Тёмный

ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!! 

ዱካ ሾው /duka show
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 223 тыс.
50% 1

ሁለት ብልት የተገኘባት ሴት!!
ያልጠበቅነው አስደሳች መጨረሻ!!

Развлечения

Опубликовано:

 

29 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@Dukashow33
@Dukashow33 Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qWYQQw7Ah08.htmlsi=8W4wja52ra4nU2da ከዚህ ቀደም
@user-ni4nw8ik6m
@user-ni4nw8ik6m Месяц назад
😅😅ሎ😅😅ሎሎ😅ሎሎ😮😮😅ሎ😢😮😢😢😮😅😮😢😅ሎ😅😅😅😅😅😅😅😊
@uaedibba5487
@uaedibba5487 Месяц назад
እናቱ ጋር ሢታርቁ አሣዬን
@aynadisamsalu5236
@aynadisamsalu5236 Месяц назад
ጌታ የእውነት ፍቅር ነው ዋው Duka I love you ❤❤❤ለሰዎች የእውነት የሚለፋ ሰው thank you so much ቤተሰቡን ልጁን ልጅቱን ትዳራቹ ይመር ውለዱ ደስ ይበላቹ እግዚአብሔርን አመስግኑበት
@user-zv1yw4vq1c
@user-zv1yw4vq1c Месяц назад
እግዚያብሔር ይባርክክ ቅን ልብ ነው ያለክ ተባረክ
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c Месяц назад
ተበረክ ወድሜ ለተ ትልቅ ክብር አለኝ አለህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@najattube
@najattube Месяц назад
ይሄጋዜጠኛ የሚወድ ላይክ አሳይኝ👍👍
@rttr3992
@rttr3992 Месяц назад
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯
@amrh610
@amrh610 Месяц назад
​@@rttr3992👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@masarat2998
@masarat2998 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Месяц назад
❤❤❤❤
@user-yz2wn8qd4k
@user-yz2wn8qd4k Месяц назад
Ene wulem bagugut new emixabqew maiyaman ❤❤❤
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c Месяц назад
ይህን ጀግና ጋዜጠኛ እደኔ የሚወደው ላይክ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Месяц назад
እኔ❤❤❤❤❤
@balqeesaa1016
@balqeesaa1016 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@saadahhasan9776
@saadahhasan9776 Месяц назад
❤❤❤
@Rut-sk2fo
@Rut-sk2fo Месяц назад
Me too❤
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Месяц назад
ጋዜጠኛ አንድ ነገሩ ያሥደምመኛል ትግሥቱ ብልጥ አራዳነቱ ደሞ ሁሉም ጋር ማይቀያየር ባህሪ ዘርህ ይባረክ አምኖ ለገባበት ነገር ሣይጨርሥ ማይወጣ ጀግና
@gemorawgomera9222
@gemorawgomera9222 Месяц назад
ልጅን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነውና በፆም በፀሎት በሱባኤ ለድንግል ማርያም መስጠት ነው ። የልጁ መልካምነት ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔርም ጭምር ስለሆነ አምላክ አያሳፍረውም የልቡን መሻት ይጸጽምለት። አሜን
@worldwebweb8395
@worldwebweb8395 Месяц назад
በእውነት ይሄ እውነት ከልብ የተባረከ ልጅ ዘመናችውን ጌታ ይባርካችው
@alemledete2748
@alemledete2748 Месяц назад
እኔ በጣም በጣም የማመሰግነው የልጁን እናት ነው። አመለካከታቸው ድንቅ ነው። አንዴ እንኩዋን በክፉ አላነሱዋትም። እግዚአብሔር የልጅ ልጅ ያሳቅፍዎት። የእድሜ ፀጋ ያትረፍርፍልዎት።
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
You said it correctly, dear
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ደሚርኝ
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr Месяц назад
በቅድሚያ እናትና አባት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትክክል ናችሁ ማንም ወላጅ የሚያስበዉን ነው ያሰባችሁት አንተም ለፍተህ ይህንን ውጤት በማየትህ እንኳን ደስ ያለህ ተባረክ እሱም በመልካም አሰተዳደግ ማደጉን ይገልፃል እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ
@jemberasfaw3743
@jemberasfaw3743 Месяц назад
ዱካ: እኔ ይህንን የማየው ከኒውዮርክ ነው: የጤና ባለሙያ ነኝ እና በሁኔታው ላይ ባነጋግራቸው ደስ ይለኝ ነበር:: የልጁ እናት ንግግራቸው እጅግ በጣም አስደናቂ ነው:: እንደዚህ የሰለጠኑ እናቶች በሀገሬ መኖራችሁ ያስደስታል:: አባትየው ይውነት እባት ናቸው የዋህ ይመስላሉ:: እግዙአብሄር ይጠብቃቸው:: ይሄ እኮ ትርፍ ነገር ነበር ተንስቶዋል:: እስዋ በጣም በንግግርዋ ድምጽዋ ሁሉ ሴት ነች :: ስለዚህ ምንም ችግር የለባትም:: እንኩዋን ደስ አላችሁ :: ልጁ የውነት መልካም ልጅ ነው በጣምም እንደሚወዳት ያስታውቃል:: ህብረተሰቡንም ቤተስብንም ማስተማርና ማስረዳት ሀኪሞቹ ቢተባበሩ:: እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!
@YeshiKebede-xs5xc
@YeshiKebede-xs5xc Месяц назад
Hallo
@YeshiKebede-xs5xc
@YeshiKebede-xs5xc Месяц назад
Selam New????
@YeshiKebede-xs5xc
@YeshiKebede-xs5xc Месяц назад
Ehete Ebakshin And Negir Laschegersh??
@YeshiKebede-xs5xc
@YeshiKebede-xs5xc Месяц назад
Ye Orthodox Betkerstyan Abatoch Agenangien??? Ebakshin???
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Месяц назад
ልጅ ካሳደጉ አይቀር እድህ ነው ሴት እደፈለገች በሆነችበት ስአት ወንድ ልጅ የእናቴን ያባቴን ፍቃድ ልጠይቅ ማለቱ ጨዋነት ነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ ጋዜጠኛውም ጀግና ነህ ❤❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
Tikkil
@HagosAberha
@HagosAberha Месяц назад
ስልኩ ካለሽ ላኩልኝ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 25 дней назад
በጣም!!
@temesgenwoldesenbet1150
@temesgenwoldesenbet1150 22 дня назад
Fetari yibarikachhu betsebachunm gazetegnawunm
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm Месяц назад
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ማነው እንደኔ ደሰ ያለው አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@galaxyim8630
@galaxyim8630 Месяц назад
❤❤❤❤
@merieyob6828
@merieyob6828 Месяц назад
አሜን ክብር ለድንግል ልጆ ይሁን 🤲🤲🤲
@mimimola7057
@mimimola7057 Месяц назад
አሜንን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Месяц назад
ጎበዝ ነህ ባልየው ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ አላህ ይባርክላችሁ ኑሮአችሁንንንን
@user-ws9io1er4o
@user-ws9io1er4o Месяц назад
እኔ ምን እንደምልህ አላውቀወሸም ዘሌ ዘመንህ ይባረክ እነዚህንም ልጆች እመብርሀን በፍሬ ትባርካቸው
@user-kg4jw6pz6k
@user-kg4jw6pz6k Месяц назад
በውጭ ሃገር ሁነህ እህታችን የረዳሃት ወንድማችን እናመሰግናሃለን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
Tikkil
@user-dn3cp7pp7j
@user-dn3cp7pp7j Месяц назад
ተባረክ ወንድሜ
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d Месяц назад
የረዳሀት የውጭ ወንድማችን ቤተሰብህ ይባረክ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Месяц назад
❤❤ቤተሰብን የሚያስደስት ነገር በመሐላችሁ ፍሬ ይስጣችሁ❤❤
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Месяц назад
ጋዜጤኛ የእውነት ይህ ጉዳይ ያንተ የልፋትህ ውጤት ነው እግ/ር ይባርክህ ።
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa Месяц назад
ጋዜጠኛውን የማደንቅበት ቋንቋ ነው ያጠረኝ እድሜህ ይርዘም በነገር ሁሉ ተባረክ
@user-oe9gh7nz9m
@user-oe9gh7nz9m 24 дня назад
❤❤❤
@alemzewdshiferaw5571
@alemzewdshiferaw5571 18 дней назад
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦነዉ እግዚአብሔር ደግሞ ለዚህ ለተቀደሰ ዓላማ የተባረኩ ልጆችን እንደሚሰጣቸው አምናለሁ❤ ጋዜጠኛው በጣም የሚመሰገን የተባረከ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጎንህ ይቁምልህ ተባረክ🙏
@amanueltsegay1890
@amanueltsegay1890 Месяц назад
በጣም ጅግና ጋዜጠኛ እግዛኢብሄር እድሜና ጠና ይስጥልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-oy8to7di1b
@user-oy8to7di1b Месяц назад
🇪🇷❤️🇪🇷🤝👌👌👌👌
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እደኔ በመታርቃቸው ደስ ያለው ላይክ ያርገኝ ተመስገን. አምላኬ እኮን ደስ አለሽ እህቴ አተም. ወዲማ እግዛብሄር ይባርክህ እኮን ደስ አለህ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ. የተባርከ ፊሬ. ይስጣችሁ. ዘላለም ጀግናው አተንም. እግዛብሄር. ይጠብቅህ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br Месяц назад
አሜን ተባረኩልኝ ፈጣሪ ሆይ ምን ይሳንሀል ተመስገን ባልየው ደግሞ መልኩ አይታይም ድምፁ ግን ሲያምር እውነትም ጨዋ
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 Месяц назад
እልልልል ጌታ በልጅ ይባርካቸዉ የጠላቶቻችሁን አፍ ያዘጋ አስተዋይና ቤተስብ አክባሪ ነህ ጌታም በነገር ሁሉ የክብር ጋዜጠኛዉንም ሳላደንቅ አላልፍም
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Месяц назад
እኔ የማመሰግነው በውጭ ሀገር ሆኖ ልጅቶን ላሳከማት ለባለቤቶ እና ለጋዜጠኛው በተጨማሪ ለቤተሰቦች በጣም ክብር ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Месяц назад
ባለፈው ውሳኔው አብሬ ልኖር አልችልም ባለበት ወቅት ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ወደ ቀድሞ ህይወታቸው በመመለሳቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።የተሰበረ ልቤን ጠግነህዋል እግዚአብሄር ይስጥህ።ወልዳችሁ ሣሙ መልካም ትዳር።
@sabatecle978
@sabatecle978 Месяц назад
Amlak keabrakachewe yemewelde leje endisetachewe betam aderege emegalehu.
@Menelik27
@Menelik27 Месяц назад
ይሄ ልጅ ግን የሚገርም በጣም ትልቅ ሰው ነው ባለታሪኩ እንዳንተ ዓይነት ሰዎች ምድሪቷ ላይ ጠፍተዋል አንተ እስካሁንም ትወዳታለህ ይገርማል።እግዜር በህይወት ሁሉ ይቅናህ ቀና ሰው ነኽ ወጣቱ።እግዚአብሔር የልብህን አይቶ ሁሉ መልካም ይሁንልህ የኔ ወንድም። መቼም ይሄ ሁሉ ከነሱ በላይ ነው አሁንም ያቅልለት ይሄን ጭንቀትና ሀሳብ። ተባረክ እውነት ነው በጣም ጥሩ ልጅ ነው ህድለኛ ነች ይሄን የመሰለ ልጅ ማግኘቷ የእውነት።
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 23 дня назад
ዘሌ አንተን ምክንያት አድርጎ የረዳት አምላክ ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚህ ልጅ ያለ ሰው ይኖራል፡፤ተባረክ ባልየው
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 22 дня назад
ጋዜጠኛው እድሜ ይሰጥህ ቤተሠቡን እነዲህ አርገህ ማሰመህ ጀግና ነህ ❤❤
@SaraSara-tq4sr
@SaraSara-tq4sr Месяц назад
ከሚገርመኝ ነገ ሁሉንም የምታቀርባቹውን ቀጣይ ነገሮች አሉት የምር ትለያለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እስኪ እምትወዱት በላይክ👍 ምርጥ ሰው❤❤❤
@weynishetHaylu
@weynishetHaylu Месяц назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜጤናይሥጥህ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Месяц назад
በጣም የተባሠከ ልጂ
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 Месяц назад
❤ቁም ነገረኛ ጋዜጠኛ ምርጥ የኢትዯ ጀግናው ወንድማችን እናከብርሐለን አልሐምዱልላህ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m Месяц назад
እኔ በጣም ነው የገረመኝ ከዛሬ ዘመን ወንድ እሱ ተገኛ ማነው ወድ ከሴትጋ ተኝቶ እንኮን 6ወረ አንድ ቀን ከባድ ነው
@tawakan9600
@tawakan9600 Месяц назад
ግድ ነው
@MareMar894
@MareMar894 Месяц назад
የወርቅ ካባ ባለብስህ ደስ ይለኛል ጀግና አበሳ አተን የወለደ መሀፀን ይባረክ 1ሺ በሆንህ ነበር
@meseretmarkos8152
@meseretmarkos8152 Месяц назад
ልጁን በጣም አደንቀዋለሁ ቤተሰቡንም ይባርካቸው ጋዜጠኛም ተባረክ
@user-ue2oe7yj9b
@user-ue2oe7yj9b 20 дней назад
መልካም መሆን ለራስ ነው የባልየው ያለው ቀናህ ልብ የተለየ ነው እሷም ገዝታው አይደለም የተፈጥሮ ነው የደበቀችውም ስለምትወደው ብቻዋን መፍትሂ አጣበት ያስጨነቃት ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችም ትልቅ ክብር አለኝ ቤተሰብ ችግሩን ተረድቶ ወደፍቅር ማድላታቸው እጅግ የሚያስመሰግን ነው እሷም ስትደሰት ማየት እንዴት ደስ እንደሚል እሂን ፕሮግራም በዲህ እንዲጠናቀቅ የሰራ የዚህ ባለቤት የሆነው ዱካ ሾው ምስጋና ይገባሀል እድሜህን ያብዛልኝ ክእስራኤል ፍስሀ
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Месяц назад
ልጁ ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ተባረክ እግዚአብሔር በመልካም ልጅ ያስደስታችሁ ወላጅ ወዶ ስላልሆነ ማህበረሰቡ የራሡን ስንት ጉድ ደብቆ የሰው ለማሣደድ አንደኛ ነን ዘሌ ተባረክ 👍👍👍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Месяц назад
ይሄንን ጀግና @ የጀመራችውን ! ጉዳዬች ሳይጨርስ እማይተኛ ጎበዝ ወንድማችንን እምትወዱ እስቲ ልያችሁ ላይክ ስጡኝ ፕሊስ ??? ወንድማችንንም በላይክ @ በ ሼር@ በስብስክራይብ እናስደስተው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@AlemNegatu-lm6wi
@AlemNegatu-lm6wi Месяц назад
ዘርህ ይባረክ ስንት የተጎዳ አለ የሁሉንም በር አንኳኳ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@fantaneshmeles547
@fantaneshmeles547 28 дней назад
ለጋዜጠኛው ቃል የለኝም ልጁ ግን ምን አይነት ጽናት ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ❤❤❤
@HelenSarhe-oc1tw
@HelenSarhe-oc1tw Месяц назад
በውነቱ ለዚህ ወድም ትልቅ አክብሮት እዲሁ ለቤተሰብም ይገባል ጥሩ እድገት ያለው ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህ ይባረክ ።
@dejenetsegaye
@dejenetsegaye Месяц назад
Betam. Tiru betaseb. Iswanim libona yisitat, dibik mehonawan ahunim alwadedikum. Kazih behal mechem yihin betaseb indematigida tesfa adergalehu. 🎉
@selamawityehualashet1652
@selamawityehualashet1652 Месяц назад
በጣም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ጥሩ ግብረገብ ያለህ ቤተስብ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ደስ ብሎኛል ልጅ የተባረከ ቤተሰቦቹ አስተዋይ ናቸው በእውነት ጋዜጠኛው ሊመሰገን ይገባዋል ሥራዬ ብሎ እቅልፍ አቶ እግዚአብሔር አምላክ እረዳው ሁሉንም አመሰግናለሁ
@zinabinyam9831
@zinabinyam9831 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ በጣም ደስ ብሎኛል የሚያስተራርቁ ብጹአን ናቸው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Месяц назад
መልካም ሰብና ያለው ዘርህ ይባረክ እሷም ወዳ አይደለም የወሰንከው ውሳኔ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Месяц назад
በናትህ መጨረሻዉን አሳዉቀን የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@Mesi971
@Mesi971 Месяц назад
መጀመሪያ ቪዲዮን ብታይው አይሻልም?
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d Месяц назад
ትክክል
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v Месяц назад
😂😂😂😂😂​@@Mesi971
@NasriahJordan
@NasriahJordan Месяц назад
ትክክክል
@doda9780
@doda9780 Месяц назад
tikikl
@user-gp5ef8oh9f
@user-gp5ef8oh9f Месяц назад
በመጀመሪያ ቤተሰቡን ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል ለዱካወች ቃል የለኝም ዘመናቹ ይባረክ አንተ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እነሱም ፍቅራቸው በዝቶ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው❤❤
@mart6610
@mart6610 Месяц назад
❤ ዋው በጣም ደስ ይላል ስትወልድ ወይ ስታደርግ አቀርብልን እናየዋለን ስትወልደ ልጅ ስታደርስ እባክህ እንዳትረሳ ❤❤ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሄር እድሜ ይጨምርልህ
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 Месяц назад
አልሀምዱሊላህ መታገስ ዋጋ አለው 😢ማነው ግን እደኔ የሰው ደስታ ሲያለቅሱ አብሮ የሚያለቅስ ብቻ ደስ ብሎኛል የሄን ውሳኔ አብሮነት ስላየሁ የልጁ ትዕግስት እድህም አይነት ወድ አለ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በትግስት የተሞላ አፍቃሪ የትዳር አጋር ነው ዘሌ ደሞ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ደስ ከሚለው ነገር የጀመርከውን ጉዳይ እስከ ጥግ ሳታደርስ የማተወው ነገርስ ❤
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች እደት ነው ሰሞነ ሕማማት በሰላም ለብረሃነ ትንሳኤው ያድረሰን
@user-bp6dz4hy8u
@user-bp6dz4hy8u Месяц назад
አሜን
@user-ys1qq6ko3j
@user-ys1qq6ko3j Месяц назад
@merieyob6828
@merieyob6828 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማማዬ አሜን የኔ ውድ ለሁላችንም አብሮ ያድርሰን።
@mimimola7057
@mimimola7057 Месяц назад
አሜን ውዴ እብሮ ያድርሰን
@NigistiGebremeskel
@NigistiGebremeskel Месяц назад
በጣም በጣም ደስ ይላል ፍሬአቸውን ያሳየን አንተን ደግሞ በርተታ ከቤተሰብም ቀጥሎ የሀገርም አስታራቂ ያርግህ ፈጣሪ
@user-yb4lx4yp5d
@user-yb4lx4yp5d Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ወልዳችሁ ሳሙ በእውነት ጋዜኛውን አንተ በጣም ምልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክ ስትውልዱ ክርስትናውን ለጋዜጠኛው መስጠት አለባችሁ ማርያምን
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 Месяц назад
እግዛብሔር በመልካ ም ፍሬ ይግብኛቸዉ። እናትዬዉ ከጥርጣሬ ይዉጡ መንፈስ ቅዱስ ይግብኛቸዉ። የተባረኩ ልጆች በፆም በፀሎት በስለት ዉለዱ። ድንቅ ወጣት ዘራችሁ ይባረክ። ቤተሰቦችህም ልጆችህን ለመሳም ለማሳደግ ያብቃቸዉ።
@zeyenzeru3059
@zeyenzeru3059 Месяц назад
እልልልልልል ወንድ ልጅ ከወለዱ ክርስትናን ለጋዜጠኛው እንዲሰጡ እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከነልጇ ፈቃዷ ይሁን ! አሜን::
@user-by6si1lt6g
@user-by6si1lt6g Месяц назад
Set kehonehim lemsitu
@muluneshtekletsadik8581
@muluneshtekletsadik8581 Месяц назад
ጋዜጠኛው በጣም የምትገርም አንደበተ ርትኡ የምትገረውን በአግባቡ ጠብቀህ የምትጠይቅ አስተዋይ ጥበበኛ ጀግና ለስራህ የሚገባውን ዋጋ የሰጠህ ወንድም ባለሞያ ነህ ተባረክ አከብርሀለሁ:: ባልየው አፍቃሪ እና አክባሪ ተወዳጅ የዘመናችን ካሉት ወንዶች ብርቅዬ ነህ ዘመንህ ትዳርህ ዘርህ ይባረክ በልጆችህ ተከበር ብያለሁ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Месяц назад
እካን እሳ እኔም ነኝ የአለቀስኩት ሴድባት እደ ተሰማኝ ስመጣ የደስታዬ እባይ አልቆም አለኝ ተባረኩ አብሶ ቤተሰቦችክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልክ ለናተም የአማረ ፍቅር ይስጣቹዉ በጣም ነው ደስ የአለኝ ዘላለም ዘገየ ከነመላ ባልደረቦችጋ እግዚአሔር በመገዳቹዉ ይቅደም ተባአኩ 😍😍😘😘😘😘😘
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Месяц назад
በጣም የሚገርምና ትልቅ ሥራ ነው እየሠራህ ያለህው ዘሌ ተባረክ ጌታ እየሱስ በነገርህ ሁሉ ጣልቃ ይግበልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 👏👍❤
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Месяц назад
በእውነት ምንዓይነት የተበረከ ልጅ ለዛም የዘመኑ ወጣት እግዛቤሄር አምላክ ዘመነህ ይባረክ ዕደሜጤና ይስጠህ እወነት በምን እነደምገለፀው ቃለት አጣሁልህ !!
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 23 дня назад
የእውነት ጅግና ጋዜጣኛ ነህ❤❤ ዋው ደስ ስል❤❤❤❤❤
@tsigeabamela
@tsigeabamela Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ነው ደስ የሚል ስራ የሠራህው ጋዜጠኛው ከምንም በላይ አከብረዋለሁ ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። እናንተም ጥንዶቹ ቤታችሁ በልጅ በደስታ በጤና ፈጣሪ ያድላችሁ።
@user-km6sg2lc5d
@user-km6sg2lc5d Месяц назад
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏👍👍👍👍👍BIG LIKE ሲያንስክ ነው ልፋትህን ፈጣሪ ይቁጠረው በጣም ውጤታማ ነክ
@wubalemalehegn1385
@wubalemalehegn1385 Месяц назад
እ/ር ይመስገን የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል።" የዛሬዋ ቀን" ብለው እናታችን በመጨረሻ ያሉትን ቃል ይሁን የምትሉ ላይክ ከድርጉ
@gfugufyfuf8409
@gfugufyfuf8409 Месяц назад
ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው ክብር ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 9 дней назад
እግዚአብሔር፡ይባርክህ።ግሩም፡ባል፡ነህ።ጋዜጠኛውም፡ተባረክ።በጣም፡የምትገርም፡የሕዝብ፡እንባ፡አባሽ፡ነህ።
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Месяц назад
እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ይሔ ልጅ ጨዋ ወልዶ ያሳደገው ነው ተባረክ ወንድሜ አብራችሁ አርጁ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@user-bc9gc5lm2b
@user-bc9gc5lm2b Месяц назад
ወልደው የምናያቸው ያርገን
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Месяц назад
አሜን 🙏
@beyeneshanka8817
@beyeneshanka8817 Месяц назад
የእ/ር ጣልቃ ገብነት አስገርሞኛል ።ፀሎቴንም ፀሎታችሁን እ/ር ስለሰማን እ/ር ይባረክ ። ጋዜጠኛዉን ፣ ዶ/ሩን ፣ ከዉጪ የነበረዉን ወንድምና ባለቤቷን ዋጋችሁ ታላቅ ስለሆነ እ/ር ይክፈልላችሁ። በጣም ደስ ብሎኛል ።እንኳን ደስ አላችሁ ።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Месяц назад
እባካችሁ እግዚአብሔር ብላችሁ ሙሉውን ፃፉት በእመቤቴ
@user-zv1yw4vq1c
@user-zv1yw4vq1c Месяц назад
እረ የእግዚያብሔርን ስም እንደዚህ አሳጥሮ አይጻፍም ሌላ ወሬ አስረዝማቹ ጽፋቹ የፈጣሪን ስም ማሳጠር አይከብድም እረ ተው ፈጣሪን እናክብር እንፍራ
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 Месяц назад
Yete kabaru betesab rajim ideme nuru
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 Месяц назад
Ate gazixenyahum ina masginal
@bbbbjjjj5979
@bbbbjjjj5979 Месяц назад
Ante gazixenyahum amasginalo
@azalechdesta-ys1zg
@azalechdesta-ys1zg 27 дней назад
በዚህ ዘመን እንደዚህም አይነነት ወጣት አለ ከጥሩ ቤተሰብ ዬወጣ ልጅ ነው በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎናል ቀጣይ ካለው እጠብቃለን❤❤❤
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Месяц назад
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አዎ ታረቁ በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል ወዳ ያደረገችው ነገር አይደለም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው
@tesefalove1834
@tesefalove1834 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ስትወልዱ ዘላለምን የክርስትና አባት አድርጉት ዝምድናው በጣም ያስፈልጋችሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Месяц назад
ጎበዝ እኮ ነሽ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 Месяц назад
እሰይ መድሃኔአለም ድንቅ ስራ ታየ ክብርና ምስግና ላንት ይሁን። የቀረው ህይወታቹ ሁሉ ይባርክላቹ። ጋዜጤኛው ደግሞ ጥበቃ መድሃኔአለም አይለይህ!!!!!!!!
@AssefaHaile-gc4mh
@AssefaHaile-gc4mh Месяц назад
በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለጋዜጣው ክብር ስጡልኘ
@rahelgetachew2013
@rahelgetachew2013 27 дней назад
በመጀመሪያ ለእግዚሃቤር ምስጋና ይግባው በቀጥይ ጋዜጠኝ ዘላለምን በጣም አመሰግናለሁ በሶስተኝ ባለቤቷን ትግስተኝ አሰተዋይ ነው እሷንም በጥሩነቷ ነው ይሄ ሁሉ የተደረገላት ጥሩነትሽን በዚሁ ቀጥዪ ፍቅር ያሸንፋል እድለኝ ነሽ ውለዱ ክበዱ ሰላማችው ይብዛ እላለሁ መልካም ጌዜ ይሁንላችው
@russomhabte9958
@russomhabte9958 Месяц назад
እኔ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ በጣም ነው የምወድህ ጅግና
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Месяц назад
ኤርትራ ወንድሞች አለቶች አባቶች እናቶች በጣም እንወስዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romangina5121
@romangina5121 Месяц назад
ኤርትራዊ ወድም እህቶቼ እናት አባቶች በጣምነው የምወዳቹ ከልቤቤቤቤቤ❤❤❤❤❤❤❤
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-bb6eb5hs2h
@user-bb6eb5hs2h Месяц назад
እናት እና አባቱ በጣም ምርጥ ሰው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Месяц назад
Betami
@masreshaabuye2410
@masreshaabuye2410 13 дней назад
በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ትዳራቸው ይባርክ። የዱካ ሸው አዘጋጁም እግዛብሔር ይባርክ ልፋትህንም ፍሬ አፍርቷል።
@user-qe7yk2mt9y
@user-qe7yk2mt9y Месяц назад
መጨረሻው በጣም ናፍቆኝ ነበር እ/ር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጋዜጠኛው ወንድሜ ደግሞ በብዙ ኬዝ ላይ እየተከታተልኩህ ነው በጣም ነው የማደንቅህ ደከመኝ ሳትል እስከ መጨረሻው በምታደርገው ነገር ተባረክ ፈጣሪ የመፍትሔ ሰው ስላደረገህ የተመሰገነ ይሁን ዘሠንህ ይባረክ!
@hekemetmekonnentegegn7144
@hekemetmekonnentegegn7144 Месяц назад
አካበዱት ግን የፈጣሪ ስራ ነው ልጁ ግን ማሻአላ በዚዘመን እንድህ አይነት ወንድ መገኘቱ ለቤተሰቦቹ ኩራት ነው❤❤❤❤❤ መታደልም ነው❤❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
Please don't criticize the family. It is very hard case
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Месяц назад
ትክክል❤❤
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Месяц назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ማመስገን እምፈልገዉ 1ኛ አንተን 2ኛ ዶክተር 3ኛ አሳካሚ 4ኛ ባለቤትዋ በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ያለፉህበት ያደከምክበት ዉጤቱ ስታገኝ ደስ ይላል እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew Месяц назад
በጣም የሚገርም እጅግ ደስ የሚል ነው በተለይ ባልየው በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ በዚች ቅንነትህ ላይ የጌታ ብትሆን ደግሞ ዋጋህ እጅግ ታላቅ ነውና ለጌታ የመሆንን ጉዳይ አስብበት ጌታ ይባርክህ
@aberashayele66
@aberashayele66 Месяц назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳአል ፀልይ
@teddydesalegn1963
@teddydesalegn1963 29 дней назад
እናታችን ክብር ይገባወታል እውነተኛ እናት ቤተስብ ሁላችሁም ተባረኩልን
@taz3739
@taz3739 Месяц назад
በኡነት ባልዋም መረዳቱ አከብረው አሎው ይህ የእግዛብሄር ስጦታ እንጂ መርጣው አይደለም መረዳት አለብን ❤ 🙏❤️
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm Месяц назад
ከልጅቱ የበለጠ. የልጁ ትግስት ሱባሀንአላህ. ይሄንሁሉ. ጊዜ. ታሀምሉመቆየቱ. ፈጣሪዉለታዉን. ይክፈለዉ. ዉለዱ ክበዱ ወልዳችሁ ሳሙ
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Месяц назад
በጣም ወላሂ ይለያል❤❤❤❤
@AbaineshAtlaw-zu3nn
@AbaineshAtlaw-zu3nn Месяц назад
ፈጣሪ ምን አይነት ልቦና ሠጥቶህነው ለሁሉ ሠው ትምህርት ይሆናል ይኸንያህል ትህትና ጋዜጠኛውም እንደዛው በጣም ቃላት ያንሠኛል ከልባችሁ የሠው ህይወት እያዳናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ትዳርእመኛለሁ🇪🇹❤❤❤
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Месяц назад
ዋዉ ዋዉ ቀጣም በጣም የተከበረ የተቀደሰ ቤተሰብ በፍፁም በዚህ ዘመን እንኳን ማየት ሠስማት በቀረበት ዘመን እንዲህ አይነት ቤተሰብ በመገኘቱ ቀጣም የስላሶች ስራ ይገርማል ቀጣም በለቅሶ የተመለከትኩት ልብወለድ የሚመስል ታሪክ ነዉ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየታችንና በመስማታችን በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛዉን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እናንተንም ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ዉለዱ ክበዱ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Месяц назад
በጣም ደስስስስ ብሎኛል የምር ከሚሰማውና ከሚወራው አንፃር ነው ወላጆቹም ይህንን ውሳኔ የወሰኑት ልክ ናቸው ግን ደግሞ ነገሮች ተስተካክለው በመነጋገርና በመወያዬት እንድህ ውሳኔ ላይ ደርሰው ስለተመለሰ ደስስስስ ብሎኛል ፍቅርን ይጨምርላችሁ ወልጃችሁ ሳሙ❤❤❤❤
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥹🥹🥹🥹
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Месяц назад
አልሸ ነበር በጣም ደስብሎኛል ♥️♥️♥️🙏🏽አግዚአብሔር ይመስገን
@wudiemekuria5386
@wudiemekuria5386 Месяц назад
አግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y Месяц назад
ምን ያስፍራል የእግዚአብሔር. ሥራ ነውማዝር አይሳሳቱ ብግዛብህር ስራ አትፍሩ ነግ በኔ.በእሉ ❤
@Nokia-lg2zl
@Nokia-lg2zl Месяц назад
የዝግጅቱን ክፍል የልጁን ቤተሰቦች ከሁሉም በላይ ልጁን በጣም አደንቃሏሁ አከብራለሁ ሰላምና ጤና ከእናንተ ይሁን የቤተሰብን ስጋት ለእግዚአብሔር ተዉት እሱ ሁሉን ያስተካክላል::
@mamimami1739
@mamimami1739 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ ወንድማችን ባንተ ጥረት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lemlemdeboch2200
@lemlemdeboch2200 Месяц назад
ማዘር ሀይማኖተኛ ነኝ ብለው ያስቡ የለ የእግዚአብሔር ፍጥረት ናት እሷ ደግሞ ወንድ ሳትሆን ሴት ናት አይሳሳቱ ንሰሀ ግቡ አባትየው እግዚአብሔር ይባርኮዎት!
@atranos2198
@atranos2198 Месяц назад
ደግሞ ኦርቶዶኦስ ነን ባዮች ማተብ ኣርገው ጻዲቅ ለመምሰል ቀና ደፋ ይላሉ። ይህች ሴት ደግሞ የ ኦርቶዶክስ ውጤት ናት
@user-zv1yw4vq1c
@user-zv1yw4vq1c Месяц назад
ምን አደረጉ እናትየው ልጃቸው እኮ ነው የትኛዋም እናት ብትሆን ለልጆ የምትመኝው መልካም ነገር ነው እናትየው ጥሩ እናት ናቸው ልናከብራቸው ልናመሰግናቸው ይገባቸዋል
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Месяц назад
zem bey enayeyew jegena nech yanchi enat betehon bezu neger betenagerech
@tgyegna5636
@tgyegna5636 Месяц назад
​@@atranos2198 KOSHASHAE ORTODOX MALET MN AMETAW WSHA MNM BIHON WELAJ LELJU ANTE GN ZELEH ORTODOX KOLKOLE ORTODOX NATE ENATEN EDEZI YAFENECHECHACHU
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Месяц назад
​@@user-zv1yw4vq1c You said it correctly
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 Месяц назад
ጭራሽ ልጂቱ የሴት ባህሪ ነው ያላት በጣም አስተዋይ ልጂ ናት ለእርሷ ጥሩ አጨራረስ ነው ሚገባት
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад
እረጋያለችነችኡፍፍ😢
@emeliaa612
@emeliaa612 Месяц назад
እርግጠኛ ነኝ መጨረሻቸዉ ያማረ ነዉ ምክንያቱም ልጅቷ መከራ ያለፈች ሴት ናት ፈጣሪም ከዚህ በላይ አይፈትናትም እርግጠኛነኝ
@abiytadele4435
@abiytadele4435 Месяц назад
ትልቅ ስራ ነው የሰራሄው በጣም ደስ ይላል የልጆቹን ህይወት ብቻ ሳይሆን ይህንን የሚመለከትን ሰው አመለካከት የቀየረ ፣ በየቤታቸው ተደብቀው ላሉትም አማራጭ እንዳለና በክብር አግብተው መውለድ እንደምችሉ የተማርንበት ነው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምር
@user-zi3ut3ei4m
@user-zi3ut3ei4m Месяц назад
እንኳን ደስአለሽ የኔእህት እኔም አለቀስኩ አስለቀሽኜ የደስታእባ ነውያለቀስኩት መጨውዘመናቸሁ ይባረክ ዉለዱክበዱ ደስብለኛልአብራቸሁበመሆናቸሁ
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj Месяц назад
እግዚአብሔር በመገድክ ሁሉ ይከተልህ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገየ❤❤❤
@user-cb4ti9yp2p
@user-cb4ti9yp2p Месяц назад
ጋዜጠኛው ተባረክ
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h Месяц назад
ምርጥባል ምርጥቤተሰብ ምርጥጋዜጠኛ እሀታችንእካንደስያለሽ በእዉነቱበጣምደስብሎኛል እግዚየቤርይመስገን
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n 22 дня назад
ልጃቸው እውነትም ጥሩ ልጅ እግዚአብሔር ይባርከው ለሀገሩም ለተፈጥሮ ጥሩ አስተምሮና ጀግና ነው እንዲሁም ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ
@addismamo2728
@addismamo2728 Месяц назад
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሄር ይስጥህ።
@meronmeron2806
@meronmeron2806 Месяц назад
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lensami2970
@lensami2970 Месяц назад
Ameeen
@user-tk1yx2kh3n
@user-tk1yx2kh3n Месяц назад
ዘላለም ዘገየ ዋ!!! ይህ ነው በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ክብር!!! ከሀገር ወጭ መኖሬ አገደኝ እንጂ በአካል ተገኜ ደስታዋን አብሬ ብገረ ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንም በለሁባት አገርም ሆኜ የደስታዋና የደስታው ተከፋይ ነኝ❤!! ደስ ብሎኛል!!! Zelelem Zegeye Almighty Heavenly Father God bless you forever! Be shade by the Blood of Jesus Christ from anykind of evil❤!;
@bereketyohannes5826
@bereketyohannes5826 Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Месяц назад
ዘገዬ ጀግናው ወንድሜ በርታ ወንድሜ የምር መልካም ጀግና ወንድ ነው ቤተሰቡን መጠየቁ 🙏🙏💗💗💗💗
@user-sd7hr5no5z
@user-sd7hr5no5z День назад
ደስ ሲል እንኳንም ታረቃችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው ዘሌም ተባረክ
@abebaneshabdela1517
@abebaneshabdela1517 Месяц назад
አንተ ጋዜጠኛ ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞች በመፈጠራችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ። ❤❤❤
@AtoomGudda
@AtoomGudda Месяц назад
ከመጠን፡በላይ ዳስብሎኛል ሁለቱ፡የሚወዳዱ ልጆች ተመልሶ ትዳራቻውን መጃመራቸው ዕድሜ ዱካሾው
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Месяц назад
👍👍👍👍👍
@astermekonen8274
@astermekonen8274 Месяц назад
ዘሌ እጅግ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ይህን ችግር እንደፈታህ በሂወት ዘመንህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ተባረክ፡፡
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br Месяц назад
እናቴ ተባረኩልኝ ውድድ ነው ያረኮት እስተዋይ እናት የልቦትን ጨምሮ ሌላም መልካም ነገር ጨምሮ ጨምሮ ቃላት አጠረኝ እንደው የልጆቾትንም ልጅ ጤናማ ልጆች ይስጥሎት ብዬ ፀሎቴ ነው
@fantayeselam8956
@fantayeselam8956 Месяц назад
እረ ለሀበሻ አትጨነቅ ወድም የራስህን ኑሮ ኑር ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ጌታ በልጅ ይባርካችሁ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n Месяц назад
ምነው ሀበሻ አልሽ ወይም አልክ አንተ ምድነህ
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 Месяц назад
አይ ማዘር ወልጄ ጨረስኩ ብለው ነው???? ዋናው መጨረሻ ላይ መስማማታችሁ ነው፡፡ ልጁ ግን ልኡል እግዚያብሄር ኑሮአችሁን ይባርክላችሁ ወልደህ ዳር፡፡
@user-vs8fp9jj5v
@user-vs8fp9jj5v Месяц назад
ዋው ተባረኩ መጨረሻችሁ ይመር ለሚያልፍቀን እማያልፍቃል መናገር ብዙተማርን ጋዜጠኛው ቃላት የለኝም በርታ ጀግናነህ።
Далее
КАК Я ЖИВУ БЕЗ ДЕВУШКИ!
25:30
Просмотров 943 тыс.
10 кактусов поют трек Богатырь
00:14
Факты, Спасающие Жизнь 13 🔥
00:41
ባል የተከራየችው ሙሽራ መጨረሻ!!
40:03
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
0:35
Просмотров 6 млн