Тёмный

ሂወት መነሻ ያላት መድረሻ የሌላት ድብቅ ሚስጥር ናት 

Madanat  tube
Подписаться 1,9 тыс.
Просмотров 615
50% 1

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 4 месяца назад
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መዲዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጥሩ ርእስ ነው የሰውልጅ መነሻውን እንጂ መድረሻውን አያውቅም እውነት ነው መጨረሻችን ያሳምርልን ስለ ነግአችን የማናውቅ ፍጡሮች ነን
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ በትክክል ሂወት መድረሻ የላትም ስትወድቅም ስትነሳም ስትደሰትም ሁልግዜም ሂወት ይቀጥላል ተስፍ መቁረጥ የለብንም🎉🎉🎉🎉❤❤
@zdwtube44
@zdwtube44 4 месяца назад
ዋዉውው ሀወት እውነትም መድረሻ የላትም ጥሩ ትውስታ ነው የኔ ውድ እደት ነሺልኝ ሰላምሺ ይብዛልኝኝ የምወድሺ ደስ የሚል መወያያ ረእስ ነበር በርቺልኝኝ
@zharaessa1248
@zharaessa1248 4 месяца назад
ሰላም ሰላም መዳኒትየ እንኳን ደህና መጠሠሺ በትክክል ብለሻል እዉነት ነዉ ሂወት መነሻ ያላት መድረሻ የሌላት ናት በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahiነኝወሎየዋ
@mahiነኝወሎየዋ 4 месяца назад
ሰላም እህቴ እንኮንደህናመጣሺ ትክክልብለሻል ሂወት መነሻያላት ብዙውጣውረድያለባት የመኖራችን ሚስጥርናት❤❤❤❤❤ሀገራችንን ፈጣሪካለችበት ስቃይ እፈጣሪ ይታደግልን
@GetuGetu-bw1ls
@GetuGetu-bw1ls 4 месяца назад
እግዝያብሕር ይመሥገን ሠላም እህቴ እንካን ደናሀ መጣሽ ሂይዉ መነሻሀ እንዳላት ሁሉ መድረሻም አላት የሂወት መድረሻ ሞትነዉ የሰዉ ልጅ ይኖራል መጨረሻ ግን ይሞታል ሂይዉት መድረሻዋ ይህ ነዉ
@hira-lq3ev3zt2o
@hira-lq3ev3zt2o 4 месяца назад
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዘ በሌሽበት እንኳን መጠሽ በሰላም የነበረን ቆይተ በጣም አርፍ ነበረ ሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zdtubeመቅደላ
@Zdtubeመቅደላ 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልን. እንካን ሰላም መጣሺ የነበረን የላይብብቆይታ. አሪፍ ነው. እህታች. ቆይታ አሪፍ ነው በርች. ሰላምሹይብዛ. ባለሺበት ቦታ በርች በይ ቸው
@mamanew7281
@mamanew7281 4 месяца назад
ሰላምሽይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ያሳለፍነው በርች ቀጣይ በሌላ እርእስ እንጠብቃለን 🎉🎉🎉
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube
@እሙሀሙዲሁለገብYouTube 4 месяца назад
ቆይ አሰላም አለይኩም የምትሉ ሠወች ጤነኛ ናችሁ ለራሳችሁ ሰው ብቻ ነዉ የምፈልገው ሰላም አለይኩም እንጅ ለሌ ሀይማኖት ተከታይ ጤና ይሥጥልኝ ነዉ አወ ሂወት በዙ ውጣ ውረድ አለው
@aisha3740
@aisha3740 4 месяца назад
ሽላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ውዴ በርች
@AsheAshe-xo8jh
@AsheAshe-xo8jh 4 месяца назад
ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tube5126
@tube5126 4 месяца назад
ሰለም ሰለም ለዚ ቤት አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@feti-gh5fg1xv8y
@feti-gh5fg1xv8y 4 месяца назад
ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሠላምሽ ይብዛል ባለሽበት በርቺ ልክነሽ ሂወት በብዙ ውጣውረዶች የተሞላች ናት ሆኖ ግን ዋና የሠውልጅ ትግሥት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fafisiedtube5591
@fafisiedtube5591 4 месяца назад
ሰላም ሰላም. እንኳን. ሰላም መጣሽ ሀሪፍ. ቆይቴ ነበር ሰላም ሽ ይዛ. መልካም. አዳር ይሁንልሽ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
@እሙሂክማ-ዠ4ለ 4 месяца назад
አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን መጣሽ እህታችን ትክክል ብለሻልበርችየኔውድ🎉🎉
@ኡሙሰኢድወሎቻናል
@ኡሙሰኢድወሎቻናል 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም አብዬ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ሀገራችን ሰላማዊት ኢትዮጵያ የሀገሬ ልጅ የወንጀል ልጅ አዎ ይወት ሚስጥር ነው ዲዋዬ ህይወት ሚስጥር ነው የወጡ ሻል ምን ያህል እንዲኖር ምን ያህል እንዲመካምን እንዴ ምን ሆነ ህይወታችን በአንድ በፈጣሪ ሚስጥር የተቀመጠች ናት ለኛ እየላየ ነው የውስጥ ሚስጥር የምናቀው ጉዳይ የለም ትክክለኞች ውጤት ሚስጥር ናት
@allhwekltube5330
@allhwekltube5330 4 месяца назад
ሠለም ኢንክንዲነሙጠቸሁ ሠለም ፍቃሪ ኣዳነቱላሃጋረቸን ይሁን በጠሙ ኣራፋነወ በረቸሂ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jojomoktar24
@jojomoktar24 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ በርቺልኝ 🌹🥀
@meronfery8390
@meronfery8390 4 месяца назад
ሰላም ለእግዚአብሔር ይሁንላችሁ ለአገራችን ተምራችን ኢትዮጵያ ይሆን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚለው ለእግዚአብሔር ማመስገንና ካለብንና ሪፍርስ ነበረ
@Habeshacultur
@Habeshacultur 4 месяца назад
Wow ehtachin enkuan dehna metashi lenuro wudnet sikuar kamibet sity asakshigni arere arada neshisa
@ሳራዩቶብ
@ሳራዩቶብ 4 месяца назад
በጣም ወላሒ በጣምከባድ ናት በተለይ ለኛ ለሰደተኞች😢
@Rahemitube
@Rahemitube 4 месяца назад
ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት
@gexineshtube5204
@gexineshtube5204 4 месяца назад
wooww yeroo bayee baredaa ta,e sibiratii dabarsiin bareduu ko jabadhuu🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@SerkalemTulu
@SerkalemTulu 4 месяца назад
nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wan bayee namatii toluu hojacha jirta❤❤❤❤
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 4 месяца назад
ሠላም ለዚሕ ቤት እኳን ሠላም መጣሺ መልካም ቆይታ ቀጥበት አወ አይታወቅም የሠወ መዳረሻዉ ፈጣሪ ይጠብቀን ተክፍ❤❤🎉🎉🎉🎉
@fafi-sayintwa
@fafi-sayintwa 4 месяца назад
ስላም ለዝህ ቤት ስላም ፍቅር ለሀገራችን ስላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ ስላም ያምጣልን ሁሉም በሀገር ያምራል
@susuhabeshawittube1872
@susuhabeshawittube1872 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም ላገረቸን አገረቸን ሰላም ያረገልን የኔ አስተዋው ምረጥ ቆይት ነብረ በረቸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@susu21
@susu21 4 месяца назад
Selam selam enkan selam netashi mamaye lehagerachin lewegenachin selamun meregagatun abronetun yamtaln fetari verchilgn tenkrilgn mama 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኡሙዚክራ
@ኡሙዚክራ 4 месяца назад
Enkuwan dna metashlg ehtaceg des yemel koyta nber ewunt new hewote endezeh nat ♥❤🎉🎉🎉🎉
@MgbeyMgbey
@MgbeyMgbey 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 4 месяца назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله❤❤❤❤
Далее
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Просмотров 6 млн