Тёмный

የወቅቱ የአማራ መሪ ማነው? | "ብአዴኖች ሀገር ስለማዳን ያላቸው ትርጉም ፍጹም የተሳሳተ ነው" | ከመስከረም አበራ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | ክፍል 2 

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

#aratkilomedia #ethiopianpolitics #meskeremabera
የወቅቱ የአማራ መሪ ማነው? | "ብአዴኖች ሀገር ስለማዳን ያላቸው ትርጉም ፍጹም የተሳሳተ ነው" | ከመስከረም አበራ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | ክፍል 2 | ‪@AratKiloMedia‬
• የወቅቱ የአማራ መሪ ማነው? | "ብ...
የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
.......................................
ፌስቡክ: profile.php?...
ቴሌግራም: t.me/Horn_African_News
ትዊተር: Aratkilomedia?t=0...
#ethiopia #ethiopianpolitics #aratkilomedia

Опубликовано:

 

23 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@seyoumkifle8123
@seyoumkifle8123 Год назад
መስከረም በመጥፋትሽ በጣም አዝነን ነበር፡፡እንኳን መጣሽልን፡፡አንቺ እኮ ጀግናችን ነሽ፡፡ስንት ሆድ አደር በበዛበት ዘመን አንቺ ለአማራው ድምፅ ሆንሽ፡፡ብአዴን(የአማራ ብልፅግና) አንገታችንን እንድንደፋ ባደረገበት ወቅት እንደ አንቺ ዓይነቱ ጀግና ያስፈልገናል፡፡
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 Год назад
መስኪ የእኔ ጀግና እዝግብሔር ይጠብቅሽ❤🙏
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Год назад
ብዙ ግዜ የዚህ ዘመን ሰው ባልሆንኩ ምን ነበረበት ብዬ አምላኬን ጠይቄዋለሁ፡፡ ብዙ አጸያፊ ሰዎችን አይቻለሁ፡፡ ግን ደሞ እንደመስከረም አይነት ምጡቅ አይምሮ ያላቸውን ጀግና ሰዎች ሳይ እንኳንም የነዚህ ዘመን ሰው ሆንኩ እላለሁ፡፡
@bezawalelign5985
@bezawalelign5985 Год назад
ሁልግዜ ለምታቀርቢ በእውቀት እና ጥናት ላይ የተመሰረተ ትንታኔሽን ፣ ድፍረትሽን እና በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ እንኳን በፈተናዎች ሳትሸማቀቂ ወደ ተለመደው የማንቃት ስራሽ በሰላም ተመለስሽ ፣ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ፣ የአምላክ ጥበቃ ሁሌ ካንች ጋር ይሁን ፣ ኢትዮጵያ በተለይም የአማራ ማህበረሰብ ብዙ መስከረሞችን ይፈልጋል የተኙ የአማራ መሪዎችን ስትተቺ "ገዳም" የሚል ቃል ተጠቅመሻል እናም በስህተት እንዳይወሰድ ማስተካከያ ቢደረግበት ምክንያቱም ገዳም አለም በቃኝ ብለው ሰዎች ወደ ፈጣሪ ለመቅረብ የሚሄዱበትና በጣም ጥቂት ሰዓት የእንቅልፍ እረፍት የሚደረግበት ፣ ረጅም ሰዓት በጾምና በጸሎት የሚተጉበት ፣ ለአገልግሎት የሚፋጠኑበት እንዲሁም ረጅም ሰዓት በስራ የሚጠመዱበት ፣ በበርካታ ፈተና የበዛበት መንፈሳዊ ቦታ መሆኑ እንዳይዘነጋ።
@emagag8161
@emagag8161 Год назад
ሠላም ወገን፦ ማስተካከያ፤ መሥከረም ልትል የፈለገችው ፖለቲካ ምድራዊ (secular) ትግል በመሆኑ ለዚህ ዓለም ነገር ሞቻለሁ በማለት (ገዳማዊ ህይውት)አይደለም ሥራማ እኮ ይሰራሉ ግን የፖለቲካውን አካሔድ አልቻሉበትም ወይም አላወቁበትም ለማለት የተጠቀመችው methaphor ወይንም ስዕላዊ መግለጫ ነው!!
@tesfayesirnesa6552
@tesfayesirnesa6552 Год назад
i ❤ reaction.
@user-ho1sn9qi5w
@user-ho1sn9qi5w Год назад
መስኪ በትክክል ይሄንን መንግስት የተረዳሽ ሰው ነሽ እየሰራሽ እንደሆነ አውቃለው በርቺ ጠንክሪ አለን ከጎንሽ ። ችግሩ ብዙዎቻችን ችግሩ ቢገባንም በመጣው ችግር ልክ አይደለም ሪአክት ያደረግነው
@tsigeredamengiste6130
@tsigeredamengiste6130 Год назад
መስኪ ተባረኪልኝ ::የኛ ከለላ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ::
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Год назад
ድንቅ አገላለፅ አማርኛዎችሽ ሲጣፍጡ አንደበተ ጥፍጥ መስኪ ኑሪልን
@dagimabebe7966
@dagimabebe7966 Год назад
በርቱ በርቱ
@beloved1900
@beloved1900 Год назад
Meski የኢትዮጵያ ጀግና የ አማራ ብቻ አይደለችም❤️🙏🏾
@sweetbk8204
@sweetbk8204 Год назад
You are the great warrior for Ethiopian people
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው ❤🙏
@yohanishabite
@yohanishabite Год назад
ጀግናችን ነሽ።
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
መሥኪ ጀግናችን እንኳን ደህና መጣሽ
@user-qk8xc7op5k
@user-qk8xc7op5k Год назад
Welcome back ጀግኒት : መስኪ እግዚአብሔር: ይጠብቅሽ: ኑሪልን🙏❤️
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Год назад
Thank you guys አይዞን አሁን ላለፉት ሁለት ቀናት ያሳለፍነዉን የአማራ ስብሰባ ያያችሁት ይመስለኛል በዚያዉም መአዚን በአካል ያገኘንበት ያንቺም የሌሎች ጀግኖችም ስም ተነስቱዋል እና በስንት ጉትጎታ አማራው አሁን ለትግል እየተዘጋጀ ነዉ በርቱልን
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
መስኪዬ በርችልን።
@biniamguade2196
@biniamguade2196 Год назад
መስኪ ጀግናችን በርችልን
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Год назад
OH Meskerem you are so out spoken and smart woman I have ever seen! You are so smart and brilliant. Keep up!!!
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Год назад
MESKEREM ABERAAA! THE NEVER-YIELDING, UNTIRING HEROINE. GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY IN ALL RESPECTS.
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 месяца назад
ትክክል ነሽ ያልሺው እየሆነ ነው
@yegnaalem7576
@yegnaalem7576 Год назад
Dear Meski, We appreciate your tireless efforts on behalf of the defenseless Amhara people. I feel privileged to have gone to Dilla University with you. Thank you, Arat Killo Media, for the accurate and unbiased information. I look forward to watching you succeed in the media because I know you have what it takes to be the best.
@senaitadmassie7305
@senaitadmassie7305 Год назад
Tebareki
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ቀረፃው ድምፃችሁን ዝቅ አድርጎታል ❤
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 Год назад
Meskrem Abera is one of hard core Amhara thank you we have you ❤
@mimikebede4456
@mimikebede4456 Год назад
SHE IS OROMO TO !!
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Год назад
@@mimikebede4456 that is good she is enough knowledge for all she may our leader soon
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Год назад
እህታችን መስከረምን የምትሰጣቸውን ትንታኔ አድም ሳያመልጠኚ የምከታተላት ነች እኔ በአገራችን እየሆነ ያለውን ሳይ አንድም የሳተችው የሆነ የለም ሁሉም ሆኑዋል እቺን ተንታኚ ምንም እንኩዋን ነብይ እዳሸን በሞላበት ሃገር ነብይ ብዬ ብላት እይታየን እዳይንሸዋርርብኚ እንጂ ለኔ ነብይ ሆናነው ያገኘሁውዋት እግዚአብሔር ይጠብቃት እድሜና ጤና ይስጣት
@kidusdawit7324
@kidusdawit7324 Год назад
Konjooo and matured ❤😎😎
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Год назад
ትመችኛለሽ💚💛❤
@efremzebenay5961
@efremzebenay5961 Год назад
መስኪ የኛ ጀግና በጣም ነው የምንሳሳልሽ።
@freedom4all457
@freedom4all457 Год назад
You are a brilliant woman meski We are with you God bless you and your family
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 Год назад
መሥኪ በጣም አከብርሻለሁ
@manfmanf7615
@manfmanf7615 Год назад
መስኪ !!!
@user-wk9uc4bd2m
@user-wk9uc4bd2m Год назад
Meski you are a hero
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 Год назад
Welcom Meski!
@bisratgizaw2449
@bisratgizaw2449 Год назад
I have been confused of Meskerem's view of politics for the last few years, but I feel that I am mistaken. Her opinion is right and timely.
@melakumoges3393
@melakumoges3393 Год назад
Nice to understand her and the Amhara cause..God bless you!
@missmariam9273
@missmariam9273 Год назад
Great view and discussion! ❤
@rahawa
@rahawa Год назад
Thanks our sister ♥️
@fralermamd2808
@fralermamd2808 Год назад
M, you are smart lady , i like the way you speak and she knows what she is talking about !!! Love u.
@herryh1
@herryh1 Год назад
አንቺ የጣይቱ ልጅ ጀግኒት ከጎንሽ ነን
@rasalex2005
@rasalex2005 Год назад
She never miss. She always on point 👉. We luv you. Respect 🙏
@wegeshahandino8150
@wegeshahandino8150 Год назад
ውይይቱ ጥሩ ነው።ድምፅ ግን አንሷል
@hanatefera-zp6wq
@hanatefera-zp6wq Год назад
❤❤❤❤❤❤ my hero
@gobenadache4921
@gobenadache4921 Год назад
Meski wellcome i love you
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Год назад
መስኪ ማር አላህ ይጠብቅሺ
@herryh1
@herryh1 Год назад
ሁላችንም በአንድነት ከተነሳን መሪዎች ነን
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
መስከረም አበራ አቦ አላህ ያቆይሽ አንቺ ጀግና አንበሳ ፖለቲከኛ ነች ና አቦ ይመችሽ ከጋላዎች አውሬዎች ደሞ አላህ ይጠብቅሽ
@birehanunigusezenebe1943
@birehanunigusezenebe1943 Год назад
አብዲ አንተን ያሳብድህ አላህ መሰከረምን ማምገስ ትችላለህ እኔም ደገፊዋ ነኝ ግን አንተ በዘር ቃት ውስጥ ወ/በማር የተለወሰ መርዝ ነህ ኮሜትህን ለራስህ አብበው።
@herryh1
@herryh1 Год назад
Our hero
@techawatch
@techawatch Год назад
Welcome Meski
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
የአማራ መሪ ማነው የሚለው ጥያቄ ለመመለስ ያክል አነሆ፤ አንደኛ፣ ለራሱ ነፃነት የሚቆም ግለሰብ ሁለተኛው ፣ ለሌላ ወገን የሚቆም ሶስተኛ፣ መንግሥትን የሚቃወም እነዚህ አንድ ላይ ተቀናጅተው ወይ ተናጋሪዋ እንደምትለው ተደራጅተው የሚመሩ ናቸው የአማራ መሪ የሚባሉ። ከታሪክ ተማሩ "ዋፀጥ" የሚባሉ የአማራ መሪዎች ነበሩ፣ አሁንም ተተኪዎች አሉ።
@eden2986
@eden2986 Год назад
My queen ❤
@melkiekassa7039
@melkiekassa7039 Год назад
መሲ ጀግና
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Год назад
መምህርት መስከረም አበራ በብልፅግና አፋኝ ወንበዴዎች ብዙ መከራ ደርሶባታል። ብዙ ለአገር የሚጠቅሙ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አደጋ ላይ እንዳይወድቁ የትግል ስትራቲጂቸውን መቀየር አለባቸው።
@lya8367
@lya8367 Год назад
ዋውውውውው❤
@solesole3114
@solesole3114 Год назад
መሲ እንኳን ደህ መጣሸ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባሸ ምረጥ ሰው አንች ነሸ
@yaredendale7958
@yaredendale7958 Год назад
Hi Meskerem that's very good you are back. Only 1 suggestion: I know your potential therefore try to form a strong political party from both Amhara and Tigray region individuals for the upcoming election.
@nebilmesu3583
@nebilmesu3583 Год назад
መሥዬ ማን ያደራጀው??አማራ ነን እያሉ እኮ ነው መልሰው የሚያሳሩዱን።
@tamene1525
@tamene1525 Год назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ephremgebre879
@ephremgebre879 Год назад
kkkkkk መስኪ ስለትግራይ ያብራራሺዉ ደስ ይላል ነገር ግን ክብር ለሚገባዉ ነዉ ክብር መስጠት
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Год назад
🙏🏻🇪🇹🌸💕🌸
@Girum93
@Girum93 Год назад
ድምፃችሁ በጣም ዝቅ ያለ ነው::
@samyy3559
@samyy3559 Год назад
Meski our hero our beautiful we all love ❤️
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 Год назад
መስኪዬ ጀግና ብሩህ እእምሮ ያደለሽ በዚሁ ቀጥይ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
መስኪ የኛ። እንወድሻለን።
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Год назад
Be updated
@melakumoges3393
@melakumoges3393 Год назад
On what?
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
አራት ኪሎ ለውይይት ሐሣቦች ❤ 1. ፓሊሰ ከሕግ በላይ ነው በቂ መረጃ አለ ዶክተር ጊዲዪን መከሰስ የለበትም?? 2. የፕሪቶሪያ ሰምምነት መጣሰ እና የአማራ ሰጋት 3. አማራ ላይ ያለ ግፍ እንዴት እናሰቁም ?? ❤❤❤
@alisemir2527
@alisemir2527 Год назад
መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ። ወደሚዲያ ተመለሰሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። መጨረሻ ላይ ኣይሳካላቸውም ባልሺው ነገር አልስማማም። በዚህ አካሄዳቸው ብዙም ጊዜ የሚፈጅባቸውም አይመስል። ምን የቀራቸው ይመስልሻል? አይናችን እያየ ኦሮሞን የምትመስል ኢትዮጵያ እየገነቡ ነው። ወደድሽም ጠላሽም ልጆችሽ ዛሬ ኦሮሞኛ ይማራሉ። ነገ ደግሞ የግድ እንዲናገሩት ይደረጋል። ካልተመቻቸው ደግሞ የራሳቸውን ግዛት በሰፊው ቦጭቀው ለመሄድ ማንንም አይፈሩም። አንድ ትልቅ ድክመት በአማራ ፖለቲከኞች ላይ የማየው ነገር ምን መሰለሽ በሌላው ክልል የሚኖረው አማራ በምን ሁኔታ ውስጥ እንደሚኖር የተረዳችሑት አይመስለኝም። ሩቅ ሳትሔጂ ናዝሬትና ደብረዘይት አዋሳኝ ከተሞች አማርኛ ጮክ ብሎ ለማውራት እንኳ ሲሰቀቁ ነው ያየሁት። ደግሞ ምንድነው የትግራይ ቤተክህነት ምናምን የምትይው? የኦሮሞው ሲገርመን ደግሞ የትግራይ?
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
እኔም በደንብ ነው የሚሳካላቸው ብዬ አስባለሁ:: እስካሁን ያለው እኮ ቀላል ድል አይደለም ያገኙት::
@samsom1388
@samsom1388 Год назад
መስክየ የትግራይ ወጣቶች ከጦርነቱ በፊት እየተደፈርን ነው ብለው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር በዘሐበሻ ሚዲያ ሲዘገብ ነበር
@BinGetBin
@BinGetBin Год назад
Wow! Meskerem Abera , you are one hell of an analyst!
@redagetach
@redagetach Год назад
This is Getachew Reda-, in regard to the raping issue in Tigray, your response is perfectly right nothing wrong with your explanation. Ignorants and ethno centric junkee will not hesitate to even accuse God. Good job Mes!!! Keep going girl.
@yonas2362
@yonas2362 Год назад
Thank you Messy for having the courage to speak up. Prime Minister Abiy Ahmed fouled most Ethiopians and the world that’s why he won the Nobel Prize Award. He could have won multiple Oscar Awards if he was in Hollywood. He is in the wrong field.
@yonas2362
@yonas2362 Год назад
Help us God overcome this atrocity.
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Год назад
Amhara region officials are a curse to Amhara people, and this the point Meskerem misses to understand. Amhara officials were former EPRP members who were prisoners of war of TPLF. During their prison time, they dropped their class struggle replacing it with national struggle blaming Amhara as oppressors to justify dehumanization of Amharas to support TPLF being their subservient, and the Amhara region bureaucracy was organized to serve TPLF. With the removal of TPLF from power, Amhara officials admitted their subservience to TPLF. Many Amharas believed their the would change to the better setting their wrongs to rights. Disgracefully, they are unable to get rid of their servility, and have continued to be stooges to OPDO. Shockingly, they invited and awarded a prize to Oromia region president Shimeles Abdissa who is allegedly the man behind the massacres of Amharas in Welega. The invitation was also to frustrate Amhara activists from their fight to justice for Amharas. Indirectly, Amhara officials are complicit in the massacres of Amhras in Welega. In general, they are part of the campaign to dehumanize and impoverish Amharas.
@jemilajuharudin2404
@jemilajuharudin2404 Год назад
ሲጄመር ብአዴንኦች ምን የአካዳሚክ የፖለቲክስ አቅም አላቼዉ እና ነዉ ሁሉም የዉሼት ናቼዉ
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Год назад
መሲ እንዳንች ያሉ እህ አሏህ ያብዛልን ከብልፅግና ጅብ አሏህ ይጠብሽ
@yibeltal9527
@yibeltal9527 Год назад
1 le enatsh meski, kanchi gone hugne le hager metagel des yilegnal.
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
መሲየ በሚዲያሽ መቸነው እምመጭው❓
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Год назад
DR YILKAL KEFALE YEMIBAL DEGMO MIN AYINETUN NEW YAMETUBIN. SISEDBUT ZIM YALE BIMETUTIM YAW NEW ...ENDILU ENEZIKIN YE AMHARA AMERAROCH MIN ALE EGZIABHER AWURDO BEFETEFTLIN. AMHARA N AWAREDUT
@salimselam9514
@salimselam9514 Год назад
መስኩ አማራ ለምን ኣንገነጠልም ከኢትዮጵያ ከዛ ሰላም ይመጣል
@ananiya9305
@ananiya9305 Год назад
ባል አስረው ሚስቱንና ልጁን የሚደፍሩ አረመኔዎች በምን ሞራላቸው ነው አንቺስ ይቅርታ ትጠይቀን የሚሉት ።
@asterayalew7
@asterayalew7 Год назад
Jegnit enquan lebetish abekash legnam enquan temeleshilin!
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 Год назад
Esey metash demo anjetachinin litarishilin
@tifahre5722
@tifahre5722 Год назад
መስኪዬ የዘመናችን ጣይቱ ብልሽ ያንስብሻል❤❤❤
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
የሚገርም ትንተና ነው።!!መስከረምን መረዳት ያቀተን ለምን ይሆን!?
@Derefifl
@Derefifl Год назад
ትክክል
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Beadaneee tefattt yelewemmm beadanene letegell mitebekuttt gin geramiii nachewww
@leyikemolla1225
@leyikemolla1225 Год назад
Meskerem Rational person Meskerem Rational person Meskerem Rational person Meskerem Rational person
@tilahunbereket1362
@tilahunbereket1362 Год назад
ኤሬ መስክ ትችያለሽ
@missmariam9273
@missmariam9273 Год назад
በአሁኑ ሰአት የአማራ መሪ እራሱ ህዝቡነው። ምክንያቱም ያጋጠመው የእልውና ጉዳይ ነውና።
@sintayehudejene1648
@sintayehudejene1648 Год назад
Endet Gobez neshe.
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v Год назад
I AM SORRY FOR ERITREAN BEHAVIOR HOW THEY SEE AMARA PPL.
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Год назад
This is non confidence thinking Amhara is the lovely people like real Ethiopian please read something !!!!
@sojoo3818
@sojoo3818 Год назад
Tornetu aykerm tnkake yasfelgal!!!
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Год назад
አገር ለማዳን ነው ዝም ያልነው? ፈርተው እንጂ ህዝቡ በቢላና በጥይት ቢቀቀል ባልሰማ የሚያልፉት ፍርሀት እንጂ ብልሀት አይደለም ወለጋ ሲጨፈጨፉ አዲስ አበቤ ዝም ባህርዳር ዝም😮ነገ ያለህበት መተው ተራው ይደርስሀል። አብይን ሁሉም የአማራ ህዝብ ሊጠላው ይገባል።
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
በአዴን እኮ በድን ነው: ከበድን ደግሞ ምን ይጠበቃል?የኔ ጥያቄ እስከ መቼ መሐይም የጠፈጠፈውን የፖለቲካ ሐሳብ ይዘን ጊዜና ጉልበታችንን እንገድላለን!? መሐይማን በተጋጩ ና በታረቁ ቍጥር የሕዝቡ መከራ እስከ መቼ!? ለምን በቃችው ብለን እፎይ አንልም:: እቤት ከተባ ይ ካልፀዳ እኮ እቤት አይሆንም::ሐገርም ከነዚ ተባለች ካልፀዳች ሐገር አትሆንም::ተደፈርኩኝ ባይዋ የትግሬ ሴት!? የአማራዋ ሴት ደግሞ ልጅ ከሆድዋ ወጥቶ ተገድላለች:: ሲጀመር ደፋሪውን ሕዋሐትን በጉያሽ ደብቀሽ ስለመደፈር ሌላውን መውቀሱ ከየት ወዴት ነው ነው ጥያቄው!?
@arcominnab2871
@arcominnab2871 Год назад
የሄውልሽ መስከረም ኣበራ በጦርነትም ይሁን በሰላም ጊዜ ሬፕ ማድረግ ወንጀል ነው ማለት የነበርሽ የኔ ኢህት። ሁለትኛ በትግራይ የተደረገው ሬፕ ኢንደ ጦር መሳርያ የትግራይ ህዝብ ለማበርከክ ነው የተፈጸመው። የትግራይ ህዝብ መቸውንም ኣየረሳውም።
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
ትግሬዎች አማራን የደፈራችሁትንም መቼም አይረሱትም::
@seblea920
@seblea920 Год назад
አማራ ክልል የተደፈረዉስ ምነዉ ለኔ ብቻ አላቹህሳ
@isaacsemere809
@isaacsemere809 Год назад
If rape is a normal war insidence So what does war crime means
@melakumoges3393
@melakumoges3393 Год назад
Leave alone rapping war is killing people . War is violence -that will open the Pandora box .
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
የትኛው መንግስት ነው ያለው? መንግስት የለም በኢትዮጵያ። ከግብፅና ከሱዳን ይልቅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቁ ስጋት ኦነግ - ብልፅግና እንዲሁም ካድሬዎቹ ናቸው።
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
እምቧይም ከሎሚ የሚበልጥ መልክ አለው
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v Год назад
Why rape is the new normal in Ethiopia and Eritrea
@yg-hf2pv
@yg-hf2pv Год назад
ምናለ መስኪ ራስሽን እንደ ዚህ ኣብጠልጥሊሽ ብታውቂ ገዳ ሲስተም ብቸኛ መድሀኒት ነዉ ሴት ግን መሪ አይሆንም
@DAMOT88
@DAMOT88 Год назад
ዘመነ ካሴ፡ መስከረም አበራ ፡ ልደቱ አያሌው፡ ክርስቲያን ታደለ ፡ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፡ ፕሮፌሰር ትንግርቱ ፡ኢንጅነር ይልቃል፡ ሀብታሙ አያሌው፡ ከ/ል ደመቀ ዘውዱ ..........ወዘተ ይምሩን
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
ልደቱ👿😡👿😡
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
​@@sosinaalemayehu አገው ቢሆን ምን ችግር አለው ሰውየው ፀረ አማራ ነው❌
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Год назад
ታማኝ በየነ ፋሲል ደመወዝ ቀሩ ቂቂቂቂ
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v Год назад
In ethiopian history there was no rape before the rape act is an Arab behavior
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Год назад
መዕዛ ከመስኪ በምን በልጣ ተመረጠች? ጭንቅላት ነው መልክ ነው መመዘኛው?
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
አሜሪካ ስለ አማራ ዴንታ የላትም:: መለኪያውም እኮ ለሴቶች መብት ተሙዋጋች ነው እንጂ ከብሔር ጋር ምንም የሚገናኝ ነገር የለውም::
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Год назад
@@sosinaalemayehu አሁን ላይ ከመቼውም በላይ አማራ መከራውን እየበላ እንደሆነ ነው መረጃዎች ያሉት:: በጦርነቱ እንኩዋን ሊጠቀም ጭራሽ ከትግራይ ተጣላ ሲቀጥል ሀይል አነሰው አሁን ላይ የአማራ የታመመች ሴት ሳይቀር ለህክምና አዲስ አበባ አትገባም:: ህወሀት ዘንድሮ አራት ኪሎ ፈልሰስ ብሎ ስልጣን አለው:: ምኑ ላይ ነው ልክ ያልሆነችው????
@Tutu-rl5vk
@Tutu-rl5vk Год назад
No
@user-vs5rw7un8i
@user-vs5rw7un8i Год назад
መስከረም ገዳም 24 ሰዓት የሚጸለይበት ቦታ እንጂ አንቺ እንደምትዪው ተሸፋፍኖ የሚተኛበት ቦታ አይደለም። ስለ ገዳም ምንም ሳታውቂ አስተያየት መስጠት አትችይም።
Далее
የመጋቢት  ፖለቲካ
1:52:01
Просмотров 163 тыс.