Тёмный
No video :(

ሁሉም ነገር ጨለማ😢የሰማይ አምላክም ዝም እረ ተው ፍረድ 614 ሰው በአንድ ቀን  

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 273
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
◾️የባልሽ እናት በተመከተ 🌐ለሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦ ➡️ ጥያቄ⁉️ 🔘 የባል እናት በሚስቱ ላይ (ግዴታ የሆነ) ሀቅ አላትን? ➡️ መልስ‼️ ☑️ የባል እናት በሚስት ላይ ሀቅ የላትም። ነገር ግን ነገሩ በመልካምና በማሳመር ይታያል። ይህ ነገር (እናቱን መንከባከቧ) ባሏን ይበልጥ እንዲወዳት የሚያደርግ ነገር ነው። ስለዚህ ለሷ (ለእናቱ) ጥሩ በሆነ ነገር ላይ ትከታተላታለች። ወይም ቀላል በሆኑ ነገሮች ላይ ትኻድማታለች። ሰላምታንም ታቀርብላታለች። ይህ ብታደርግ ጥሩ ነው። ነገር ግን በግዴታነት ይህን ማድረግ አለብሽ የሚባል ነገር የለባትም። ምክንያቱም ሙአሸራ (መኗኗር) የሚባለው ነገር የሚሆነው ከባል ጋር ነው። 📚المصدر: سلسلة لقاءات الباب المفتوح > لقاء الباب المفتوح [68] ✅ በአብዘሀኛው የሀገራችን ክፍል ሚስት የባል ቤተሰቦች የመንከባከብና ሀቃቸው የመወጣት ግዴታ አለባት ተብሎ ይታመናል። ከዚህ የተነሳ ለቤተሰቤ ይህን አላደረግሽም በማለት የሚፈታ ባልም አለ። ይህ ስህተት ነው። ነገሩ በግዴታነት ሳይሆን በሷ ፍቃድ በስምምነት መሆን አለበት። ሚስትም ብልጥ መሆን አለባት። ቤተሰቦቹን የመሀደም ግዴታ የለብኝም ብላ ልተዘናጋ አይገባም። አቅሟ በቻለው ብትሀድማቸው ሶደቃ ይሆንላታል። በእርግጥ ባልሽ ቤተሰቦቹን በተንከባከብሽለትና ቦታ በሰጠሽለት ቁጥር ላንቺም የበለጠ ቦታ ይሰጥሻል።
@zonephone4208
@zonephone4208 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sisaylemmasisaylemma241
@sisaylemmasisaylemma241 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭uuuf
Далее
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 127 тыс.
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 127 тыс.