Тёмный
Condominium for sale in Addis Ababa
Condominium for sale in Addis Ababa
Condominium for sale in Addis Ababa
Подписаться
በዚህ ቻናል Condominium for sale in Addis Ababa ላይ የሚሸጡ ኮንዶሚንየም ቤቶችን እንዲሁም ተያያዥ የኮንዶሚንየም እና ሪልስቴት መረጃዎች ይቀርባሉ ፡፡
ተጨማሪ መረጃ እንዲደርስዎ ሰብስክይብ ያድርጉ

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ www.condoaddis.com በየቀኑ የሚሸጡ ኮንዶሚንየሞች ይዟል
በፌስ ቡክ fb.me/condoadis
በቴሌግራም t.me/condoaddis
ሌሎችንም ምስሎችና ተጨማሪ ማየት ይችላሉ

ቻናላችንን ይቀላቀሉና አባል ይሁኑ። ልዩና እጓጊ መረጃ በቅድሚያ ያግኙ።

This Channel displays condominium for sale in Addis Ababa's listings for sale and buy and related condominium and realestate info.
For more listings to reach you subscribe to our channel
More and daily listing can be found on www.condoaddis.com

Facebook---- fb.me/condoadis
Telegram---- t.me/condoaddis


Join and become a member to our channel, you will get perk contents

Condominium for sale in Ayat 49 site
1:35
4 часа назад
Condominium for sale in Koye
1:05
12 часов назад
Kality Condominium for Sale
4:01
21 час назад
Bulbula Condominium for sale
2:40
21 час назад
Condominium for sale in Summit
1:40
Месяц назад
መረጃው ለሚመለከታችሁ
5:16
Месяц назад
Condominium for sale in ቦሌ አራብሳ
1:01
2 месяца назад
Condominium for sale in Summit
3:55
3 месяца назад
Комментарии
@shibefente5682
@shibefente5682 6 часов назад
የ97 ተመዝጋቢዎችን የት ጣላችሁት።ጠይቅልን።
@minaibrahim9799
@minaibrahim9799 8 часов назад
Akem yelelews
@mebratusisay120
@mebratusisay120 22 часа назад
ባለ እሥትድዮ አለ አቅም ሥለሌለኝ
@MeMoMedia-yv1sn
@MeMoMedia-yv1sn День назад
Ye leba mesriya bet
@askalemariam3022
@askalemariam3022 День назад
ስንት ነው
@danifele569
@danifele569 День назад
Can you send your phone number
@destadosa4099
@destadosa4099 День назад
Ufff be ketu tesfa min fayida 😭እህህ iyalu menor bicha egzabher yimesgen selehulu 🙏🏻
@WaselaTegesethu-ym5mu
@WaselaTegesethu-ym5mu День назад
እረ በጣም ውድ ነው 1መንታ 5
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 День назад
ያረጁ የቆዩ ቤቶችን እየፈረሱ ቢስሩና ሁሉም በእቅሙና በምርጫው ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቢሰራ የቤትም የቦታም ብክነት አይኖርም
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 День назад
ለልማት ተነሺና አሮጌ ቤቶችን አፍርሶ በማደስ እንዳቅሙ ቢስጥ ካልያ እንደ መለስ ዜናዊ ጊዜ ለተመዝጋቢዎች በቤቶች ልማት በኩል እጣው ቢወጣ ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ብነግድበት ብንስራበት ብለው ስላወጡ እድላቸውን ቢሞክሩ
@tigtig8146
@tigtig8146 День назад
ባታሰተዋውቅሰ 71 ኮሬ ሰርቢሰ እቤት ማለትነው ፎቅላይ ሰለሆነው = መሰኮቱ አሰራር የቀረ ቆሻሻ ዲዛይነው ያፓርትመቱ ከክፉሉ በተጨማሪ ከሰራች ድንጋይ ከምትከምሩ በቀላሉ መሰታወቱ በዛ አድርግ ዘመናዊ ። ኮትራተሮችሁ ሌላ አገር ሄደው መምጣት አለባቸው ውጭ ላኮቻው የአፓርመት አሰራር ትሬንግ (ግንዛቤ ) ማሰልጠኛ ኮንፕ ( ሰፈራ ነው ) የቤቱ አሰራር
@abebayehuhaile49
@abebayehuhaile49 День назад
price?
@condoaddis
@condoaddis День назад
Check description
@nardossolomon4799
@nardossolomon4799 День назад
ስውሯ ማርያም እርጅን እናቴ
@user-zh8ol7yj7o
@user-zh8ol7yj7o День назад
ልማቱ ጥሩ ግን እየቆጠብን እያለን ምን እያሰበልን ነው የቤት ግንባታውን ጎን ለጎን እየሰራ ቢሄድ እጅግ በጣም ጥሩ ነው የበለጠ ያስደስታል እየቆጠብን ያለን ሰዎች መንግስት ከጎናችን ይቁምልን ሰላም ፍቅር ለመላው ኢትዬፕያ !
@tewodrosdemowez2474
@tewodrosdemowez2474 День назад
Pls ስልክ አስቀምጡ
@condoaddis
@condoaddis День назад
check description
@TesfayeTasew-bq7qo
@TesfayeTasew-bq7qo 2 дня назад
እረ ፍትህ ለ1997 ተመዝጋቢዎች
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 2 дня назад
ችግር የለው እኛ ወደ ፈጣሪ እንጮሀለን እሱ ይፈርድልናል ፈጣሪ ሉአላዊ ነው ይዳኛል ይፈርዳል እመኑኝ 😂 መቸም ክፉዎች የድሆች እንባ አለባቸውና አይቀናላቸውም በምድርህ ያለውን ደሀ አትበድል ይላልና የአገራችን መሪዎች ተረጋግተው መኖር የማይችሉት የድሀ እንባ ስላለባቸው ነው 13 አመት ሞላን እየቆጠብን እነሱ ይሁን እስኪ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 дня назад
Thank you
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 2 дня назад
እኛ 13 አመት ሞላን እዚህ አገር ስው ሲያረጅ ድክም ሲል ምርኩዝ መያዝ ሲጀምር ነው ቤት የሚሰጠው ከዛ አሮጊቶችን ቤት ማደስ ብለው ፎቶ ይነሱብናል ይች አገር ያልተባረከ ችው እውነተኛ ቅን ሰው ስሌለባት ነው
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fi4px6lb8l
@user-fi4px6lb8l 2 дня назад
ፍትህለ1997 ኮንዶሚኔም ተመዝጋቢዎች
@howletali2144
@howletali2144 2 дня назад
እግዚአብሔር ይርዳን የደሃ አምላክ
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 2 дня назад
Lelmat letensa sew sebategna fok lay eyetetalu new ende kale lift 7 fok sew 80 amet azwnt yewetal
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 2 дня назад
የሚያገኘው ይታወቃል የማያገኘውም ይታወቃል ሁሉም በተራው ያገኛል
@tigistab3224
@tigistab3224 2 дня назад
ውይ 2005 ብሆንም 97 ያሳዝኑኛል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 дня назад
ስደተኛ መደወል የማንችል አለን ዋጋ ንገሩን
@bekelechtadesse6164
@bekelechtadesse6164 2 дня назад
Selek
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 3 дня назад
❤❤❤❤
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f 4 дня назад
ቀረ እኳ በተረከብህዉ ዋጋ 37000 ብር 10000 ብር ልጨምርልህ ሀሀሀሀለለለ
@oumerhassen5993
@oumerhassen5993 4 дня назад
Waga
@AMSAYAWZeru-wx5gd
@AMSAYAWZeru-wx5gd 4 дня назад
በ97 ና በ205 ዓ/ም ተመዝግበን በጉጉት የምንጠባበቅስ ላሽ ተባልን???
@nigisttefera1052
@nigisttefera1052 5 дней назад
አረ መ ቼ
@Daima-rh7gd
@Daima-rh7gd 5 дней назад
ባለሁት በ200000ምልየን ይገኛል ጥቅቅያለ
@condoaddis
@condoaddis 5 дней назад
@@Daima-rh7gd በዚ ዋጋ አራብሳ ስቱዲዬ ይኖራል www.condoaddis.com
@Daima-rh7gd
@Daima-rh7gd 2 дня назад
ከሌላ ቦታ ካገኘህ አራብሳ ይቅርብኛ
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no 7 дней назад
ዋጋ
@condoaddis
@condoaddis 6 дней назад
ይደውሉ እባክዎ www.condoaddis.com
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y 7 дней назад
እኔ የ2005ተመዝገብ ነኝ መልካም ዜና ነው በርቱልን
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y 7 дней назад
"በርቱልን እንግድህ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 7 дней назад
ስለቤቶች አስተዳደር መመሪያ እና ህግ የለም?እንደተፈለገ ነው እንዴ እንደ ቁማር ተጨዋች በማጭበርበር ብቻ ነው የሚሰራው::
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 7 дней назад
ቤትን የሚሰራ ፈጣሪ ነው:: ፈጣሪም የእናንተን ግፍ ቢመዝነው ምነው???? ይህን ሁሉ አመት መቆጠብ ብቻ የ97አለቀ ስትሉ አሁን ደግሞ አለ2005 እራሱ ስንት አመት ሆነን::
@user-kg1hm2mq7y
@user-kg1hm2mq7y 7 дней назад
እባካችሁ ተስፋ ሳይቆርጥ እየቆጠበ ያለውን ድሃ ትታችሁ የተሰራውን ኮንዶምኔየም ለሃብታም እየቸበቸባችሁ የድሃ አምላክ ይፍረድባችሁ 120በሺ ቢሰራ ምን ዋጋ አለው ለሚቆጥበው አትሰጡ ለምታውቁት:ገንዘብ ላለው:ምክናየት በመፍጠር ለልማት ተነሺ እያላችሁ የሚቆጥበውን መቸ ታስታውሳላችሁ ኧረ እባካችሁ!!!!በፈጣሪ እንለምናችሁ!!
@wehbecell5902
@wehbecell5902 7 дней назад
56ሺ ብር የቅጠበ አያገኝም ወይ 20/80
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 8 дней назад
ስንትነዉ
@condoaddis
@condoaddis 6 дней назад
ይደውሉ እባክዎ www.condoaddis.com
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 8 дней назад
Thank you
@KumalMohamed
@KumalMohamed 8 дней назад
ሰሞኑን በማህበር የማደራጀት ፕሮግራም ድጋሚ ተጀምራል የሚባለው እውነት ነው ሰዎች 70/30 የሚባለው ፕሮግራም ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል የሚል ከ4 ቀን በፊት የተለቀቀ ቪድዮ አይቻለሁ እውነት ነው
@KumalMohamed
@KumalMohamed 8 дней назад
ያ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ደረሰ እንዴ😊
@user-bo7pc7hw3s
@user-bo7pc7hw3s 9 дней назад
አረ መንግስት ሰራተኛዉነስ አስቡን
@user-ec1ng5re6j
@user-ec1ng5re6j 9 дней назад
በቤት ክራይ እየተንገበገብን ከልጆቻችን ጉሮሮ እየነጠቅን እየቆጠብን ነበር አሁን አቃተን ተስፋ ስናጣ ቁጠባ አቆምን እሰኪ ኤንቀጥላለን ተስፋ ካለው
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 10 дней назад
እረ የመንግስት ሰሪቶኞችን ይታይ 2005 ጀምሮ እዬቆጠብን
@Daima-rh7gd
@Daima-rh7gd 10 дней назад
አለየሄቤት
@condoaddis
@condoaddis 10 дней назад
አዎ አለ www.condoaddis.com
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 11 дней назад
የመንግስት ውሸት አያልቅም የተሰራውን ቤት ለተመዝጋቢው ቢታደል ኖሮ የተበላሸ ብድር አይኖርም ነበረ ግን አንድም ሳይቆጥቡ ለዘመዶቻቸወ አድለው ከሰርን ይላሉ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 11 дней назад
12 አመት ቆጥበን ለራሳቸው ዘመድ አደሉት አሁን ደግሞ ለሌላው ዘመዳቸው ሊሰጡት አስበዋል እንጅ አካሄዱ ግልፅ ቢሆን ለ1997 እና ለ 2005 ነበረ እነሱ ግን አሁንም ሌላ አሻጥር ነው