Тёмный

ሁለተኛ ልጅ መጣ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 348 тыс.
Просмотров 285 тыс.
50% 1

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
የቃል ፈርኒቸርን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ 👉t.me/kalfurnaddis 👈
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 Год назад
ዋጋውን ቴሌግራም ላይ ፖስት ብታደርጉልን ጥሩ ነው.
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Год назад
😢ጦርነቱ ካቆመ አማራ ክልል እፈልጋለሁ
@HalimaA-tb4nz
@HalimaA-tb4nz Год назад
​@@My-Amhera-fano እኔም እፈልጋለሁ አማራክልል ወሎ ውስጥ ሀገራችንንሰላም ይመልስልን
@የድግልማርያምልጅ-ገ8ቈ
​@@HalimaA-tb4nzአሜን😢
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 Год назад
የኔ ጨንቅላት እሚሥበው አሁን ላይ ሥለህዝቤ ነው በግፍ ለሚጨፈጨፈው
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Год назад
የመዳም ቅመሞቾ እዴኔ ስደት የመረረው😢😢 ሀገራችንንም ሰሌም ያርግልን
@hawaabera2280
@hawaabera2280 Год назад
አሚንንንን
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj Год назад
አሜን❤😢
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Год назад
አሚን ያረብ😢😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@abonshe9173
@abonshe9173 Год назад
Amen Amen Amen 😢😢🤲🤲🤲🙏🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ሁለተኛ ልጅ ቢመጣማ እኛም ደስ ነው የሚለን ልጅ በልጅነት ሲያድጉ እኩያ ልጅ ይሆናሉ እንደ አዲስ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
እረ ወገናችን አለቀ ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለምስጌኑ ህዝብ በገዛ አገራቸው ይፈናቀላሉ ድል ለፋኖ ለጀግኖቻችን ❤❤❤
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
እህቴ ዴምሪኝ
@sdcc9298
@sdcc9298 Год назад
ውዱ ባሌ ስትይ ደስ ስትይ አይለያችሁ የኔ ውድ ባሉን የሚያከብር የሚወድ ደስ ይለኛል
@የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ
እኔም ብእነት
@SamreaMama
@SamreaMama Год назад
አረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ባገሩ ላይመኖሪያ ላጣው ለአማራ ህዝብ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Год назад
ቃል የሰኬት ዘመን ይሁንላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደሞ ልጅ ከመጣም ይጣ ተመሰገን 🙏
@ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
ፍትህ ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@እራህማይቱብ-ጰ9ጘ
ዴምሪኝ ማሬ በቅንነት
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 Год назад
ማነው እንደኔ መጨረሻው ላይ አድርገው የሰማው 😂😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ይስጣቸው ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
😂😂😂😂😂ደምሪኝ እማ❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
​@@Love-if4qjነይ እንደማመር እማ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
@@mawaysh ደምሪሽ መጣሁ አንችም ደምሪኝ
@danitofa9462
@danitofa9462 Год назад
😂😂😂😂😂
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
ቃልየ እኳን ደህናመጣችሁ እህት ወድሞቸ እባካችሁ በየምነታችን ወደፈጣሪ እንጩህ ያገራችን ሰላም ማጣት ጭቀቱሊገለነው😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@munalisa7158
@munalisa7158 Год назад
ትክክል እውነት ጭንቀቱ ልምት ነኝ😢😢😢😢😢እባካችሁን እንጩህ😢😢😢
@Ruthdimple16
@Ruthdimple16 Год назад
የመጀመርያ ኮሜንት😂❤ይችን ኮሜንት ለምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅር ጤና ይስጣቹ🙏❤
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Год назад
አሚንንን
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك Год назад
ኣሜን
@weleteeyesus38
@weleteeyesus38 Год назад
አሜንን
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
አሜን ደምሩኝ❤❤❤
@enattilahun8576
@enattilahun8576 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@mekdes776
@mekdes776 Год назад
አገሬ ስለገባሁ ደስ ብሎኛል የመዳም ቅመሞችዬ ፈጣሪ ላገራችሁ ያብቃችሁ❤❤
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 Год назад
አሜን ፫
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 Год назад
አሚንንን
@mmmmnnnn5876
@mmmmnnnn5876 Год назад
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@lubabatube7975
@lubabatube7975 11 месяцев назад
አሚሚንንን እኔምእየናፈቀኝ ያለው የምገባበት ኑው
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 8 месяцев назад
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ዜማ ያሬድን ሆነችብህ የሆነ ነገር የሆነ ነገር ስትልህ አዲስ😂😂😂😂😂
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
😂😂😂😂😂😂
@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
ወዬው 😂
@missesflove9291
@missesflove9291 Год назад
😂😂😂
@atalearega2607
@atalearega2607 6 месяцев назад
ክክክክክ
@ekru-23
@ekru-23 Год назад
ቃለየ ውለጂ ወላሂ መንታ መስለው ያድጉልሻል ምርጥ ባል አለሺ ❤አላህ ይጠብቃችሁ ውለጂ ማማ❤❤❤❤
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h Год назад
❤❤❤😊😊😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
የአገሬ ሠላም የናፈቀው 😢😢❤👍በላይክ ❤ደምሩኝ❤😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ እደምርሻለሁ❤❤
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 Год назад
እመብርሃን ለኛም ለመዳም ቅመሞች እደናተ ደስተኛ የሆነ ትዳር ይስጠን እወዳችዋለዉ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Год назад
😍😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 11 месяцев назад
አሜን
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 Год назад
እነዚህ ጥንዶች ግልፅነታቸዉ ደስ ሲል
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f Год назад
ደምሪኝ
@omaralmansoori9564
@omaralmansoori9564 Год назад
ቃልየ ልጅ በልጅነት ነዉ ፈጣሬ ይስጥሽ በተከታታይ ብትወልጅ እኩያወችሽ ሁነው ያድጋሉ ለቤቤም አጫዋች ያስፈልገዋል በርግጥ የፈጣሬ ፈቃድ ነዉ
@agiwb5295
@agiwb5295 Год назад
ፋትህ ለአማራው 😢ፋትህ ላጡ ወገኖቻችን ሰላም ለሀገራችን 😭
@BonsituArarsa
@BonsituArarsa Год назад
😂😂 ለምን ጀመራችሁት መጀመሪያ?
@emuselwatube
@emuselwatube Год назад
2ለኛ ልጅ መቷል ግን አሁን ሚዲያ ላይ መናገር ስላልፈለገች ነው ቃል ከካሜራ ጀርባ ለአድስ ሹክ ብላዋለች ከ2ወር ቡሀላ ትነግረናለች ተረጋጉ 😊😊😊
@amenshow2384
@amenshow2384 Год назад
ወደ ፊት እሩጫ😂😂ማነው እንደ እኔ በሄደበት እያሳለፈ የሚያይ😂😂
@SamiraSam-ml6pk
@SamiraSam-ml6pk Год назад
እኔ አያስችለኝም😂😂
@mikalmicheal
@mikalmicheal Год назад
❤😂😊
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ Год назад
😂😂😂
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
እኔ😂
@mrx7631
@mrx7631 Год назад
እነቃል ጠፈ ስል መጣችሁልኝ አዲስዬ እዳተአይነት ባል ይስጠን ለመዳም ቅመሞች😢
@hiwot8723
@hiwot8723 Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ 😢😢😢
@almazdesta1743
@almazdesta1743 Год назад
የኢትዮፒያ ህዝብስ😅😅😅
@selam3762
@selam3762 Год назад
አማራ ምን ሆነ ጉድ እኮ ነው
@hanilove324
@hanilove324 Год назад
​@@selam3762ምን ማለት ነው ምን ሆነ ማለት አየታረደ ያለው እኮ አማራ እኮ ነው😡
@selam3762
@selam3762 Год назад
@@hanilove324 እና ወደ ሰላም አልመጣ ካለ ሊታርድ ግድ ነው ሲጀመር ያአማራ ህዝብ የደርሰበት ችግር የለም
@Meka-yc3fc
@Meka-yc3fc Год назад
​@@selam3762እናተላይደርሶ ከዛየሠውሞትይገባችሆል
@TigistBelete-wx2wz
@TigistBelete-wx2wz Год назад
ከሁሉም ነገር ሚገርመኝ ሚዲያዎች እንዳለ ስለግላችሁ ለላይክ ነው ምትጠቀሙት አሁንማ የቀራችሁ አልጋ ላይ ጨዋታ ማሳየት ብቻ እኛ ምናገባን ትርክሚርኪ ምታመጡት ምናለ ለሀገራችሁ ብትጮሁ ድምፅ ብታሰሙበት
@AsiaAsia-zg1jj
@AsiaAsia-zg1jj Год назад
ለምን መዋሸት አሰፈለገ ያሳፈራል የሰውን ትኩርት ለመሳብ ይዋሻል
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Год назад
ኮሜንቶች አንደኛ ነኝ እያልኩ ከመቸው ቀደማችሁኝ😮😮ቃል&አዲስ ኖላዊን ሳሙልኝ ሁለተኛውንም ቶለ አምጡት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው❤❤❤
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Год назад
ውይ ቃልዬ ልቤን አንጠለጠልሽው :: እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ይመጣል እኔ ግን ያረገዝሽ መስሎኝ ነበር:: ለማንኛውም ምርጥ ቤትሰብ ናችሁ እወዳችኃለሁ::
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Год назад
እግዚአብሔር ለሁሉም አይዘገይም ደግሞ ልጃቹ ትንሽ አደግ ይበል ❤❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt Год назад
ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላቹ የልባቹሁን መፃፍ ትፈፅምላቹ❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 Год назад
የመዳም ቅመሞች እኔ ብቻ ነው ሰደት ያሰጠላኝ😢
@tedg4564
@tedg4564 Год назад
አለን ግራ የገባን ሀገርን ሥናስብ ሠላም የለ😢😢😢
@rrfdfgfdxy1960
@rrfdfgfdxy1960 Год назад
Me too
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
​@@tedg4564እውነት ነው ግራ ገብቶናል አለመታደል ሁኖ እዛ የነበሩ ኮ እየኖሩ ነው ይብላን ለኛ ከርታታዎች እንጂ😢
@samrahail8221
@samrahail8221 Год назад
ቃል እኔ ግን እቃ እፈልጋለው ብዬ መልክት አስቀምጬ አልተመለሰልኝም
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
የፍቅር ተምሳሌት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Год назад
እውነት እስከመጨረሻው መጠበቅ አልቻልኩም የአዲስ ሁኔታ 😂😂😂😂
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Год назад
ቃል ብቸዋል ከመጣች የታወቀ ነው ተኮል አለችባት😂😂😂
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
ደምሪኝ ❤❤❤
@የኔብቻ-ጀ6ወ
@የኔብቻ-ጀ6ወ Год назад
ቃልዬ የዛሬው ደስ ይላል ወላሂ በጣም ነው የምወዳቹ ደሞ አንድም ቀን አያመልጠኝም በፍቅር ነው የማያቹ ግን ዛሬ ቤታቹ ገብቼ ሳይ የሰርግ የለቀቃቹት መዝሙር አገኘው ደስ ይላል
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Год назад
ወሏሂ ብል መዝሙር ማድነቅ አይከብድም ❤❤❤ መውደዱን ውደጃቸው እኛም እንወዳቸዋለን እምነትግን የግል ነው ሁቢ
@Semir71166
@Semir71166 Год назад
ትክክል
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እር ዛሬ በሳቅ ሽንት ቤት ገብታ ያለው ነገር ያስቃል😂😂😂 ልጅ ጥሩ ነው አብረው ያድጋሉ ውለዱ የኔ ውቦች ድስ ስትሉኮ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ❤
@fromtgray6076
@fromtgray6076 Год назад
እወድችዋሎው ስርኣታቹ ኣይቀይር ፈጣሪ ንቁ ናቹ ዶሞ እመቤቴ ከኣይን ታውጣቹ
@mesigodi8977
@mesigodi8977 Год назад
ቃልየ እና አዲየ አረ በማርያም አትጥፉ እኔ ሁሌ በጉጉት ነወ ምጠብቃችሁ።❤❤
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 Год назад
ወይኔ ቃል አላህ ምርጥ ባልነው የሠጠሽ መጨረሻችሁንፈጣሪ ያሣምርላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@AbebaAgere-n6h
@AbebaAgere-n6h Год назад
በጣምደስትሉኝአላቺሁግንአድምቀንሰለአገረአቺንሰላምማጣትአታወሩምሁሌስለራሳቺሁፕራክብቻነውምታስቡትሰውእዳይጠላቺሁየኔሀሳብነው
@nas7117
@nas7117 Год назад
ሀዲስ ለልጅ ያለህ ፍላጎት ደስ ሲል
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk Год назад
አንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ለአማራ ለተገፋው ህዝብ በየቦታው ለሚታሰረው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if Год назад
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል እኔ ዘመኔን ስደት ጨርሰው በእነሱ ህይወት እንኳን ተደሰች ብሎ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር እና አክስት አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክለት ስም ስጡኝ ስም አውጪ ነኝ ለልጁ በተለይ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስም ከነትርጉሙ ቢሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
እንኳን ደሥ ያለሽ ኪሩቤል በይው
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 Год назад
ዳንኤል በይው ትርጉሙም እግዚአብሔር ፈራጅ ነው የሚል ነው ባይ ዘውይ እኔም ለታናሽ ወንድሜ ያወጣሁለት ስም ነው እሺ❤❤❤❤❤❤❤😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
እንኳን ደስ አለሽ አንቺም ቶሎ ገብተሽ ውለጂ የስደት ህይወት መቼም አይሞላ ቆረጥ አርጊና ግቢ ለልጁ ስም ደሞ❤ በረከት❤ወይም የአብስራ በይው አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ
@umumarufumumaruf7298
@umumarufumumaruf7298 Год назад
Abshirii Rabin keessaa nuhaa basuuu inshallaa ❤❤❤😢😢
@elsabetgebeyehu3744
@elsabetgebeyehu3744 Год назад
Enkwan des Aleshhhhhh ehitachin wendimish. Yeweledew Simunnnn wet beteweledebet qen. Wey be kiristina qenu qidus sim seymiw ke amanuel elshaday Luella ke miles sim wuchiii
@weynshetwegderes
@weynshetwegderes Год назад
ፍትህ ለቤተሰቦቻችን ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢
@bestbuy9242
@bestbuy9242 Год назад
በስማአም ከአይን ያውጣችሁ ስወዳችሁ እውነት ያድርገው ብያለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ የሀገርን ነፃነት በቅርብ ያድርግልን አሜን አንድነትን ይስጠን😢😢😢
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Год назад
ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 😥😥😥😥❤️❤️❤️
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
ዋጋብትነገሩን ጥሩነው እኔእፈልግነበር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ሰላም ተወዳጆች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን ይሁን 2016 የተገፋው የዓማራ ሕዝብ አምላክ እረፍት ይሰጥ ዘንድ እንዲሁ ሰላም ለሚወደው ኢትዮጵያዊ ሁሉ የፍትህ ዘመን ይሁንልን አሜን😢❤❤
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
አሜን አሜን አሜን
@Love-if4qj
@Love-if4qj Год назад
አሜን ደምሪኝ ❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Год назад
​@@Love-if4qjEsima Enenem❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
አሜን😢
@merong-g6w
@merong-g6w Год назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ቃል አዲስ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅቱን ያብዛላችሁ ልጆች በልጅነት ነው ሁለተኛም ቢመጣ ደስ ይላል ልጆች የእግዚአብሔር በረከቶች ናቸው 🥰🥰
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n Год назад
ሱቅ ማን መጥቶ ነው አይ ወንዶች 🤣🤣🤣🤣🤣ነገር በምሳሌ አይገባቸውም እኮ
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj Год назад
እንዴት ነሽልኝ ቃልቄ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
እዴውም መታ መሰለው ያድጉ ነበር እውነት ቢሆንላችሁ እኔ የወድሜ ልጆች አመት እኮን አይበላለጡም እና መታ ነው የሚመስሉት ደስ ሲሉ❤
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Год назад
እኔም ከእህቴ ጋር 11 ወር ነዉ የምበልጣት ማኔኛችሁ ናችሁ ትልቆች ይሉናል እኩልነን ቁመታችንም ዉፍረታችንም
@abc12452
@abc12452 Год назад
ደስ ይላል እኔም ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እና አከታትዬ ነዉ የምወልድ
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm Год назад
ፍትህ😢ፍትህ 😢ፍትህ 😢ለተገፍው ለአማራ ህዠብ በማንነቱ ለሚገፍ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 7 месяцев назад
ስልኬን በጀከያዝኩ እናተንብቻማየት ነውየሚአስደስተኝ በጣምነውየምወዳቹ❤❤❤❤❤ፍቅራቹ በጣም ነው ደስየምትሉ
@meladelbelachewu-cc5xp
@meladelbelachewu-cc5xp Год назад
ኮሜቶች ስትመቹኝ እዉስጤ ናችሁ ኑሩልኝ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Год назад
ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ ዬሰጠንን ብናዉቅ አንድም ዬጎደለን ነገር ዬለም ምንም ልጅ ዬሌለዉ አለ ይህም ልላቹሁ ዬፈለኩት ዬኔ አሰሪዬ 3 ልጆች አናት ናት ዬዎር አበባ በመጣባት ቁጥር ከፈጣሪዋ ትጣላለች እሺ መች ነዉ እግዚኣብሄርን ዬምናመሰግነዉ አንድ ከሰጠን ለሁለተኛ ሁለተኛ ከሰጠን ለሶስተኛ እናለቅሳለን ይቅር ይበለን ምንም ሳይዎልዱ ደርቀዉ ለቀሩት እናቶችም በፀሎት አስቧቸዉ❤❤❤❤
@hermayanti2265
@hermayanti2265 Год назад
ይኢቶቢያ ህዝብች ሁላቸነም ብሀይማኖታችነ እፀልይ😥😥😥🥰🥰
@gujtuu4282
@gujtuu4282 Год назад
እስኪ አነቃልዬ በግፍ ለሚጨፈጨፈው አማራ ድምፅ ሁኑ
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
እደው ደስስስስስ ስትሉ ፍቅሩ ያብዛላቹ ለኛም እደናተ አይነት ፍቅር ቤተሰብ ይስጠን
@hiwetagidey7316
@hiwetagidey7316 Год назад
እንደዚ ያላቹ የአማራ ህዝብ ስታልቅሱ የትግራይ ህዝብ ስትጨፈጭፉ እኾ እልልልል ትብሉ ነበር ሚስኺን የትግራይ ህዝብ የሑሞራ ቦታ ይዛቹ ምስኺን ህዝብ ግን ወደ ሱዳን ተሰደተ ወደ በረሃብ ይረግፍል 😢😢 እና እኔ የእጃቹ ነዉ አልልም ለምስኺን ህዝብ እኔ ኹፉ አልመኝም ግን እግዚአብሔር ሁሉ የእጃቹ ነዉ ልጆቻችን በእሳት ሲቃጠሉ እኾ እልል ስትሉ ነበር ግን አሁንም ለህዝባቹ የሚመራ ተነጋግራቹ ሰላም ይቻላል መሬት እኾ ለሁሉ በቂ ነዉ እናንተ አማራዎች ግን ሁሉ የኛ 😢 እግዚዚአብሔር ለሁሉ ሰላም ያርግልን❤
@toybamohammed5035
@toybamohammed5035 Год назад
አረጋጉት ልጃችሁ 1 አመት እካን ይጥባ እጂ ፍትህ ለባቢ አርፋህ ተኛ አዲስ
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
😂😂😂
@ወይንሸትሙላት
@ወይንሸትሙላት Год назад
😂😂😂😂
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@Hayat-oi6xw
@Hayat-oi6xw Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
በስርአተ ቤተክርስቲያን የተጋባቹም አትመስሉም ምጉድናቹ አይደለም እዲሆናቹ አጅሬ ሳጥናኤል ፈተናው ብዛት እሳት ውስጥ ለመከተት እኛን ገጠመኝ አድምጡ ጥፋታቹን ታገኙታላቹ ስንት አይነት እደሚያያቹ እስኪ አስቡት በሱ 6 ወር ልጅ መጣ ስትይ ራሱ አልቀፈሽም አፃማቶቹስ እሱን ቁጠሪ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
ቃልዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ አዲስ ምርጥ ባል ❤❤❤ይመቻችሁ
@seventube794
@seventube794 Год назад
ምነው ቁምነገር አጣችሁ ጭራሽ ሽንትሽን ስትመረምሪ እፈሩ የተሳካ ቢሆን እሺ የዩቲዩብ ገንዘብ ሊያሳብዳችሁ ነው ቁምነገር እየያዛችሁ ቅረቡ አንተስ ዘማሪ አይደለህም ማፈርያ
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
አደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ አዲስ ና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤የኖላዊ ቤተሰብ 🥰🥰🥰
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 10 месяцев назад
ለልጅ ያለው ፍቅር ግን ወላሂ ፈጣሪ ይሥጥክ የምር😍😍
@حليمهالخطيب-ش9ك
ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ቃልና አድስዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይስጥልን እግዚአብሔር ፍትህህህህህህ ሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ድምጽ እንሁን ወገን እባካችሁ ተሰቃዩብን እፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@EyrusAserse
@EyrusAserse 7 месяцев назад
ቃልየ አዲስ ከነልጃችሁ ከሁሉ ቤተሰቦቻችሁ በጣም እወዳችሃለሁ በጣም በጣም እኔጃ ብቻ ሁሌም እናተን ነው የማይ
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 Год назад
ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲🤲❤❤
@Hab428
@Hab428 Год назад
Amen
@Alem-p9g
@Alem-p9g Год назад
አሜን እህቴ❤❤
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 Год назад
አሚን አሚን እህቴ
@Madina-fv7gw
@Madina-fv7gw Год назад
አሚን
@Astela-bh1ei
@Astela-bh1ei 11 месяцев назад
አሜን
@እናቴለኔሔወቴናት
በናታችሁ ኢትዮጵያ ኔቶርክ ተዘጋ እዴ የምታቁ ንገሩኝ ካርድ አጣሁ እዳልደዉል ኡፉፉፉፉፉ😢😢ጭቀት
@fj5u68
@fj5u68 Год назад
ሀገራችንን ሰላም አርግልን በያላችሁበት ቦታ ፀሎት አርጉ❤❤❤❤❤❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
ድል ለአማራ ህዝብ ሳይፈልግ መርጦ ባልተፈጠረበት ማንነት ለሚጨፈጨፈው ለሚታሰረው ኧረ ኡኡ😪😪😪
@WelensaTesfu-ds8oo
@WelensaTesfu-ds8oo Год назад
እረ ቃልየ ኣንድ ኣመት ሳይሞላዉ ክክክክ ኣሁንም ልጅ ትፈልጊኣለሽ የኔ ፍቅር እስኪ ብዝት በሉሊን ❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Год назад
ቴሌግራም ሲፅፉላችሁ መቼ ትመልሳላችሁደግሞ የሶፋችሁ ዋጋ በጣም ከባድ ነዉ ሲፅፉላችሁ መልሱ
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch Год назад
ፈጣሪይጠብቃችሁውዶቼ❤❤❤❤እግዚአብሄርይስጣችሁ❤❤
@Dont-k3j
@Dont-k3j 4 месяца назад
አንቺና ሣምሪ ምን ጉድ ናቹ እንደ ዶሮ አንዱ ሣያድግ ጡት ሳይጨርስ ሌላ ልጅ 😅😅😅😅 ቀስ እያላቹ ውለዱ የት ለመሄድ ነው መከላከያ ተጠቀሙ እጭ
@GudGuf-bp6ow
@GudGuf-bp6ow Год назад
የኔ ዉድ እኳን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰💗🥰💗🥰💗🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞
@tarikuagebre4861
@tarikuagebre4861 Год назад
ምን አይነት ለዛ ማጣት ነው ግን የእናንተን የሽንት ምርመራ ማየት አለብን ለምን ለከት አይኖራችሁም እረረረ ተውው የሚታይና የማይታይ ነገር እወቁ እረ ስነስርዓት ይኑራችሁ
@nestyfekadu7799
@nestyfekadu7799 Год назад
መጣሽ ብቻሽን ቃል ተንኮል አለ ማለት ነው
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 Год назад
ስወዳችሁ
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 Год назад
እኔም ቃልዬ እንዳንቺ አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ የመጀመሪያ ልጄ ሁለት አመቱ ነው ግን ቼክ ሳደርግ ምንም የለም እንግዲህ እግዚአብሔር ባለው ጊዜ ይሆናል
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u Год назад
ማነዉ እደኔ ዬሀገር ሰላም ዬናፈቀዉ😢😢😢😢😢😢😢
@Fikir-221
@Fikir-221 Год назад
ስሜቱ ካለሽ ከአንድ ሳምንት በኋላ ቼክ ማድረግ ነው በሽንት ለማወቅ ደግሞ ይዘገያል ስለዚህ አለ
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh Год назад
እረ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደና መጣች የኔ ውዶች
@qhhshssh185
@qhhshssh185 8 месяцев назад
አንች ቀትረ ቀላ የሆንሽ ሴትዮ በጣም ነው የጠላሁሽ መናጢ ነሽ ያችን ልጂ ከተሳደብሽ ቡሀላ እከካም
@wab7691
@wab7691 Год назад
😂😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላቹ 🥰🥰🥰
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
😂😂😂😂😂 ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 Год назад
😂😂😂😂😂 ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 Год назад
ውድ የአማራ ወገኖቼ እመብርሀን ካንድ ልጅዋ ትድረስላቹ ጉራጌዋ እህታቹ ነኝ አይዞዋቹ አረቺም ቀን ታልፍና ለታሪክ ይወራል
@HayahMalls-lq8ew
@HayahMalls-lq8ew Год назад
አለብዬ ደስብሎኝነበር አይከፋም ይመስገን❤❤❤❤ እኖዳችሆለን ቃል ፈንችር መግዛት አፈለጋለሂ እንደግዛብሔር ፍቃድ❤❤❤
@mariyam9670
@mariyam9670 Год назад
ተረጋጊ ቃልዬ አንድ አመት ይሙላው ቤቢ ብዙ የማያስቼግሩ ነገሮች አሉ ለነገሩ አድሥም ቼኩሏል
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Год назад
እሄን ቤታስብ የምትወዱ እስኪ ❤️❤️❤️❤️
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 9 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@زهره-ه9ن4ج
@زهره-ه9ن4ج Год назад
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢
@God2716
@God2716 Год назад
በየሰከንዱ መሳሳም ብቻ ትዳር ለሚመስላቸው እናንተን ቢያዩ ጥሩ ነበር
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k Год назад
ቃልዬ❤ እኔም ከናንተ አዛለሁ ፈርኒቸሮችን
@selamselam5364
@selamselam5364 Год назад
ቶሎ ውጭ አረ በማርያም አላለም😂😂😂 ሥወዳችሁ አይ ስደት ልጅነታችን ነጠቀን እኮ😢😢😢😢😢😢😢
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢
@የባሌሚስትነኚFM
@የባሌሚስትነኚFM Год назад
ፍትህ ለአማራህ ዜብ
@munalisa7158
@munalisa7158 Год назад
እረ አማራ ክልል ኢንተርኔት ስንል. ቀጥታው ተቋረጠ😢😢😢😢😢
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ Год назад
አወ😢😢
@TingritNiguuse-td5wq
@TingritNiguuse-td5wq Год назад
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር አምላክ ይስጣችሁ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሪኝ እማ
@SelamyeMaryam-r5l
@SelamyeMaryam-r5l Год назад
እረ ቃል ሸም ነዉ የሰዉ ልብ እንደዚህ ማንጠልጠል ተገቢ ነዉ የኔ መጉዋጏት ምን ይሉታል 😀በጣም ነዉ የምወዳችሁ እኛንም ከስደት አዉቶ ለወግ መሀረግ ያብቃን
Далее
ጉልበት ስመን መርቀው ሸኙን
25:50
Просмотров 126 тыс.
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 600 тыс.
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
25:54
Просмотров 280 тыс.
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Просмотров 1,4 тыс.
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Просмотров 396 тыс.
አዲስ አዋረደኝ
20:36
Просмотров 253 тыс.
ХОМЯК ВСЕХ КИНУЛ
10:23
Просмотров 600 тыс.