Тёмный

ሁላችሁም ልሰሙት ግድ ነው መረጃ 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 440   
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን ኩራዝዬ በሰላም ግቢልን እህታችን
@lilyyonatan6593
@lilyyonatan6593 2 года назад
እህቴ በሠላም ግቢ መልካም ሰው ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ተከታታይሽ ነኝ ከእስራኤል
@user-vg2ne7cr2t
@user-vg2ne7cr2t 2 года назад
ኩራዝከሳዉድአድስአበባትኬትቆርጣለችደእምምታቁንገሩኝ
@kadejahussian2513
@kadejahussian2513 2 года назад
@@user-vg2ne7cr2t ቨ፣ተተተ፣ተ፣ተ፣ተከከ፣ቨ፣ተቨቨቨቨቨ፣ቨ፣ሀቨቨሀሀሀ
@kalkidanaslake7167
@kalkidanaslake7167 2 года назад
yenekonjobseimkbny
@asdaahmad5754
@asdaahmad5754 2 года назад
ሽቈጯ
@rchimnjarewatubechannel
@rchimnjarewatubechannel 2 года назад
demrugn
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍
@sharjahyearmook7675
@sharjahyearmook7675 2 года назад
Maashaallllaaa maashaallllaaa maashaallllaaa raabbiii sii hajalatuu
@kianfone4760
@kianfone4760 2 года назад
መኪናስ,ይፍቀዳንወይ
@user-dy6zx3pt9r
@user-dy6zx3pt9r 2 года назад
ያአላህ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ ያረብ መምጣቱ ቀላል ነው ሀገር መመለሱ ከባድ ነው ሀኒዪ እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
@ApAp-mb3ki
@ApAp-mb3ki 2 года назад
እኒ ብቻ ነኝቢየነበር ይከበደኝ አላህ ያቢቃንለሀገራችን እረነስጨቁኛል
@user-dy6zx3pt9r
@user-dy6zx3pt9r 2 года назад
@@ApAp-mb3ki አብሺሪ ኢንሻ አላህ☝️ አሚን ያረብ 🤲🤲
@user-lu4tq5jb7d
@user-lu4tq5jb7d 2 года назад
ማሻአላህ ክክክክ ጥሩ አስታማሪ ይወጠሽ ነበር ኩራዚዬ ጀዘኪለህ
@buswalemwubset7611
@buswalemwubset7611 2 года назад
እሽ እህታችን እናመሰግናለን እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ እስኬ የኮረና ክትባት ሳይከተቡ ወደ ሀገር መግባት ይቻላል
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ😍
@hayatkasso5949
@hayatkasso5949 2 года назад
@@kuraztubewollo ኩራዘይ ብርድ ለብስ እና እቃ ከስንት እስክ ስንት የፈቅደል ማር ለምለሽለኝ አማና
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 2 года назад
ሹክረን ስለ መረጃው አላህ ያለምንም እንቅፋት በሰላም ላገርሽ ያብቃ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልገባ እያሰብኩኝ ነው ይሁሉንም አላህ እንዲያሳካልኝ እህታዊ ዱአቹ አይለየኝ
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 года назад
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ እቤተሰቦችሽ ጋያገናኝሽ ለኝም ዱአ አድርጉልን ሐያቲ
@user-si1lx5xp4n
@user-si1lx5xp4n 2 года назад
አላህ በሰላም ያስገባሽ ሀኒሻየ ኢሽ አላህ እከተልሻለሁ እቃ ግን ኳርጎ ማርግ አልችልም ጠለብነኚ ኩርጂ ነሀኢ መውጣት አልፈልግም አላህ ይስትር ባየር እምከፉለውን
@user-se7bm6dm6l
@user-se7bm6dm6l 2 года назад
ማሻአላሕ ኩራዝየ ጀዛኪአላሕ ኸይር ሠለመረጃሺ የወዜ ልጅዋ እኔም ሁለት ፖሥፓርት አለኝ ከጠለብ ይዠው የጠፋሁት መታወቂያም አለኝ
@bentahmad3094
@bentahmad3094 2 года назад
ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሽ አለሀምዲልላህ🙏👌❤🌹💐
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ቢትየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
አሰላም አለይኩም ኩራዝ 23 ብቻነው የሚፈቀደው እባክሽን ቀንሺለት ስላጋጠመኝነ በጅሽ ይዘሽ የምትገቢው እስከ 7ትነው ግን እሱን አይመዝኑትም አይዲ
@user-uy8ll6hv7x
@user-uy8ll6hv7x 2 года назад
በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ ሀኒየ ለእኛም ዱአእ አድርጊልን ለሀገራቺን እንዳበቃን ሀቢብቲ
@bintseidtube
@bintseidtube Год назад
ዪሰማል ስትል ማነዉ አደኔ እህ ያለ ሳላቀዉ ወጣ 😊ተባረክ ምርጥ መረጃ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 2 года назад
እንኳን ተሳካልሽ እህቴ በፊት ጀምሬ ስከታተልሽ ነበር ጉዳይሽ እድሳከ ምኞቴ ነበር
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
እኳን ደስ አለሽ በሰላም ለገርሽ ያብቃሽ ውዷ እሕታችን
@user-ep6rt4xr1l
@user-ep6rt4xr1l 2 года назад
ቢዛየ ቀረ እንኳን ደስ አለሽ ኩራዝየ ኢቶጲያ በርሚል የተከለከለው ልክ ነሽ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 года назад
መልካም ጉዞ ለመረጃሽ እናመሰግናለን 👍👍👍
@fgwg2802
@fgwg2802 2 года назад
ወአለይኩምሠላም ዉደ አላህ መልካም ጉዞ ያርግልሽ እህት🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🥰🥰🥰👍👍👍👍
@tubanega3083
@tubanega3083 2 года назад
የኔ እህት ኩራዝ አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደና ገባሺ አላህ ሆይ እኛም በስላም ለሀገርችን ያበቃን
@mahitube6201
@mahitube6201 2 года назад
ሀኒየ እንኳን ተሳካልሺ እህቴ በሰላም ግቢልኝ
@sjshshss5017
@sjshshss5017 2 года назад
በሰላምአላህያስገባሽእህቴ
@alamtuyib3051
@alamtuyib3051 2 года назад
ማአሻ አላሕ አላሕ በሰላም ያሠገባሸ እኔም ልሒዴ ነው
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 2 года назад
ማሻአሏህ ደስ ይልል አሏህ በሰላም ያስገባሽ እና ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር እህት የለም ቁጥርሽ አስቀምጣለሁ ብለሽ ነበር
@umuahematube349
@umuahematube349 2 года назад
እኳን ተሳካልሽ እህቴ አላህላገርሽ በሠላም ያብቃሽ
@lobabayoutube2863
@lobabayoutube2863 2 года назад
ሠላም ግቢ የኔ ዉድ
@mesirayakobo989
@mesirayakobo989 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችንኩራዝየበሠላምግቢእህታችን🥰
@bereketadem3088
@bereketadem3088 2 года назад
Jezakallh kher
@zeharaholyquran6895
@zeharaholyquran6895 2 года назад
ያረብ አላህ ሁላችንም ሀገራችን በሰላም ለመግባት ያብቃን
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 года назад
እንኳን ተሳካልሽ መልካም ጎዞ ሀኒ
@asteryoutube5467
@asteryoutube5467 2 года назад
ኩራዝ እኳን ተሳካልሽ ሰላም ግቢ
@OmuklsumTube
@OmuklsumTube 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ የኔ መልካም ለሀገርሸያብቃሽ አላህ ይሳህል ኡምርሸ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hawakamale1954
@hawakamale1954 2 года назад
ልዮ ሀንቾዬ አላህ የጠብቅሽ በሠላም ግቢ
@mesitube7823
@mesitube7823 2 года назад
ኩራዝየ እንኳን ተሳካልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ግን ጥያቄ መልሽልኝ ጀዋዛት ፕሬንት ለማርግ ስንት ያስከፍላሉ❓❓
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t 2 года назад
አላህ በሠላም ያሥገባሽ የኔ ዉድ
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ አልሀምዱሊላ በመታገስ ሁሉንም አላህ እሳካልሺ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ ከቤተሰቦቺሺ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@ummuhayaat3935
@ummuhayaat3935 2 года назад
As wr wb
@ummuhayaat3935
@ummuhayaat3935 2 года назад
ደምሪኝ ደምሪሻለዉ
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 2 года назад
እንኮን ተሳካልሺ እህትማሻአላህ
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw 2 месяца назад
ማሸአላህ አላህ በሠላምለሀገርሺ ያብቃሺ
@AaAa-xw7sx
@AaAa-xw7sx 2 года назад
አሠላም አለይኩም እደት ነሽ እህት ይዘሽልኝ እምከጂው እቃ ነበረኝ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 года назад
ሽኩረን አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እናም በርሜሉ ሁሉም ቦታ ይሁን የተከለከለው እኔ ግዝቼ አስቀምጬ ነበር ባህሬን ነኝ ያለሁን ታዳ ምን ተሻለኝ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 года назад
እሕቴ እኔም አንዳቺ ነኝ ገዝቼ እቃ ሞልቼ ተቀምጣል ካወቅሽ ንገርኝ ኪሎ ስት ነው ካርጎ በበርሜል ይቻላል ወይ እኔም ባህርን ነኝ ከአንድ ወር በኃላ ገባለው
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
ሁሉም ሀገር ነው አሉ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
ሀገር ሰላም ይሁን እጅ ምንም ይዘን አንገባነበር
@sahadauae9589
@sahadauae9589 Год назад
ምርጥልጅ ነሸ አሏህይጠብቅሸ አሠሪየ ደርሦ መልሥ እንደት ሊቆርጥልኝነው ክክክክ እኔጃ
@hayat4379
@hayat4379 2 года назад
ባላህ መልሽልኝ እኔ ከመጣሁ አሥር አመቴ ነው የመጣሁት በጠለብ ነበር ሁለት አመት ሠርቼ ጠፋሁ ፓሥቦርት የለኝም ቀረፅነፃ አላገኝም ምንም አይነት ኮፒ የለኝም
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 года назад
እኔም ምንም ኮፒ የለኝም
@zd8699
@zd8699 2 года назад
ማሻአላህ ሀኒየ አላህ በሰላም ለሀገርሺ ያብቃሺ እናመሰግናለን ዉደዋ
@kuraztubewollo
@kuraztubewollo 2 года назад
አሜን😍
@hayatkasso5949
@hayatkasso5949 2 года назад
@@kuraztubewollo እደምለሽለኝ የኔ ውድ እና ብርደለብሱንነገር አደሪ እደለነገሪኝ ብርደለብስ ስንተ እደሚፈቅድ ማር
@jhourmohd4025
@jhourmohd4025 2 года назад
አላህበሰላምያስገባሽ የኔምርጥ. እህት
@samerasamera926
@samerasamera926 2 года назад
ጥሩ ትምርት ነዉ ለኔ አይነቱ ምንም ለመየቁ
@halemabata7497
@halemabata7497 2 года назад
በሰላም ግቢ እህታለሜ ስንት ስልክ መሄድ ይችላል
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 2 года назад
Mashallhe
@eremetyasin6694
@eremetyasin6694 2 года назад
ኩራዝየ እንዴት ነሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@sadahali8035
@sadahali8035 2 года назад
አብሽሪ ሀኒ በሠላም ግቢ
@user-jk4jr2ut6j
@user-jk4jr2ut6j 2 года назад
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህት
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
ተመልሼ ለመምጣትእፈልጋለው
@neza6422
@neza6422 2 года назад
ኡኡኡ ተወዷል አረ ሱባሀን አላህ
@zaharz611
@zaharz611 2 года назад
ማሻአላ ኩራዝየ
@fyyf6999
@fyyf6999 2 года назад
ኩራዝ በፈጠርሽ ንገሪኝ የዛሬ ሁለት ወር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እገባለሁ እና ካርጎ ላርግ ነበር ግን ፓስፖርት የለኝም ጠለብ ቤት ነዉ ጥየዉ የወጣሁት ግን ከመጣሁ 11 አመቴ ነዉ አይተሽ ዝም እንዳትይ ግን የዛሬ 11 አመት ይዠዉ የመጣሁት መታወቂያ አለኝ ምን ትያለሽ
@user-rc9yo4pi6k
@user-rc9yo4pi6k 2 года назад
ልሲባሲ ጀምረሻል ወይ እኔ ሰኞ ለት ሄጄ ለመስከረም ሰላሳ ቀጠሩኝ እኔም እንዳንችው ከጠለብ ነው የጠፋውት
@fyyf6999
@fyyf6999 2 года назад
@@user-rc9yo4pi6k ተመዝጊቤለሁ መስከርም ሁለት ነዉ የገጠሩኝ
@user-pm8qr2we8n
@user-pm8qr2we8n 2 года назад
@@user-rc9yo4pi6k ለምኑ ነዉ መሥከረም የቀጠሯቼሁ ??
@user-rc9yo4pi6k
@user-rc9yo4pi6k 2 года назад
@@user-pm8qr2we8n ሊስባሲ ለማውጣት
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 2 года назад
በአሏህ መልሺልኝ ማማየ 9አመቴ ሁለቱም ፓስፖርት አለኝ ፊርጅና ቀሳላ በነፃ ይገባልኛል ወይ
@user-pi4dx3sg7h
@user-pi4dx3sg7h 2 года назад
እንኳንም ተሳካልሽ ሀያቲ
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 года назад
ሀኒ መልሽልኝ እስኪ ፓስፓርቴ ጠፋቶኛል ይቃማየ አለ ግን ከታደሰ ቆየ አሁን መሄድ ፈለጉኝ ፕሪቲ አስደርጌ እዳላወጣ ይቆይብኛል ግን በመታወቂያ አዉጥቸ ያኔ ወረቀት ይሰጡኛል ከቀረፅ ነፃ
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 2 года назад
እንኳን ደስ አለሺ እህት መልካም ጉዞ እስቲ የምታቁ ንገሩኝ በጠለብ መተው ጠፍተው የሚሰሩ ልጆች ከቀርፅ ነፃ ወርቀት ማፃፍ ይችላሉ ወይ አንዳንዶቹም ፓስፖርት ያላቸውም አሉ የሌላቸውም
@Etovan-xn4wl
@Etovan-xn4wl 2 года назад
ኢምባሲ ከጀመርሽ ለሜሄድ ትችያለሽ ማስፃፍ
@user-mb6sc9gg6d
@user-mb6sc9gg6d Год назад
ይቻላል
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
በሠላም ለሐገረሽ ያብቃሽ እሕታለሜ ቁጥረሽን ፈልጌ ፈልጌ አጠሑት
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 2 года назад
ማማየ ጥሎብኝ አላሕ በሠላም ለአገርሽ ያብቃሽ
@sofiyaabdallah2191
@sofiyaabdallah2191 Год назад
Allah kanchigar yiun iwadishalaw
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
ከራዝየ በቅርብ ልገባ ነው እናም የስልክሽን ኮድ ፃፊልን
@dhjdj6881
@dhjdj6881 2 года назад
ሰላም ጊቢ እህቴ
@tsegatsega7682
@tsegatsega7682 2 года назад
Wawo
@user-sk6qm2xm3c
@user-sk6qm2xm3c 2 года назад
ማሻ አለህ ኩረዘችን አለሀ ባሰለም ለአገረችን ያብቀሽ ባሰለም ግቢይ እና ማለት ናው እኔ ባንች ስም እቀ ማለክ እፈልገለው ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ኤባክሽ ቲባባሪኝ እኔ ያለሁት ጠለብ ቤት ናኝ ማደሜ ኒሀያ ኩረጅ አለደርግም ብለኛለች ኤባክሽ ከዬሽው ማልሽልኝኝኝኝኝ
@wollotube214
@wollotube214 2 года назад
አሻራ ከሰጡ ቡሀላ 20 ቀን በላይ መቀመጥ አይቻልም የሚባለው ውነት ነወይ
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 2 года назад
ለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን በቅርብ ለመግባት አስቤያለው የካርጎ ስም ንገሪኝ ደማም ነኝ የምኖረው
@RaniRani-br9gh
@RaniRani-br9gh 2 года назад
የካርጎ ቁጥር ስጭኝ
@fatamadam9819
@fatamadam9819 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወይኔ እኔም እልክሺ ነበር ኩራዝየ። ግን የት ላግኝሺ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 года назад
👍
@samerasamera926
@samerasamera926 2 года назад
እኔስ የእቶጲየን እግ አለምንም እቃዉንን ሲየዩ ደመቻዉ ነዉ ሚፋለዉ
@madeenahussein8390
@madeenahussein8390 2 года назад
ወይኔ አንድ ኪሎ እኮ አምስት ብር ነበር እኛ ሸዎል ላይ ልከናል መካ
@jemilakasayoutub4281
@jemilakasayoutub4281 2 года назад
እህቴ እንኳንም ተሳኬልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እናመሰግናለን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 года назад
ውዴ ሰብእስክራይብ አርጊኝ
@jemilakasayoutub4281
@jemilakasayoutub4281 2 года назад
@@Tsehay1261 ሰብ አርጌሻለሁ እኔም እንዳችዉ ጀማሪነኝ ስብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 года назад
እሽ የኔ ውድ በርች
@rabiaomair7065
@rabiaomair7065 2 года назад
እንደዚህ ከኢትዮጵያ ስታወጭ እድነግሪኝ ያለውን ነገ
@omuhekemazed2664
@omuhekemazed2664 2 года назад
አላህ ይስቱር እኔ እቃየን በጎማ ነው የረተብኩት
@erahmuhuseen6689
@erahmuhuseen6689 2 года назад
👍👍👍👍
@ZahraZahra-lc5td
@ZahraZahra-lc5td 2 года назад
በሠላም ግቢእሕታችን
@AaAa-xw7sx
@AaAa-xw7sx 2 года назад
እህት መልሽልኝ
@naimavkyoutube
@naimavkyoutube 2 года назад
መሻአላህ በሠላም ግቢ እህቴ
@jemilashow7669
@jemilashow7669 2 года назад
thanks ihite ene iqayen lilek neber bebahar meto teyizo wode hager bet be geba sew sem galeglshing
@user-zg5qs6gt7v
@user-zg5qs6gt7v 4 месяца назад
Yena konjo efelgshalehu
@user-gb1lw2lb3z
@user-gb1lw2lb3z 2 года назад
ኩረዚዬ እንዴትነሽልኝ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 года назад
ዉደጠለብነሽደ ገናሁን አወኩ 👍👍👍👍👍ሠላምግቢ
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እህቴ ዛሬ ደውዮ በርቤል ተክልክሎሎል ብዮ ሰጠይቅ ችግር የለውም ብለዋል
@raficbondak3575
@raficbondak3575 4 месяца назад
@kalokalo8035
@kalokalo8035 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹
@neimetumuhammed3457
@neimetumuhammed3457 2 года назад
መሻአላህ
@user-hc9eg4jz5x
@user-hc9eg4jz5x 2 года назад
ልዩ ነሺ የኛ መካሪ
@zeburazebura5353
@zeburazebura5353 2 года назад
ማሻላህ በሰላም ግቢ አህት የፓስፓርት ቁጥር ብቻ ነው ያለኝ በቁጥሩ ብቻ ሊስባሲ ማውጣት እችላለሁ ወይ ???????
@user-lw2lt7zo6m
@user-lw2lt7zo6m 2 года назад
የኔውድ ሰላምጊቢ❤❤❤❤
@kram2502
@kram2502 2 года назад
ሀንዬ እህቴ በአላህ መልሽልኝ ከቀረፅ ነፃ የሚፃፈው ከስንት አመት በላይ የቆየነው እኔ 3አመቴነው ማፃፍ እችላለሁደ
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 2 года назад
👍👍🌹🌹🌹🌹
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
የኔቆጆ፣በስላምግቢ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 2 года назад
እግዚአብሔር ሀኒእንኳንምተሰካልሽ
@madeenahussein8390
@madeenahussein8390 2 года назад
ኩራዝየ ስንት ወር ድረስ ያገለግላል የነጣ ቀረፅ እቃውን ለማውጣት ሶስት ወር ወይስ ስድስት ወር ድረስ ነው የሚያገለግለው
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 года назад
ኩራዝ እኔአንድ ጥያቄአለኝ ከቀረፅ ነፃማፃፍ የሚችለው ጠቅልሎ የሚገባሰው ብቻነውየሚባለው እውነትነውሁለተኛ መመለስየማይችል ሲሆንነው ይባላል እውነትነው እስኪየምታቁ ንገሩኝ
@zeenatomabobaker6349
@zeenatomabobaker6349 2 года назад
አወ እማይመለስ ሰው ነው እሚፈቀደው
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 года назад
@@zeenatomabobaker6349 አመሰግናለሁ
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
ጠቅልለሽ ስትገቢ ነው ትኬትሽን ይዘሽ ኤምባሲ ትሄጂና ነፃ ወረቀት ታወጫለሽ
@kewk3632
@kewk3632 2 года назад
የኔማርርርርርር እስኪ እቃ ልላክና አውጭልኝ
@hayuaumyusra5961
@hayuaumyusra5961 2 года назад
ግን መላክያው በጣም ተወደደ 5.50 ልከናል እኛ 🤔
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
አንዳንዶች ሌባ ናቸው እኔም 7 ሪያል ነው ምልከው ሁሌም
@raficbondak3575
@raficbondak3575 4 месяца назад
👍💕
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 2 года назад
ማአላህ አሌኪ አላህ ይጨምርልሽ
Далее
Документы для озокомления😂
00:24
Я КУПИЛ САМЫЙ МОЩНЫЙ МОТОЦИКЛ!
59:15
#ቲቪየ ተሰበረ ካርጎ  ጉድ ሰራኝ
10:28
Документы для озокомления😂
00:24