Тёмный

ህወሀት እየተበላ የቀጠለበት የአብይ ቁማር! | ያረገዘው የሌላ ጦርነት ደመና 05/03/24 

Reyot
Подписаться 291 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

#ReyotMedia #AbiyAhmed TPLF #EthiopiaNews #Amhara #TDF #Fano #TadeseWerede #GetachewReda #AlulaSolomon #TewodrosTsegaye #Reyot
Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
gofund.me/a8ae...

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@Reyot
@Reyot 4 месяца назад
Get your tickets here for an online Reyot appreciation event: www.eventbrite.com/e/reyot-appreciation-day-2024-tickets-875825296037
@ashenafi-21
@ashenafi-21 4 месяца назад
እባካቹሁ የአማራና የትግራይ ህዝብ ንቁ የአብይ መጨወቻ አትሁኑ ‼️‼️‼️
@Hadra709
@Hadra709 4 месяца назад
ያማራ ህዝብ ምን አጠፍ ትግሬዎች ናቸው እየገደሉን ያሉት
@samera626
@samera626 4 месяца назад
የምን መንቃት ነው እየወረሩን ልካቸውን መሥጠት ነው እንጂ😏😏😏😏
@shewandagnwoldeamanuel4628
@shewandagnwoldeamanuel4628 4 месяца назад
this is a good beggining lets we make more discussion
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 4 месяца назад
የአማራና የትግራይ ህዝብ በአብይ አህመድ የተደገሰለትን የእልቂት እቅድ በመረዳት ሤራውን ማክሸፍ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew 4 месяца назад
#Alula & #Teddy keep up ☝ a good work uniting the people of Amhara and Tigray. Y'all are the right side of history.
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 4 месяца назад
በርቱ ርዕዮት ይህ የእግዚአብሔር መንገድ ነው
@capcutdolls1382
@capcutdolls1382 4 месяца назад
እግዚያብሔር ይባርካቹ የያዛቹት መንገድ በጣም ትክክ እግዚያብሔር የሚወደው ሰዎቾንም የሚያሳርፍ አማራጭ የሌለው ቅዱስ ሃሳብ ነው ቀትሉበት ተስፋም አትቁረጡ እግዚያብሔርም ይረዳቹአል እመኑኝ ቀጥሉ ለተበደለ ሕዝብ እግዚያብሔር ይክሳል እናተግን ይህንን ቅዱስ ስራ ቀጥሉበት ተባረኩ
@Mulu-qr9dr
@Mulu-qr9dr 4 месяца назад
እንደዚህ የተማረ የሚያገናዝብ ሰው ነው አገሬ የምትፈልገው❤❤❤❤❤
@beniamkifle557
@beniamkifle557 4 месяца назад
ኣማራና ትግራይ የማይላያዩ ህብረተ ሰብ ናቾው ❤❤❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 3 месяца назад
Lmn
@Abrehamtakele13
@Abrehamtakele13 4 месяца назад
ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነዉ:: ሰጃመር ማህበረሰብ ችግር የለበትም ከሁሉም ማህበረሰብ ማንም ሳይገባ ለሀገር ሽማግሌዎች እድል ይሠጣቸው.እኔ ከአማራም ከትግሬም እንዲሁም ከኦሮሞም አይደለም :: የኢትዮጵያን ሠላም ከሚፈልጉ የማኅበረሰብ ክፍል ነኝ::
@aematz-youTube
@aematz-youTube 4 месяца назад
ጥሩ ውይይት ነው እንደ ምንጊዜውም ። የትግራይና የአማራ ሀይሎች በቡድንም በኤሊትም በክልል ደረጀም በማንኛውም መንገድ ለሠላም በር መክፈት የስፈልጋል ። ይህን ሠላማዊ ጉዞ የሚቃውም ካለ አብይ አህመድ ብቻ ነው። የኦሮሞ ቡድኖች ኦለም በዚህ ስምምነት ቅሬታ የላቸውም። በኦሮሞ ስም ተባበሩብኝ እያለ ያለው የብልፅግና እከካሞች ናቸው። የፈለገው የፀረ ሠላም ሀይል ማልቀስ ይችላል ። የናንተ ችግር አይደለም። ይህን በማድረጋችሁ ሀገራችን ሠላም ትሆናለች ። በተለይ አሉላ ሰለሞን ለሀገራችን ህዝቦች እኩልነትና ሠላም አበክሮ የሥራ ብሩህ ሠው ነው። አቋሙን በየጊዜው የሚቀያይር ሠው አይደለም። በአሁኑ ወቅት የሁሉም የጋራ ጠላታችን አብይ አህመድ ብቻ ነው። ብልፅግና ከኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት መጥፋት አለበት። ሠላሙን የሚቃወሙት የኦሮሞ ሊሂቃን የአብይ አጨብጫቢዎች ናቸዉ። የኦሮሞ ህዝብና ሠላም ፈላጊ የእውነተኛ ኦሮሞዎች ለአማራና ለትግራይ ሠላም መቆማቸውን በትግራይ ጦርነት ወቅት በግልፅ አሳይተዋል። ስለዚህ የአብይ አጀቢዎችን የኦሮሞ ሊሂቃን አትበሉ ።
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 4 месяца назад
Bravo! Bravo! Thank you all so much for your efforts to bring Amhara and Tegaru together. This is the only path we need to be marching on.
@Tomas-wh5td
@Tomas-wh5td 4 месяца назад
በጣም የበሰለ ውይይት ። የጀመራችሁትን አጠናክራችሁ ቀጥሉበት በማሪያም 🙏🙏🙏 peace for all . ውድቀት ለአሸባሪው ብልፅግና ።
@FantaAyele-m8d
@FantaAyele-m8d 4 месяца назад
So wise aproch for longlasting peace & nation building go ahead.
@TizitaWorke
@TizitaWorke 4 месяца назад
Perfect analysis ,keep onwards!
@amarehappy4392
@amarehappy4392 4 месяца назад
Thanks Tedy
@ethiho.habesha
@ethiho.habesha 4 месяца назад
አውነት ብለሃል አሉላ ሰለሞን በዚወሁ ግፋበት የትግራይ ህዝብ አና የአማራ ህዝብ ግጭት አንፈልግም።
@Kebede_aynalem
@Kebede_aynalem 4 месяца назад
Wow what you both doing is inspiring thank you both we Ethiopia need people like you guys.
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 4 месяца назад
ጥሩ ሀሳብ ነው ቀጥሉበት።
@user-vf4rr8uj2c
@user-vf4rr8uj2c 4 месяца назад
ተባረኩ ወንድሞቼ። ሕዝብ አጋድሎ ያፈረ በሌለበት ታረቁ ተቀራረቡ ማለት መቼም በምንም መመዘኛ ወንጀል ሊሆን አይችልም። ቀድሞ ለሆነው ጥፋትም ሕይወታችን እስካለ ድረስ ተፀፃቾችነን። ቴዲ በጣም ትክክል ነህ ለመጋደል ሲሆን ግራና ቀኝ ያላየን ይቅር ለመባባል ብንዋከበ የሚመጣው አደጋ ምንድን ነው! እድሜ ለስንፍናችን የለየለትን ዋጋ እንደሆነ ከፍለናል። ነው የሆነውና እየሆነ ያለው በቂ አይደለም ነው ነገሩ? በግልፅ ቋንቋ በአማራና ትግራይ ችግርን መፍታት ቅር የሚለው ካለ ይፈንዳ! መጀመሪያውኑ የማይሆን ሂሳብ የሰራው ራሱ ስለሆነ ዋጋውን ይክፈል። በሀገርና ሕዝብ ደህንነት ላይ የዚህን ያክል ተቀልዶ ሊኖር ነበር እንዴ! አሉላ ወንድሜ እንዳልከው የኦሮሞ ማሕበረሰብ ከማንም የበለጠ ኃላፊነት አለበት። በደም የተጨማለቁ ልጆቹ ምስኪን ልጆቹን ጭምር እንዳያስጨርሱ ዞር በሉ አላውቃችሁም ማለት አለበት። የሆነውን ሰው ባያይ የእያንዳንዱ ነብስ ባለቤት እግዚአብሔር በቦታው ነው! ለጊዜው ባይመስልም የከፋ ዋጋ አለው!
@solomonmulugeta-uo6pp
@solomonmulugeta-uo6pp 4 месяца назад
Teddy and solomon I really appreciate what you are trying to do to bring peace between Amahara and Tigray society and if you try to do this kind of program in tigirigna it can make a big difference thanks for everything you do.Bless you .
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 4 месяца назад
አሉላና ቴዲ ይህ ታሪካዊ የሆነ ዝግጅት ነው:: ሕዝብ ያከብራችሗል ፈጣሪ ይባርካችሗል ታሪክ ያስታውሳችሗል:: በሕዝብ መቀራረቢ ሰላም መፍጠር የየሚከፋ ሰይጣን ብቻ ነው:: እንበርታ ጎናችሁ ነን!
@atnafubezabhe6166
@atnafubezabhe6166 4 месяца назад
Thanks!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 4 месяца назад
የወያኔን ወንጀለኛነት የትግራይ ሕዝብ መረዳት ከቻለ ሰላም ይመጣል
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 4 месяца назад
100% perfect discussion you have to make these two people amhara and Tigray must stand together for both people and even for all ethiopianpeople the one you discuss is perfect best solution please do your best to make both people must be come together unordered to avoid the devil abiy.
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d 4 месяца назад
አሉላ ጎበዝ ነህ በእውነት🙏
@eastsoldierson
@eastsoldierson 4 месяца назад
Amhara & Tigre unity is NOT an option, it's survival!!!
@AMHARA24
@AMHARA24 4 месяца назад
የአማራው እና የትግራዋይ ህዝቦዎች አንድ ቢሆኑ እንኳን ለሁለቶች ህዝብ ነፃነት ይቅርና ለኢትዮጵያ ህዝቦዎች ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ነፃነት እኩልነት ይሰፍን ነበር ነገር ግን ሰይጣኑ መንግስት የሰሜን ህዝቦዎችን በአስከፊ ሁኔታ ጨፍጭፎ የራሱን ስልጣን እያራዘመ እንደሆን እና እርስ በእራሳቸው ሁለቱን ክልሎዎች እያባላ እንደሆን አብዛኛው የአማራ እና የትግራይ ህዝቦዎች አልገባቸውም እንቃ ወልቃይት እና እራያ ሁለቱ ህዝቦዎች በፍቅር እንደበፊት መኖር ይችላሉ አማራና ትግራይ በብዙ መንገድ እንቀራረባለን ድል ለሰሜኖዎቹ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 4 месяца назад
አቶ አሉላ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው፣እግዜር ይስጣችሁ ሕዝብን ለማቀራረብ በርትቶ መሥራትን እግዚአብሔርም ይወደዋል።
@teddyteddy2182
@teddyteddy2182 4 месяца назад
I enjoyed watching this discussion!
@SeidYimer-s3m
@SeidYimer-s3m 4 месяца назад
ጥሩ ውይይት ነው። አሉላን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት። የልጅ አዎቂ ነው።
@helenemso32
@helenemso32 4 месяца назад
reyot appreciation event i can't wait this event teddy keep working
@andargkassa3058
@andargkassa3058 4 месяца назад
Any step that enables to benefit the two societies by itself is a good move. Keep the good faith approach and the rest will follow.
@Abw3398
@Abw3398 4 месяца назад
አሉላና ቴዲ እጅግ የተተበተበ ሴራና ተንኮልን በመበጣጠስ ላይ ያሉ የሰላም ድሮኖች
@TomasTefera-i4x
@TomasTefera-i4x 4 месяца назад
በርቱ አማራና ትግግራዋይ የ 7 ክፍል ተማሪ ወይም የበሻሻው ደላላ አብይ አህመድ ቁማር መቆመሪያ እንዳይሆኑ:: በርቱ እርግጠኛ ነኝ አብይ አህመድ ይሄን ፕሮግራም ካየ ከዳንኤል ክብረት ጋር አልጋ ላይ ሆኖ እንደ 6 ወር ህፃን ያለቅሳል ::
@abebetefferabeyene1451
@abebetefferabeyene1451 4 месяца назад
ያለፈው በትግራይ አሁንም በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ፍጅት አሳዛኝ ነው:: በቀጣይ ህዝቡ እርስ በርሱ እንዳይፋጅ ለማድረግ እንቅስቃሴ ለማድረግ ከዚህ ወይም ከዚያ ብሄረሰብ መምጣትን አይጠይቅም:: ሰላምን ፍቅርንና ፍትሀዊነትን መሰረት ባደረገ መንገድ ለመስራት የሚስማሙ የህዝብ ልጆች መሆን ብቻ ነው የሚያስፈልገው:: የጌታችን የመድሀኒታችን በአለ ስቅለትም ዛሬ ይከበራልና በዚህ አጋጣሚ የሞራልም ሆነ የፍትህ ምንጭ በሆነው በእግዚአብሔር ስም የምለምናችሁ በአጠቃላይ ለሀገሪቱ ምስኪን ህዝብ ሰቆቃ ማሳጠር የሚቻልበትን አቅጣጫ ለመከተል እንድተጉ ነው:: ለዚህም አማራ ትግራይ ወይም ኦሮሞ ትውልድ ያላቸው ዜጎቻችን እንዲሁም ሌሎች በአንድ የጋራ አላማ መሰባሰብና ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ወደ በጎ መንገድ ለመምራት በልበ ሰፊነት መወያየት እንዲችሉ በእርጋታ ቀጥሉበት::ለዚህ አይነቱ መድረክም የመንግስት አካላትም ወኪላቸውን እየአቀረቡ ለውይይቱና መፍትሄ መሻቱ ሂደት ተሳታፊ ለመሆን ይፈልጉ ከሆነ ቢጋበዙ ደህና ይሆን ? በዚህ ቀጥተኛ ሂደት ማን ለሰላም ማን ለሌላ የቆመ መሆኑን ለህዝብ ግልጥ እንደሚያደርግ አያጠራጥርም:: ይህ ደግሞ እጅግ አስፈላጊ ነው::
@MottyBiya
@MottyBiya 4 месяца назад
Ato Alulla has disclosed the true face of the political game in Ethiopia.He is an able analyser of the political situation in the country.Ato Alulla ,may the Almighty bless you.
@ለሰውመዳኒቱአምላኩለሰዉ
በሒወቴ የምፈልገውን ነገር ነውያነሳችሁት እውነቴን እግዚሀብሔር ያግዛቹ ህዋትና ባእዴን ቁማር ተበልተዋል አሁን የቀረው የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ማባላት ነው እኔ ያደኩት ከተጋሩ ልጆች ጋር ነው ማርያምን የትግራይ እናት እንደልጆቿ ነበር የሚያዩኝ የዘመናት የጭንቅላት ጥያቄዬን ነው ያነሳችሁት በርቱ ከጎናቹ ነን እኔም ጓደኞቼም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሉላ እና ቴዲ በርቱ።
@afeworkw1291
@afeworkw1291 4 месяца назад
i love you we Alulela!!!!!!!!!!!!!!! we have to push this we have to unite
@mintesinotgetahun9387
@mintesinotgetahun9387 4 месяца назад
እባካቹሁ የአማራና የትግራይ ህዝብ ንቁ የአብይ መጨወቻ አትሁኑ
@ethioethio4061
@ethioethio4061 4 месяца назад
አብይ የመጣው ትላንት እነሱ መናቆር የጀመሩት ድሮ😂😂
@user-pm5gh7wz3b
@user-pm5gh7wz3b 4 месяца назад
የአማራ እና የትግራይ ህብረት መፍጠር መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነት ፣ሠላም ነው ። የከፋው ብልፅግና በሚል የተሰባሰቡ ሆዳም ቡድን ብቻ ነው ። ታሪካዊው ጠላት እነዳለ ማለት ነው ።
@geremewderbe1364
@geremewderbe1364 4 месяца назад
በርቱ፡ጥሩነው።
@smartraya1047
@smartraya1047 4 месяца назад
አማራና ትግራይ ይቀራረቡ የሚለው 100% የሚደገፍ ነው ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያ ሲባል ጭምር ....ግን ግን ግን...በትግራይ በኩል የሚሰማውና የሚታየው አሁንም አማራ ጥላታቸው እንደሆነ ከዛም እልፎ ከፌደራል ጋ ችግር የለብንም አብረን እየሰራን ነው እያሉ አማራ ነኝ ያለውን የራያን ህዝብ በመውረር በማፈናቀል መዝረፍ ላይ ናቸው....ይሄ የሚያሳየው ድመት መልኩሳ አመሏን አትረሳ መሆኑ ነው.... -- በኢህአዴግ ግዜ የተበደለው የአማራ ህዝብ ነው... ከጦርነቱ በፊትም መቀሌ ላይ ፌደራሊስት ሃይል እያሉ ጉግ ማንጉግ ሰብስበው አማራን ሲያሰድቡ የነበሩት ወያኔወች ናቸው....ባለፈው የአማራ ህዝብ ከደረሰበት ግፍ አንፃር በትግራይ ላይ ቅሬታ ቢኖረው ምን ይገርማል......አሁን ደግሞ መቀራረብ ሲታሰብ ጭራሽ ይባስ ብሎ በአማራ ላይ ወረራ ተጀመረ......እንዴት የአማራ ህዝብ ይመናችሁ??....ፍየል ውዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ....የራያና የወልቃይት ጉዳይ የመላው አማራ ህዝብ ጉዳይ ነው ...ግን ቴዲና አሉላ ለምን የጥቂት ኢሊቶች ጥያቄ ብቻ እንደሆነ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ......በተለይ ቴዲ የሰሊጥ ነጋዴወች ጥያቄ ነው ሲል በተደጋጋሚ ይሰማል...ወልቃይትም ራያም ሄዶ የሚሰፈር አማራ የለም....እዛ ያሉት ህዝቦች ማንነታቸው ይጠበቅላቸው...በፈለጉት ክልል ይተዳደሩ ነው የአማራ ህዝብ ፍላጎት......ሲጀመር የትግራይ ህዝብም አማራ ክልል መጥቶ ነው ሲሰራ የነበረው..... -- በትግራይ በኩል የራያና የወልቃይትን ጉዳይ በሰላም መፍታት አይፈልጉም...ሁለቱ ህዝቦች ተስማምተው በሰላም በፍቅር የሚኖሩበትን መፍትሄ ማፍለቅም አይፈልጉም ...ቢፈልጉ ኑሮ ህዝቡ በማን መተዳደር እንዳለበት ይወስን ሲባል አይቃወሙም ነበር ... --- ሌላው አሉላ በተደጋጋሚ አማራወች ከትግራይ ጋ አብይ ነው ያጣላን እንጂ እኛ ችግር የለብንም ይሉኛል ያልከው ..ሃሰት ነው.. ማንም አማራ እንደዛ አይልህም ..ያጣላን ወያኔ እንጂ አብይ አይደለም ለወደፊትም አይሆንም.....አብይ ለራሱ ሁኔታውን take advantage አደረገ እንጂ እሱ አላጣላንም...እውነታውን አትደብቅ ወያኔ አማራን ጥላቴ ነው ብሎ ፈርጆ በደለ ግፍ ሰራ ...ይሄን ጥላቻ አብይ ተጠቀመበት --- መሬት ላይ ያለው ሃቅ ከላይ የጠቀስኩት ሲሆን በሃሳብ ደረጃ ግን እየተናከስን አብረን ከምንጠፋ ተቀራርበን መፍትሄ በማምጣት አብረን እንደግ የሚለውን ሃሳብ ግን ሁላችንም እንስማማበታለን
@lanteTV1
@lanteTV1 4 месяца назад
ሃቅ በጭንቅላትዋ ብትቀብራት በእግሯ ትወጣለች። እንግዲህ ተቀምጣችሁ የሰቀላችሁትን ቆማችሁም ማውረድ አልቻላችሁም። እነ አስመላሽ ኮሚቴዎች በለመዳችሁት ተለጣፊነትና ታዛይነት ገባ ወጣ ማለት ቀረ። ህዝብ ህዝብ እያሉ መሸቀጥም ውሃ በላው። እስቲ ጎጃሜና ይፋቴ ምንጃሬና መንዜ ወደ ኦፍላ ፣ኣላማጣ ፣ኮረም ፣ መጥቶ ይታኮስ ብረሳሽ ቀኜ ይርሳሽ ገለመለ ይበል ፡ አስቲ በሞቴ እነ ሻዕቢያ እነ ልዩ ሃይል ፣ሚኒሻ ፣ ፋኖ ወዘተ ትግራይን ይግጠሙ ? 😊
@birhanehailu6558
@birhanehailu6558 4 месяца назад
ወያኔ በባዶ እግር ከመሄድ አዳነሽ እንጂ በመድፍና በታንክ አልጨፈጨፈሽም ትግራዋይ አማራ ክልል ሂዶ ይሰራል ትያለሽ ወያኔ በገነባው ኢኮኖሚ የአማራ ተወላጆች ሌላክልል ሄዶው እየሰሩ አይደለም ? አምሀራ የግላችን ኢትዮጵያ የጋራችን የሚባል አስተሳሰብ አይሰራም ወልቃይት ራያ የአማራ ነው ትያለሽ ስሙ ራሱ ትግርኛ እያለ የኛማለት ስህተ ነው ራሳቸው ያስተዳድሩ የምትዩ የትግራይ ተወላጅ ለይታችሁ ጨፍጭፋችሁ ዲሞግራፊ ከቀየራችሁ በኋላ በራሳቸው ይተዳደሩ ማለት ህሊና ቢስነት ነው
@nathanandmycountries
@nathanandmycountries 4 месяца назад
Where said wayani Amhara telati new alew , tye ehete let’s make peace for those two people. Weshet sedegagem ewnet hunwale …ketebalem bamaram Elite bezue Le Tigeraye hezeb belwale youtoub meseker new .. yalefew alfwale let’s march for forward
@lemlemalemu4047
@lemlemalemu4047 4 месяца назад
ልክ ነው። መሬት ላይ ሌላ ነገር እየተካሄደ ነው
@ketseladesalegn792
@ketseladesalegn792 4 месяца назад
I'm wordless to appreciate your new moves, please keep going this is ያልተሄደበት መንገድ especially for the warlords.
@dn2091
@dn2091 4 месяца назад
በርቱ ሰላም መስበክ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejetilahun2362
@derejetilahun2362 4 месяца назад
Top Idea ever, keep it up
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 4 месяца назад
ከትግራይ መጥታ ወሎ መረሳ ላይ ገበያ መጥታ እናቴ አልጋ ላይ አብራ አድራ ተመልሳ ትግራይ የምትሄድ እናት ሰሞኑን ከጦርነቱ ማግስት በኋላ መጥታ ያው የተለመደውን ስራዋን ለመስራት ቤታችን አድራ መሄዶን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ አሁንም ህዝቡ አንድ ህዝብ ነው ! ከልዬነቱ አንድነቱ ላይ መስራቱ የበለጠ አትራፊ የፓለቲካ ስራ ነው !!
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 4 месяца назад
አሉላ እጅግ ወሳኝና ልብ የሚነካ ሀሳብ ነው እየሰጠህ ያለኸው በጣም ወድጄዋለሁ።
@afeworkw1291
@afeworkw1291 4 месяца назад
This is amazing i wait it this discussion for long time but now i am happy it is coming!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 4 месяца назад
ሴረኛው መንግሥት ለምን አሉላ ሠለሞንን እንደሚፈራው አሁን ገባኝ።
@TizitaWorke
@TizitaWorke 4 месяца назад
አማራ እኮ የብልፅግናን አስተዳደር እየተዋጋ ያለ ህዝብ ነዉ ። እባካችሁ የትግራይ ህዝብ አብረን እንቁም።
@awolumussa3714
@awolumussa3714 4 месяца назад
Good discussion 👍👍👍👍👍
@michael-m6w2u
@michael-m6w2u 4 месяца назад
Thanks Reyot media
@michaelmulugeta2143
@michaelmulugeta2143 4 месяца назад
አሉላ I am speechless you have become seasoned politician do I need to say more ?
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 4 месяца назад
Keep going my Brothers
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 4 месяца назад
Keep going ❤❤❤❤❤❤❤❤
@debirbelay1604
@debirbelay1604 4 месяца назад
አምላኬ ሆይ ህዝቦችን አንድ አድርግልን
@mulukenabera9828
@mulukenabera9828 4 месяца назад
የአማራና የትግራይ አንድነት አይደለም ለኢትዮጵያ አንድነት ለአፍሪካ አንድነትም ጠንካራ የመሰረት ድንጋይ ነዉ።
@fassilabebe623
@fassilabebe623 4 месяца назад
You guys are amazing!
@babiabreham-kc1vo
@babiabreham-kc1vo 4 месяца назад
Good job ቀጥሉበት
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 4 месяца назад
Amhara Tigray must be together ❤❤❤❤❤❤❤
@gualteklay9042
@gualteklay9042 4 месяца назад
Bravo good work 👏👏👏
@user-hs2gv7mp9c
@user-hs2gv7mp9c 4 месяца назад
Dear brothers, I am from none of these ethnic groups but the reconciliation between Amhara and Tigray elites is I believe the only way to settle problems in Ethiopia. keep working hard whatever it costs you, brothers!
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 4 месяца назад
መቼም እንደ ዛሬ የተደሰትኩበት ውይይት የለም። በርቱ። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ።
@HabtemariamDamtie-mc6nc
@HabtemariamDamtie-mc6nc 4 месяца назад
ቴዲ አሉላ እናመሰግናለን ነቅታችኀል በርቱ
@mikimiki-fb7vi
@mikimiki-fb7vi 4 месяца назад
ቴዲ ሰላም ነዉ እኔ ሁሌም ምከታተልክ ርእዮትክን የምወድልክ ሀሳብክን የማድንቅልክ ተከታታይክ ነይ እና አንድ በጣም በደንብ እንዲገባኝ የምፈልገዉ ነገር አለ እሱም የቢሔር ፖለቲካ የሚባል ሀሳብ ምን እንደሆነ እና ምን እንደሚያካትት ካላስቸገርኩህ ሳአት ካለህ በትፅፍሌኝ ደስ ይለኛል
@SelamYimta
@SelamYimta 4 месяца назад
በርቱ
@derejedebebe7280
@derejedebebe7280 4 месяца назад
እነ @ermias Legesse wakjira ጨርቃቸው መጣላቸው አይቀርም ፡በርቱ❤
@Melat-nh3os
@Melat-nh3os 4 месяца назад
❤ደስ የሚል ውይይት ነው
@abebedebebe2673
@abebedebebe2673 4 месяца назад
ሰላም ቴዲ -አሉላ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!! በእንደዚህ አይነት ሀሳብ እና ትንተና አማራ እና ትግራይ ብቻ ነው የሚጠቀሙትም የሚተርፋትም❤️🙏
@asfawossenmengstie
@asfawossenmengstie 4 месяца назад
አሉላ ሕወሓት ለትግራይም ለአምሐራም አይጠቀምም መጀመሪያ የበሽታውን ሥር መንቀል የግድ ነው ። 'ልበ ብርሀኑ"
@YohansWelay
@YohansWelay 4 месяца назад
በጣም ምርጥ ጋዤጠኛ
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 4 месяца назад
መቼም መቼም ህውሓት እያለ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ አንድ አይሆንም። ከሰሞኑ እንኳ እንደህዝብ አብሮ መኖር እየተቻለ ለዘመናት አብሮ የኖረን ህዝብ ህውሓት ሚባል ዘላለማዊ የአማራ ህዝብ ጠላት "ከሰሞኑ የተፈናቀሉ ናቸው የገቡት። የተፈናቀሉት ደግሞ ታጣቂ ናቻው ሲመለሱም እስከነ ትጥቃቸው ነው ሚመለሱት።" የሚል አጉል ጨፍኘ ላሞኛችሁ አይነት ነገር በህውሃት ሰዎች እየተነገረ ባለበት ስዓት መቼም ትግራይ እና አማራ አንድ አይሆንም። እኒህ እድሚያቸውን የጨረሱ በሰው ደም የታጠቡ አሮጌ ፖሊከኞች አስወግዶ ለወጣቱ እና ከዘር ፖለቲካ የጠዳ እና እንደ ኢትዮጵያ ማሰብ የሚችል ራሱን የቻለ አዲስ አስተሳሰብ ይዞ የሚመጣ ትውልድ ሲኖር ነው አንድ መሆን ምንችለው። አለበለዚያ ግን የኔ የኔ ማለት ከመጨራረስ እና አጉል ትምክህተኛነት የሚመጣው መዘዝ አስከፊ ነው የሚሆነው!
@mamudiaime4145
@mamudiaime4145 4 месяца назад
ቴዲ እና አሉላ በጣም ትልቅ ነገር እና ጠቃሚ ነጥብ ነዉ ያነሳችሁት ለሁለቱ ህዝቦች እኮ ለዚህ ሀገር ትልቅ አሻራ ያላችው የተዋለደ ሕዝብ ነዉ እና ያለውን ልዩነት ወደጎን ብለው ፊታችው ላይ ስለተደቀ ነብን ነገር ብናስብ ይሻላል እና ብርቱ
@abemeshe
@abemeshe 4 месяца назад
t's genuine, it's amazing how far Alula has come to his senses. Cautiously liked.
@chatmerr
@chatmerr 4 месяца назад
Keep it up! This is the only way out! Good luck Ethiopia’ye!
@Lucy-27ok
@Lucy-27ok 4 месяца назад
ሁለቱንም ህዝቦች የሚያጨቃጭቀው ወልቃይትና ራያ ነው። ነገር ግን በሁለቱም መካከል ድምበር እንዳይኖር ማድረግ ይቻላል። ሁለቱንም ህዝቦች አንድ ለማድረግ የሚሰሩ ፖለቲከኞች ለቀጣይ ትውልድ ትልቅ አሻራ ያሳርፋሉ ምክንያቱም አንድ መሆናቸው አይቀርምና።
@mulugetakide964
@mulugetakide964 4 месяца назад
ስህተት። ሰላም እንፈልጋለን። ነገር ግን ወረራ ይዘይ ሊሆን አይችልም። እዚህ ላይ ወራሪው አማር ነው። መውጣት ይኖርበታል። ይህ ሳይሆን ሰላም ማለት የጨዋታ እንደሆነ ታቀዋለህ።
@aragawaliey8212
@aragawaliey8212 4 месяца назад
በትክክል
@gualteklay9042
@gualteklay9042 4 месяца назад
We need peace !!!!!!
@amanhaile6579
@amanhaile6579 4 месяца назад
Alula well come here 👏👏👏👏👏👍💪💪💪
@negacherie8857
@negacherie8857 4 месяца назад
Good,
@selamlehagere78
@selamlehagere78 4 месяца назад
የአማራና የትግራይ ህዝብ መኗቀር አይመጥነውም ለህልውናው ሲል መቻቻልና አብሮ እንደዱሮው በሰላም ለመኖር ተግቶ ነቅቶ መስራት አለበት
@tebejeyeshiber7764
@tebejeyeshiber7764 4 месяца назад
እልል እድሜህ ይርዘም።
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 4 месяца назад
ተመስገን እንደዚህ አይነት ገንቢ የሆነ በየትኛውም """ መመዘኛዎች "" ተቀባይነት ያለው ንግግር ከአሉላ አፋ መስማቴ ፈጣሪ ይመስገን !!!!
@seeyou775
@seeyou775 4 месяца назад
የህዝብ ድምፅ ዛሬ ገና ሰማው
@Dessie1969
@Dessie1969 4 месяца назад
የትግራይና የአማራ ህዝብ በተለይ በወሎ እና በጎንደር ተወልደን ያደግን ሁልጊዜ በዚህ በተደጋጋሚ በሚደረገው ጦርነት አዝነናል እኛ ተጋብተናል ተዋልደናል ትግሬው የፈለገበት ይሰራል አማራውም እንደዛው ስለዚህ ወገኖቼ በፈለግንበት ሄደን ሰርተን እኑር ሁላችንም ድሃ ህዝቦች ነን ፖለቲከኛ እይጫወትብን እንንቃ በቃ የትግራይም የአማራም እናት አታልቅስ.
@seidsirajseidsiraj
@seidsirajseidsiraj 4 месяца назад
አሉላ ሰለሞን አሁን ገና በጣም ደስ እሚል ንግግር ነዉ እነጌታቸዉ ደረዳ የትግራይን ወጣት አስጨርሰዉ እነሱ ከብልጽና ጋ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ የትግራይን እናቶች አንገት ያስደፋ ስራ ነዉ እና አብይ አማራና ትግራይን ለማፋጀት ሆኔታዎቹን እያመቻቸዉ ነዉ መሬት ምንም አያጣላንም የሁሉም መሆን ይችላል
@GedamTube-q8k
@GedamTube-q8k 4 месяца назад
ሰላም ለአገራችን. መሬት ሰው ከሌለ ምድረ በዳ ነው ቅድሚያ ለህዝብ መቀራረብ መስራት ሚደገፍ ነው በርቱ.
@Biniam-ss4os
@Biniam-ss4os 4 месяца назад
keep it up and invite fron Amhara ,Somali ,afar south ,orromo librals
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 4 месяца назад
የኢትዮጵያን ለማዳን አብረን መስለፍ አለብን ኢትዮጵያን ካዳንን በሓላ ይቅርታ ተጠያይቀን አብሮ መኖር እንችላለን ለዚህ ለስባተኛ ተማሪ እውቀት የለሽ ስውዬ አገራችንን እናድናት አገራችን እንካን ለኛ ለሙሉ አፍሪካ ትበቃለች ከልብ ከተነሳን እንችላለን።
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 4 месяца назад
መልካም ሃሳብ ነዉ ያነሳችሁት። ግፉበት። እኩይ የሆነ መንግሥት በሁለቱ ህዝቦች መቃረን ምክንያት ስልጣኑን አደላድላለሁ ብሎ የሚያምን እና ለዚህም ክፉ ሃሳብ እንቅልፍ ሳይተኛ ወጥመዶችን ሁሉ ያጠምዳል። እንንቃ!
@agashasmamaw4402
@agashasmamaw4402 4 месяца назад
ትክክል የትግራይ እና የአማራ ሕዝብ መንቃትና የሥልጣን መጠቀሚያ መሆኑን ማቆም አለበት::ያለፈው ይበቃዋል::
@tarie684
@tarie684 4 месяца назад
From Amhara, every person from my vicinity is sad of the suffering of the brotherly people of Tigray as equal as similar victims in Amhara, no more war, please try to settle genuienly the border conflict ; to close our enemies agenda
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 4 месяца назад
I Hope you guys can bring peace in this one nation. Tigray and Amhara are like one people with many many similarities. And like may of us who cam from tigray and Amhara parents we can see their sadness in their eyes with all this Crazyness 😭. we are one. No one can separate us. For example i have families on both sides my parents love each other also their families. And all are suffering. Please lets hold hands to stop this.😢
@MottyBiya
@MottyBiya 4 месяца назад
Ato Alula ,you are right. God bless you.
@AddisFikerlove
@AddisFikerlove 4 месяца назад
ቴዎድሮስ እና አሉላ ጥሩ እየሰራቹኽ ነው ። የሰሜኑን ህዝብ አንቁት።
@qqpc3672
@qqpc3672 4 месяца назад
ጊዜውን የዋጀ ውይይት ነው። እነዚህ ሁለት ሊለያዩ የማይችሉ ህዝቦች ወደ ቀድሞ ቦታቸው መመለስ የግድ ነው፡፡ በርቱ፣ጥሩ ጅምር ነው።
@jibrilhasen4395
@jibrilhasen4395 4 месяца назад
Thanks so much Alula
@asefubezabeh5380
@asefubezabeh5380 4 месяца назад
ቀፅልሉ ደስ ዝብል ዕላል እዮ
@tgytarekegne9488
@tgytarekegne9488 4 месяца назад
የአለፈውን መመለስ አይቻልም ! የወደፊቱን እልቂት ግን ለመታደግ መነሳሳታችሁ በጣም ደሰ ይላል። እልቂት ይብቃ ታርቀን በሰላም እንኑር። ከአማራ እህታችሁ❤
Далее