Тёмный

በመደራጀት ቤት የምትሰሩ የ20/80 እና 40/60 መረጃ 

Condominium for sale in Addis Ababa
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢ ሆነው የቤት ተጠቃሚ ለመሆን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙትን በ70/30 በጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት ህ/ሥራ ማህበር በፈቃደኝነት አደራጅቶ የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በመመሪያ ቁጥር 1/2013 መሠረት ፈላጊዎችን በኦንላይን መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሠረት ቀደም ሲል ተመዝግባችሁ ለተጠባባቂነት እጣ በወጣላችሁ ቅደም ተከተል መሠረት ስማችሁ በዚህ ማስታወቂያ ላይ የወጣ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ከ13/09/2016 እስከ 19/09/2016 ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት እና ለተመዘገባችሁበት የቤት አይነት የሚከፈለውን የገንዘብ መጠን በቀድሞ የ20/80 ወይም 40/60 ቁጠባ አካውንት ለይ ገቢ በማድረግ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ዳይሬክቶሬት ዘውትር በስራ ሰአት 6ኛ ፎቅ በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ተመዝጋቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ለምዝገባ በሚመጡበት ጊዜ አሟልተው እንዲመጡ እና ይዘው በመቅረብ እንዲመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
1. ቅጽ 01 /ቢሮ በመቅረብ የሚወሰድና በወረዳ ቤቶች ጽ/ቤት በኩል ተሞልቶ የሚመለስ/
2. የጋብቻ ሁኔታ ማስረጃ፡- ያገባ ከሆነ የትዳር አጋር የታደሰ መታወቂያ፣ ያላገባ ከሆነ 6 ወር ያልሞላው / ኦርጅናል እና ኮፒ/
3. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ /ዲያስፖራ ከሆነ ፓስፖርት/ ኦርጅናል እና ኮፒ/
4. የ20/80 ወይም የ40/60 ቤት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ/ኦርጅናል እና ኮፒ/
5. የባንክ ደብተር ፎቶ ባለበትና የመጨረሻ ገቢ በተደረገበት ገጽ በኩል ኮፒ ተደርጎ/ኦርጅናል እና ኮፒ/
6. ተወካይ ከሆነ የውክልናውን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን
የስም ዝርዝሩን ለማግኘት 👉 www.condoaddis.com/21052024-1/
Join this channel to get access to perks:
/ @condoaddis
Condominium for sale
40/60 condo inaddis ababa
addis ababa apartment for sale
ethiopian condo 40/60 news today
yemishet bet addis ababa
land for sale in ethiopia addis ababa
addis ababa
donkey Tube
20/80
4060
ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new ,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comeiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,
How to Get More Views,ቫይራል ቪድዮ,make viral videos,etubers,how to get copyright free video for youtube,royalty free video for youtube,copyright free video for youtube,copyright free video clips for youtube,እንዴት ዩቱዩብ አካዉንት መክፈት ይቻላል,ዩቱዩብ አካዉንት,ዩቱዩብ,ገንዘብ,የሚሰራ,ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ መክፈት ይቻላል,ፌስቡክ,ሞኒታይዝ,እንዴት ሞኒታይዝ ማድረግ ይቻላል,ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ ቻናል,እንዴት መስራት ይቻላል,እንዴት ፎቶ መቀየር ይቻላል,ሞኒታይዜሽን,ዩቱዩበር,ኢትዮጵያን ዩቱዩበር,ቲዩብ,youtube ቻናል መክፈት,እንዴት በ2020 ገንዘብ የሚሰራ ዩቱዩብ ቻናል መክፈት ይቻላል,እንዴትስ ቬሪፋይ እና ሞኒታይዜሽን ይደረጋል,Ethiopia,youtube,Habesha,abiy,gigi,abrelo hd,rakeb alemayehu,New Ethiopian Movie 2020,ዘጠነኛው ሺህ,funny,Channel,2020,ራኬብ አለማየሁ,how to grow youtube channel,how to get more views on youtube,grow your youtube channel,ZemedkunBekele ዘመዴ,Dire Tube,In Amharic,How To Properly Upload Videos To RU-vid in 2020,how to upload videos on youtube,how to upload a video on youtube,upload video to youtube,how to upload video on youtube,how to upload a video to youtube,ኢትዮጵያ,Ethiopia,youtube,Habesha,abiy,gigi,abrelo hd,rakeb alemayehu,New Ethiopian Movie 2020,ዘጠነኛው ሺህ,funny,Channel,2020,ራኬብ አለማየሁ,how to grow with 0 views and 0 subscribers (must watch when starting a youtube channel),how to grow on youtube with 0 views and 0 subscribers,how to grow on youtube with 0 subscribers,how to grow youtube channel,how to,how to get more views on youtube,grow your youtube channel,ZemedkunBekele ዘመዴ,Dire Tube,App,RU-vid studio,like,How to create RU-vid channel 2022,Loans,Make Money online 2022,Mortgage,abrelo hd,abrelo hd bitcoin,how to create a youtube channel,passive income,youtube make money,youtube ቻናል መክፈት,ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በ RU-vid ብር ለመስራት ከፈለጋችሁ,አዲስ ዩቱብ ለመክፈት,የዩቱዩብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት,የዩቱዩብ ቻናል በሞባይል አከፋፈት በአማርኛ how to open youtube channel with mobile ethiopian youtubers,የዩትዩብ ቻናል አከፋፈት,የዩትዩብ ቻናል አከፋፈት 2022,ዩቱብ ለመክፈት,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት ምን ያስፈልጋል,ዩቱብ ቻናል ለመክፈት በስልክ,ዩቱዩብ ቻናል,በዚህ ዌብሳይት,በቀላሉ ዶላር መስራት,Make Dollar,etubers, ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ,ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ,ያለ ፔይፓል,From Tiktok to Ethiopian Bank,without Paypal
.
.
ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ,ከቲክቶክ ወደ ኢትዮጵያ ባንክ,From Tiktok to Ethiopian Bank,without Paypal,How to Get More Views,ቫይራል ቪድዮ,make viral videos,etubers,abrelo hd,ቲክቶክ ኢትዮጵያ ላይ ባንክ ክፍያ ጀመረ,ቲክቶክ,ኢትዮጵያ,ባንክ,ቲክቶክ ሀበሻ,how to create a youtube channel,youtube ቻናል መክፈት,ኢትዮጵያ ዉስጥ tiktok መክፈል ጀመረ,tiktok,how to make money on tiktok,ebs,Gift,ቲክቶክ ይከፍላል ስንት ይከፍላል,ዩቱዩብ,ethio tiktok,paypal in ethiopia,ethiopian youtubers,social media platform,Tiktok or RU-vid
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@zewidituhaile
@zewidituhaile Месяц назад
አልገባኝም መንግስት በግልጽ ይንገረን
@dilugirma8051
@dilugirma8051 27 дней назад
Thanks
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 22 дня назад
አመሰግናለሁ አዲሰ ምዝገባ ሲኖር
@yostinakebede9363
@yostinakebede9363 Месяц назад
ፍትህ ለ97 ተመዝጋቢ
@shiferawmekonnen2195
@shiferawmekonnen2195 Месяц назад
ለመረጃው አመሰግናለሁ ፤ በ70/30ው ያልተመዘገብነውሰ ?? የምንሳተፍበት መንገድ ከአለ ወይም አድሰ ምዝገባ የሚኖር ከሆነ ብናውቅ ፣ ለተለመደው ተብብርህ ወንድሜ በጣም አመሰግንሃለሁ ።
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
አዲስ ምዝገባ ሲኖር እናሳውቃለን
@YeshuAyu-vf7vp
@YeshuAyu-vf7vp Месяц назад
❤​@@condoaddis
@Shakiracasdo
@Shakiracasdo 29 дней назад
አዲስ ምዝገባ ሲጀመር ንገረን የዲሳባ በተረፈ እነመሰገናለን​@@condoaddis
@jemilayasin7200
@jemilayasin7200 25 дней назад
የት ነዉ ምዘዝገባው?
@user-dn3xp9pb7y
@user-dn3xp9pb7y 26 дней назад
እኔ የ2005 ተመ፣ዝገብነኝ ምንድነው አልገበኝም ዛሬ ግንቦት 24/09/2016 ነው አሁን መመዝገብ ይቻላል? አብራርታችሁ አስረዱኝ ቁጣበም እየቆጣብኩኝ ነው
@kokebendale8918
@kokebendale8918 29 дней назад
አልገባኝም በድብቅ ነው እንዴ እንደዚህ ማስታወቂያ የሚወጣው ??
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 25 дней назад
Mozaza
@yostinakebede9363
@yostinakebede9363 Месяц назад
መች ነው የወጣው
@jemilayasin7200
@jemilayasin7200 25 дней назад
ያለፈበት እንዴት በድጋሚ መመዝገብ ይችላል
@shiferawmekonen2011
@shiferawmekonen2011 Месяц назад
አሁን ምዝገባው አለ ወይ ካለ የትና እንዴት መመዝገብ ይቻላል
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
አዲስ ምዝገባ አሁን የለም www.condoaddis.com/
@kudushagos4491
@kudushagos4491 Месяц назад
on Lin ምዝገባ በድጋሚ ካለ
@azebadal9623
@azebadal9623 Месяц назад
ያልተመዘገበ እዴት ነው መመዝገብ የምንችለው 40/60 ነበር የተመዘገብኩት
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
አሁን ምንም ዓይነት የለም፡፡ ሲኖረ እናሳውቃለን www.condoaddis.com
@YeshiYeshi-lh3hl
@YeshiYeshi-lh3hl Месяц назад
Ere 20/80 meche newu yamiseten laltederagenewu😢
@Yonaswoldesenbet-lo2ox
@Yonaswoldesenbet-lo2ox Месяц назад
ያለፈበት ቀጣይ ምዝገባ ይነገሪልን
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ሲኖር እናሳውቃለን www.condoaddis.com/
@TeweldebrhanGebreslasie
@TeweldebrhanGebreslasie 27 дней назад
በ 2005 በ40/60 ተመዝግበን ምሉ ክፍያ ከፍለን እየጠበቅን ነው እስከ አሁን አልደረሰንምና መንግስት ቁርጡን ይንገረን
@user-og6wy3lx1t
@user-og6wy3lx1t Месяц назад
አልገባኝም የት ነው የሚከደው የስም ዝርዝሩን ከየት ነው የሚጀኘው
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-39RFMxeYsn8.html www.condoaddis.com/
@ayhuayhu2792
@ayhuayhu2792 Месяц назад
አዲስ ተመዝጋቢዎች ምን ማድረግ አለብን
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው፡፡ አዲስ ምዝገባ አሁን የለም www.condoaddis.com/
@Shakiracasdo
@Shakiracasdo 29 дней назад
​@@condoaddisእባክ የተወሰ ነብር ጠሎ አልፈልገም ብሎ የሚወጠ ብዙ አሉ እንደዛ አይነት እድል ካገየህ ንገርይ ባላህ እንዴታልፈይ ወድሜዋ አዲሳባ
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 Месяц назад
ምንድነው አልገባኝም
@kudushagos4491
@kudushagos4491 Месяц назад
ያልተመዘገበው እንዲት ነው 70/30
@Shakiracasdo
@Shakiracasdo Месяц назад
ይህ እዉ ነት ነዉ ባላህ እዉነቱ ንገሩን😊
@kassteklu-ny7qy
@kassteklu-ny7qy Месяц назад
መች መዘግብው ነው
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ከዚህ ቀደም ለተመዘገቡ ነው www.condoaddis.com/
@MekdesTesfaye-be3wi
@MekdesTesfaye-be3wi 21 день назад
ሰም ዝርዝራችን የሌለስ ምን እናድርግ እባካችሁ መላ በሉን
@andualemabebetagel8739
@andualemabebetagel8739 Месяц назад
ምዝገባዉ በተደጋጋሚ እየተደረገ ካለፈ በኋላ መረጃ እየወጣ እንሰማለን። ያለፈዉ አልፏል ቀጣይ ምዝገባ የሚኖር ከሆነና ቀድማችሁ ከሰማችሁ ብታሳዉቁን መልካም ነዉ።
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
እሺ www.condoaddis.com/
@younaseskander6405
@younaseskander6405 Месяц назад
ወይ ድራማ
@Prp-he3b
@Prp-he3b 18 дней назад
ለመደራጀት አቅሙ የሌለን ምንንሁን
@DagneDnberu
@DagneDnberu Месяц назад
አዲስተመዝጋ እንዴትነው
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
አዲስ ምዝገባ አሁን የለም www.condoaddis.com/
@xx-zr9pb
@xx-zr9pb Месяц назад
ማህተምየለውም ና ሀጋዊነቱ ያጠራጠራል
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 22 дня назад
መታወቂያ አሁን ያወጣነው ዲጂታል መታወቂያ ይሆናል
@user-tp2ju3pr2k
@user-tp2ju3pr2k Месяц назад
Ahun mizgeba ale wey kale yet new pls
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
አሁን የለም www.condoaddis.com/
@user-fo5mt4kc3q
@user-fo5mt4kc3q Месяц назад
40/60 20/80 ቤቱ ባለቤት ነኝ
@Yonaswoldesenbet-lo2ox
@Yonaswoldesenbet-lo2ox Месяц назад
20/80የ 2005 ቆጠብነኝ አቆሪጬነበረ ቀጣይ መመዝገብ እችላለሁኝ ወይ
@Shakiracasdo
@Shakiracasdo 29 дней назад
ወጣሽ እንዴ መጣል ከጀመርሽ
@Fantahun-um3kk
@Fantahun-um3kk 26 дней назад
ይህ ትክክለኛ መረጃ አለመሆኑ በርካታ ማሳያዎች አሉት።
@binidawa9670
@binidawa9670 Месяц назад
እኔ ያልገባኝ ሰባ ፐርሰቱ ስንት ብር ነው
@habbesh
@habbesh 25 дней назад
ባለ ሁለት 810000
@user-nd3xs9xc2n
@user-nd3xs9xc2n Месяц назад
ባለጌ ናቹ
@user-yr7ki8nw3e
@user-yr7ki8nw3e 25 дней назад
Wushet new atmenut
@user-rx7pv9vj9t
@user-rx7pv9vj9t Месяц назад
አዲስ ምዝገባ በኦን ላይን አለ ካለ መረጃ አድርሱን
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
የለም www.condoaddis.com/
@sadasadaaa30
@sadasadaaa30 Месяц назад
ቢሮ የትነው
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ባምቢስ www.condoaddis.com/
@abdelazizahmed9465
@abdelazizahmed9465 Месяц назад
40/60 ቆጣቢ ነኝ የምትለው አልገባኝም
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ለ20/80 እና 40/60 ቆጣቢዎች በማህበር እንዲድራጁ እማራጭ ቀርቦ ነበር www.condoaddis.com/
@etetewami9042
@etetewami9042 Месяц назад
🎉🎉🎉 ወንድሜ ቀደም እንዲህ አይነት ምዝገባ በየቀበሌ ነበር ማንም ሰው እንዲሰማ በሚዲያ በዜና ተነግሮ ነበር።።አኔ ምዝገባ እንደነበረ አልሰማሁም።።። እባክህ ወንድሜ ሌላ ምዝገባ ሲኖር አንተ አሳውቀን እኔ ስለምከታተልህ ።
@hanashemeles6812
@hanashemeles6812 Месяц назад
ለምን አትመልሱም ጥያቄ
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-39RFMxeYsn8.html www.condoaddis.com/
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Месяц назад
40/60 ተመዝጋቢ ነኝ ሙሉ ክፍያም ከፍያለሁ ግን መደራጀት አልተደረጀሁም እና እጣውሰጥ አንገባም ማለት ነው በክህ የኔ ወንድም አይተክ እንዳታልፈኝ ሰንት መከራ አይቼ ከፍዬ የኔ እጣ ፋንታ ምንድ ነው አደራ የምታውቀው ነገር ካለ አሳውቀኝ
@SurprisedFlowerBasket-fy2sc
@SurprisedFlowerBasket-fy2sc Месяц назад
የመቼ ነው ምንም አልገባኝም
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-39RFMxeYsn8.html www.condoaddis.com/
@user-rw6gn6pk9e
@user-rw6gn6pk9e 25 дней назад
ምን ሆነህ ነው በትክክል አውራ ከየት ሠማህ መንግስት ይናገር
@user-mw4cv5en7h
@user-mw4cv5en7h Месяц назад
ምንም አልገባኝም
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ይሄ ክዚህ ቀደም ለተደረገ ምዝገባ ነው ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-39RFMxeYsn8.html www.condoaddis.com/
@DagneDnberu
@DagneDnberu Месяц назад
ያልተደራጀ እንዴትነው
@condoaddis
@condoaddis Месяц назад
ወደፊት አዲስ ነገር ካለ እናሳዉቃለን www.condoaddis.com/
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Месяц назад
😂😂😂😂 ሚልየኖች ተመዝግበው ሳይሰጡ ሌላ ሙለቻ ሌባወች ስንድ የድሀ ገንዘብ ጠርጋችሁ
@NuredinJemal-re2zx
@NuredinJemal-re2zx 21 день назад
ፍትህና 97
@azebassefa4590
@azebassefa4590 25 дней назад
ፍትህ ለ97 ተመዝጋቢ
Далее
POV: Spain vs Italia
00:11
Просмотров 218 тыс.
시우 TV 2024년 상반기 미술
3:36
Просмотров 39
Condominium for sale in Ayat 49 site
1:35