Тёмный

ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2,4 млн
50% 1

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት @Donkey Tube @Comedian Eshetu- OFFICIAL #kids #show #blind
#games
kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

16 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,2 тыс.   
@akelem9149
@akelem9149 Год назад
no word for you !!!! just amazing !!!! God always be with you !!!! much respect with love 💚💛❤
@kidus4693
@kidus4693 Год назад
Maymastet
@zed7360
@zed7360 Год назад
❤❤💯👈
@alemselamgabremariam5526
@alemselamgabremariam5526 Год назад
ናሆምእኔመቆርብ
@sewbe9772
@sewbe9772 Год назад
እግዚአብሔርያሳድጋችሁበእውነትልበብርሀናችሁ እወዳችዎለሁ😘💞💘💝💖♥❤👏🙏
@abrehamalemu6737
@abrehamalemu6737 Год назад
)Loooo
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
እሸቱን የምትዉዱ ብቻ እስኪ ለያችሁ ምርጥ ስዉ 💚💛❤️
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስወድሽ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
አለሁ እኔ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
@@user-mr4mc4uk4y ኑ አብረን እንደግ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
@samueleyobe8565
@samueleyobe8565 Год назад
እሼን ማን ይጠላል እህት አለም
@hadiatube
@hadiatube Год назад
ፈጣሪ የነዚህን ልጆች የአይን ብርሀን ተገልጦላቸው በቅር ብ ያሳየኝ ምኞታችሁን ግለፁላቸው እስኪ❤💛💚
@Eyerus21
@Eyerus21 Год назад
አሜን
@MahiMahi-xm7hx
@MahiMahi-xm7hx Год назад
አሜን አሜን አሜን
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Год назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@chakscell3201
@chakscell3201 Год назад
Amen amen amen
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Год назад
አሜ አሜአሜን አሜን
@crossmedia8061
@crossmedia8061 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድህ ቢሆን እነዚህን ድንቅና አስገራሚ ህፃናት የአይናቸው ብርሃን ይከፈት ዘንድ እለምንሃለሁ። አባት ሆይ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው።
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Год назад
የኢላህ ላንተ ምንም አይቸግርህምና የእነኛን ልጅች አይናቸዉን ከፈተ በቅርቡ አሰይን ያረብ ኡፍፍፍ😭
@zed7360
@zed7360 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲😭👈
@rahmaabdulla7705
@rahmaabdulla7705 Год назад
አሚን ያረብ እሱ ምንም አያቅተውም የኔ ጌታ አላህ
@oline1970
@oline1970 Год назад
እነዚህን ልጆች የሚወድ ብቻ like ያርግ ❤❤🙏🙏🙏
@zed7360
@zed7360 Год назад
me.too❤👈
@bantegizeras1797
@bantegizeras1797 12 дней назад
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j Год назад
እመብርሀን ብርሀን ትሁናችሁ 🙏 የእሸቱ ወዳጆች👍
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 Год назад
አሜን
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Год назад
አሜ አሜአሜን
@selambelay9779
@selambelay9779 Год назад
Amennn lantem emeberhan selam ena tena testelen
@asmeretabraham4758
@asmeretabraham4758 Год назад
Amen Amen Amen wendim
@aynitekleweled5089
@aynitekleweled5089 Год назад
Amen
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Год назад
የሰው ፍቅር ይስጥህ ተብሎ እንደመመረቅ ትልቅ ምርቃት የለም በእውነት የሰው ፍቅር ይስጣችሁ ልክ እንደ እሼ ❤🙏 ቸሩ መድኃኔ አለም አባቴ ለአንተ ሁሉ ይቻልሃል አምላኬ እነዚህን ልበ ብርሃኖች አይናቸው አብራው በምራቅህ አፈርን ወደጭቃ ለውጠህ አይኑን እንዳበራህለት ለእነሱም አብራላቸው ለእኛም ልቦናችንን አብራል ❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብርሃናን ይሁን ያብስራ ❤😥🙏ኪሩቤል እና ሱራፌል ስማችሁ የእግዚአብሔርን ዙፋን የሚሸከሙት ባለ ስድስት ክንፍ እና ብዙ አይኖች ያሏቸው ናቸው በእውነት ታሪካቸውን ቀይረው 😥❤🙏
@astersamuel5446
@astersamuel5446 Год назад
ቃላት ያጥረኛል እግዚሐብሄር ያሳድጋቸው አንተም እድለኛ ነህ
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Год назад
አምላኬ ሆይ ሁሉ በእጅክ ነው የነዚን ልጆች አይነ ብርሀናቸውን መልስላቸው የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን
@asterkebede5255
@asterkebede5255 Год назад
አሜን 🙏❤❤
@lechigedi3772
@lechigedi3772 Год назад
Amen amen 🙏
@user-zc1tb8hf3x
@user-zc1tb8hf3x Год назад
አሜንንንንአሜንን
@user-mx4yg6yq4b
@user-mx4yg6yq4b Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsegayebio7756
@tsegayebio7756 Год назад
amen amen amen❤💚❤❤💛💛🧡🧡💗💗💗💗
@eyereyerusalem9440
@eyereyerusalem9440 Год назад
ሚገርመው አይናቸው አያይም እንጂ ልባቸው እጅግ ብርሀን የሞላው ቆንጅዬ ልጆች ናቸው በዛላይ የልጅ አዋቂዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ😍😍😘😘
@merima7930
@merima7930 Год назад
አሚንን
@romatela7057
@romatela7057 Год назад
አይሼው የማይጠግባቸው ሄርማንና ሶልያና እግዘብሔር አይለያቹ ብርሃናቹ ይመልስላቹ በጣም ነው የምወደቹ 🥰👍👏👏👏 ከ ኤርትራ ነኝ ተባረኩ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Год назад
ልጆቼ እድግ በሉልኝ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ የብርሀን እናት እናቴ እመቤቴ እመ ብዙሀን የአይናቹን ብርሃን ትመልስላቹ ለ እግዚአብሔር የማይቻል የለም
@selamassefa6569
@selamassefa6569 Год назад
አሜን።፫🤲🤲🤲😥🙏🙏🙏
@BabuTube1
@BabuTube1 Год назад
የኔ ቅሞሞች የኔ ልብ ብርሃኖች ፈጣሪ የሰድገቹ ለትልቅ ቁም ነገረ የበቃቹ እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምረኝ ስውድህ
@tabestabesah1233
@tabestabesah1233 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂
@ermitube1
@ermitube1 Год назад
😍😍
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@tabestabesah1233 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@ermitube1 ውውዴ ደምሪኝ
@tube-sz4dy
@tube-sz4dy Год назад
እሼ አንተን ሳይ አንተ ውሰጥ ንፁ ኢትዬጵያዊነትን ነው የማየው ።እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@zed7360
@zed7360 Год назад
❤❤❤❤❤❤💯👈
@hereiam9898
@hereiam9898 Год назад
Can we take a moment to appreciate these mothers? I can tell the twins mom is very intelligent for raising such bright children
@mezmurzetewahdo5276
@mezmurzetewahdo5276 Год назад
ለዚህ እኮ ነው ልጆች ፊት ስታወሩ ተጠንቀቁ የሚባለው። መጀመሪያ የጌታን እናት ድንግል ማርያምን አስቀድም፤ በመቀጠል የአንተን እናት አስከትል ብለው ሁላችንንም አስተማረውናልና የሚገርሙ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው ሁላችሁንም እናመሰግናለን በተለይ በስነስርአት ነቁ አድርጋ ያሳደገቻቸው ያቺ ጀግና እናታቸው ትልቅ ክብር ይገባታል ።
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Год назад
በማርያም ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ በምትኖርበት ባታ like sharing በማድረግ እናበረታታው ይህንን ጀግና
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🌺
@zed7360
@zed7360 Год назад
ok❤❤❤💯👈
@zed7360
@zed7360 Год назад
@@Tsehay1261 💯💯💯👈
@user-zz4wv7py2v
@user-zz4wv7py2v Год назад
በቃ አታስለቁሱኝ እግዚአብሔር ልባቹ እንደ ከፈተ አይነ ብህራናቹም ይክፈት 😭 ጌታዬ ሆይ ስማኝ የኃጢአት አንደበትምቢሆን 💒🙌
@Eyerus21
@Eyerus21 Год назад
አሜን
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🥺
@wonloveethiopia7498
@wonloveethiopia7498 Год назад
አሜን፫🙏
@user-es9ot9pi1y
@user-es9ot9pi1y Год назад
አሜን😥😥
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Год назад
አሜን አሜን አሜን ሀፃተኛ ብንሆን ስማን
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 Год назад
በዕውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ልበ ብርሀኖቹ ድንቅ ልጆች ♥️♥️
@mytab1102
@mytab1102 Год назад
አንተ እኮ ትለያለህ ስንልህ ያለምክንያት አይደለም ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ አምላኬ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Год назад
ያረብ እነዚህን ድንድንቅ ልጆች አላህ አይናቸውን ያብራላቸው❤❤😍 ስወዳቸው ወላ❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ደምሪኝ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Год назад
Ameen
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Год назад
Allah hoy men yesanhal yenzehen tadagi lejoch Berhan aynachwen kefetelachew 🤲🤲🤲eshe mert sew
@zed7360
@zed7360 Год назад
aemnn🤲🤲🤲🤲🤲❤💯👈
@zed7360
@zed7360 Год назад
@@betitube1185 👍👍❤💯👈
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
የዘመርሽለት ጌታ ብርሀንሽን ያብራልሽ እመቤቴ ተአምርሽን በእነዚህ ጣፋጭ ልጆች ስሪልን አሜንንን
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asiyaasiya1322
@asiyaasiya1322 Год назад
አሚን
@W_e_n_g_e_l
@W_e_n_g_e_l Год назад
Amen Amen Amen
@Hana-ur5ss
@Hana-ur5ss Год назад
ማነው እንደኔ የመግቢያውን ሙዚቃ ሲሰማ ልቡ የሚረበሸው "ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ" አሼ አንተንም ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@MestawetBekele
@MestawetBekele 8 дней назад
እሸቱ እግዚያብሄር እድሜህን ከፍ ከፍ ያድርግልህ ምክንያቱም ባንተ ብዙ ልጆች እየዳኑ ነው
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም መደሀኒታቹን እየሱስ ክረስቶስ በነዚህ ልጃቹ ላይ 👁👁👁👁 ተአምረክን አሳየኝ ቃላት አጠረኝ
@hanjah5341
@hanjah5341 Год назад
እሼ ባንተ ቅንነት እነዚህ ድንቅ ልጆች ትልቅ ደረጃ ላይ እደምናያቸው ተስፍ አለን ❤
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስውድሽ
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Год назад
ውድድድድ
@senaitemire5316
@senaitemire5316 Год назад
@@asebegashaw4078 ኡፏ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
በእውነት የእነዝህን ልቤ ብሩህ ህፃናት የአይን ብርሃናቸሁን የድንግል ማሪያም ልጅ እንድከፍትላቸሁ እለምነዋለሁ ስለ እናቱ ስለ ወላድት አምላክ ብሎ ይማራቸሁ ሁሉም በእሱ እጅ ነው🙏🙏🙏
@youngangel6811
@youngangel6811 Год назад
የኔ ልጆች ብርሃን የሆነው ጌታ ኢየሱስ አይናችሁን ያብራ ❤❤❤
@hibestbekele3194
@hibestbekele3194 Год назад
ምን ፡ መታደል ፡ ነው ፡ በእመቤቴ ፡ ተባረክ ፡ የኔ ፡ ምርጥ
@abiyoutube2414
@abiyoutube2414 Год назад
አው አሰደናቂ ነው ድንቅ ልጆችን ማነው እንደኔ የሚወድ 😘😘😘👍👍
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስውድሽ
@ansarehabeshawe1297
@ansarehabeshawe1297 Год назад
የኢሼቱ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤🙄
@onelove_93
@onelove_93 Год назад
Ewnetegna Adam byehalew eshie melie ❤ I’m Eritrean & I’m really so lucky Cuz Amhargna mesmatie’na mewrat mechalie ❤❤❤
@sol2391
@sol2391 Год назад
Same
@hirut758
@hirut758 Год назад
የኔ ልበ ብረሃኖች መቼም አትጠገቡም ማሮችዬ እመብረሃን ብረሃናችሁን ታብራላችሁ እሼ ተባረክ የኛ ቅን💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
ፀበል ብገቡ አይናቹ ይበራል ህፃን ናቹ እመቤቴ ታብራላቹ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
አሜን ያመነ የተጠመቀ ይድናል።
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
አሜን አሜንአሜን👐👐
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад
የኔ ውድ ሁሉም ቦታ ተሞክረው ይሆናል ዞሮ ፈጣሪ ልባቸውን ብረሀን አርጎላቸዋል ከዚህ በላይ ምን አለ አይኑ እያየ ልበ ደቆሮ ይሆን የለ
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 Год назад
@@Lesewe-hm2fe1sv9A በትክክል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ትክክክል ♥️ ክብር ለሥላሴ ልባቸው ብሩህ ነው
@dawitlambamo6543
@dawitlambamo6543 Год назад
ጌታ ሆይ ሰው አርገኝና ሰው ልሁን ሰው አርገኝና ሰው ልሁን😭😭😭😭
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምረኝ
@emebetchane221
@emebetchane221 Год назад
😔😭
@yostinamengistie1581
@yostinamengistie1581 Год назад
Ene gena sew lemehon bzu ykeregnal
@samitube9759
@samitube9759 Год назад
Me too
@henockandualem5332
@henockandualem5332 Год назад
ፈጣሪ ሆይ የነዚህን ልጆች አይነ ብርሃን አሳየን
@user-oq4ne2pb1s
@user-oq4ne2pb1s Год назад
በልጅ በትዳር ያጥለቅልቅህ አሜን አቦ የኔ ደግ🙏🙏🙏💖ውይ እነዚህን ልጆች ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አቦ ሁሌ አቅርብልኝ እሼዋ💖💖💖
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Год назад
እሼ የአመቱ ምርጥ ሰው ሽልማት እጩ የምታደርጉት በላይክና በኮሜንት ፍቅራችሁን ግለፁለት 🇪🇹💝🇪🇹
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
ማነዉ እደኔ በጉጉት የጠበቀ ይህን ብሮግራም ላይክ አርጉ👍👍😌እሼ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ 😘😘💚💛❤️🙏🙏🙏የኔ ዉዶች ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድጋችሁ 🙏🙏
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
አላህ የነዚህ ልጆች ብርሀናቸውን ይግለፅላቸው የሚከታተላቸው የህዝብ ፃለት ይርዳቸው ከፈጣራያቸው ጋር ያረብ
@user-zn4sl7fb2j
@user-zn4sl7fb2j Год назад
አቤት ለዛቸዉ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናታችሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ጀግና ናት እሼ መሌም ወልደህ ለማየት ያብቃን🙏🙏🙏
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
አነኝህን ቆንጅዬ ልጆች እግዚያብሔር ድንገት አይነ ብርሀናቸውን እንደፀሀይ ያብራላቸው ድንቅ አምላክ ነው አይሳነውም መዳህኒያለም ተስፋ በእርሱ እናደርጋለን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
የበርጠሚዎስን አይን ያበራህ የነሱን አይነ ብርሀን አብራላቸው
@ffe8727
@ffe8727 Год назад
እረ ቃላት ያጥረኞን
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Год назад
አምላኬ ሆይ የልባቸውን ብርሀን እንደከፍትክ የአይናቸውንም ብርሀን ክፈትላቸው
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q Год назад
እሼ አንተን ማመስገኛ ቃላት እያጣሁ ነው ይሄን ማድነቅ የሚቻለው ምን አንደበት እንደሚለው ቃል ሆነብኝ ብቻ ፈጣሪ ከፊትህ እየቀደመ በስራህ ሁሉ ይግዝህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አላህ እሚሳነው ነገር የለምና ብረሃን ይክፈትላችሁ ውዶች እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዎይ😍😍😍😍😍😍😍
@lilicho12
@lilicho12 Год назад
ማርያምን እናታቸውን ሳላደንቅ ኣላልፍም ❤❤ምርጥ ኣስተዳደግ ማስተዋል የተሞላበት ኣስተዳደግ 👌🫶
@hiwotamenamen7827
@hiwotamenamen7827 Год назад
Ewunet new kobez nat
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Год назад
ማነው እንደኔ ሲዘምሩ ያለቀሰ😭😭
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@zed7360
@zed7360 Год назад
😭😭😭😭👈
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Год назад
ማሻ አላህ እንዚህ ልጅች ብጣም ጎብዙች ናቸው አላህ ያሳድጋቹህ
@samritube645
@samritube645 Год назад
*እሼ የኛ ምርጥ እመብርሀን ትጠብቅህ የኔ ጣፋጮች እመብርሀን የልባችሁን ብርሀን እንዳበራችላችሁ የስጋ ብርሀናችሁንም ታብራላችሁ*
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ወላሂ ስወዳቼው እነዚህን ልጆች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የኔ ማሮች
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስወድሽ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
@@zediyoutube7810 እሽ ነይ ከቤቴ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
@@wellotube2 እሽ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Год назад
አሜንአሜን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Год назад
@@galemaryamegalemaryame ውዴ ደምሪኝ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Год назад
እውይ የኔ ልበ ብርሀኖች የኔ ተወዳጆች ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በፀጋና በሞገስ ታሳድጋችሁ ትልቅ ቦታ ታድርሳችሁ 🙏❤❤
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምረኝ ስወድህ
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 Год назад
እሼ ለነሶሊያ ህክምና የቻልኩት ማዋጣት ከሰዎችም መጠየቅን በሙሉ አቅሜ ለመስራት ከጎንህ ነኝ ጌታ ይባርክህ
@adulisdevelopers969
@adulisdevelopers969 Год назад
እነዚህ ን ልጆች ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋቸው ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Год назад
እፍፍፍፍፍፍ አስለቀሱኝ በመዝሙሩ አምኬ ሆይ ታሪካቸዉን ለዉጥላቸዉ የአይን ብረሐናቸዉን አብራላቸዉ😭😭😭
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Год назад
እደኔ የምትወዷቸዉ👉❤️👍 የኔ ቅመሞች የልብ ብርሃኖች እመ ብርሃን ታሳድጋችሁ🙏🙏🙏 ❤️ ከልቤ ነዉ የምወዳቸዉ እመቤት ማርያም የልባቸውን መሻት ትሙላላችሁ እድድድግግግ በሉልን😘😘🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ
@hhxhdhhdhucuhchchf3860
@hhxhdhhdhucuhchchf3860 Год назад
አላህዬ የአይን ብረሀናችሁን ይገልፅላችሁ 😥😥
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Год назад
እሼ አንተ በዚህ ብቻ ትፀድቃለህ እነዚህ ዕንቁ የሆኑ ልጆች ለህዝብ በማውጣትህ እመብርሃን ሥራህን ሁሉ ይባርክልህ የኔ ልዩ
@zed7360
@zed7360 Год назад
👍👍❤👈
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Год назад
አረ ግን እናታቸው እንዴት ድንቅ ናት ኢማጅኔሽን ለልጆቿ ስትሠጥ ካስማሰን ከነ አለባበሱ ጭንቅላታቸው ውስጥ ስላዋለች ይሄ ብቻ አደለም እንደ ኖርማል ሁኔታ ሁሉንም ነገር አሳውቃቸዋለች ኦ ምርጥዬ እናት💝
@jamilaa9961
@jamilaa9961 Год назад
በትክክል
@zed7360
@zed7360 Год назад
❤❤❤❤👍👈
@tube6676
@tube6676 Год назад
የኔ እንቁወች አላህ የአይናችሁን ብርሀን ያብራላችሁ።እንወዳችሀለን💋
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስውድሽ
@tube6676
@tube6676 Год назад
@@zediyoutube7810 አብሽሪ አንችም ቤተሰብ አድርጊኝ
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Год назад
🙏🙏🙏
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
@@tube6676 እሽ የኔ መልካም ብኮሜትሽ እመጣለዉ ኮሜንት አስቀምጭልኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@tube6676 ውዴ ደምሪኝ
@rahel2834
@rahel2834 Год назад
እውይ የኔ ብርቅየ ልጆች ሰወዳችሁ እመብርሃን አይናችሁ ታብራላችሁ የኔ ልበ ብርሃኖች🙏❤
@memeazanaw655
@memeazanaw655 Год назад
አንደበታቸው ሲጣፍጥ የኔ እናቶች እ/ር ያሳድጋችሁ
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Год назад
ዉይ እነዚህ ልጆች አይናቸዉ በርቶ ያሣየኝ🥺ንግግራቸዉ ሁሉ ደስ ሲል
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Год назад
የማይጠገቡ ልበ ብርሃን እጹብ ድንቅ ውብ የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ በእውነት !!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Год назад
የፊደል ማስተማርያው በጣም አሪፍ ነው. ብዙ ልጆች አማርኛ በጣም እየጠፋቸው ነው. ❤
@yeshemebetmersha2720
@yeshemebetmersha2720 Год назад
ከምትደነቁት በላይ ትደነቃላችሁ ያሳድጋችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ ዘንድ እፀልያለሁ
@yeshemebetmersha2720
@yeshemebetmersha2720 Год назад
ፈጣሪ ልዑል እግዚ አብሔር ዐይነ ብርሀናችሁንያብራ
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Год назад
እመቤቴ እዴራ እሽቱን ጠብቂልን።በልጂም ባርኪልን።
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ደምሪኝ ስወድሽ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@fikir-yashenifal ውዴ ደምሪኝ
@selambelay9779
@selambelay9779 Год назад
Amen edeme ketenaw gar endesetelen emeberhan mengedun tasamerlet
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Год назад
Amen
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
@my7minutes21
@my7minutes21 Год назад
ሰላም ና ፍቅር ለእሼ መሌ ቤተስቦች በጣም ደስ የሜል ቁይታ አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ሰው አርግኝና ሰው ይግረመው ብለው ሴዘምሮ በጣም ነው ልቤ የተረብሽው አሜን የሁላችን ታሪክ ፈጣሪ ይለውጥ እደጉ ምርጦቼ❤🌹🙏
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Год назад
እነዚህ ልጆች ጌታ ክብሩን ለመግለጥ የፈጠራቸው ናቸው! በቅርቡ ታሪክ ቀያሪ አምላክ ይጎብኛቸው🙏! ተስፋ አለ ከተባለ እሼም ዝም የሚላቸው አይመስለኝም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ አይናቸውን ያበራላቸዋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ልበ ብርሀኖች ናቸው
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w Год назад
ባአላህ ይሁንብኝ የነኝህን ልጆች ትልቅ ደረጃ ደርሰው ማየት ምኞቴ ነው🌹🌹🌹
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ሔራንና ሶልያና እንዴት እንደምወዳቸው እግዚአብሔር ሙሉ ብርሐን የስጣቸው እይን ባይኖራቸውም ልባቸው ብሩሕ ነው ጥሩ ደረጃ ያድርሳቸው ተባረኩ
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m Год назад
እሼ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዚህ ልጆች እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራልን ❣️❣️
@taysendearmom1144
@taysendearmom1144 Год назад
እሼ የኢትዮጲያን ምርጥ ኩራት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!!
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
ልበ ብርሀኖች ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ስቀው ያስቃሉ 😅😅ደስ ሲሉ የእኔ ልእልቶች😍😍 ይገባቸዋል ሽልማቱ እሼ መሌ😅 ድንግል ትጠብቃችው ለእነዚህ ሁለት መልካም ህጻናት ወላጆች ክብር ይገባቸዋል 😅😅ለእሼ መጨረሻውን ያሳምርለት👏
@user-io6ue5sl3b
@user-io6ue5sl3b Месяц назад
እነዚህ ልጆች አይናቸዉን እዳያይ አድርጎ ከመህፀን ያለዉን መንፈስ እናታቸዉ ጀግና ሴት ስለሆነች ብትበቀለዉ በጣም ብታዋራደዉ በእግዚአብሔር ትሸለማለች እመብረሐን ታሪኳን በድጋሜ በህዝብ ፊት እድመሰክር ያድርጋት በማህፀን የሚገድል አይን የሚጠፋ ሾተል የሚባል የዛር መንፈስ አለ በስግደት በጾሎት አዋርጂዉ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
እውነቱም ድንቅ ልጆች እመ ብረሃን የልባችሁን ብረሃን ትክፈትላችሁ እንዳልላችሁም ከፍታላችሁኋለች በእውነቱ ውይይ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች 💞💞
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Год назад
አሼ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል እነዚህን ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ስለቀርብክልን እናመሰግናል አላህ እትልቅ ቦታ ያድራሳችሁ ብሩህ አእሚሮ ያላቻው ድንቅ ልጆች ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@user-vt7yf3dv6b
@user-vt7yf3dv6b Год назад
ማነው እደኔ ሲዘምሩ ያለቀሰ😭😭😭😭😭😭😭
@fedishatube1250
@fedishatube1250 Год назад
ያርብ አላህ አይናችሁን ብራሀን ያድርግላችሁ ያርብ😭😭😭☝️
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Год назад
Amen Ema
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g Год назад
አሚን
@dxbdxa3543
@dxbdxa3543 Год назад
Ameen
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Год назад
በለቅሶ ጨረስኩት የኔ ልበ ብርሀኖች አላህ የአይናችሁንም ብርሀን ይመልስላችሁ ያረብ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
አላህ ብርሀናቹ ያብራላቹ ያረብ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ብርሀናቹ አብርቶላቹ እደምትቀርቡ ተስፋ አለን ቅመሞች አላህ አእምሮአቹ እና ልባቹ እደከፈተላቹ ብርሀናቹም ያብራላቹ🤲💝💝💝💝💝💝💝
@yeshitafese7249
@yeshitafese7249 Год назад
በጣም የምወዳችሁ መንትዮች እ/ር ያሣድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ከነዚህ ጋር አብሮ ማሣወፍ እራሱ በጣም በጣም ቃላት የለኝም
@mekidesmekidesmolla3387
@mekidesmekidesmolla3387 Год назад
ምን ብዬ ልኮምት ምን ብዬ ልመርቅ ግራ ገባኝ እንደዉ እሼዬ ዘመንህ ሳቅ በሳቅ ሆነህ ኑር ሌላ ቃላት አጣሁልህ ልጆቹንም ልኡል እግዚአብሔር አይነ ብርሀናችሁን ሳታስቡት ያብራላችሁ
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Год назад
ካፋ ኮፊ ሁሌም 1ኛ እሼቱ መልካም ሰው ለነዚህ ልጆች ባደረክላቸው ነገር ሁሉ የብረሀን አምላክ ሁሌም መንገድህን ብርሀን ያርገው ተባረክ
@maldenchristian5857
@maldenchristian5857 Год назад
የልባቸው ብርሀን ያስገርማል ድንቅ ልጆች ተባረኩ እሼ በጣም እወድሀለው መልካም ሰው ሂወትህ ያማረ የሰመረ ይሁን የልብህ መሻት ሁሉ ይሁንልህ ።
@alamirdessie7956
@alamirdessie7956 Год назад
ድንግል ሆይ ልለምንሽ እባክሽን ብርሀናቼውን ክፈችላቸው እመቤቴ ሆይ አደራሽን ብርሀናቸውን ስጫቸው
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v Год назад
የልብ ብርሃኖች እግዚአብሔር በጥበብና በፅጋ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች ለፈጣሪ የሚሳነው የለምና አይናቹ ያብራላቹ ልዑል እግዚአብሔር እደጉ ተመንደጉ!!!
@zuzu4528
@zuzu4528 Год назад
እናንተ ልበ ብርሀን ጣፋጭ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🙏 እመብርሃን የዓይን ብርሀናችሁን ታብራላችሁ 🙏
@HananRomo
@HananRomo Год назад
ኡፍ ቅመሞች አላህ ብርሀናቹን ያብራላቹ አቦ
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Год назад
እሼ አንተ ምርጥ ሰው ነክ ምንም ማለት አልችልም በዚህ ዘመን ካሉ ምርጥ ሰዎች አንዱ ነክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ይጨምርልህ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki Год назад
በጣም የምወዳቸው❤❤❤ ልጆች ልበ ብርሐኖች እ/ር ያሳድጋችሁ❤❤❤
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Год назад
ፈጣሪ ምንም አይሳነውም ሁሉን ማድረግ ሚችል ጌታ ነው የአይናችሁን ብርሀን አብርቶ ተአምር ያሳየን የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ልበ ብርሀኖቹ🥰❤️
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Год назад
አሚን አሚን
@medi9725
@medi9725 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Год назад
ማሸአላህ ብሩህ አእምሮ አላህ ብርሃናቹን ክፉት ያድርግላቹ
@lsaneyaredawyan8105
@lsaneyaredawyan8105 Год назад
ድንግል ማርያም እድሜና ጤና ትስጥ !! ቤተሰብ ሁነናል !!❤✝️
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Год назад
እሼ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ከምቀኛ ከሸረኛ ከቅናተኛ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏!!
@Mesibante6383
@Mesibante6383 Год назад
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሶሻል ሚዲያ ምርጥ ተግባር የሚሰራ የመጀመሪያው ብየሀለሁ እሼ መሌ ልበ ብርሀኖቹ እንደሚጠሩህ ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምረው ❤❤❤
@Tesfa66
@Tesfa66 Год назад
እሼ የአንተ በረከት አሁን ነው የሚጀምረው እውነት ነው የምልህ ፈጣሪ የተትረፈረፈ ጤናና እድሜ ይሰጥሀል ምክንያቱም የጽድቅ መንገድ እየሰራህ ነውና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mulusisay162
@mulusisay162 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Год назад
የሀገሬ ሰዎች እንደነዚህ ህፃናቶች የልብ አይናችንን ፈጣሪ ያብራልን ። መዝሙሩ በእውነት እደዘመርሽው ታሪካችሁ ተቀይሮ ያሳየን እወዳችኃለው ።
@eftuwa4380
@eftuwa4380 Год назад
አይናማ ነዉ የሚመስሉት ። በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ።
Далее
Lablaringdan chaqib olaman🐝
00:30
Просмотров 597 тыс.
ህሊና ድራማ ክፍል 6 - Helina Drama Part 6
35:30
@ms.criss_ 😂
0:21
Просмотров 2,5 млн
Знает ли меня мой папа???😱
0:59
Просмотров 809 тыс.