Тёмный
No video :(

GENA ገና Eyerusalem negiya(jerri) official video 

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

ገና
የኃላዬን እረስቼ
ሀዘን ትካዜ ትቼ
ልሩጥ ከፊቴ ላለው
ገና ነው ገና ነው
በእኔ የተጀመረው
1 ቀኑ ከፊት ሲሮጥ መመለስ የኃሊት
ለሽንፈት ከለላ መቆምሚያ ሆነለት
እንግዲያው ልነሳ ስለላቀው ዋጋ
ትላንትን ዘንግቼ ለነገ ልዘርጋ
የምን ማፈግፈግ ነው የምን ተባ ፈራ
በእኔ የሚሰራ እያለ ብዙ ሰራ
የምን ያዝ ለቀቅ የምን ተስፋ መቁረጥ
ውድቀቴን የሚመኝ ወሽመጡ ይቆረጥ
ገና እሄዳለው
ገና እወርሳለው
ገና እሰፋለው
ገና እበዛለው
2 ውጊያው ጦርነቱ ሰልፉ ቢበረታ
ኸረ እጄን አልሰጥም በስሙ አልረታ
ከእኔ ጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል
አሸናፊው ጌታ ድልን ይሰጠኛል
በእናቴ ማህፀን ሳለው የመረጠኝ
ልኬንና ጥጌን ወስኖ የሰጠኝ
የነገረኝ አለ ትሆኛለሽ ብሎ
ወደ እዛ እንዳልደርስ ኸረ ማን ከልክሎ
ገና እሄዳለው
ገና እወርሳለው
ገና እሰፋለው
ገና እበዛለው
እሮጣለው እሄዳለው
ወደ አየልኝ እደርሳለው
እተጋለው እበረታለው
ምልአቴን እውርሳለው
ወገቤን ልታጠቅ ገና ገና
መቼ ጀመርኩና
እዘረጋለሁኝ እስከምድር ዳርቻ
ይናገረኝ እንጂ ቃል ይኑረኝ ብቻ
ገና እሄዳለው
ገና እወርሳለው
ገና እሰፋለው
ገና እበዛለው
Song written By
#Eyerusalem_Negiya_Jerri 19/12/2010
#GENA #ገና
Music arrangement
Mezmur dawit
Mix
Abenezer Tafesse
Harmony
Illasha fekadu
background vocals
Bethlehem Alessa
Illasha Fekadu
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐ 3:16
ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥ ገላ 1:15-16
EYEUSALEM NEGIYA'S Offiical youtube channel subscrib / @eyerusalemnegiyaoffic...
EYRUSALEM NEGIYA'S Facebook page
/ enegiya
instagran== / contact
i=g4yqsjg3t9e5&
TELEGRAM CHANNEL== t.me/JerriNegiya

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@gashahunnegiya2229
@gashahunnegiya2229 3 месяца назад
ይህስ የቃሉ ዝማሬ ነው! " ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።" (ዕብራውያን 10:38) ከዚህ የጸጋ መዝሙር ጋር ቅዱሳን ሁሉ ወደ ፊት መገስግስ ይሁንልን።
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 3 месяца назад
እሀቴ ዘማሪ ኢየሩሳሌም (ጀሪ) ተባረኪ ጸጋም ይብዛልሽ። እንደዘመርሽው በአንቺ የተጀመረው እየጨመረ እኛም በአንቺ አገልግሎት እየተባረክን እግዚአብሔርን ለማክበር ያብቃን። ጌታ መሥዋዕትሽን ይቀበልልሽ። ጨምሮ ጨሞሮ ይባርክሽ።
@home_of_audio_bible
@home_of_audio_bible 3 месяца назад
በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ወደ ሮሜ ሰዎች 12፥12 ኢየሱስን ይዞ በተስፋ ወደ ፊት ብቻ! ጌታ ብርክ ያድርግሽ ጄሪ!
@Mimitwa
@Mimitwa 3 месяца назад
ተባረኪ ጄሪዬ ካሜራው የሚንቀጠቀጠው ነገር ቢሻሻል ለአይን ምቾት የለውም
@abenezerasefa9910
@abenezerasefa9910 3 месяца назад
ጄሪዬ እግዘብሔርን ከዚህ በለይ አብዝቶ ይበርክሽ:: ...አንቺ ልዮ ዘማሪ ነሽ።🎉❤❤🥰🥰🥰
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 3 месяца назад
ውድቀቴን የሚመኝ ወሽመጡ ይቆረጥ!!!!!! ገና እበዛለሁ ገና እሄዳለሁ ገና እወርሳለሁ ገና እሰፋለሁ... ወዳየልኝ እደርሳለሁ!!!! እየሱስ አለኝ ከሁሉ የሚበልጥ!!!!!
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 3 месяца назад
Jerriye ፀጋው ይብዛልሽ♦ የኋላዬን ትቼ... ገና ነው ገና ነው በእኔ የተጀመረው
@nazrie942
@nazrie942 3 месяца назад
ተባረኪ ጄሪያችን። መዝሙረ እና ሌሎች ሙዚቀኞችም ተባረኩ እንወዳችኋለን።
@akinibalo180
@akinibalo180 3 месяца назад
ሙዚቃው ራሱ እንዴት ደስ እንደሚል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@maranata1484
@maranata1484 3 месяца назад
ለኔ በትክክለኛው ሰአት ትክክለኛ መዝሙር ነው ገና ነው!!!!
@honzima
@honzima 2 месяца назад
Our blessing 🎉
@NatinaelEndiryas
@NatinaelEndiryas 2 месяца назад
ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። ¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። አሜን በመንገዳችን ሁሉ ሉአላዊ የሆነው ጌታ አለ ገና ነው ...🙏🙏 ተባረኪ ጌታ በጸጋው አሁንም ገና በበረከቱ በቤቱ ያኑሪሽ jerry🙏🙏
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 2 месяца назад
እሰይ ዘምሪ ዘምሪ ዘምሪ ዘምሪ!!!!
@ephremamognehegn3562
@ephremamognehegn3562 3 месяца назад
OMG this song is a timely message for me, sent from God! ገና ሄዳለሁ የምን ተስፋ መቁረጥ!!!
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu 3 месяца назад
ምን አይነት ደንቅ መዝሙር ነው ጄሪዬ በእውነት የተውነውን ለመጀመር ያቆምነውን ለመቀጠል ተስፋን የሚጠቁም ነው መዝሙረ ዳዊት ደግሞ አሁንም የማይለመድ እና creative 🙌
@Abel_Hailay
@Abel_Hailay 3 месяца назад
አሜን ገና ገና ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ይኑረን 🎉
@fireart54
@fireart54 3 месяца назад
የወረደው አልበም መልካም ነበረ ቢመለስ እላለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ሽ
@bethel3420
@bethel3420 3 месяца назад
On repeat my dear❤️❤️❤️ you’re a blessing for the body of Christ!!
@kalalem8730
@kalalem8730 3 месяца назад
Wow you are so talented I love your song
@kalalem8730
@kalalem8730 3 месяца назад
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 3 месяца назад
The Bass🥰
@haninadawit6920
@haninadawit6920 3 месяца назад
Wow
@biniyamtsegaye9052
@biniyamtsegaye9052 3 месяца назад
it's beautiful ሁሉም ነገር❤
@mercyzema
@mercyzema 3 месяца назад
You wonderful woman, blessed by your song God bless you❤
@Chirstyntiktokrs
@Chirstyntiktokrs 3 месяца назад
,ጄሩዬ❤❤❤❤
@titiyishak8795
@titiyishak8795 2 месяца назад
Jerrye I love you 💕
@zewudekia7473
@zewudekia7473 3 месяца назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! ጄሪ
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 3 месяца назад
ጌታ ይባርክሽ የተወደድሽ ጄሪዬ
@abrack.D
@abrack.D 2 месяца назад
ውድቀቴን የሚመኝ ወሽመጡ ይቆረጥ 😇😍 ገና ነው
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 3 месяца назад
.Blessed ❤
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 3 месяца назад
Keep Shining jeriye✨
@BeimnetLemma-bg6ic
@BeimnetLemma-bg6ic 3 месяца назад
Zemenesh yibarek banchi slegeletew tsega Geta yetebareke yihun....Gena lela yemiatsnanuna yemibarku mezmurochnm entebkalen😍🤩😍
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 3 месяца назад
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤
@DerejeTadewos-on6rk
@DerejeTadewos-on6rk 3 месяца назад
ገና እሄዳለሁ ወዳየልኝ እደርሳለሁ እዘረጋለሁ❤❤🥰🥰
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ገና እሰፋለሁ ,ገና እሮጣለሁ & ገና እወርሳለሁ , ገና አበዛለሁ አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ አሜን አሜን ❤❤❤❤😇😇😇😇 በብዙ ተባረኪ ጀሪዬ ቆንጆ❤❤❤
@user-dm3ie5zl7b
@user-dm3ie5zl7b 3 месяца назад
Lene melikit nw yemr yanchi zimare hulem yanekagnali hule bedekemiku seat nw magegnishi egziabiher abizito yibarkishi tebareki
@Fezersolomon
@Fezersolomon 3 месяца назад
ድንቅ ዝማሬ ተባረኪ 😊😊😊
@Canada404
@Canada404 3 месяца назад
Amen Amen GOD bless you abundantly our beloved sister Jerriy❤❤🥰 keep going 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃
@PRINCEBEKALU1
@PRINCEBEKALU1 3 месяца назад
GOD bless you
@nahomaberaaba
@nahomaberaaba 3 месяца назад
amen bless bless
@SamuelKerie
@SamuelKerie 3 месяца назад
i love you. God bless you
@yadel3754
@yadel3754 3 месяца назад
Jerryዬ በብዙ ተባረኪልን ጌታ ይክበር❤️❤️❤️
@nahomephrem329
@nahomephrem329 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 3 месяца назад
God bless You
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 3 месяца назад
Wow, jerrye your our blessing ,increase in grace my dear.
@bfg314
@bfg314 3 месяца назад
Wow❤🔥🔥
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 месяца назад
ጄሪዬ ❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 месяца назад
Heniye 🙏😇
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 3 месяца назад
አሜን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
@kalebgetachew5160
@kalebgetachew5160 3 месяца назад
❤❤❤❤ i love it 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@endashawchernet7958
@endashawchernet7958 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@Temesgen-qp4oj
@Temesgen-qp4oj 3 месяца назад
Wow jerri ❤️💞💞💕❤️💕❤️
@tinsaedaniel2173
@tinsaedaniel2173 3 месяца назад
Jerry you’re blessing for all of us❤❤❤!
@amaresisayBAVB654
@amaresisayBAVB654 3 месяца назад
ተባረኪ ዉድ እህታችን ❤❤❤
@selamekifle659
@selamekifle659 3 месяца назад
Jerriye ተባረኪ ♥
@mesfimarkostube1184
@mesfimarkostube1184 3 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you abundantly❤❤❤❤
@lidiyagedion
@lidiyagedion 3 месяца назад
🙏❤😇
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 3 месяца назад
ተባረኪ💙
@tihitinazekariyas102
@tihitinazekariyas102 3 месяца назад
Wow be blessed ❤❤❤
@jossyyoni801
@jossyyoni801 3 месяца назад
we need this kind of message....amen❤🙏🙏🙏
@Nat_haniel116
@Nat_haniel116 3 месяца назад
Bless you ma beloved ❤❤❤
@MeronWaka-gw7ez
@MeronWaka-gw7ez 3 месяца назад
Egzihaber zemenshin yibarek ❤❤❤
@WamishaTech
@WamishaTech 3 месяца назад
ብሩክ ሴት
@yaredtesfaye9260
@yaredtesfaye9260 3 месяца назад
ቀላል ገና...
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 3 месяца назад
ገና ነዉ ገና ነው
@AbushassefaPetros
@AbushassefaPetros 3 месяца назад
@GRACEHUB777
@GRACEHUB777 3 месяца назад
❤❤❤❤ ALWAYS UNIQUE
@Jojooome4485
@Jojooome4485 3 месяца назад
አሜን !!
@Wallelgn-melese
@Wallelgn-melese 3 месяца назад
Amen
@SimegnMerkos
@SimegnMerkos 3 месяца назад
Jeremyee❤❤❤❤
@akumabonge3836
@akumabonge3836 3 месяца назад
thank you sis 😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@sunysuny8656
@sunysuny8656 3 месяца назад
Gena esefalew
@Getamessay_t_28
@Getamessay_t_28 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤blessed songs jerry 🙏🙏🙏🙏🙏
@Solomon12344
@Solomon12344 3 месяца назад
Bless You
@eticho2529
@eticho2529 3 месяца назад
Jerryዬ❤❤❤
@gelilabiresaw7308
@gelilabiresaw7308 3 месяца назад
Remain blessed ❤️
@eyerusalemthomasofficial4886
@eyerusalemthomasofficial4886 3 месяца назад
Tebareki❤❤❤❤
@sentayewdesta
@sentayewdesta 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@LENDADILA_hazael97
@LENDADILA_hazael97 3 месяца назад
❤❤
@selamselam366
@selamselam366 3 месяца назад
🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤🙏
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v 3 месяца назад
Jerryye🙏🙌
@sunysuny8656
@sunysuny8656 3 месяца назад
Gena ehehedalew
@bluekeymusicstudiodanielfeleke
@bluekeymusicstudiodanielfeleke 3 месяца назад
Bless you!!
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 месяца назад
አዎ ገና ብዙ ትወርሻለሽ ጄርዬ
@hindekesamuel
@hindekesamuel 3 месяца назад
🙌💃🏽💃🏽💃🏽🥰💙🩵💚 God bless you ❤❤
@ChristianMuziq
@ChristianMuziq 3 месяца назад
ገና❤❤❤❤
@eyobmotivo6339
@eyobmotivo6339 3 месяца назад
Good Song But Don Exact Copy Paste the light setup from ermias Molla Clip..Try To be Alittle Creative in a Song Video ..(Brotherly Advice)
@tiragotadesseofficial
@tiragotadesseofficial 3 месяца назад
😍😍😍😍😍😍😍
@alexshewanga7114
@alexshewanga7114 2 месяца назад
ጄሪ thank you beautiful son Honestly, The music not really, specially the drum part .
@3ethel318
@3ethel318 3 месяца назад
It was better if the music was simpler.
@blastwave1315
@blastwave1315 3 месяца назад
the bass player didn't play as needed.
@Konjo-wo8uk
@Konjo-wo8uk 2 месяца назад
ጄሪ እኔ አላመሰግንሽም ተቀይሜሽ ስለሆነ ፡ ለምን ጳጳስ ፣ራፐር ፡ይመስል መስቀል ተሸከምሽ ? ነው ወይስ ላልተሸከምነው ተሸከሙ ማለትሽ ነው ? በይ መሸከሙን ተይውና የመስቀሉን ጎዳና ሂጂ ||
@EThiopiaChristianSongsRC
@EThiopiaChristianSongsRC 3 месяца назад
Amen
Далее