Тёмный

ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ እራት/ የተቀቀለ ድንች በዶሮ በነጭ ክሬም ቀላል ይጥማል!  

Yeshi kitchen - يشي
Подписаться 3,1 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ እራት/ የተቀቀለ ድንች በዶሮ በነጭ ክሬም ቀላል ይጥማል! ​⁠ 27 May 2024.
ይህን የምግብ አዘገጃጀት ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት :-
1, ድንች
2, ዶሮ
3, ካሮት
4,ቃሪያ
ከቅመማ ቅመም :-
1,ቁንዶ በርበሬ ( ፍልፍል አስዋድ በአረብኛ )
2, የተፈጨ የቀረፋ ፓውደር
በሻሜል ለመስራት :-
1,ዙብዳ 70-80 ግራም ቅቤ ( ዙብዳ በአረብኛ )
2,ግማሽ ኩባያ ( 125ግራም ፍርኖ ዱቄት)
3, ሶስት ኩባያ ፈሳሽ ወተት
4, አንድ ኩባያ ክሬም ( ክሬማ ጠብክ )
የኦቭኑ የሙቀት መጠን 180°c ( መሃከለኛ ) የሙቀት መጠን ከታች ከበሰለ በኋላ ከላይ ከ 5-7 ደቂቃ ይበቃዋል
ለመብሰል ኦቭን ውስጥ ከ 25-30 ደቂቃ ይፈጃል ግን እንደ ምታበስሉበት ሳህን እና የኦቭኑ የሙቀት መጠን ይወስናል
#እራት #ድንች #አሰራር #ቀላል,ፈጣን,የምግብ,አዘገጃጀት
#chikenpotato,Potato_balls_with_white_sauce!

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 6 дней назад
የበላሽውን ለጤና ያድርግልሽ እህቴ 😢 እኔስ ታሳዝንኝ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ያላሰብሺው በረከት ይስጥሽ በርቺልኝ በነገራችን ላይ ምወደው ሞያ ነው ምግብ መስራት
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 4 дня назад
ማሻአላህ ተባረከአላህ ብልአፍያ የምወደው ምግብ ግን መስራቱ አይወራ 😂😂😂 ደሞ እስከዛሬ አንቺ የመሰለች ቀልጣፋ ሼፍ ባለማግኘቴ ቆጨኝ አሁኑኑ ቤትሽ እቀላቀላለው ❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 4 дня назад
🥰😘እንኳን ደህና መጣሽ🌹
@zeritutube
@zeritutube 5 дней назад
የተባረከ ይሁን የኔ ምርጥ❤ ጀግና ባለሞያነሽ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 5 дней назад
🤩😍😘🥰አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ 🌹
@rakjordan6102
@rakjordan6102 6 дней назад
👍
@user-jo2vg4ml3p
@user-jo2vg4ml3p Месяц назад
❤❤❤❤👌💯
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 27 дней назад
❤❤❤❤
@user-yj2pl2se88
@user-yj2pl2se88 День назад
ይህ ምግብ መሥራት አሰልችቶኝ ነበር
@naeemanaeema1234
@naeemanaeema1234 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 5 дней назад
😘🥰🌹
@mazGramer-xp2fn
@mazGramer-xp2fn Месяц назад
Wow
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
🥰thanks ✌️🌹
@BuBumame
@BuBumame Месяц назад
Thanks 👍
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
Welcome 👍🥰
@user-zb5qt1hs7c
@user-zb5qt1hs7c 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 6 дней назад
😍🤩🥰🌹
@masertwube8453
@masertwube8453 25 дней назад
ጠፍተሽብኝ የምር በሠላም ነዉ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 24 дня назад
ሁሉ ሰላም የኔ ውድ አለሁልሽ
@meme-jn6di
@meme-jn6di Месяц назад
Das bilonyal achin magnyate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
🥰😍የኔ ውድ በፍቅር አንችን ለማየት ሚጓጉ ሚወዱሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ
@REDEIT-zi2qk
@REDEIT-zi2qk Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ🥰😍🌹
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 20 дней назад
ስንያት ቦጣጥ በሳምንት አንዴ እሰራለሁኩድራ ምሸከል አንድ ኪስ አደርጋለሁ ከዛ መሸሩም ፍልፍል ምለወን ሌላዉ ብሮክሊ እጨምራለሁ ሌላዉ ካንች ተመሳሳይ ነዉ ❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ እራት/ የተቀቀለ ድንች በዶሮ በነጭ ክሬም ቀላል ይጥማል! ​⁠ 27 May 2024. ይህን የምግብ አዘገጃጀት ለመስራት የተጠቀምኩት ግብአት :- 1, ድንች 2, ዶሮ 3, ካሮት 4,ቃሪያ ከቅመማ ቅመም :- 1,ቁንዶ በርበሬ ( ፍልፍል አስዋድ በአረብኛ ) 2, የተፈጨ የቀረፋ ፓውደር በሻሜል ለመስራት :- 1,ዙብዳ 70-80 ግራም ቅቤ ( ዙብዳ በአረብኛ ) 2,ግማሽ ኩባያ ( 125ግራም ፍርኖ ዱቄት) 3, ሶስት ኩባያ ፈሳሽ ወተት 4, አንድ ኩባያ ክሬም ( ክሬማ ጠብክ ) የኦቭኑ የሙቀት መጠን 180°c ( መሃከለኛ ) የሙቀት መጠን ከታች ከበሰለ በኋላ ከላይ ከ 5-7 ደቂቃ ይበቃዋል ለመብሰል ኦቭን ውስጥ ከ 25-30 ደቂቃ ይፈጃል ግን እንደ ምታበስሉበት ሳህን እና የኦቭኑ የሙቀት መጠን ይወስናል #እራት #ድንች #አሰራር #ቀላል,ፈጣን,የምግብ,አዘገጃጀት #chikenpotato,Potato_balls_with_white_sauce!
@BuBumame
@BuBumame Месяц назад
Thanks
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l Месяц назад
ጠፋተሽነበርእኮንበኴደህናመጣሽ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen Месяц назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ🥰🌹
@ahlem_5998
@ahlem_5998 7 дней назад
Wyny menwe tekoreshe etopia hideshe nber temlshe
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 6 дней назад
አደለም የኔ ውድ ደክሞኝ የበፊቱም ተዘግቶብኝ ነው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 20 дней назад
መሰፍ ለሀም አሰራር ስሪለን
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
እሺ እህቴ
@rakjordan6102
@rakjordan6102 6 дней назад
👍
Далее
Сколько метров чернил в ручке?
16:35
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Просмотров 38 тыс.