Тёмный
Yeshi kitchen - يشي
Yeshi kitchen - يشي
Yeshi kitchen - يشي
Подписаться
የምግብ አሰራር
Комментарии
@Zebu918
@Zebu918 9 минут назад
ለካ ዩቱብ አለሽ እኔ ይህ ሞያ ይዛ ቲክቶክ ስር ምን ትሰራለች እል ነበር 😂😂😂
@user-zp3hi9ho9z
@user-zp3hi9ho9z 10 минут назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Час назад
አህለንወሳህለንውዴበርቺጀግናነሽማሽአላህ❤
@HayathHaya-xt7zr
@HayathHaya-xt7zr 2 часа назад
አሉ የሚሠሩ ግን ወሏሂ ያች ሥራ በጣም ነው የምወድልሺ ሥታሥርጂ በዛ ላይ ንጺህናሺ ብቻ ሁሉ ነገር
@HayathHaya-xt7zr
@HayathHaya-xt7zr 2 часа назад
ሢሚማ ዉድ ባአሏህ አትለፊኝ ቆጆ የሆነ አች የወደድሺዉን ኬክ እና ለሀሡር ወይም ለራት ሊሆን ይችላል የሚሆን የሣዱች አሠራር ሥሪልኝ ሁሌም እጠይቅሻለሁ ግን አልሠራሺልኝም አዉቃለሁ አደሚከብድ ግን ተባበሪኝ በይ
@HayathHaya-xt7zr
@HayathHaya-xt7zr 2 часа назад
በጣም የኔ ዉድ እናመሠግናለኔ እሸ
@EndawokAdane
@EndawokAdane 2 часа назад
enamsegnalen berchile
@user-sy5ld1sn9d
@user-sy5ld1sn9d 2 часа назад
በርቺ ሰብ አረኩሽ
@user-kn6nt7tb7o
@user-kn6nt7tb7o 4 часа назад
መሸአለህ
@KedjaAbdulkader
@KedjaAbdulkader 4 часа назад
Semid mndnew Ethiopia ley lemegzat
@KedjaAbdulkader
@KedjaAbdulkader 4 часа назад
Semid mndnew Ethiopia ley lemegzat
@fafitub2
@fafitub2 6 часов назад
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደምሪኝ ባለሙያ በርች❤❤
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 7 часов назад
❤🎉
@FadilaAbbasanbii-vm8go
@FadilaAbbasanbii-vm8go 9 часов назад
❤❤❤👍👍
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 9 часов назад
😍🥰
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 9 часов назад
Gobez wuhale zhaftey❤
@zehara5
@zehara5 13 часов назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እህት ማሻአላህ የኔ ባለሞያ ጎበዝ በርች ሰብ ላይክ ❤❤
@Toyba22
@Toyba22 13 часов назад
ማሻአለህ በጣምጎበዝ በርቺ እህት
@Toyba22
@Toyba22 13 часов назад
ማሻ አላህ በርቺልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ሰብመልሽ ውዴ🎉🎉🎉
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 16 часов назад
በጣ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው : በርችልኝ 🙏❤️👍
@merodada4255
@merodada4255 19 часов назад
❤❤❤
@selamsisay3243
@selamsisay3243 21 час назад
ሰሚድ ምንድነው በአማርኛ ብትነግሪን
@user-tl5ls1vx7q
@user-tl5ls1vx7q 22 часа назад
❤❤❤ mashallaa❤❤❤❤
@user-yj2pl2se88
@user-yj2pl2se88 22 часа назад
ይህ ምግብ መሥራት አሰልችቶኝ ነበር
@MetikebebeMeti
@MetikebebeMeti День назад
gobaze berchi
@user-qr5cd5vo6c
@user-qr5cd5vo6c День назад
መሸአላ
@RidwanKedir-o3d
@RidwanKedir-o3d День назад
አለህ ይጨምርሊሽ
@RidwanKedir-o3d
@RidwanKedir-o3d День назад
አለህ ይጨምርሊሽ 15:16 15:16
@RidwanKedir-o3d
@RidwanKedir-o3d День назад
አለህ ይጨምርሊሽ
@user-tr5ty6ux2v
@user-tr5ty6ux2v День назад
አድ ለኛእያሣየቺነው ወጥብትልም
@FadilaAbbasanbii-vm8go
@FadilaAbbasanbii-vm8go День назад
Mashaa Allaah Tabarakallaah❤❤❤👍👍
@foziaemam4813
@foziaemam4813 День назад
ግብአቶችን እንደ አረቦች ከቪዲዮ ስር በፁሁፍ ብታስቀመጭ አሪፍ ነው
@user-kf4ec5dz2s
@user-kf4ec5dz2s День назад
عقبال مليون يارب ❤😊
@user-kf4ec5dz2s
@user-kf4ec5dz2s День назад
ماشاء الله 😊❤
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 День назад
እማዬ ስራሽ ሁሉ ቆንጆ ወርቅ ነው የኔ ባለሙያ ግን አረብኛ የማናውቅ ሰዎች እረ የተርጓሚ ያለህ እያልን ነው የምናይሽ😂😂 የቅመም ስም በሙሉ አረብኛ ነው የምትጠቀሚው እና በአማርኛ ብትነግሪን
@yekonjowochienat2273
@yekonjowochienat2273 День назад
تسلم يدك ان شاء الله اجربه
@AbinetTeshomeGmariam
@AbinetTeshomeGmariam День назад
ሰሜድምንድንነው
@zinetendris9240
@zinetendris9240 День назад
❤❤❤❤❤አሰላማለይኩም የሺ እህቴ ይቅርታ ኤሺ በሰመጢ ወይም ኤሺ መሰሪ ወርጋይናብ አሰራር ሰሪልን ❤ባአላ❤❤❤❤
@tgtg7068
@tgtg7068 День назад
ኢትዮጵያዊ ባለሞያ ነሽ❤
@FatumaYamam
@FatumaYamam День назад
መሸአላእህት
@user-hx3cb8ke3s
@user-hx3cb8ke3s День назад
❤❤❤❤👍👍👍
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen День назад
Thanks🌹
@bethminassie8907
@bethminassie8907 День назад
የእኔ እመቤት ይቅርታ ሳይሽ የመጀጀመሪያዬ ስለሆነ ነው ሌሎች ምግብ አሰራር አስተምሪን ብዬ የጻፍኩት።ለካ ብዙ አይነት አስተምረሻል።የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና አንቺን በዚህ ሙያሽ እና ቅንነትሽ ትልቅ የቢዝነስ ሰው እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ።የነካሽው ሁሉ የአብርሀም የይስሀቅ እና የያእቆብ አምላክ እነሱን እንደባረከ ይባርክሽ!አሜን! ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ።
@bethminassie8907
@bethminassie8907 День назад
ስታስረጂ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በእርግጠኝነት ደግሞ የወደድሽውን ነው ያስተማርን።ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ!አሜን! ስለወደድኩሽ ብቻ እስከመጨረሻው አየሁት።በትህና የምጠይቅሽ ሌላ ስኳር የማይበዛበት የጾም ደረቅ ያለ የብስኩት አሰራር እና ሌሎች ምግቦች አሰራርን አስተምሪን።አመሰግናለሁ።በድጋሚ ከነቤተአብሽ ተባረኪ!
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen День назад
የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ እሺ ኢንሻ አላህ
@MubarikAdisse
@MubarikAdisse 2 дня назад
ማሻ አላህ እጆችሽ ለበረካ ይበላቸው በርች ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ ቅልጥፍናሽ አንደኛ 🌹💕💕
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen День назад
😍🥰አሜን አሜን !! እድሜ ከጤና አላህ ይስጥሽ!!
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 2 дня назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ እንዴት ነሺ አመል የዛሬው😢
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen День назад
🤣አልሀምዱሊላህ ሰላም ነሽልኝ
@fik152
@fik152 2 дня назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ቲክቶክ ላይ ነበር የምከታተልሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች ፅዳትሽ አንደኛ በርቺ❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
😍🥰ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 дня назад
እጂሺ ይበረክ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
🥰🌹
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 дня назад
እዴናሺ የኔ በለሙያ እጂሺ ይበረክ ገናዘሬ ዪቱብሺን አገኛው ❤ሰክረብ አረኩሺ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
🥰😘😍
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 2 дня назад
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
🥰🌹
@RebiatesemaTesema
@RebiatesemaTesema 2 дня назад
يشي ምንድን ነው ለመጀመሪያ ግዜ አየሁት እኔም ዱባይ ነኝ ያረቢይይይይ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
🤣🤣🥰
@masertwube8453
@masertwube8453 2 дня назад
እኔ ሶስት አመት ሙሉ ምግብ ነዉ ስራዬ ግን እንደዚሕ አይነት አይቼም አላውቅም እውነት ለመናገር በጣም ነው የምፈሰው እንደዚሕ አይነት ወይ ከምን ተገኘ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 2 дня назад
@@masertwube8453 🤣 የባህር ምግብ የአሳ ዝርያ ነው