Тёмный

ሀብታም አባት ደሃ አባት 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@HjxDighx
@HjxDighx 7 месяцев назад
Wooow Miret Timehert New Ameeen FETARI Atenim yebarekih🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@emmushet
@emmushet 3 года назад
ከዚህ በላይ እጅግ ብዙ ላይክና ሰብስክራይብ ይገባህ ነበር….. እውነትም ጀግና ነህ!! እውቀትን የምታካፍል መልካም ሰው ነህ፣ ፡፡ እባክህ አታቋርጥብን፡፡
@biruk7221
@biruk7221 Год назад
ዋው አንብቤዋለሁ ግን እንደዚህ አልተረዳሁትም ነበር
@alemgebremariam8906
@alemgebremariam8906 2 года назад
ካነበብኳቸውና እጅግ ደስ ካሉኝ መጽሀፎች ቀዳሚ መጽሀፍ ነው ቢዝነስ ስኩል
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 года назад
በርታ bro ምርጥ ትምህርት ነው
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
እንደ ሃብታም አባት የሚኖር ልብ ፈጣሪዬ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ።
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
በጣም የሚያሳዝነኝ ግን እኛ ኢትዮጵያዉያን በዚህ መልኩ ማሰብ በጣም ይከብደናል። እናም እንዲህ ካሰብክ ከባህል ያፈነገጥክ የሚመስለዉ ብዙ ነዉና ወንድሜ ማስተማርክን ቀጥልበት።
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 года назад
አዲስ ቤተሰብ ነኝ እና ቪድዬችህን እየከፈትኩ እያየሁ ነው ይህንን መፀሃፍ ለኔና ለባለቤቴ አንድ ኬኒያዊብ ወዳጅ ነበረን ስጦታ ሰጠን እንደዚ ትልቅ አልነበረም ትንሽዬ ናት እኛ ደግሞ ላንድ ጎደኛችን አበደርነው በቃ ህይወቱ ተለወጠ በዚህ መፅሀፍ የተነሳ ሌላ መፀሀፍ ደግሞ who moved my cheese ይህ መፀሀፍም በጣም ጥሩ መፅሀፍ ነው
@Jossiab457
@Jossiab457 3 года назад
የዚህችን ሴት መፅሀፍ ይዘህ ብቅ ብትል Dr. Caroline Leaf.... በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ የተወለድከው በዓለም ላይ ትልቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ለመሆን ነው::: አሁን እንደዚ ከሆን ከ5ዓመት በኃላማ ..ምን አይነት ሰው እንደምትሆን! . የምናየው ነው የሚሆነው::
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 3 года назад
እኛ ኢትዮጵያውያኖች እንደዚ እይነት ትምህርት ያስፈልገናል በጣም እናመስግናለን👍🏾🙏🏾
@biniyammekasha5401
@biniyammekasha5401 3 года назад
በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው ወንድሜ።።ሀገራችን እንድትቀየር እያንዳንዳችን መቀየር አለብን ለዛ ሚረዳንን ቪዲዮዎች አንተ እየለቀክ ነው።።ነገር ግን እኔንጨምሮ አብዛኞቻችን ጊዜያችንን ምናጠፋው ማይጠቅመንን social media ላይ ነው።።።ጥሩ ትምህርት ከአንተ እየተማርኩ ነው ወንድሜ ጀግና ነክ።።እግዜር ያክብርልኝ
@newayhailemeskel3933
@newayhailemeskel3933 2 года назад
The very good typical approach I like it!!!!
@genitube2244
@genitube2244 2 года назад
Thank you betam arifi temrit now
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 года назад
🙌🙌🙌🙌 Thank you so much Jegnaw ❤️
@menansied9023
@menansied9023 3 года назад
Very good job bro
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
እናመስግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 года назад
ጀግና ነህ አመሠግናለሁ
@FRIDAZONE
@FRIDAZONE 2 года назад
የሀገራችን ችግር ድህነት ከ ኪሳችን ላይ ብቻ ሳይሆን አይምሮአችን ላይ አስቀምጠነዋል እንደ ሀገር የማንበብ ባህላችን ደካማ ነው Thank you For your sharing keep going jegnaw 🙏!!!!
@ኢማንነኝየእናትናፍቀ
ጥሩ ላይ ነህ
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 года назад
የኔ ጀግና ነህ አመሠግናለሁ
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm 2 года назад
betam ke libe ameseginalewu!
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
እናመሰግናለን ወንድማችን
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 2 года назад
Enamesegnalen wendimachn
@leethiopian136
@leethiopian136 3 года назад
Very interesting 👏👏👏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 года назад
I already read but you make it clear for me
@bizuayehuelias5299
@bizuayehuelias5299 2 года назад
እውነትም ጀግናው🙏🙏🙏
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 года назад
OMG i am reading this book now ... surprising አመሰግናለሁ ።
@meskeremdaba375
@meskeremdaba375 3 года назад
እናመሰግናለን አስተማሪ መፅሃፍ ነው
@gezahegnwake7636
@gezahegnwake7636 3 года назад
AMESEGNALEW TMRTHN LELELOCH AKAFLALEW
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
ዋላጅ በገንዘብ አይቀየሪም ምናልባት በጡሩ ፍታቸዉ ታመዝን እንደ ሆነ እንጂ ወደ 1 ኛዉ
@DagimGoa
@DagimGoa 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ jegina
@ይዲዲያ-በ9የ
@ይዲዲያ-በ9የ 3 года назад
ቻናሉን ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ሠላማቹሕ ይብዛ ያገሬ ልጆች ወንድሜ በርታ ትልቅ መልእክቶችን ነው የምታስተላልፈው በተለይ የእግእዚያብሔር ቃሎችን መጠቀምክ ታላቅነት ነው አምላክ ይርዳክ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው
@onelove6208
@onelove6208 3 года назад
welcome tegu ,you are my best motivator, tanxs alot
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም!!! እድሜ ይስጥህ
@shidengueshtube2355
@shidengueshtube2355 3 года назад
Wow ነው ወንደም ተገኘ እናመሰግናለን
@samrawitmamaru4461
@samrawitmamaru4461 3 года назад
Thank you 🙏🏽
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
God bless you🙏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 года назад
So nice
@zadfikrtube
@zadfikrtube Год назад
❤❤❤
@habtetiruha4238
@habtetiruha4238 3 года назад
tanx bro arif new ena the power of naw akrbln
@addisken24
@addisken24 3 года назад
ተባረክልን መልካም ወንድማችን
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
Thank you so much 😊 Enkon aberwo adrasan 😍
@samuelafework1841
@samuelafework1841 2 года назад
Can you read and review the power of your subconscious mind (written by Joseph Murphy ) please
@rcggrfgrahema2942
@rcggrfgrahema2942 Год назад
እናመሰግናለን ❤❤
@Mimilove929
@Mimilove929 3 года назад
I start flowing you last week but I always hear your motivations 2 or 3 times a day thank you brother 👍
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
Amen 🙏
@endaleteferi6738
@endaleteferi6738 2 года назад
Thank you bro
@ghhghgh6795
@ghhghgh6795 3 года назад
Enamesegenalen wendem
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 года назад
በርታ እናመሰግናለን
@WendwesenEndale
@WendwesenEndale 3 года назад
Thank you so much Jeginaw
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 3 года назад
"increase your financial IQ"ymilwn ye Robert kiwosaki metsaf betakreblen
@tizetakebede306
@tizetakebede306 3 года назад
Omg !!!
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 2 года назад
Betamkonjonew
@Mimilove929
@Mimilove929 3 года назад
Thank you brother
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 года назад
ምርጥ ሰዉ
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 года назад
Hallo hallo hallo sir
@yodit587
@yodit587 3 года назад
Thank you 🙏
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 года назад
Thank you so much 🥰
@meazatigistu502
@meazatigistu502 3 года назад
Please tell us about your journey
@habtomumolalm7185
@habtomumolalm7185 2 года назад
Tankyou
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 года назад
አመሠግናለሁ !!! 🙏🙏🙏
@yohannesshewarega5639
@yohannesshewarega5639 3 года назад
Thanks 😊
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
እ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 3 года назад
Thanks 🙏
@woinidesign8401
@woinidesign8401 3 года назад
እጅግ በጣም አመሰግናለው ይህን መፀሀፍ ከ13 ዐመት በፊት አንብቤዋለው እና አሁን ደግሞ ስሰማው በጣም ተምሬ በታለው ክብረት ይስጥልን ጥበብ ከጤና ደርቦ ይስጥልን
Далее
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 529