Тёмный

[ሁለቱ ኃይሎች!] "የድመት አይን በልተው ሰይጣን ይሆናሉ" | Metaphysics |Ethiopia 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 763 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 2 месяца назад
Very intelligent person ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@KuKu-l9n
@KuKu-l9n 2 месяца назад
የተባረክ ሰው በጣም እናመሰግንሀለን❤
@yohannes7306
@yohannes7306 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ፣ጥሩ አድርገህ ነው ያስረዳኽን እግዚአብሔር ይባርክህ
@soloaskias3105
@soloaskias3105 2 месяца назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ:: በርታ:: ጥሩ ጠቃሚ ገለፅ ነው የቀረብከው:: ልብ ያለው ልብ ይበለ!!
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 месяца назад
በጣም የምገርም አራደድ ነዉ የመምህር ተስፋዬ ትምርት እንደ አደመጣ እርግጣኛ ነኝ በርታ ❤❤❤❤❤❤👌
@Tewahido567
@Tewahido567 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬ ጋ ቀርቧል (ኤፍታህ 15ኛ መንፈሳዊ እንግዳ ላይ)
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 месяца назад
@@Tewahido567 አዎ እራሱ ነዉ መጸፉም ኤፍታ መዝሙር አቤት አለ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 месяца назад
@@Tewahido567እረ አላስታወስኩትም አይገርምም ግን ስለመናፍስት ሴራ ትምህርት ያወኩበትን ቀን የመኖር ትርጉም የገባኝ አምላኬንም more የቀረብኩበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@Cooking335
@Cooking335 2 месяца назад
Wow this guy is amazing very wise man!!! My peoples please listen to him!!
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 2 месяца назад
እውነት ነው የአባታችን የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ አስተምረውናል እውነቱን ስለሚያጋልጡ ነው የሚያገሏቸው ወንድሜ በርታ እግዚሃቤር ይጠብቅህ
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
ሁሉም እግዚአብሔር እንደሰጣቸው ጸጋ ያገለግላሉ። አብረው መሥራት ደግሞ ሙሉ ያደርጋል። መምህር ተስፋዬ ኤፍታህ ላይ 15ኛ መንፈሳዊ እንግዳ ሆኜ ቀርቤያለሁ።
@TeweldeAsfaha
@TeweldeAsfaha 2 месяца назад
Great explanation
@helenkidus7419
@helenkidus7419 2 месяца назад
ትክክል ነው። እየኖርነው የምናየው እውነት ነው። መቼስ በበትር በህርን ከፍሎ መሻገርና ድልድይ ሰርቶ መሻገር።ሁለቱም መሻገር ነው ግን የትኛው እንደሚሻል ማወቅ ነው። መንፈሳዊ ወይ ሳይንስ። ዛሬ እኮ ክቡር ያለው የሰው ልጅ እንደወረደ የሚታወቀው ራሱ ሰው የሰራው ማሽን ነው መርምረኝ ብሎ እሱ በነገረው የሚያምነው። ጤነኛ የሆነ ሰው በማሽን ተመርምሮ በሽተኛ ነህ ሲባል ማመን ማለት ከሰውየው ይልቅ ማሽን ይበልጣል እንደማለት ነው። ለማንኛውም ሕይወት ያለው ነገር ከሁሉም ይበልጣል።
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 месяца назад
An intelligent person
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 2 месяца назад
ተጨማሪ ቀን ወይም ቃለመጠይቅ ያስፈልገዋል ይህ የተባረከ ሰው፡ ህዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቷል እንደተባለ እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልገናል
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
youtube.com/@regasa1?si=RiO-hebr7pHgpUD6
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
እውነቱን፡ ነው፡ ወንድሜ! ኢትዮጵያ፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ሚስጢር፡ እየተባለ፤ ሕዝብ፡ ተበላ! ሰይጣን፡ በዓየር፡ ውስጥ፡ የራሱ፡ መንግስት፡ አለው! የዓለምም፡ ንጉስ፡ ነው! አንዳንድ፡ሳይንቲስቶችን፡ ዶክተሮችን፡ ተጠቅሞ፡ ያስታል፤ በቴክኖሎጂ፡ ወጣቱን፡ ያስራል!
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
Becarefull my people! Abide with God & his word!
@Cooking335
@Cooking335 2 месяца назад
The Age of Enlightenment and Golden Age is coming wake up my people!!
@Cooking335
@Cooking335 2 месяца назад
I really admire this gut to bring this information to Ethiopia because In this kind of awareness or knowledge we have very limited resources also as a society we are late to know about this information so it will enlightened good amount people thank you for your good work!!!
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
youtube.com/@regasa1?si=RiO-hebr7pHgpUD6
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 2 месяца назад
Dagmi mewldn teqblh kehon atrfehal wedaje ewuket ayadnm but thanks I agree 💯% with your speech
@kalkidankalkidan4436
@kalkidankalkidan4436 2 месяца назад
የወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል ይላል ድሮ ነበር የሚከሰን አሁን ግን ስልጣን የለውም ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
@Justabushaa
@Justabushaa 2 месяца назад
ጥቅስ ብቻ, ሙሉ አንብቢ የኔ እህት
@engidategegn
@engidategegn 2 месяца назад
Well explained. But, do not forget that only a few will understand such a deep knowledge
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
You are right! Deep knowledge is leading our world; it is a time to understand it. I tried my best to explain in short.
@engidategegn
@engidategegn 2 месяца назад
@@regasa1 good job! The scripture says ''you shall know the truth, and the truth shall set you free'' በህልም/በቪዥን የሚያዪትን መጀመሪያ ወደ scientific fiction ይቀይሩታል፤ then they change them in to movies, animations, games, etc..
@destatamiru5790
@destatamiru5790 2 месяца назад
Betami dessssss yemillll ewineta nw
@Cooking335
@Cooking335 2 месяца назад
We have to raise our vibration to prosper and be able to see the true potential’s ahead!!! Raising the vibrations will help you to brake out the simulation!!!!!!
@hubeyb4371
@hubeyb4371 2 месяца назад
ቴክኖሎጂንማ ፈጣሪም ይፈቅዳል እወቅ አንብብ ተመራመር ብሎወል ነገር ግን ማወቅህነ ማንበብህ መማርህ ማመራመርህ ፈጣሪህን ሰትረሳነ ሰትገዳዳር ማለት እውቀቴ ሰውን ፈጥሬ ነብስ አስገባበታለሁ እስከማለት ድረስ መሆን የለበትም ወይም የፈጠራ ውጤት ሌሎችን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ መሆን የለበትም እንጂ ፈጠራነ ቴክኖሎጂንማ አላህም ፈቅዷል።።። መልካም ጊዜ
@helenkidus7419
@helenkidus7419 2 месяца назад
ሳይንሱ ይሰራበታል ግን ጥገኛ ያደርጋል። የፈጣሪ ስጦታ ግን አንዴ ከሰጠ የማይወስድብንን ይሰጠናል።
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 2 месяца назад
ሁሉ እንዳንተ ልባቸው ቢከፈት ምናለ፡ በርታ እውቀትህን አሻግር
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 месяца назад
ምን ብሎ ነዉ?
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 2 месяца назад
@@kechemagara5433 ስለመንፈስ ኃይልና የሥጋ ፈቃድ ቁልጭ ያሉ ነገሮችን
@kirubel9149
@kirubel9149 2 месяца назад
Demonology study should be explained in such a way to ordinary population
@bizuayehu6122
@bizuayehu6122 2 месяца назад
ሀሳብህን ሁሉ እቀበለዋለሁ ትክክል ነህ አሁን አንተ ያልከውን ሁሉ ለመከተል የመንግስት ጉዳይ መሆን አለበት እንዴት መሰለህ ህዝቡ ሳይቀበለው መንግስቱ ከውጪ ለጥቅም ትእዛዝ ተቀብሎ ካደረገው ህዝቡ ሳይፈልግ በግዴታ እንዳልከውም ዘመናዉ/ስልጣኔ ምንጭ በማስመሰል ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርጋል
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
youtube.com/@regasa1?si=RiO-hebr7pHgpUD6
@yasinearefate
@yasinearefate 2 месяца назад
ጋዜጠኛዋ ስለመንፈሳዊ ነገር እውቀት ያላት አይመስለኝም።ስለሴጣን ማወቅ ለምን ያስፈልጋል ብላ እንዴት ትጠይቃለች!!ሰውየው ግን የሚናገረው ነገር አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ያሳያል።
@tarekegnzeleke7420
@tarekegnzeleke7420 2 месяца назад
እርግጠኛ እረጋሳ የመምህር ግርማ የመምፈስ ልጅ ይመስለኛል ገና እናያለን ረጋሳም ብዙ ይወልዳል ወንድም ዘርህን ያብዛው
@merryyederrick
@merryyederrick 2 месяца назад
Sele 3tegnaw ayen men yelenal?
@samreyene6682
@samreyene6682 2 месяца назад
አሁን ለዚ ሰውዬ ብዬ ሰብስክራብ ላደርጋቹ ነወይ ?አላደርጋቹም ወንድማችን ና ወድም ወርቃፈራሁ አሰፋ ጋ እንጠብቅሀለን።ስታስረዳ በጣም አሪፍ ነህ❤
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
ወርቅአፈራሁን ቢጠይቁልኝ።
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
አርቲፊሻል፡ ኢንተሊጄንት፡ መልካምና፡ ክፉ፡ ተጽህኖ፡ ያመጣል! ክፉው፡ ያስፈራል! ካናዳ፡ 2ት፡ የታወቁ፡ ሳይንቲስቶች፡ እራሳቸውን፡ ከዚህ፡ አግልለዋል! ሰይጣን፡ እራሱ፡ መጥቶ፡ ቴክኖሎጂን፡ ተጠቅሞ፡ሰዎችን፡ በቁመናቸው፡ አይምሯቸውን፡ ይለውጣል፤ ይሰውራል!!!
@kiyatech6731
@kiyatech6731 2 месяца назад
ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥ ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
@sirihanwg7469
@sirihanwg7469 2 месяца назад
ewunetun nw ymnayehu hulum technology kesetan gar tasharko yemeta nw.
@gebresilasei2846
@gebresilasei2846 2 месяца назад
ሰይጣን እራሱ ለእግዚአብሔር ተገዥ ነው
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
አይገዛም መች አልኩ? የዚህ ዓለም ገዢ እና ፈቃድ እንዳለው እንዳይረሱ። (፫ኛ መ.መቃብያን + የሕይወት ልምድ)
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 2 месяца назад
I am student at college I really hate some parts of philosophy and some parts of psychology I don't feel well whenever my teacher teach us my heart feels full of stress, not always sometimes on some ideas I was always fighting with him finally this year I have finished it however yes I agree there is Satans strategy behind those subjects I don't even accept anthropology full and I don't agree with the concept of culture
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 2 месяца назад
ከጠያቂዋ ግንዛቤጋ አልተጣጣመም
@SmartDabble
@SmartDabble 2 месяца назад
Eni wodi zebi yemikeyaru awokalehu degimo ke ruki masematim yechelalu
@DaniManjus
@DaniManjus 2 месяца назад
እባካችሁ መጽሐፉን እንዴት እናግኝ
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
ለጊዜው አዲስ አበባ ለም ሆቴል ኤፍታህ መዝሙር ቤት እና አሰላ ከተማ
@DaniManjus
@DaniManjus 2 месяца назад
@@regasa1 እኔ ጅጅጋ ነው ያለሑት።
@ErmiyasNigatu-pr3pn
@ErmiyasNigatu-pr3pn 2 месяца назад
መፅሀፉ የት ይገኛል ?
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
ለጊዜው አሰላ እና አዲስ አበባ ኤፍታህ መዝሙር ቤት (መገናኛ)
@zennibaarez6718
@zennibaarez6718 2 месяца назад
​@@regasa1I believe you could also use Manyazewal Eshetu's platform to spread your message.
@gebresilasei2846
@gebresilasei2846 2 месяца назад
መንግስት አንድ ናት እሷም የእግዚአብሔር መንግሥት ናት ሁለት መንግስት የለም
@Kemeyaloha
@Kemeyaloha 2 месяца назад
Advertising means witchcraft
@mulatuwakgari8393
@mulatuwakgari8393 2 месяца назад
በማየት፣ በማሽተትና በመሳሰሉት ሳይጣን የሚገባ ከሆነ ብዙ ነገር እያየንና እየሰማን ስለሆነ ነፃ ለመሆን የት ሄዴን እንኑር ያለችሁ በጣም መሰጠኝ። እግዚአብሔር ይበርካት ለጥያቄዋ። መልሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የግል አደኝ አዳርጎ መቀበልና ለሱ መደር ነዉ። መጸሐፍ ቅዱስ ብርቱን ያለሰረ ቤቱና ንብረቱን መዝረፍ እንዳማይችል ይነገራል። ለሠይጣን ነብሱን የሸጠ ማንም ሰዉ ክርስቶስ እየሱስን የግል አደኙ አድረጎ በልቡ አምኖ በመንፈስና በእዉነት እግዚአብሔር ወዳሚታመልክ ቤተክርስቲያን ከሄዳ ሳይጣን ጩሆ ለቆ ወዳ ስዖል መግበቱ ግድ ነዉ፤ ብርቱ መጣበትና!!
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
የትኛው እየሱስ????? ደግሞስ ለምን የግል አዳኝ ይሆናል?????
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib 2 месяца назад
Yedro abathoche ateblu ensu legena lemena wedet nw yastemarhun egzabher be tamer becha sayhone besram yamnal aymero lesew yesetew aymerohune tetekmo teru enditefa nw begulbetum chemer sew gin ewkethun lekfu terkemew atesasate be tamer nw haunem sew eynore yalew begzihbhwr Sega ante endemetetelaw gin aydelem
@hubeyb4371
@hubeyb4371 2 месяца назад
እውነት ነው በአለም ለይ የሉት መንግስታት 2ት ነቸው ? ነገር ግን አንዱ መንግስት ለ2ቱም ዓለም የሚሆን መልካም ሰሪ ብቻውን ቀሪ የሆነው ፈጠሪ አላህ ሲሆን ለፈጠረው ፉጡር በሙሉ የሚያስብ የሚያበላ የሚያጠጣ ነው ለወደኛውም ዓለም በለቤት ነው።። ሁለተኛው መንግስት በ1ኛው መንግስት ወይም በፈጠረው በአላህ ስልጣን የተሰጠው ሲሆን? ይህ መንግስት ስሙም ሴጣን ወይም ያጠመመ ሰው ሆኖ ከዕይታ የተሰወረ ነው። ይህ ሴጣንነዊ መንግስት መምህሩ እንደለውም አሁን ያለንበትን አለም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቆጣጥሮ ይገኛል ።እንዴት ለሚል እያያ እያሰማ እየኖረው ለማያምን ሰው የመምህሩ ገለፃ ምላሽ ይሆነወል ። ነገር ግን ለመጨመር ያህል እያንደንዱ ሰው ያያዘው ሞቦይል ስልክ ከመምጣቱ በፊትነ አሁን የለንበትን ሁኔታ ማያት ቢቻ በቂ ነው ስልካችን ከመጣ በሃለ ወንጀሎች እጅግ በምድ ለይ በዝተው ይገኘሉ ምን አይነት ወንጀል ለምንል ሰወች አዩኝ አለዩኝ ብለን ስለሆነ ወንጀሉን እንደልገባን ብንሆንም በዝርዝር እንያቸው ከተባለ 1ኛ ወሲባዊ ፊልሞች 2ኛ የሌለ የፈጠራ ወሬ ውሸት 3ኛ ሌብነት 4ኛ ሃይማኖታኛን ወይም ትክክለኛ ወደ ፈጣሪ አምላኪን ማጣት ወዘተ...ያሴጣነዊ መንግስት ተግባር ነው ስለዚህ ስለአንደኛው መንግስት ስለ አለማቱ ጌታ ትዕዛዝ ነግረህ የሚፈፃም መንኛውም አይነት ጉዳይ የለም በውሸትነ በምድራዊ አለም ወይም ለሴጣነዊ ግብር የተገዙ እንዴት ይተዘዙሃል እንደንተ ቢሆንማ የቀደምት የነብያቶች ጊዜ በሆነነ ምድርም ሰውን በልዋጠች ሰውን የመሰለ ኩቡር የፈጣሪ ስጦታ ለምድራዊ ጥቅም ተብሎ በልታረደ በለተፈነቀለ በዚህች ከንቱ አለም በልተባላላ ይቅር ለፈጣሪ ሁሉን ለፈጠረው ።።።።።
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 месяца назад
ሰይጣን አሁን በአግዚያብኤር ፊት መቆም አይችልም
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 2 месяца назад
አንች ወስላታ ምንድን ነው የምትይው፤ ጥበብ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው።
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 месяца назад
ዶላር ሲጨምር ቀባጣሪ በዛ። ብሪቱ ወርዳ ህዝባችን ማሰብ ዳገት ሆነበት
@Cooking335
@Cooking335 2 месяца назад
Wow this guy is amazing very wise man!!! My peoples please listen to him!!
@regasa1
@regasa1 2 месяца назад
youtube.com/@regasa1?si=RiO-hebr7pHgpUD6
Далее
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
Просмотров 127 тыс.
Family♥️👯‍♀️🔥 How old are you? 🥰
00:20
JUJU HAS IT ALL! | Brawl Stars Animation
00:53
Просмотров 2,6 млн
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
Просмотров 127 тыс.