Тёмный

ሁላችንም አስመሳዮች ነን - 2 

Mana1
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@solomondemissie8744
@solomondemissie8744 2 месяца назад
ዘመዴ ተባረክ ትከክለኛ ገለጻ ነው።
@Badi-Cho
@Badi-Cho 2 месяца назад
በአይነትም በብዛትም በምድሪቱ ላይ ለማመን የሚከብዱ ወንጀሎች ሲፈፀሙ አይተናል…በልጃችን ላይ የሆነው ግፍ ለፓለቲካ ፍጆታ መጠቀም ነውር ነው።
@tibebualemu1347
@tibebualemu1347 2 месяца назад
ዘመዴ. አንተ እኮ ልዩ ነህ. አውነት ኑሮ ቀጥል ብየሀለው
@awayehudessalegn4242
@awayehudessalegn4242 2 месяца назад
በእውነት የምትናገረው ማስተስዋል የጎደለው መሆኑን አድሮ ይገባህ ይሆናል: ዛሬ የምታወራበት ልሳንህ ነገ ወንጌል ትሰብክበት ይሆን? ያሳዝናል!!!
@sisaybirhanu9151
@sisaybirhanu9151 2 месяца назад
Hahaha Ewunat Mastewal Yagodalaw naw?
@solomondemissie8744
@solomondemissie8744 2 месяца назад
ዘመዴ አንደኛ!!!!
@alemkebede147
@alemkebede147 2 месяца назад
ተው ዘመዴ ልጅቷ እኮማህጸንዋ ተበላሽቶ አል የሀኪም ማስረጃ ወድቃ ሞተች ማለት አይሆንም ።ሚስት የምትለው የማይመስል ነው።አንተም ሴት ልጅ አለህ አትፍረድ 😢 5:49
@BirhaneMekonen
@BirhaneMekonen 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይታረቀን እንጂ ሀገራችን የሚያስፈራ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው ጨካኝ በዝቷል ማንም ከማንም መተማመን አቅቶናል
@abushgebrekidan2464
@abushgebrekidan2464 2 месяца назад
ብራቦ ዘመዴ አደዚህ ነው
@yesmakeegziabher
@yesmakeegziabher 2 месяца назад
ክሱን አላሳመነኘም እናትየዋ ከባሏ ጋር በተያያዘ ከተከሳሺ ጋር ልጅቷ ከመሞቷ በፊት ችግር እንዳለባት ይተወቃል እናቷ ባለችው ሳይሆን ልጅቷ ሞታለች ለመሞቷ ምክንያት የሆነው ምንድ ነው መጣራት አለበት (እናቷ)?
@YREeDEW
@YREeDEW 2 месяца назад
በርታ በርታ በርታ ! - - - ስለ ታላቁ አስተማሪ መልእክትህ ምስግናየም ይድረስልኝ።
@HebtamuBirara
@HebtamuBirara 2 месяца назад
ዘሠዴ ክብር ይገባሀል
@mesfinalemu377
@mesfinalemu377 2 месяца назад
ደፋሪው ያመነውን አነተ ምን ቤት ነህ ።ያንተ ልጅ ቂጥ ውስጥ እነጨት ይግባ ።
@Shbru-cw3zh
@Shbru-cw3zh 2 месяца назад
በህፃን ሄቨን ጉዳይ የሆነ ወንጀል እና ነውር ለመደበቅ እሚደረግና ፖለቲካ ማስቀየሻ ነው ደፋሪው ፍርዱን ያገኛል ግንዚ ሰበብ ሰሞኑን አንድ እናት ውሃ ስትቀዳ ለምን ትጃለሽ በማለት በጥፊ እየተመታች የተለቀቀው ቪዲዮ መንግስትንና ባለጊዜዎችን ከፍተኛ ተቃውሞ እሚሰነሳባቸው አመፅ በሶሻል ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ እነሱም ከአመት በፊት የነበረውን እውነት ይሁን ውሸት ጉርጉረው በማውጣት ዘመቻውን ቀይረውታል ብራቮ ቁማር ማለት እንዲህ ነው
@AsefuBelaye
@AsefuBelaye 2 месяца назад
Er zemda asdeberken yebalan neshna alk
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 месяца назад
❤❤❤I love you my brother but you have to separate politics and humanity
@sisaybirhanu9151
@sisaybirhanu9151 2 месяца назад
Bro the world is not spreta from politics
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Zemede indesu ayidelem yehitsanua yemirimera witet ale misityew wishetuan new qebatiralech degimo yihe dirigit sifetsem bebotaw yelechim wishetuan new atimen
@AaA-e9w
@AaA-e9w 2 месяца назад
ምን አይነት ካሃዲ ነህ። ፈጣሪ ይፋረድህ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Are zemede mesitiyew bebotaw yelechibetim baliwan netsa lemawitat new baliwa wenjelegna new
@hasenbahiru
@hasenbahiru 2 месяца назад
ፋኖ ግንባሩን በጥይት መቶ ስለተገደለው አዛውንት፣ አንበርክኮ ስለረሸናቸው የሀገር ሽማግሌዎች የጅምላ ፍርድ ምነው ዝም አልክ?
@sisaybirhanu9151
@sisaybirhanu9151 2 месяца назад
Wandame Telegram page lay gabana tamalkat sla ensu mawq kafalak.
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre 2 месяца назад
Abadina leashara mirimera new
Далее
መረጃ እንዴት ነው የምታገኘው?
57:29
Zemdkun bekele-ይናገራል
10:23
Просмотров 1,5 тыс.
አያና…ዘመዴ…እሬቻ
51:41
Просмотров 28 тыс.