Тёмный
No video :(

ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል 183 || ከሰው በታች የመሆን ምክንያቶች ፈውስ እና ትምህርት || Komos Aba Samuel Tesema 

 Komos Aba Samuel Tesema - ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ይህን ይጫኑት • 🔴🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ጥቁር መጋ...
2 • 🔴 ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ እፁብ ...
3 • 🔴ዝማሬ በዘማሪት ዙፋን በጅማ አለን...
4 • 🔴የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር በዘማሪ...
5 • 🔴ትልቅ ማስጠንቀቂያ ይሄን ስሙና አ...
6 • 🔴መረቤን ባሳ የሞላ ዝማሬ በመጋቤ ...
7 • 🔴ከሞት ወደህይወት የተሸጋገሩባት ድ...
8 • 🔴👉ክንድህን እጠፍ የሚልህ ማን ነው...
9 • 🔴👉 ያላንተ ጌታ ደስታ መች አለ |...
10 • መንቃት አለብን || እጅግ ድንቅ ት...
11 • መምህር ይታገሱ ሲሳይ ይህንን ስብከ...
12 • 🔴👉 በየቀኑ የሚሰማ የፈውስ ስብከት...
13 • አፋሮችን እስከመጥራት ያደራሰው አስ...
14 • በመንገደኛ ስልኳ ተወስዶ የተመታሁበ...
15 • ፕራንክ እየሰራን መንገደኛው ቤቲን ...
16 • በሰው ፊት ሳምኳት አዋረድኳት አበደ...
ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@YodittesfuWodmagegn
@YodittesfuWodmagegn 2 месяца назад
አባታች እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን በረከትወት ይደርብን አባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berayassddss6938
@berayassddss6938 2 месяца назад
አባታችን ኑሩልና
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад
Aba Tsoloti kesani nuu yadadha 😭😭😭😭😭
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 12 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eadendassy2860
@eadendassy2860 2 месяца назад
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን በፀሎታቹህ እሰቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹህ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
የክፋት ጥግ 🥹ዉይይይይ ጌታ ሆይ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 2 месяца назад
❤❤❤edema tena yesetote
@RozaArarsa
@RozaArarsa 2 месяца назад
ፈጣሪ እድሜ ይስጦት አባቴ❤❤❤
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 2 месяца назад
የእኔየስ መቸ ነው ታራየ አይ ስደት ሁሉየም ስደት አረ አባየ ፀለተ አስብኝ አባየ እኔየ ደከመኝ ስደተኛ ልጅህ ነኝ ብማርያም በፀለት ያስብኝ ወለተ ማርያም ሃገረ እስከ ምመጣ ቸኮል ኩ መቸ ነው ግን ሃገረ ምገባ ፈጣሪ ሆይ ስደት በቃሽ በለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@user-yemaryam
@user-yemaryam 2 месяца назад
የኔ አባት ቡራኬዎ ይድረሰን❤
@amanuel5687
@amanuel5687 2 месяца назад
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባቶቻችንም በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባ ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ
@footballtips4593
@footballtips4593 2 месяца назад
አባታችን በረከቶ ይድረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@getehailu4694
@getehailu4694 2 месяца назад
የሁላችንም ሸክም የከበደ ነው ቅዱስ ሚካዔል ይግለፅልን አባታችንን ያኑርልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 месяца назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@ChaltuChaniyalow
@ChaltuChaniyalow 2 месяца назад
Yeulachin shekm kebad new Qidus Mikael yagalxiln
@user-lt4xs5sc7d
@user-lt4xs5sc7d 2 месяца назад
❤💟💟💟🙏🙏🙏❤️
@galanigalani9011
@galanigalani9011 2 месяца назад
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Yayeshe
@Yayeshe 2 месяца назад
አባታችን በእዉነት ደከመኝ ሠለቸኝ ሣይሉ ህዝቡን እያገለግሉነዉ ዉለታዉን ሠዉ ሣይሆን እግዛብሄር ይክፈልዎት እኛ እምንችለዉ በፀሎታችን ማሠብ ነዉ እድሜ ከጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከዉ ቸሩ መዳኒያለም
@SisaysisayMohammad
@SisaysisayMohammad 2 месяца назад
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤንነት ፈጣሪ ይስጥልን ኑሩልን በጣም እወዶታለው ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AziyaHussain-nc3iw
@AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад
Weleta Gabriel Demisse 😭😭😭😭😭
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 месяца назад
❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 2 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Kalkidan-kc3ml
@Kalkidan-kc3ml 2 месяца назад
Abatachin enkan dena metu bedime betena yitebikilin bestelot yasibugn abate wolete mariyam❤❤
@sayedahmada17
@sayedahmada17 2 месяца назад
መታቾች እባካችሁ።ትዳር በትን ልጆች ይሙቱ እግዚኦ😢😢😢😢😢 አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።አባቶቻችንን ይጠብቅልን ።ሀገራችን ሰላም የተነሳው ስራችን ነው😢😢
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 2 месяца назад
አባታችን ኑሪልን 🙏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል ለዳጁ ይብቃን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️🥰
@AlemzewdAklilu-pr9of
@AlemzewdAklilu-pr9of 2 месяца назад
አሜን ለአባታችን እድሜናጤናይስጥልኝ ከእግዚአብሔር በታች ልጆቸን ከእርኩስ መንፈስ አላቀቁልኝ አመሠግናለሁ
@hanitube9872
@hanitube9872 2 месяца назад
ሁላችሁንም በጨለማሂወት የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ይሄንቀን ለናተም እድሉንይስጣችሁ የኔአባት የድሆችአባት እድሜናጤና ይስጥልን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 2 месяца назад
ኣባ አደመን ጠናን የብዝሕልኩም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r 2 месяца назад
አባቴ እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጦት ከጤና ጋር ጸልዩልኝ ፈተና ከበደኝ ረላም ከኔ እራቀ አስካለ ማርያም ስደት ፈተና መከራ በዛብኝ በበረከት ተሳታፊ እድሆን በሰላም ላገሪ እድበቃ
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
ባለ(ሽ)በት ዓገር ፀልይ የአምልኮ ስግደት በየቀኑ ስገ(ጅ) ከሰንበት ዕና ከተወሱኑ የግዝት ቀናት በስተቀር። እግዚአብሔር ካን(ቺ) ጋር ይሁን።
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r 2 месяца назад
@@Eyob797 አሜን ከኔ የበረታቹ በጸሎት አስብ ፈተና ከባድ ነው
@user-kf5fb2mm5c
@user-kf5fb2mm5c 2 месяца назад
❤❤❤አባታችን ❤በፀሎታችሁ❤ አስቡን❤እግዛብሔር ❤እድሜና ❤ ጤናን ❤ ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 месяца назад
አባታችን የኔ ትሁት ጸጋው ይብዛሎት
@Eyob797
@Eyob797 2 месяца назад
እግዚአብሔር መተተ(ኞች)ን ከዓገራ(ች)ን ኢትዮጵያ ያጥፋልን።
@BiriEshetu
@BiriEshetu 2 месяца назад
Ameen Ameeen Ameeen💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏ቃል ይዎት ያስማልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 2 месяца назад
ለእናተ የደረሰን ለእኛም ይድረስ ልን
@AlemzewdAklilu-pr9of
@AlemzewdAklilu-pr9of 2 месяца назад
አሜን
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 2 месяца назад
አባቴ በእድሚ በጤና ጤና ይሰጥልን አባታችን በፀሎትወ አሰቡኝ ወለተ እየሱሰ😢😢❤❤
@user-tr5zq1qb9q
@user-tr5zq1qb9q 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉አባታችን እድሜ ይስጣችሁ
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 2 месяца назад
ለእናተ የደረሰ ለኔ ለጠያተኛዋም ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልኝ አባታችን በፀሎቱህ አስቡኝ 😢😢😢😢
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 2 месяца назад
አባየ እንካን በሰላም መጡ በፀለት አስብኝ ወለተ ማርያም😢😢😢😢😢
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@BuizayhuAndualemAdare
@BuizayhuAndualemAdare 2 месяца назад
አባ እግ/ሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን መርጃ ማግኝት አልቻልኩም ምናልባት ጅማ መቼ ነው የሚመጡት
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 месяца назад
ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባቶቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ
Далее
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 4,5 млн
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 371 тыс.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37