Тёмный
No video :(

ህወሃት ከአማራ ህዝብ ጋር ጠብ የለውም? 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

#tplf #amhara #ethiopia
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

18 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 573   
@selamhaile4267
@selamhaile4267 Год назад
መስኪ ስለ ፐብሊክና ስለ ግል ህይወት የገለፅሽበት አገላለፅ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ዋው የሁል ግዜ አክባሪሽ አድናቂ ነኝ እናመሰግናለን🙏
@motywolo8773
@motywolo8773 Год назад
እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ ይቺን የመሰለች ነብር ልጅ እውቀት : ግንዛቤ : አስተዋይነት ያላት በተሰጦ ያሸበረቀች ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ :ወላጆችሽ ራሱ በእውነት የተከበሩ ናቸው :
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Год назад
መስኪ እግዚአብሔር ድካምሽን ይስማሽ እውነት ያሸንፋል በርቱልን
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Год назад
መስኪ የዚህ ትውልድ ጀግና ነሽ!! ለሴቶች ብቻ ሳይሆን ለወንዶችም ጥሩ ምሳሌ ነሽ! እናመሰግናለን!! ይሄ ታሪካዊ ውይይት ነው! የህዋሀትን ክፋትና ሴራ ከነታሪካዊ ዳራው በእውቀትና ማስረጃ ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ነው! እናመሰግናለን! እውነታውን በዚህ ልክ መነገሩ ታሪካዊና ትርክታዊ ስህተቶችን ለማረም ጠቃሚ ነው!!!!!
@genetabate45
@genetabate45 Год назад
ሁሉም ሰው ይቺን ጀግና የምታኮራ መሰማት አለበት.🙏👏❤️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው ❤️
@tigstchikssa9981
@tigstchikssa9981 Год назад
ጀግኒት በርችልን የአማራው ህዝብ ግን አዚሙን ፈጣሪ ያንሳለት
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 Год назад
መስከረም አበራ እንዲሁም አቅራቢው በጣም ደስ የሚል ጨዋነት የተሞላበት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሴራ በተለይ በአማራው ላይ የሚደረገውን ሸፍጥ እውነትን የሚሳይ ውይይት ነው ከልብ እናመሰግናለን
@user-mk3hw6lp8x
@user-mk3hw6lp8x Год назад
ይህንን ለእያንዳንዱ አማራ በጆሮው እንዲቆረቁር ምን ማድረግ ይቻላል የኛ ጎበዝ አዋቂ ነሽ
@getachewmihret1671
@getachewmihret1671 Год назад
መስኪ ሽህ ዓመት ኑሪልን። ኢትዮጵያዊት ጀግና ሀሳብሽ አንድቀን ወደ ተግባር ይቀየራል። ወንድም አምሃ በርታልን፡፡
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r Год назад
ምንነካህ መዣዠትም አለኮ
@derejeambachew1029
@derejeambachew1029 Год назад
ድቅድቁን ጨለማ በብርሐን ሊገልጥ ሊሆንልን ብራ ፣ ሐምሌ ነሐሴ ሔደ ከአደይ አበባ ጋር መስከረም አበራ ። ጀግናየ በርች !
@user-ws4br4df6o
@user-ws4br4df6o Год назад
መስኪ ሽህ ዓመት ኑሪልን። መሪ ወደፊት ማምጣት እንደሚቻል ፕሮግራም ብትሰሪበት ብዙ ሰው ይፈልገዋል።
@mulatudessie7819
@mulatudessie7819 Год назад
Don't forget and rushing into to dumpster 🔥or into the fire 🔥or into the cliff down to the bottom of sea as a rock !!! May be TPLF Instade telling not the truth story licking your ears just Glitches creepy ideas wrong path incompitantly towords foolish conclusion !!! They are buchers in the sloterhouse !!! But now we are moving to wards the worsen direction of political Dictatorships movement completely disastrous baren empty direction !!! Behind this government chosen systematic threating by our creepy encient time enemies around us is watching 👌for us on Focus every moves to interact with us to demolish the AMAHARA'S existence by Stealth Behind us for the thousands of years historical experience knowledge we have to much challenged with them Into troubles of battles different Places and times ⏲️ it's true history of Ethiopia and the Habesha's people and Fannos heros of the Habesha's nation !!!
@jakichanget8569
@jakichanget8569 Год назад
በጣም ታላቅ ብቃት ያለው የፓለቲካ የፖለቲካ ትንተናሽ ድንቅ ነው። ምክንያቱም ሁሉንም የተበጣጠሰ እዛም እዚ ያለውን አተያይ ጠቅልለሽ በአንድ ወይም በሁለት ጉርሻ ከሚያየጎርሱን በጣም ጥቂት ሙሁራን ከቀደሚዎቹ በሳል አስተማሪ ነሽ። እናመሰግናለን
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g Год назад
ፍትህ ለአማራ ጋዜጠኞች በሙሉ
@oromiafororomo7118
@oromiafororomo7118 Год назад
They are amhara extremist not journalist...they are hate preacher...
@zinabugemechuzinabugemechu8582
ጀግና ያንስሻል ምርጣችን 😍
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Justice Justice Justice for all innocent journalists. Journalism is not a crime.
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Год назад
እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደር ይሻላል ልክነሽ መስኪ መፍትሔ ሊመጣ የሚችለው እንዲህ ግልጽ ሲሆን ነው ራሳችንን ባናታልል መልካም ነው
@turkeyseriesa2252
@turkeyseriesa2252 Год назад
@@oromiafororomo7118 chigaram leba,
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Год назад
Meski I'm speechless!!!! We, your generation, are proud of you. You're our inspiration to live by knowledge. We're positively jealous of how much you're a lifetime reader and conscious of our country and world politics! It's obvious our leaders always fear those who are knowledgeable and conscious! Stand still. We're heart fully your fan!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
የግዜ ጉዳይ ነው አንድ ቀን የአማራ እናቶች ጀግኖች ይወለዳሉ 💪💪💪
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Год назад
Wow !መስኪ :-ተባረኪ ብሩክ ሁኝ !አብረቅርቂ የኢትዮጵያ ጀግና !!!
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
💚💛❤የኔ። ምሑር። ሑሉም እንዳንቺ። ሐገሩን። ወገኑን ቢወድ። አማራ እንዲሕ። ባልተጠቃ ነበር
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Год назад
እውነት ንው ብአዴን የሚባል የጎን ውጋት መንቀል አለበት የአማራ ህዝብ ጠላት ንው
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Год назад
መስኪየ ኑሪልን❤
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Год назад
ዶር ወንድወስንን ብአዴን እንደጥላው እንደሚፈራው እርግጠኛ ነኝ ::የሁሉም አማራ አይኖች የፋኖ አስተባባሪ አባሎች ላይ ያድርግ:: መሪ እንፍጠር ::
@senaitadmassie7305
@senaitadmassie7305 Год назад
Keep your hard work. You inspire and enlight few Amhara's a day. We will get there to be free and equal citizens.
@tadesse8696
@tadesse8696 Год назад
መስኪ ! በጣም ትክክልኛ አተያይ ስለሆነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ::
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 Год назад
ብልፅግና ምንም አወራ ምን እኛ የአማራ ልጆች በታሰሩት ጋዜጠኞች ጠንቅቀን እናዉቃለን እንቁ የአማራ ልጆች ናቸዉ ለህዝባቸዉ ሲሉ ስንት መከራና ሲቃይን አሳልፈዋል እያሳለፉም ይገኛሉ ጥላት ብዙ ያወራባቸዋል እኛ ደግሞ ከጎናቸዉ ልንቆም ግድ ይለናል ዉዴታችን ሳይሆን ግዴታችን ነዉ ጀግኖቻችንንና ለኛ የሚጮሁትን እያፈኑ እያሰሩ ዝም ልንል አይገባም መስኪ በርች እራስሽን ጠብቂ💚💛❤😘🙏
@marthaalemayehu2404
@marthaalemayehu2404 Год назад
thank you Meski for your hard work and commitment, truth always win
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh Год назад
Thank you! Meski You have unpacked complex political issues that no one dares to talk about it. ነጭ ነጯን ማለት የዛሬው ነው::
@wendmful
@wendmful Год назад
Your idea is really logical and to the point. Your analysis is smart enough that touch the current and previous situation of Ethiopian politics. Keep it up!!!!
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Год назад
መስኪ ትልቅ ትምህርት ሰጠሺኝ ፈጣሪ ይባርክሽ እውነት ነው ፐብሊክ እና ፕራይቤት ያልሽው ትንታኔሽ ወደር የለውም መጋባት ትዳርን እንጂ አገርን ያልሺው በርቼ እህቴፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 Год назад
ኢትይ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Год назад
Hi Meskerem, I wish I have got time to comment on your view. Yet, it has been great analysis as usual. Keep the good job up!
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
Meskerem has done a good job in exposing the falsity of TPLF arguments. Her rebuttals are very helpful as a lesson for many Amharas.
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Год назад
ንስር ብዬሻለሁ ስንት የደነዘዘ የአማራ ሙሁር ንገሪልኝ እንዲነቁ ተምረው ወገኑ እየሞተ የማይሰማው ጥስሳቸውን ግልፅ ያለ ነው አማራው የራሱን መሬት ከለቀቀ አበቃለት
@milliontafesse5597
@milliontafesse5597 Год назад
Brilliant as ever well done 👍🏿
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Год назад
Long live,Meskram,God keep you 🙏❤️
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 Год назад
May God bless you always and always meski
@zibrikrikalebegn8901
@zibrikrikalebegn8901 Год назад
መስከረም ፣ መስከረም ፣መስከረም ፣ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም! ምነው እናትሽ ሺ መስከረሞችን በወለዱልን ፣ የአማራው ችግር ሳይፀነስ በፊት በመከነ ነበር ። ኑሪልን መስኪ!!!
@luchia686
@luchia686 Год назад
መስኪዬ እንኳን ለአዲሱ ዓመት ከነመላው ቤተሰቦችሰሽ አደረሰሽ💕🥂🍾🥂🌹🌼🌹🌷ሁሌ ሰምቼ የማልጠግብሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ። ኩሪ 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 Год назад
Amazing I am proud you are Amhara !!!!!!
@redagetach
@redagetach Год назад
Good combination of you both. I like the question and the answer given. Bless you both.
@gizelekulu5757
@gizelekulu5757 Год назад
Thank you Meski!!!
@taidedethio627
@taidedethio627 Год назад
Well articulated Meski. You really impress me. The Amhara people are lucky to have you as their voice.
@tesfayegebremariam6847
@tesfayegebremariam6847 Год назад
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ you speak the reality Thank you so much
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Год назад
5 ሚሊዮን ትግሬ እያለቀስ ይቅርታ ቢጠይቅ ተንበርክኮም ቢሆን ይቅርታውን እንቀበላለን ነገር ግን የአማራን መሬት ላይረግጡ ቃል ለምድር ለስማይ ::ቃል መግባት አለባቸው ::
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Год назад
I appreciate the opinion you are intelligent
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Год назад
True,good point 👉
@zinashtesfaye2030
@zinashtesfaye2030 Год назад
100%True
@asmenewgeginaw2935
@asmenewgeginaw2935 Год назад
Meski brilliant analysis as always👍🏾💯 but the two people comes to peace when only the criminal Tplf been hold responsible for crimes they committed on Amhara people for many years.☝🏽
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k Год назад
መምህር: መስከረም: አበራ: የሚገርም: እውቅትነው: ያለሽ: you are brilliant: እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ: እናመስግናለን:: ግዜሽን: ተሻምተሽ: ለአማራ:ድምፅ: ስለሆንሽ❤🙏💚💛❤️
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 Год назад
እፍ መስክ ትንታኔሽን እኮ ስወደው አንጀት አርስ ነሽ የሴት ጀግና
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Год назад
የኔ አስተዋይ በምን ቃል ልግለፅሽ የወለዱሽ ይባረኩ አችን ፀንሳ የወለደች እናት ምንኛ የታደለችናት በጥበ ብ በስርአት ያሳደጉሽ አባትሽ እንዴት የታደሉ ናቸው አስተዋይነትሽን አንደበተ ቁጥብነትሽን አቆምሽን ወዳጂ አድናቂ ነኝ 👑❤️
@nigatasefa5093
@nigatasefa5093 Год назад
If you LEAD the people of Amhara, Amhara will be in right path. 👌 lot's of respect and love. Thank you
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 Год назад
Thank you is not good enough. I have no other words to say how you explained TPLF . You nailed it .
@saraomer7768
@saraomer7768 Год назад
Crystal clear as always, we love you
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
መስከረምና አምሐ በጉጉት ነው የምናጠብቃችሁ እናመሠግናለን
@birhanutesfaye4150
@birhanutesfaye4150 Год назад
"Public and private" grate understanding.
@salihanesiha223
@salihanesiha223 Год назад
ትክክክልልልል ነሽ ብዙ ኤርትራዊይና ኢትዮጵያዊያኖች ተጋብተው ቀርተዋል
@hailemelekothailemichael3623
መስኪ ክበሪልን አገላለጽሽ አማርኛን የሰራሻት ነው የሚመስለኝ ፍትፍት አርገሽ ነው የምታስረጂን እድሜሽ ይርዘም ። አማራ መሪ የለውም ግሩም ንግግር የሚያውቁ ምሁሮቻችን አማራን ሀላፊነት ወስደው ወደፊት መምጣት ለምን ፈ ሩ ?
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Год назад
እናንተን አለማመስገን ጨርሶ አይቻልም ከልብ እናመሰግናለን 👍🙏🙏🙏🙏👍 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Год назад
አብርሃና፡መስከረም፡እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።በርቱ።
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r Год назад
ጀግኒት ❤
@solomon4268
@solomon4268 Год назад
Meski you got an amazing heart.
@heyab1471
@heyab1471 Год назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 Год назад
Brilliant!!
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
Public and private relation analysis 👌 with out any political correctness 👌
@freedom4all457
@freedom4all457 Год назад
Meski you are a wonderful, smart woman we stand with your idea and also thank you so much amaha degfawo
@paulostefiri6243
@paulostefiri6243 Год назад
ምን አለ የአንቺ ዓይነቱን ደግሞ ደጋግሞ በሰጠን ኑሪልን
@muluye333
@muluye333 Год назад
እኔ አነሱ ምንም ቢየወሩ አላምናቸውም ምክንያቱም መሰሪዎች ናቸው መንአለ ፈጣሪ እንዳንች ያለቱን ቢያበዛለን
@user-ul6rh1up4n
@user-ul6rh1up4n Год назад
እውነት ከትህትና ጋር እንወድሻለን
@timharmon10
@timharmon10 Год назад
እስኪ ወዳጅነቱ ይቆይልንና፥ የዓማራ ህዝብ ራሱን አጠንክሮ እንደ አንድ ፖለቲካዊ ማህበረሰብ ይውጣ። ያን ጊዜ ጠላቱም ወዳጅ ለመሆን ያደገድጋል
@zembalchw3824
@zembalchw3824 Год назад
ትክክል ብለሀል ስትጠነክር ሁሉም ወዳጅ ይሆናሉ ወሬ ዋጋ የለውም
@tea9003
@tea9003 Год назад
Private and public analysis is an answer for current Ethiopia problem. Be Realistic!!!!! Thank you.
@belayenshegebera6072
@belayenshegebera6072 Год назад
ወይ መስኪ ምን ልበል አልኩና ከእይን ያውጣሽ ልበል አልኩኝ። እንዲህ እየወጣሽ አስተምሪን መስኪዬ መቸም መቸም ባንቺ የተማሩም ሆኑ የሚማሩ ተማሪዎችሽ. ምንኛ እድለኛ ናቸው።
@tesfayegetachew5392
@tesfayegetachew5392 Год назад
Amazing!
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 Год назад
So glad that I only listening to you Meskiye. Brilliant. I was so upset with some ppl saying that TPLF is better than PP. I’m not happy with PP but I cannot choose TPLF. We should fight for the truth. For freedom of all Ethiopian. No ethnic politics.
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Год назад
እውነት ትንታግ ንስር ነሽ ጀግና አስተዋይ ጀግናችን ኑሪልን
@Daniel-xd5rm
@Daniel-xd5rm Год назад
ቀጥይበት የሴት ምሁር ጀግና ነሽ
@adanealemu217
@adanealemu217 Год назад
Wonderful and brilliant explanation
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j Год назад
ሚገርም" እይታ ነው ትንታኔሽ" ከአይምሮ "በላይ ነው በተለይ ስለ ፕራይቤትና" ፐብሊክ ያልሻቸው ነገሮች ወደራሳችን ተመልሰን አንድንተጠይቅ ነው ያደረግሽው ምሳሌ፣ኤርትራን መገንጠል የጠቀሽው ሁሉ ግሩም ነው እወድሻለው፣ትመቺኛለሽ፣❤❤❤❤❤
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 Год назад
ኣማራም ለካ እንዲ ኣለ ያለቹ ኡውነትዎን ነው ኤርትራም ውሥጥ እንደዛው መጥፉ ኢሜጅ ከመሰጠቱ የተነሳ እኔም ራሴ እኔደዛ ተገርሜ ኣለው፣ ዐማራን ሰይጣን፣ ኣህያ ምናምን ማለት የተለመደ ነው፣ ኣሁን እኔ ሲገባኝ ከሰዎች ጋር ኣማራ እንደ ተነገረን ትርኽት ሳይሆን ደግ ህዝብ ነው ብየ ብኸራከርም ብዙ የኤርትራም የኢትዮጵያ ትግሬዎች ደሥ ኣይላቸውም፣ የኣማራ ጠበቃ ኣሽቓባጭ የሚል ስምም ይሰጡኛል፣ ሰውን ለትግል ለማነሳሳት ብሎ ኣማራ ላይ የለጠፉት የተሳሳተ ትርኽት ምን ያህል ዎጋ እያስከፈለን እንዳለ እያየን ነው፣ ስለዚ ይሀን ኢመጅ ለመቀየር የውሸት ትርኽቱን በኡውነተኛ ታሪኽ ማስተካከል ግድ ነው፣ በህዝቡ ጭንቅላት ነው የተጫወቱት ከባድ ስራ ያሥፈልጋል ይሀን ኣይነት የተዛባ ትርኽት ለማሥተካከል።
@yohannesbelay5308
@yohannesbelay5308 Год назад
ክስተት ነሽ መስከረም አበራ በምክንያት በማሰረጃ ና በመረጃ መሞገት ይልሻል እንዳንቺ ነው !!!የአማራ ህዝብ ከከበበው ችግር ይወጣ ዘንዳ እንዳንቺ አይነቱ ያሰፋልጉታል በርቺ።
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg Год назад
መረቅ የሆንሽ ልጅ :: ተባረኪ የነሱን እባብነት በደንብ ነው የገባሽ !!!!.
@user-qu1cg6sj2h
@user-qu1cg6sj2h Год назад
እንዳንቺ አይነቱ ምርጥ ለአማራው ህዝብ ተስፋና መፅናናት ነው
@solomon2514
@solomon2514 Год назад
Ethio Nikat ሳይጠገብ የሚያልቅ ፕሮግራም።
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 Год назад
Mesikye You are well educated brave girl.
@fsnayehailu7370
@fsnayehailu7370 Год назад
እግዝያብሄር ይጠብቅሽ 💖💕💕💕🙏🙏🙏
@mnbmnb1396
@mnbmnb1396 Год назад
መሥኪ ሠላምሽና ጤናሽን ፈጣሪ ያብዛልሽ በርቺ
@raskidus1681
@raskidus1681 Год назад
Brilliant woman!!!!
@fasiltessema4487
@fasiltessema4487 Год назад
Meski u r right to tell the reallity
@bethelabate3611
@bethelabate3611 Год назад
ጀግኒት፣አንቂያችን እናመሰግናለን።የአማራ ማህበረሰብ የተለጠፈበት ትርክት እስኪስተካከል አንቺን የመሰሉ ጠንካራ አንቂዎች ያስፈልጉታል።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
መሰኪ መኣረይ
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Год назад
Selam Meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi amharas yashenefal amharanet yelemlem yelemlem we love you ezgiyaber yitebekesh 💚💛❤️👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯
@beba5182
@beba5182 Год назад
አግዚአብሔር ይብርክሽ ብርች 👍👍👍
@waberi1448
@waberi1448 Год назад
The truth of our country is found belong to Meskemr. Abera. They are 21st century immortal.
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Год назад
ትክክል
@alimokonin9183
@alimokonin9183 Год назад
መ/መስኪ 👌👍💚💛❤️🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌 እኔምንብዬ እደምገልፅሽ አላውቅም እንኳንተወለድሽ
@melakumoges3393
@melakumoges3393 Год назад
That is my leader
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Год назад
Meskerem I like your view
@esnfa
@esnfa Год назад
Thank you for your insight and it’s so educational. Keep up the good job
@ruthgudina6090
@ruthgudina6090 Год назад
Meski you nailed it 💪💪💪
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
እውነት? ይልቅ የተሻለው ተሳስተን አስፈላጊ ያልሆነ በአማራ ህዝብ ላይ ጉዳት አድርሰናል ማለትና ካሳ መክፈል፣ ይቅርታ መጠየቅ የተሻለ መግባባት ሊያመጣ ይችላል።
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z Год назад
መስከረም አበራን የመሰሉ አማሮች ይብዙ!!!! እህቴ መስከረም አብን ውስጥ ትልቅ ሪፎርን ይደረግ አንችና መአዛ ፓርቲውን ምሩ ወደፓለቲካ በፍጥነት ግቡ!!!!!/
@abebebitwdede8564
@abebebitwdede8564 Год назад
መሲሕ ኑሪልኝ። እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ።በረች እህቴ።
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
God bless you ! Meskerem
Далее
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 4,7 млн
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
የአቶ ልደቱ መልስ አንድምታዎች
2:01:13
የ "ሳቂታው" ፓርላማ ውሎ
1:00:18
Просмотров 66 тыс.
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 140 тыс.
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 4,7 млн