Тёмный
No video :(

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተሰቅለ ተሰቅለ | ዘማሪ ዲያቆን ታዬ ብርሃኑ | ግጥምና ዜማ መምህር ሲሳይ ወ/አረጋዊ | ዜማ ሰማያት 

ዜማ ሰማያት Zema Semayat
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተሰቅለ ተሰቅለ | ዘማሪ ዲያቆን ታዬ ብርሃኑ | ዜማ ሰማያት
ዘጎላ ስቱዱዪ | ግጥምና ዜማ መምህር ሲሳይ ወ/አረጋዊ | መሳሪ ተጫዋቾች ዘውዱ ጌታቸው ፣ እንዳልካቸው አዱኛና ኤልያስ ፈቃዱ
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሉያ አምላክ ተሰቀለ
ሃሌ ሉያ ሕማም ተቀበለ
ሃሌ ሉያ ቤዛ ሊሆን ለዓለም ተሰቀለ መድኃኔ ዓለም
ሞትን ሊዘልፍ ችንካሩን ሊሰብር
ክብሩን ትቶ መጣ ከምድር
ተቀበለ ሕማም በፈቃዱ
የሰውን ልጅ እንዲኹ በመውደዱ
ሃሌ ሉያ ፟==========
ለሱራፌል ዘውድ ያቀዳጃቸው
ለኪሩቤል ግርማ ያለብሳቸው
የሾኽ አክሊል በራሱ አቀዳጁት
ለመዘበት ግምዣን አለበሱት
ሃሌ ሉያ ===========
ሁሉን በእጁ የያዘውን ያዙት
የአምላክን ልጅ አምላክን አሰሩት
ሲጎትቱት የተከተላቸው
እየጠሉት እርሱ ወደዳቸው
ሃሌ ሉያ =========
የፈለገኝ በደሙ ነጠብጣብ
የፈወሰኝ አልቦት የደም ላብ
የደረሰ ነፍሱን እስከ መስጠት
እንዲኽ ዓይነት ፍቅር ማንም የለው በእውነት
ሃሌ ሉያ===========

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@አብርሽ
@አብርሽ 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን ወድማችን❤❤❤❤❤
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተሰቅለ😢😢😢
@elroitube27
@elroitube27 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Buzunash417
@Buzunash417 4 месяца назад
Zemaree melaktin yasemalen wendemachin❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet 4 месяца назад
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን😢😢😢
@Keeyee148
@Keeyee148 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@hawazmezmur3390
@hawazmezmur3390 4 месяца назад
ወንድማችን ዲያቆን ታዬ , ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን.
@LidetGetahun
@LidetGetahun 4 месяца назад
Zmare mlaekt yasmal
@girummoges
@girummoges 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@ethioeyuti6473
@ethioeyuti6473 4 месяца назад
Zemare meleaket yasemalen🙏🙏🙏
@frehiwotbelay6539
@frehiwotbelay6539 18 дней назад
ያንተን መዝሙር ለመስማታ ዲ.ን ታዬ እድሜዬን ሁሉ ጠብቂያለሁ እናም ጊዜው ደርሶ አሁን ሰማሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-tp8zo1lk6h
@user-tp8zo1lk6h 4 месяца назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድሜ ዲ/ን ታዬ
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በርታ ወንድማችን
@addissewsamuel2082
@addissewsamuel2082 4 месяца назад
አሜን እህቴ ባንቺ ብርታት ነው እዚኽ የደረሰው ልትመሰገኚ ይገባል።ገንዘብሽንም አውጥተሽ እዚኽ አድርሰኛል አመሰግናለሁ
@WubalemasratWubalemasrat
@WubalemasratWubalemasrat 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@addissewsamuel2082
@addissewsamuel2082 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን
@redeityilma6635
@redeityilma6635 4 месяца назад
Zemara melake yassemallen ❤❤❤
@HaymiaddiLove
@HaymiaddiLove 4 месяца назад
Zemari melakiten yasemalen
@alemayehutadesse8231
@alemayehutadesse8231 4 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።✟🇨🇬🙏
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
@zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥹🥰🥰
@thomasdagu3801
@thomasdagu3801 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን÷ ግሩም ሥራ ነው::
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት። ደስ የሚል ጣዕመ ዝማሬ ነው።
@AbaAba-iz2ue
@AbaAba-iz2ue 4 месяца назад
ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ታዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነጠላ ዝማሬ ብቻ ይበቃል ሙሉ የተሰራ ዝማሬህን በጉጉት እንጠብቃለን ።
@addissewsamuel2082
@addissewsamuel2082 4 месяца назад
ክብር ይስጥልኝ አብሮ ያሰማን።ተዘጋጅቶ እያለቀ ነው በቅርብ ይጠብቁ።
@user-ix9nx7me9r
@user-ix9nx7me9r 4 месяца назад
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@abhgraphics
@abhgraphics 4 месяца назад
❤❤❤❤
@GettinetKassie-hp9jt
@GettinetKassie-hp9jt 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ግን አንድ እርማትን ላንሳ "መጣ ከምድር " ሳይሆን "መጣ ወደ ምድር " ቢሆን መልካም ነው። ሌሎች እንኳንስ ከምድር ብለናቸው ከሰማያት ብለናቸው እንኳ ዛሬም ክርክር ላይ ናቸው።
@AkeberetAmde
@AkeberetAmde 4 месяца назад
Zmar melaekt yasemalnʼn-nn
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-tp8zo1lk6h
@user-tp8zo1lk6h 4 месяца назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@ElbetelSeyoum
@ElbetelSeyoum 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sisayabebe0912
@sisayabebe0912 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Далее
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 8 млн
ሰበር ዜና
Просмотров 2
Cristiano Ronaldo Surpassed Me! #shorts
00:17
Просмотров 8 млн