሪት ዙፋን በጅማ አለን...
4 • 🔴የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር በዘማሪ...
5 • 🔴ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሄን ስሙና አ...
6 • 🔴መረቤን ባሳ የሞላ ዝማሬ በመጋቤ ...
7 • 🔴ከሞት ወደህይወት የተሸጋገሩባት ድ...
8 • 🔴👉ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው...
9 • 🔴👉 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ |...
10 • መንቃት አለብን || እጅግ ድንቅ ት...
11 • መምህር ይታገሱ ሲሳይ ይህንን ስብከ...
12 • 🔴👉 በየቀኑ የሚሰማ የፈውስ ስብከት...
13 • አፋሮችን እስከመጥራት ያደራሰው አስ...
14 • በመንገደኛ ስልኳ ተወስዶ የተመታሁበ...
15 • ፕራንክ እየሰራን መንገደኛው ቤቲን ...
16 • በሰው ፊት ሳምኳት አዋረድኳት አበደ...
ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@user-jn6tn9yr8x
@user-jn6tn9yr8x 2 месяца назад
Waqqayyoo umuriidheraa sinifaa keenuu baraa jirenyaa keessaanii sinifadhereesuu
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 2 месяца назад
እልልልልልልልልልል እሰይ ባታችን በየሄዱበት ቅዱስ ሚካኤል በክፍ እናታችን ድግል መርያም በቅፍ ይጠብቆት ትጠብቆት አሜንንንን
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 месяца назад
የኔ ዉድ አባት የኔ ልዩ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ❤❤❤❤❤አደራህን መድሀኒአለም አባቶቻችንን አንተ ጠብቅልን 😢😢እኖዶታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@maaqdeesfiqaaduu
@maaqdeesfiqaaduu 2 месяца назад
Abaatachii baatsalotechu asibinyii ihitaa gabere'eli bilaachuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@titibrhane-1993
@titibrhane-1993 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤ amen amen amen
@Susu.susu1762
@Susu.susu1762 2 месяца назад
😢😢😢ene Muslim negn egedi eyetbeku naber jimma eski gebu lejen yamawol weda enata ga lekewolew saw hager layi kuch biye be chiket lemot new mulu tesfa alha be sebel lije end midlelegn
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 2 месяца назад
Tidinalachu Betekirstiyanachin hayimanot atileyim enem eza new yetefeweskut Bizu muslimochim penxewochim Alu hulum eyedanu new Hiduna danu Be Adamam yigegnalu
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 2 месяца назад
አላህ ብያድናማ እስካሁን ያድንልሽ ነበር ችግሩ አያድንም ልጅሽ ጸበል አስጠምቂው ቤተክርስቲያን ዘር ሃይማኖት አትለይም ፈውስ ቦታ ውሰጂው
@Susu.susu1762
@Susu.susu1762 2 месяца назад
@@YeneB-qs8uw amseganlew
@EmuyeAbera
@EmuyeAbera 2 месяца назад
ለምስክርነት ያብቃሽ እኔ አስታውሳለው ሙስሊም ጎሮቤታችን አቡዬ ፀበል እየሄዱ ይጠመቁ ነበር ቤተክርስትያን የኔ እምነት ተከታይ አደለሽም ብላ አትከለክልሽም ልጅሽን ይማርልሽ ላኪው እርግጠኛ ሆነሽ ሳትፈሪ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 2 месяца назад
ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስረአንድ ነው። ከሰአት ከአስር ሰአት እስከ አስራሁለት ሰአትና ማታ ከሶስት ሰአት እስከ አራት ሰአት ደውሉ
@BeletuGirmaa-cn3qu
@BeletuGirmaa-cn3qu 2 месяца назад
Abatachin enkawen denagabu .abate seme welta stedek new be sedat new alehut steleyulegn.madene'lem edeme na tena yestote.agelot zamanoten arzemelot.🙏🥰🥰🥰🥰
@Hiwe.sol4402
@Hiwe.sol4402 Месяц назад
እልልል እልልል እልልል አባታችን ቡራኬዎ ይደርብኝ
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc 2 месяца назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደነዛ አይነቶች አባት ያብዛልን አባታችን ኢድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x 2 месяца назад
Amen amen amen
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 2 месяца назад
አባታችን እግዚአብሔር በየሄዱበት ይጠብቀዎት ❤❤❤❤❤ገና አሜሪካ ካናዳ ይሄው ይፈውሳሉ አባታችን ❤❤❤❤
@mekilet165
@mekilet165 2 месяца назад
አባታችን እደምን ሰንበቱ የድንግል ልጅ መድኃኒአናለም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ፅጋውን ያብዛለዎ
@TenuAsefa
@TenuAsefa 2 месяца назад
በማርያም በፀሎት አስቡኝ ፈጣሪ እረድቶኝ እንድመጣ
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 месяца назад
እግዛብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲😭😭😭አባታችን እኛነም በመፈስቅድስ በፀሎት አስብን በስደት ይለነውን( ፍቅርተ ስላሴ እተማርይም ፂጌ ማርይም ገብረማርይም ወለተኪሮስ አላዛር)
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 2 месяца назад
Temesgen Temesgen Amlake❤❤❤❤
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 2 месяца назад
AMEN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 месяца назад
❤❤❤❤ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
ለእናንተ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን.. ኡፍፍፍፍፍ ስንቱ በመንፈስ መተት ተስቃዬ 🥲
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 2 месяца назад
የኛ እንቁ አባታችን በሄዳችውቤት ሁሉ እግ/ር ክፍት ይቅደምሎት ከኀላ ይከተልሎት ህዝቤ ምመናን እባካችው ገዜ አትስጡ ለመዳን ተሽቀዳደሙ እንጂ ዛር ነገ አትበሉ ባሉቤት ደሪሳችው ፍዋሱን አገኙ ጊዜ አትስጡ አባ በርከቶት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kf5fb2mm5c
@user-kf5fb2mm5c 2 месяца назад
አባታችን በፀሎቶት አሰቡን
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 2 месяца назад
እልልልልልልልልል እንኳን መሰላም ገባችሁ ሁላችሁም ዳኑ ዘማሪዋ ግጥምና ዜማን በደንብ አገናኝታዋለች።
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 месяца назад
እግዚአብኤር ይመሰገን
@Misneb
@Misneb 2 месяца назад
ትልቁ የቤተክርስትያን ችግር በውስጥ የተሰገሰገው የጥፋት ኃይል ነውና ምእመናንና እውነተኛ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በርትተን ወደ አምላካችን እንጩህ። ቤቱ ካልፀዳ መከራው በፍፁም አይቆምም። እግዚአብሔር ይርዳን!
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 2 месяца назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አፀደ ማርያም እና ፍቅረ ስላሴ በለው በፀሎት አስቡን
@Beza-gi8ds
@Beza-gi8ds 2 месяца назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 2 месяца назад
አቤት ትህትና በእውነት ልብን ይማርካል እድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@edenyoutube969
@edenyoutube969 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልይሄ መዝሙር ለኔ ነው ብቻዬ ስደት ሲበዱልኝ ሲገፎኝ ዛሪን ደረስኩ ተመስገን❤❤❤
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w 2 месяца назад
ቡራኬወ ይድረሰን
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 2 месяца назад
የዛሬው ጋጩር ልብ አድካሚ ነው አባታችን እግዚአብሔር ያበርታዎት
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 2 месяца назад
ቃልሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን በስደት ተጨነኩ ሁሉም ሂወተ ባዶ ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎ ታቹ ኣስበኝ በእግዚኣብሄር ስም
@LemlemWelde-oo3hl
@LemlemWelde-oo3hl 2 месяца назад
Egzabher Amlaki hulachininim yasbeni ayzoshi hulum yalfali be tselot meberitati new
@delinatv
@delinatv 2 месяца назад
ትልቅ ትምህርት ነው። ኣባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን።
@user-vx2vb7ft6w
@user-vx2vb7ft6w 2 месяца назад
አባየ❤
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 2 месяца назад
አበታችን እመማምላክ ትጠብቅዎት❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 2 месяца назад
እድሜና ቴናና ይድልልን አባታችን በረከቶህ ይደርብኝ የኔ አባት❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
አልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገቡ አባታችን. መልካም የአግልግሎት ጊዜ ይሁንላችሁ ❤️
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 2 месяца назад
Elelelelelelelelelelelelelelr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ck6kl9bh5b
@user-ck6kl9bh5b 2 месяца назад
አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤❤❤
@mulumabrtayalew3538
@mulumabrtayalew3538 2 месяца назад
አባ እንኳን በሰላም ገቡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት እኗንም በሩቅ ያለነዉን እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ እንዲፈዉሰን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን
@footballtips4593
@footballtips4593 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@henimak2727
@henimak2727 2 месяца назад
Ahunes bmfwsute sawoche eyknhu nawe mchay yhone yana tra😢😢😢😢
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 месяца назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 💐💐💐እንኩዋን በደህና መጡልን 🙏
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ህዝብ ሲድን የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ በጣም ደስ ይላል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
እኔ የማዉቀዉ ቅዱሳን አባቶቼ ያስተማሩኝን ሰላምታ አየሁ በቤተ እግዚአብሔሩም እኮ ይሄ ዘመናዊዉን ሰላምታ መገጫጨቱን እያየሁ ነዉ አሁን አሁን
@user-ip3uv1cl4j
@user-ip3uv1cl4j 2 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎ አባቴ♥♥♥♥🙏🙏🙏
@user-bi3vg6oq7b
@user-bi3vg6oq7b 2 месяца назад
አባታችን ይባርኩን 🤲🤲🤲
@user-dz9xp3lo4k
@user-dz9xp3lo4k 2 месяца назад
እልልልልልልል
@mekilet165
@mekilet165 2 месяца назад
አባታችን ግን የቴሌግራም ከፍተው ከሀገር እንጀራ ፍለጋ ለምንከራተት ህዝበ ክርስትያን ቢያነስ በሳምንት አንድ ግዜ በርከት እድናገኝ ቢመቻችልን
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 2 месяца назад
የቴሌግራም ስልክ ይህው ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስረአንድ ነው። t.me/+6dLzJIMKUFw5YTVk
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 2 месяца назад
የቴሌግራም ስልክ ይህው ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስረአንድ ነው። t.me/+6dLzJIMKUFw5YTVk
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 2 месяца назад
ወይ ጂማዎች ታድላችሁ አባ መጡላቹህ ቡራኪያችሁ ይድረሰን አባቴ
@user-qu4zk5qw4t
@user-qu4zk5qw4t 2 месяца назад
Egzbehra yemsagena abbatichin enadma Tena yestalena barkutote ye darbenab
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 2 месяца назад
ተመሰገን የድግል ልጅ እሱስ ክርስቶስ❤❤❤
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NigstWelde
@NigstWelde 2 месяца назад
በስላሴ ስም የዛሬው አጋንንት ተልኮ አለው😢😢😢
@user-mj5fj3lo2w
@user-mj5fj3lo2w 2 месяца назад
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@user-qi6sv9vb9k
@user-qi6sv9vb9k Месяц назад
አባ እ/ግር እድሜና ጤና ጨምሮ ይሰጦት ።ጅማ መምጣቶን አላወኩም ከዚህ በረከት ቦለመገኘቴ በጣም አዝኛለው።አሁን አባ መቼ ነው የሚመጡት ?ቤተሰቦቼ ጭምር ታስረናልና የሚመጡበትን ቀን እናፍቃለው
@destatola4402
@destatola4402 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@bonaboni656
@bonaboni656 2 месяца назад
አባ ደ/ዘይት ኑልን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 2 месяца назад
ተመሰገን .2ሳምንት ቀርኝ የኔ አባት ኑሩልንንን❤❤❤
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅናሽ❤❤
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 2 месяца назад
@@WudeYemariyamLj አሰቃየኝ ሰደት ላይ እግሬ ሊቆርጥ ነዉ😭
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 2 месяца назад
Ayizosh Ehte tidignalesh
@henimak2727
@henimak2727 2 месяца назад
Fxarey ylbeshen mshate yfthemelesh❤
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 2 месяца назад
@@henimak2727 አሜንንንንን😘😘
@addistechere5449
@addistechere5449 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልአሜንንንን
@AsneAsne-qs8bu
@AsneAsne-qs8bu 2 месяца назад
አሜን የአባታችን እድሜይጨምርልን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 2 месяца назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ኑሩልን🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@tedelyt3314
@tedelyt3314 2 месяца назад
😢😢😢✝️✝️✝️✝️🙏🙏
@KumeeQtr
@KumeeQtr 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-oq6qf5rd7b
@user-oq6qf5rd7b 2 месяца назад
Abtchin xegwen yabzalte kidest dengel maerym ttbkote 🙏🙏🙏❤❤❤
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ አባታችን መላከ መንክራት ቆሞስ አባ ሳሙኤል ለሶስተኛ ዙር በጅማ አለን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ለህዝበ ክርስቲያኑ የፈውስ አግልግሎት በመስጠት በርካታ ወገኖቻችንን ከተለያዩ የአጋንንት እስራት ነፃ እንዲወጡ አድርገዋል።ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆዮት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት።
@BiriEshetu
@BiriEshetu 2 месяца назад
Ameen Ameeen Ameeen💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኤግዚያብሔር የምስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saramengtsab1422
@saramengtsab1422 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 2 месяца назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@YeneB-qs8uw
@YeneB-qs8uw 2 месяца назад
Abate Enkuan beselam deresu beselam yimelisot🙏🙏🙏
@HannaGirma1
@HannaGirma1 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባትዋ ኑሩልን
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 2 месяца назад
Enkan beselam gebu abatachin yitebikot ye dingel mariyam lijmedaniyalem bedime betena yitebikot minew izaw behonkugn betam new yekenaw yihen bereket lagegnut le 3gn gize fetari yimesgen❤❤❤ egziyabher kefakede inem 3wori bewal ledeju indiyabekagn ye kidus mikeal amlak indiredagn bestelotachu asibugn wolete mariyam iyalachu adera❤❤❤
@tesfaytsegay-zw4cz
@tesfaytsegay-zw4cz 2 месяца назад
Enkon beselam deresu gubaeyachu e.r beselam yasfetsmachu....
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 2 месяца назад
አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 2 месяца назад
አባ ይቅርታ ፃድቃኔ ማርያም ብትሄዱ😢😢😢💒💒💒
@sabontuoromo3996
@sabontuoromo3996 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@TBShDGBA
@TBShDGBA 2 месяца назад
ለናትም የደረሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን
@rahelworekin6115
@rahelworekin6115 2 месяца назад
በረከቶት ይደርብን
@ChaltuChaniyalow
@ChaltuChaniyalow 2 месяца назад
Abatachin behedubet fetar yitebkachu wede borana moyale bimexuln E/gzer bifeqd
@germayneguse
@germayneguse 2 месяца назад
Ellllllll tadilachu ebakachu mekell yimtilun
@TitisStyle
@TitisStyle 2 месяца назад
Machay naw kokay memalsute batasbocha zaray kazya darswal ????????? Selke ayenasame bezuwo gezay dawelain naber 🙏🏽 karke hager naw yalkachwo abatacin 😌😌😌
@abram7664
@abram7664 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@user-qb3rb6hy6c
@user-qb3rb6hy6c Месяц назад
እባካችሁ አሁን የሚያገለግሉበትን ቦታ ጠቁሙኝ አዲስአበባ አይመጡም እባካችሁ ልዳን ታስርያለሁ
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe Месяц назад
አዳማ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ነው።ሙሉ መረጃና ስልክ ቪድዮ መጀመርያ እና መጨረሻ ላይ አለላችሁ
@user-qb3rb6hy6c
@user-qb3rb6hy6c Месяц назад
@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe እሺ አባ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሁሌም እዛ ማይገኙ መስሎኝ ነው
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 2 месяца назад
Egziabiher ymesgen Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll kbri nmedhani alem bxegan btienan ynurlen abaye
@adanechnedaw2897
@adanechnedaw2897 2 месяца назад
አረ የኔ ጉድ አባ ሰርቼ ምንም አባ ትዳሬ በገንዘብ ጭቅጭቅ ነው ከባለቤቴ ጋ አባቴ በረከትዎ ይድረስልኝ ግራ ገብቶኛል😢😢
@andualemasmamaw
@andualemasmamaw 2 месяца назад
መዝሙሩን በታም ነው የወደድኩት። የዘማሪዋን ስም please
@JanniJanni-vl7sw
@JanniJanni-vl7sw 2 месяца назад
እስኪ የአባን ስልክ እምታቁ ካላችሁ በማርያም ንገሩኝ😢😢😢
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 2 месяца назад
ዜሮ ዘጠኝ አስራሶስት ዘጠናዘጠኝ ስልሳሰባት አስረአንድ ነው። ከሰአት ከአስር ሰአት እስከ አስራሁለት ሰአትና ማታ ከሶስት ሰአት እስከ አራት ሰአት ደውሉ
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 2 месяца назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢
@hulagershsitote2303
@hulagershsitote2303 2 месяца назад
jimma ketemma yet betekrstian new yemtawku nigereugn
@user-ig5uq8zs6w
@user-ig5uq8zs6w Месяц назад
አረ በማርያም እኔ እናቴ ታማብኛለች 😢😢የት ናቸው የሚገኙት ከታመመመች 3/4 አመቷ ነው በናታችሁ?😭😭አድራሻውን ንገሩኝ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-uw7kk9fs1t
@user-uw7kk9fs1t 2 месяца назад
ቀጣይ ኣገልግሎታቸው የት ነው?
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
@KomosAbaSamuelTesema-pl9oe 2 месяца назад
አዳማ ቆቃ ሚካኤል ሁል ግዜ አገልግሎት አለ
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 2 месяца назад
እቺ አጭበርበርባሪ ናት
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 2 месяца назад
እንኳን ሰላም ገቡ አባታችን...መልካም የአገልግሎት ጊዜ ለኛም መማሪያ ይሁንልን!!
@EagerLabrador-lu8lb
@EagerLabrador-lu8lb 2 месяца назад
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
@ZainZain-sr5no
@ZainZain-sr5no 2 месяца назад
❤❤
@germayneguse
@germayneguse 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Timings hated him #standoff #timing #meme
00:14
Просмотров 519 тыс.