Тёмный

የአቶ ደጀኔ አስደንጋጭ ውሳኔ ። የካፒቴኑ 2ኛ ሚስት እህት ጉድ ተጋለጠ !! 

Gojo Tube
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

‪@gojotubee‬

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@gojotubee
@gojotubee 4 часа назад
በወ/ሮ ውድነሽ ጥፋት የተበተነውን ቤተሰብ አንድ አድርገናል ቤተሰቦች ። ሁሌም በቻልነው አቅም ለማስማማት ነው ምንሞክረው !!
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 4 часа назад
መኪየ አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
ተባርክ በማስማማትህ ልጅቱግን የሆነ ተልኮ አላት
@SitiYassin
@SitiYassin 4 часа назад
ሚኪእራስኽንጠብቅ
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 4 часа назад
ሚኪየ ራስህ ጠብቅ የዚቺ ከኩፉ የመጣች ተጠንቀቅ ምን አይነት አውሬ ናት 😢😢
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera 4 часа назад
አረ ይች ጦሰኛ እዳታስገድልህ
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 4 часа назад
ለህግ አካል ትቅርብ ይቺልጅ የሚል በላይክ አሳዩኘን
@YeabiyoTeklehaymanot
@YeabiyoTeklehaymanot 3 часа назад
😢UV, 1:03 😊❤
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 3 часа назад
ለምን ትገየቅ እናት የለሺም
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 3 часа назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 2 часа назад
@@emuyasserh8839 ልጅቱንነውያልኩት
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 4 часа назад
አቶ ደጀኔ. እርስዎን የመሰለ አባት ልጆችዎ ሊኖሩ ይገባል. መልካም አባት ነዎት. ዕድሜ ይስጥዎ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይይይይይይይ መስማማታቸው ደስስስስስስስ ብሎኛል የኔ አባት እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤❤
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 часа назад
ዋው አባትየው በጣም በጣም በጣም በጣም ደሰ ይላሉ እድሜና ጤና ይሰጥልን ኑሩልን
@SitiYassin
@SitiYassin 4 часа назад
ማነውአንደኔ ሚኪበጉጉት👍👍👍ሚጠብቀው
@halimaali4383
@halimaali4383 4 часа назад
Ene❤
@Raun-i9x
@Raun-i9x 4 часа назад
Ene
@sarakebede3234
@sarakebede3234 2 часа назад
እኔም ማርያምን❤❤❤
@SitiYassin
@SitiYassin Час назад
@@sarakebede3234 ወላሂእኔበጣምአድናቂውነኝ
@ועח
@ועח 4 часа назад
ውይ ፈጣሪዬ ምን አይነት ጊዜ ነው ያለነው ትልቁም ትንሹም ወንዱም ሴቱም ክፋት ተንኮል በቀል ታድያ የትኛውን ስራችን አይቶ ፈጣሪ ይታረቀን 😢😢 ሚኪዬ ትንሽ የሚባል ወንጀል የለም ይህችን ሴት እንደእህቷ እስርቤት አስገባት 🙏❤️🇪🇷
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 часа назад
True
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 3 часа назад
ተመስገን ሚኪ ተባረክ ሚኪ እችን ልጂ ተጠቀ ቅ 😢❤❤❤❤🙏
@AlmZ-r7g
@AlmZ-r7g 3 часа назад
ሚኪ አንተ ራስን ጠብቂኝ ልጅቷ እንደመጣች አይታወቅም ራስን ጠብ ሰዎቹ በጣም አይታወቅም ራስን ጠበቅበት ሰው ጋር ተንቀሳቀስ ሰይጣን መጥፎ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 4 часа назад
አቶ ደጀኔ እባኮትን ለአላህ ብለው መሬትን እና ሰማይን የዘረጋው ጌታ ፍሩ የኔ አባት ልለምኖት እባኮትን አያሳፍሩን❤❤❤።
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 3 часа назад
በትክክል
@ESHETU-sl7uh
@ESHETU-sl7uh 4 часа назад
ተባረክ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ የብቃህ እች ልጅ ነኝ ብላ የመጣችውን በደንብ ተከታተላት አንተ ላይም መጥፎ ነገር ከማሰብ ምትመለስ አይመስለኝም
@Aminat725
@Aminat725 4 часа назад
ሚኪየ የኛ ጀግና እንኳን ዴህናመጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebabelay3021
@abebabelay3021 4 часа назад
አንተግን ጀግና ነህ በርታ ስራህ ይባረክ ግን ሴትዮዋ ማርታ እቃ አስቀምጭ ብላኛለች ያለችን ለተመልካች ግልፅ አድርግ ያ ዕቃ ጥያቄ አለን
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 4 часа назад
እሄን ምስግን ልጅ 50k እንሳጋቧ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 4 часа назад
መ ጨረሻው በጣም ደስ ብሎኛል ።ሚኪ በጣም መልካም ይህን ሥራ ነው በርታ ግን ይችን ተንኮል ጠምቃ የመጣችውን ልጅ በቀልድ እንዳትፋታት ክትትል አድርግባት ትልቅ ተንኮል ጠንስሳ የመጣች ስልክህን አንተም ተጠንቀቅ ካፕቴኑንም ተኩታተለው ብለህ ይብዛ።
@HANNATSEGAYE60
@HANNATSEGAYE60 3 часа назад
ሚኪዬ ተባረክ.አቶ.ደጀኔ እዉነተኛ አባትእድሜጤናይስጣቸዉ
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 4 часа назад
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 4 часа назад
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ልጁቱ ተእሎኮ አላት 😢😢😢 አጣራ በደብ ስለ ልጅቱ ሚኪ አንተም እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 4 часа назад
አንተ ሚኬ አዲስ ጎጆ እኮ በቡና ውስጥ መድሀኒት ሰጥታው እረጅም ጊዜ የታመመው አንዳችሁ ከአንዳችሁ አትማሩም ቡና ጠጥቼ አሄዳለሁ ስትል ደስ አላለኝም እባክህ ተጠንቅ
@MaskaramCholko
@MaskaramCholko 4 часа назад
ሚኪዬ በናትህ ኤሊያስን አደራ በጣም ተጎድቷል ይቺ የህሊና እህት ባይዋን አሽቀነጥራት ልትበጠብጥ ነው የመጣችው ሲቀጥል የኤሊያስን ንብረት አጣራ ወይዘሮ ውድነሽ ጋ ያለው ንብረት
@menagedlu3406
@menagedlu3406 19 минут назад
አንተጋዜጠኛ በጣም አደንቅሀለሁ የተባረክህ ሁን እንደዚህ አስማምተህ ስለጨረስህ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት ። ሁሌም እከታተልሀለሁ ደስ እያለኝ ጥሩ ውጤት እያመጣህ አያለሁ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ይከፍልሀል
@gfggggg5079
@gfggggg5079 5 часов назад
ወይኔ ሤት እኮ የያዘችሁ ክፍት አላህዬ ከሤት ተንኮለኛና ከተረገመው ሠይጣን በአንተ እጠበቃለሁ😢
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 3 часа назад
ሚኪ አስታርቃቸው በስተርጅና አይለያዩ አባቴ ለልጆችወ ሲሉ ሁሉን ነገር ተውት
@Sara-e8h5q
@Sara-e8h5q 4 часа назад
ሴትያ ወጀለኛ ተባባሪ ነች መእጠየቅ አባአት
@zeinab3029
@zeinab3029 3 часа назад
ሚኪ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጅግና ነህ በርታ❤❤የልጅ አዋቂ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 5 часов назад
የኔ ጀግና በሰላም መጣህ
@lilibehabtu
@lilibehabtu 2 часа назад
ውይ አባቴ ተባረኩልኝ ወደድኩዎት ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ውይ ተባረኩ
@user-km8tm8ig3o
@user-km8tm8ig3o 4 часа назад
ሚኪጀግናውአቦይመችህ ሺአመትኑርልን አበሳው ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazKebede-xy4fq
@AlmazKebede-xy4fq 3 часа назад
ሚኪዬጀግናወንድማችንበርታልን❤❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Час назад
አቶ ደጀኔ ደስ ሲሉ ጨዋ ትሁት ልጆቻቸው ታድለው❤ ይች በጥባጭ የህሊና እህት ነኝ ያለች ተከታተላት እንደ እሷ ከርቸሌ ትግባ
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 2 часа назад
ሚኪዬ ተባረክ አንተ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እንኳን እንደሰው ፈረድኩባቸው በጣም አዝኜ ግን አንተ ስላስማማሀቸው ተባረክልኝ
@genetkebede278
@genetkebede278 4 часа назад
መኪዬ ለናትህ ወ/ሮ መሰሉም ይቅር በልላቸው ሚኪዬ አደራ ሰው የቅር ሲባባል ለአግዚአብሔር ነውና🙏🙏🙏
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 28 минут назад
ሚኪዬ ነብሴ በአናቴ እስከምትወጣ የምወድህ ልጄ ጀግናዬ አከብርሐለሁ በእድሜ ትንሹ በቁምነገር በሳሉ አምላክ ከሰዉ አይንና ምቀኛ በጥበቃዉ አይለይህ ልዩ ነህ ስመጣ ሳላይህ አልመለስም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Emuhanantub
@Emuhanantub Час назад
ለአቶ ደጄኔ ትልቅ ክብር አለኝ ረጅም እድሜ ይስጠወት ወይዘሮ ውድነሽም ወዴው ላይሆን ይችላል ስለሚያፈቅሮወት በልጅነት እዳያጡወት ፈርተው ነው የወለዴች ሴት ናት ብለው እዳይተወውት ነው አቶ ደጄኔ ይለመኑን እባኮትን የኔ አባትዋ
@MakurdHdeu
@MakurdHdeu 3 часа назад
የኔ አባት ደሥ ሢሉ እርጋታቸው ፈጣሪ ይጠባቃቸው❤❤
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 3 часа назад
በጣም ድስእለን እነ ዎዲይ ታረቁ እልልልልልልልልልል
@Habesha28
@Habesha28 4 часа назад
እምነት ከተሰበረ ወጌሻ አይገኝም፤ አቶ ደጀኔ ጥሩ ሰው ናቸው ውድዬ silent ነው አለች። ያቺ ደሞ እልህ ትላለችዴ😂😂😂
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 4 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 Час назад
ሚኪዬ ተባረክ የሴትዮዋ ጥፋት የሚያስጠይቃት ቢሆንም እኚ አባት ግን ፍቅር የሆኑ የዋህ ናቸው እና እንኳን ተስማሙ
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 4 часа назад
የኔ አባት ክበሩልኝ ምንም አይነካዎት ባለቤቶትንም ጭምር
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
የኔወድም ሚኪየፈጣሪ ይጠብቅሕ እናማ ያክስትሕንልጂ ፀበልውሰደው በርግጥ ዝምአትልም ግንለማስታወስነው ከታሰረበት እድፈታ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ZUBEIDAGIRSHA
@ZUBEIDAGIRSHA 3 часа назад
እውይ ደስ ሲሉ አባባ ❤❤❤❤
@gedatesema6518
@gedatesema6518 16 минут назад
ውይይይየተባረኩ ፈርሃ እግዚሃብሄር ያላቸው አባት በእውነት በጣም ደስ አለኝ ተባረኩ ዘመኖ ይባረክ ፈጣሪ እንዴት እንደሚወዶ በጣም ፈጣሪ ላሰቡት ያብቆት ።ለመቁረብ ያብቃቹሁ
@azebgebradhane2426
@azebgebradhane2426 Час назад
ሚኪ፡ሁሌ፡የሚልህ፡የልጅ፡አዋቂ፡በርታ፡ጀግና፡፡የመጨረሻ፡ጐበዝ፡ነህ፡፡አነጋገርህ፡ጥያቄዎችህ፡በጣም፡ትደነቃለህ፡፡ማስታረቅ፡ሲያስፈል፡አስታርቀህ፡ሲያለቅሱ፡አልቅሰህ፡መቆጣት፡ሲያስፈል፡ተቆጥተህ፡በርታ፡፡የዚህ፡ቤተሰብ፡አባት፡እጅግ፡ደስ፡ይላሉ፡አነጋገራቸዉ፡ስርአታቸዉ፡የመጨረሻ፡እግዚአብሄር፡የመረጣቸዉ፡አባት፡ናቸዉ፡፡እንደ፡ሺሰዉ፡ያርግልን፡አሜን፡፡
@bellatesema9808
@bellatesema9808 3 часа назад
ሚኪዬ በጣም ጎበዝ የተባረአ ቤተሰብ ባረኩ
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 4 часа назад
ሚኪዬ ትልቅሰው የልጅ አዋቂ ነህ አላህ ጤና ይስጥህ በጣም ያሳዝናል ሰውዮ በጣም አዋቂ ናቸው ያሳዝናሉ ሰብሩን ይስጣቸው
@FaxumaTube-lk9wt
@FaxumaTube-lk9wt 5 часов назад
Mikiye baga nagan dhufte ❤❤❤❤
@mhammedKk
@mhammedKk 3 часа назад
ምን አይነት ቤተሰብ ነው ኮተቱ እማያልቅ ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Час назад
ይች ልጅ ሌላ ሴራ ያላት ትመስላለች ሚኪየ እራስህን ጠብቅ ❤❤❤
@LidiaTeame-bx3nh
@LidiaTeame-bx3nh 32 минуты назад
Asey des sil mechershaw emkan amre temsgen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏻
@SalamaHaily
@SalamaHaily Час назад
ሚኪ የዝችን ሰይጣንም መጨረሻ አሳውቀን ግን እራስሕን ጠብቅ ወድሜ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 3 часа назад
እግዚአብሔር የስራሺን ይስጥሺ በላጌ ወዳ ህግ ቤት አቅርብያት ፎ 🤔🤔🤔🤔ጉደኛ ነች እቺ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 часа назад
ጀግናዉ ጋዜጤኛ ጉዳቾዉ አወጣቸዉ ኤረ እድሜና ጤና ይስጠክ ሁሌ ኡነትን አፍረጠረጠካዉ የኢትዮጽያ ጀግና ለማለት ያንሳሃል እኔ በጣምነዉ የሚያደንቀክ ጀግና ነክ እኔ ኤርትራዊት ነኝ አድቅህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጠክ
@muluwork5313
@muluwork5313 3 часа назад
ተባረክ ❤❤❤
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 4 часа назад
አስማማቸዉ ሚኪ አሁን ከሷ እጋ አልኖርም የሚሉት ልጆች አሉ ከባድነዉ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 4 часа назад
ሚኪ አንተ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ !!❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 5 часов назад
እስኪ አንደኛ ነኝ ለስማው ጥሩ ነገር ያስማን😢
@ElizabethEshete
@ElizabethEshete 4 часа назад
እሀይ እሰይ ፈጥሪ ይመስገን።
@جميلهجميله-ت1ض
@جميلهجميله-ت1ض 3 часа назад
እራሴን ጠብቅ የኔ ወንድም ሚኪ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 часа назад
ወይነ እሪትራ ሀገረ ትባረክ እንደዚህ አይነት ኪፋት አይች ሰምቸ አላቂም
@jamilaatta823
@jamilaatta823 2 часа назад
ናይባሐቂ❤❤❤
@redaehadish
@redaehadish 4 часа назад
በእዉነት አቶ ደጀኔ በጣም ትልቅ ሰዉ ነወት የይቅርታ ልብ ያላቸዉ። ሚኪየ ሁሌም እንደምልህ ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ የፊትህን እመብርሀን እናት ጨለማዉን ታብራልህ። እግዚአብሔር እንኳን ከፈከረ ከተወረወረ ጦር ያድናል። ይቺ ልጅ ነኝ ብላ የመጣችዉ ጋጠ ወጥ አሳዳጊ የበደላት ግን መታሰር አለባት አንተም ኤልያስም በታቸለ አቅም ጥንቃቄ የቀረዉን መዳህኒያለም አለ
@Meaza-e5m
@Meaza-e5m 4 часа назад
አባትየው ደስ ሲሉ ምን አይነት ትሁት ሰው ናቸው
@TesfayeKidanemariam-n5x
@TesfayeKidanemariam-n5x 4 часа назад
ያንተ ሥራ ዉጤት ነው የሥራ ልምድ ከንሥርና ከዱካ ሾው ልምድ ውሠድ አብረው ያረጁ ባልና ሚሥት በጠበትክ ልጅቱን እራሦ ወንጄል እየተናገረቺ ዝምብለህ መልቀቅ አግባብ ነው አሥብበት ፍራንክ መልቀም ላይ ብቻ አይሁን ትኩረትህ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 часа назад
True lejetan lemen lekekat germogal
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 4 часа назад
ደህና አህት አንዳለሸ ደግሞ ውሬ ታውራለች ይህ የተናገረችው ነገረ በቃ ነው አሰርቤት አሰገባት ምንም አያሰፈለግም ሰትዬ ችግር አለባት ሰው የዘራውን ያገኝል ሰትዬው ተንኮለኝ ነበረች አሷም ተንኮለኝ ገጠማት የኔ አባት አቶ ደጀኔ አግዚብሄር ያክብሮት ጨው አባት ናቸው ምን ያደረጋል ድሮዬ ሚሰት የሌቤ ሸርክ ነች
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 3 часа назад
እባክህ አስታርቃቸው ለነ ውደ ልጂዋ ልጂዎ ናት
@WebayewAbdisa
@WebayewAbdisa 3 часа назад
Mekesha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MaeregWubneh-i2d
@MaeregWubneh-i2d 3 часа назад
ደስ ብሎኛል ሰለተስማሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 часа назад
ሚኪ እናመሰግናለን እግዚአበሔር ይስጥህ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 4 часа назад
ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ ግን ከዚህች ስይጣን ልጅ እራስህን ጠብቅ❤
@RahmaUmAyoub
@RahmaUmAyoub 21 минуту назад
ዉይይይይ አስተዎይ ሰዉ አባታችን እርዢም እድሜ ከጤናጋር ለሁለታችሁም
@MignoteFikre
@MignoteFikre 4 часа назад
ደሰእሚሉ አባት አሰተዋይ ማዘርም አልፈርድባቸውም በራሰ ሲደርሰ ነው ልጄ ወንጀለኛ ትሆናለች ብለው አልወለዷት አያድርሰ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakidane9410
@ethiopiakidane9410 4 часа назад
❤❤❤❤❤
@saggasagga9179
@saggasagga9179 56 минут назад
የኔናት ያቺ የተረገመቺ ልጂሺ በጠበጠቺሺ አላህ ሂወትሺ ያስተካክልልሺ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 48 минут назад
سبحان الله ይገርማል
@HawaAhmed-gd9rg
@HawaAhmed-gd9rg 5 часов назад
ጀግና ወድማችንንን❤❤❤🎉🎉🎉
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 4 часа назад
Hhmm wise words from good Father 🎉May God bless you
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 часа назад
ምክዬ እንኳን ደነ መጣሀህ ኡነቷን ነዉ እንዴ ልጂቷ አለመኩመም ነበር መሥማመታቹ ደሥ ይላል የተወለደ ሠዉ አይቆርጥም
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤አልሐምዱልላህ ደስ ብሎናል መልካም አባታችን እናታችን ዘመናችሁ ይባረክ።
@HanaHana-j5v
@HanaHana-j5v 2 часа назад
የኔ መልካም አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
@BelayenshHaile
@BelayenshHaile 4 часа назад
ሚኪዬ ተባረክ ደስ ብሎኛል በርታ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 3 часа назад
ሚኪጀግና በሔክበት እግዚሐብሕር ይጠብቅ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 4 часа назад
እሰይ እልልልልልልልል ምኪዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 5 часов назад
ሚኪየየኔጀግናበርታ❤❤❤
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn 4 часа назад
ሚኪዬ የኛ ጀግና እንኳን ዴህና መጣህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 4 часа назад
❤❤❤❤ሀሀሀሀሀ ማሻ አላህ🎉🎉
@febanlove2876
@febanlove2876 9 минут назад
አቤት እግዚኦ ግን እነዚህ ሰወች ምን አይነት መንፈስ ነው የተጠናወናቸው ሁሉም አንድ አይነት ካሽ ደጀኔ ይቅር በሉ
@jamilaatta823
@jamilaatta823 2 часа назад
ሚኪየ ተባረክ የኔ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercato967
@mercato967 4 часа назад
እንዲህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን።ሚኪንም እናመሰግንሐለን።
@halimaali4383
@halimaali4383 4 часа назад
Aameen
@edenhaile9839
@edenhaile9839 19 минут назад
በይቅርታና በፍቅር የሚያምን ላይክ ያደርግ ፍቅር ያሸንፋል 🙏💪
@ZsHome
@ZsHome 3 часа назад
ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤
@Qemarahmad
@Qemarahmad 5 часов назад
ሜኪይ የኛ ጀግና እንኳን ሰላመጣህ
@TsigeredaMikre
@TsigeredaMikre 3 часа назад
በጣም ጎበዝነህ መልካም አርገሀል ተባረክ።
@destawakjira2652
@destawakjira2652 4 часа назад
Hulachunm egziabher ytebkachu
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 4 часа назад
እህትሺ ወዳና ፈቅዳ አደልደ በባሏላይ ከነሱ ጋር ተባብራ ቁማር ስትጫወትበት የነበረችው ካብቴኑም ምንም ጥፋት የለበትም ደሞ በቀል ትላለይደ@@ እኳን ይቅር ተባባላችሁ አቶ ደጀኔ ና ወ/ሮ ውድነሺ @ሚኪየ ተባረክ ❤❤
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 4 часа назад
አሜን አየህ ሜኩ ውድረስህ ስትውስድ አየህ እኔ ካንተ እድዚህ ነው የምፈልገው ሚኩ
@sarakebede3234
@sarakebede3234 Час назад
የኔ ጀገና በረታልን የእች ቆሻሻ ቶሉ በልህ ልህገ አቅረባትህ ጊዙ አትስጣትህ እህቱም እችም አንዴ ናችው አንትም ትጠንቅቅህ ውንዴሜ የችህ ስዲ አሳዳገ ይብደላት ዋጊዋን ስጣት ባልጉ😢😢
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 2 часа назад
ወ/ሮ ውድነሽ በትዳር ላይ በዚሕ እድሜ ለልጆችዎ ምን አይነት አርአያ ነው እግዚኦ በጣም ያሳዚናል።
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu 4 часа назад
እችን ቶሎ ለህግ አስረክብ
@AllemAllem-g6k
@AllemAllem-g6k 12 минут назад
ጀግና ነክ እቺንም ለህግ አቅርብ እነሱኑም ትጎዳቸዋለች
@AbebechMezn
@AbebechMezn 2 минуты назад
ሚኪዬ የኒ ጀግና እድሜ ፡ጤና፡ትዳር፡ልጅ፡እግዚያብሔር ይስጥህ ።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Martejes
@Martejes 4 часа назад
ወይዘሮ ዘውድነሽ የካፒቴኑ ን ገንዘብ እንዳትረሳ ተቀበላቸው
Далее
Women's Defending + Men's 😮‍💨❌
00:20
Просмотров 758 тыс.
ለድራማ እዬዬ ሆሆሆ
11:47
Просмотров 331