Тёмный

አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው? 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 141 тыс.
50% 1

#tplf_Lidetu #ethiopia #eritrea
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@zemalahmed6781
@zemalahmed6781 2 года назад
ልደቱ ትልቅ ሀሳብ ኑሮት አያውቅም ትልቅም አይደለም ግብዳ ባንዳ መሆን ግን ችሎታ አለው
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 года назад
ደግሜ አየሁት አዳመጥኩት:: ችሎታሽ ታምር ነው :: ጉድ ነው:: ተማሪሽ ብሆን ኩራት ይሰማኝ ነበር:: በርቺ የኔ አህት::
@worededgier2604
@worededgier2604 2 года назад
አምበሲት የእኛ ጀግና።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
መስኪነት አንቺ ልዩ ሴት እኳን የኛ ሆንሽ ብዕረ ወርቅ አንደበተ ርቱዕዋ❤
@mulugetafentaw1442
@mulugetafentaw1442 2 года назад
ብዕረ ወርቅ What an awesome term!?
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 года назад
መስከረም አንጀት አረስ እኮ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ❤ ጀግኒት
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 2 года назад
አቶ ልደቱ ጦርነቱ እንዴት ሊቆም ይችላል በሚለው ላይ የራሱን አስተያየት ሰጥቱዋል፡፡ ትችት መስጠትሽን በጣም አከብራለሁ እደግፋለሁም፡፡፡-የሱን ሀሳብ ከሚደግፍ ሰው ጋር ሆነሽ በውይይት መልክ ቢሁን ኖሮ የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበር፡፡ በነካ እጅሽ ግን ጦርነቱ እንዴት መቆም እንዳለበት ሃሳብሽን እንድታጋሪን (ከተቻለ በጽሁፍ) በአክብሮት እጠይቅሻለሁ፡፡
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 года назад
መከላከያ ሰራዊት ሲታረድ ሲገደል የደረሰለት የኤርትራ ህዝብ ነዉ ኤርትራ ባለዉለታችን ነች 🙏
@GunnerAmhara
@GunnerAmhara 2 года назад
no she did not say that, she is fighting for us amharans. Stop pushing your deluded narrative.
@familia4674
@familia4674 2 года назад
Eritrea is a friend of bad times
@jma4531
@jma4531 2 года назад
በትክክል የተረፉትንም የተቀበላቸዉ ኤርትራ ነዉ
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 2 года назад
ኤርትራ ለኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ባለውለታዋ ናት እናመሰግናለን ኤርትራ ፡፡፡ አይነ ስውሩ ፓለቲከኛ ልደቱ ፀረ አማራ ነው የህዝብ ደም አለበት
@TT-ke4qh
@TT-ke4qh 2 года назад
@@satnawgonderw21 banda
@ethiopia4940
@ethiopia4940 2 года назад
አቶ ልደቱን በtplf መነፀር ነው ነገሮችን የሜየው እያልሽ አንች እራስሽ ነገሮችን የምታይበት መነፀር በአማራነት ነው ። #Hypocrisy
@Beld865
@Beld865 2 года назад
What a great woman you are Meski our dear heroine. God bless you.
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 года назад
🟩 ትግሬ ሁልጊዜ ሲሸነፍ እንደ ልደቱ ያለውን (የትግሬ ደም ያለውን) አቃጣሪ እንደ ሽማግሌ መላክ, ማልቀስ, መለማመጥ ታሪክአዊ ፀባያቸው ነው❗️ ይልካ❗️ ልደቱ, አንተ የTPLF ካድሬ! እኔ የሸዋ አማራ ነኝ. ኤርትራ ትግራይን ልክ ስታገባት አልተቃወምኩም. እንደውም ኤርትራን እደግፋለሁ❗️ ኤርትራም ወገኔ ነው❗️(ፖለቲካ ላይ ሲመጣ ደግሞ የትግራይ ህዝብ , መነኩሴዎቹም ሳይቀሩ ከህዋት አንድ ናቸው) 🟨 አንተም ሆንክ የትግራይ ህዝብ የሚከተሉት ነገሮች ስለአማራ ይግባችሁ: 1, የትግራ ህዝብ መቶ ጊዜ ለምን ድብን ይበል, አማራን እንዲገል መርቃ ልጇን የላከችው እናት አንጀቷ መቶ ጊዜ እርር ይበል, አማራን “ጠላት” ብለው አውጀው, የገደሉትን, የዘረፉትን, ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉትን, TPLFን (ከነደጋፊዎቹ) ድምጥማጥ ሳያጠፋ ጦርነቱ አይቆምም❗️ ከእንግዲህ አማራ በመከላከል አይኖርም❗️ 2, ከእንግዲህ እነሱና (ብዙው የትግራይ ህዝብ) እኛ, አማራዎች, ጠላት እንጂ ወገን (until the end of time) በጭራሽ አንሆንም❗️ ለአማራ በእነሱና በግብፅ/በሞሶሎኒ መካከል ምንም ልዩነት የለም❗️ 🟥 ኤርትራን ነገር ፈልገው ሲወጉ ደግሞ ዝም አንልም (only because what they are doing is not right)❗️ይሄ ያልተስማማችሁ አንተም ሆንክ ማንኛውም የTPLF ደጋፊ ትግሬ ሄዳችሁ በአፍጢማችሁ ተተከሉ❗️ ምንም አባታችሁ የምታመጡት ነገር የለም❗️
@getanehkidanie9743
@getanehkidanie9743 2 года назад
እንኳ ስሰማሽ ሳይሽ ሕመሜ ይድናል መስኪ
@juniortough635
@juniortough635 2 года назад
አዙረሽ እይው ቢሏት አዙራ ለበሰችው ለሚለው አባባል this is a textbook definition. ኢትዮጵያ አዘንኩልሽ ሀገሬ
@tesfa6535
@tesfa6535 2 года назад
Brilliant as usual
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
መስከረም አበራ💐❤ እዉነት በእጅሽ በልብሽ በቆዳሽ ስር ነዉና በርች💐 ብቻሽን ሆነሽም አታዉቂምም ልትሆኝም አትችይምም❤መስከረም አበራዎች አእላፋት ነን❤
@rahmet123
@rahmet123 2 года назад
ወገኖቸ ሰብስክራብ ሼር ላይክ አድርጉ ይገባዋል ይህ ሚድያ
@tomastolara532
@tomastolara532 2 года назад
ተባረኪ መስኪ ሁሌም እዉነት ያናግርሽ
@zenatumelsan8816
@zenatumelsan8816 2 года назад
መስከረም አበራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሴቶች አውራ ለኢትዮጵያዊነት ሌት ከቀን ምትሰራ ኑሪ ልኝ መስክየ አበራ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 2 года назад
መስከረም ጎበዝ ብሄርተኛ ነች እንጅ እትዮጵያዊት ኣይደለችም ምክንያቱም የ84ቱን ብሄሮች ስነሳ በልሎች ላይ ያላት ጥላቻ በደንብ የምታፀባርቅ ፖለትከኛ ነች ይህም::
@typingmongolia7741
@typingmongolia7741 2 года назад
Banda bandan yamogesal
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 года назад
ውሻ ተረኛ በቅርቡ የፈጣሪ ቁጣ ይመጣባችዋል
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 2 года назад
@@josephethiopia9884 የኢትዮጵያን ህዝብ በመንግሥትነት ሥም ይዞ በአፓርታይድ ሥርዓት እያስተዳደረ ያለውን፣ አራጅና ጨፍጫፊ የሆኑ የጎጡን ሰዎች በሃገርና ህዝብ ሃብት በግልጽ እያደራጀ የሚገኝ፣ አማራ የተባለውን በብዛቱና ለሃገር ባደረገው አስተዋጽኦ ታላቅ የሆነ ህዝብ እያሳረደ፣ እያስጨፈጨፈ እያፈናቀለና ሃብት ንብረቱን እየዘረፈ ቤት አልባ በማድረግ ለጊዜው "ኃይል አለኝ" ብሎ በዜጎቹ ህይወት እየተጫወተ ባለባት ሃገራችን ውስጥ፣ በሚጎዳው፣ እየታረደ በሚጣለውና በሚሳደደው ወገን በመቆም የሚደረግበትን ኢሰብዓዊ ድርጊት ትክክል እንዳልሆነ በግልጽ በመናገር፣ ቢቻል ባስቸኳይ እንዲቆም ካልሆነም ሁሉም እንዲያውቀውና በአንድ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ነገ በሃገሪቱ ላይ ከባድ ችግር እንደሚያስከትል ጥቆማ በማድረግ ላይ የምትገኘውን ጀግና፣ ባለ ብሩህ አይምሮ፣ ለሰው በሚገባው መልክ ነገሮችን የማስረዳት ተሰጥኦ ያላትን ወጣት "ብሄርተኛ" ብሎ ስሟን ለማጥፋት መሞከር አንድም የወጣቷን ሃሳብ የመረዳት ችሎታ ከሌለው ሰው የሚሰነዘር ተራ ክስ ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ የወንጀል ፈጻሚዎቹ አባልና ተባባሪ፣ የጥቅም ተካፋይ ከሆነ ሰው ሊሰጥ የሚችል የፍርሃትና የሥጋት ሰለባ በመሆን "የምንሰራው ተንኮልና ህገወጥ ድርጊት ለምን ይፋ ይወጣብናል፣ ህዝብ ለምን ክፋታችንን ያውቅብናል በሚል ከፍተኛ እንቅልፍ ማጣት ላይ ከወደቀ ሰው የሚሰነዘር ተራ ዘለፋ ነው።
@mahiderkiber5706
@mahiderkiber5706 2 года назад
@@josephethiopia9884 ፡እስኪ ማስረጃ አቅርቢልን
@mohammadoumer8125
@mohammadoumer8125 2 года назад
መሲ ምንም አቻም የለሽም እድሜው ጤና አብዝቶ ይስጥሽ.
@tsegayetefera
@tsegayetefera 2 года назад
በጣም ጥልቅ ትንታኔ ነው፡ መስኪ፡ thank you.
@mohammedjemal4314
@mohammedjemal4314 2 года назад
ይቺ ልጅ ሱስ እየሆነችብኝ ነው። በርቺ
@zenane2012
@zenane2012 2 года назад
That's fair view. Thank you, Meskerem.
@kid-an2390
@kid-an2390 2 года назад
በጣም ደስ የሚል እርጋታ እና በሳል ትንተና ፣ ከዚህ ስብህናሽ ቀጥይ ፣ በርቱ ፡፡ በዚህ ሰአት ብዙ ሰዎች they have two personalities the one is dark in their mind and that came up on this man, all this people never change their two face I don't see any one that change their lie faces. Thank you you see what we can't see
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 года назад
ጀግኒት ለዚ ወራዳ ሰውዬ በሚገባው ልክ ነግረሸዋል ክበሪልኝ።🙏🙏🙏
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 2 года назад
ወራዳ አይገልፀዉም። ይሄ ማሰቢያዉ የተዘጋ ፍጥረት።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
የሚያሳዝነው እሱንም ሆነ 360 የሴራ ትንተና አማራው ግራ እንዲጋባ እየሰሩ ያሉት ለምን ይዋሻል😡
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 года назад
Brilliant Meski. Agreed. You answered my question….we can’t fight with everyone….TPLF is the cause for Tigray ppl suffering at the time. As you said, no comment with Eritrean and Tigray relationship. Let God bring peace and unity for our ppl. TPLF ተንኮለኛ ብድን ነው
@getanehkidanie9743
@getanehkidanie9743 2 года назад
መስኪ መድኃኒት
@tesfaye3786
@tesfaye3786 2 года назад
ስጀመር፡ልደቱ፡ወደነፈሰበትነው፡ለምሳሌ፡የአድስ፡አበባን፡ወጣት ትግል፡ መሪነኝ፡ብሎ፡በብር፡አፉ፡የሚሸበብ፡ነው፡ገለባ፡አደራን፡አለማነ፡መሸከምየማችል፡ትችት፡ብቻ፡ ለ ወያኔን የቆመነው።
@kidesthaile602
@kidesthaile602 2 года назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@seifeme.3561
@seifeme.3561 2 года назад
መሰኪየ አንችን በምንም ቃላት መግለፅ አይቻልም በቃ አንች ልዬ ነሸ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ado4969
@ado4969 2 года назад
ልደቱ አያሌው በህወሐት ሳንባ ነው የሚተነፍሰው
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 2 года назад
ትክክል ይሄ ጃላ የአማራ ህዝብ ጦስ ይዘ ገደል ግባ በለው ።
@ado4969
@ado4969 2 года назад
🚨 🚨 ነፍሰ በላው አብይ አህመድ አሊ የጀነራል አሳምነው ፅጌን ነፍስ እንደበላው የፋኖ ዘመነ ካሴን ስጋ ለመቆርጠም አፉን ከፍቶ ልሀጩን እያዝረከረከ ነው!!!🚨 🚨
@shamsadinmuhammed541
@shamsadinmuhammed541 2 года назад
ልደቱ ክደቱ አንዴም ሁለቴም ሶስቴም የህወሓት ልብ የሆነ ቀበሮ ነው።
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 2 года назад
OMG you are amazing I agree with you 💯 ❤
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 года назад
ወለጋ ላይ የሚያስጨርሰው እነ ልደቱ ናቸው ወለጋ ላይ አብረው በሰላም የሚኖሩ ናቸው የሚያስጨርስ እነ ልደቱ ሂሳብ አወራርዳለሁ የሚለውን እያገዘ ያለው
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 года назад
ጥሩ ምልከታ ነው ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በዚህ ከሀዲ ሰው ምልከታ ላይ ሄደሽበታል ። አንድ ያልተሰመረበት ነገር ግን የዚህ ሰው የፖለቲካ አካሄድ መቼም ቢሆን የወያኔን አጀንዳ ከመተግበር መነሻ ሳይነሳ የተራመደበት ጊዜ እንደሌለ ሙሉ የፖለቲካ ህይወቱ ቢመነዘር ይህንን እውነት የሚመሰከር መሆኑን ባንቺ ሚዛናዊ ዳሰሳ ሳታረጋግጪ ማለፍሽ ቅር ይላል!!!!
@dewolmedia6142
@dewolmedia6142 2 года назад
መስኪየ በንግግርሽ መሃል ግን የኢትዮጵያ መንግስት የሚለውን ቃል ባትጠቀሚው የሚል አስተያየት አለኝ ምክኒያቱም መንግስት ለመሆን እየተፍጨረጨረ ያለ ማፍያ ቡድን እንጅ መንግስት አደለምና!!!!!
@hillhill2963
@hillhill2963 2 года назад
መስኪ በአቶ ልደቱ ላይ ያለንን ብዢታ አጥርተሽልናል እናመሰግናለን ባልሽው ሁሉ ብዙዎቻችንእንስማማለን:: እናመስግናለን :: ከ1997ዓ.ም ጀምሬ ስከራከር ነበር ስለሱ ግን አሁን በጣም ለየለት በቀንአንድ ሽህ ሰው በየቀኑ እየታረደ ያሳዝናል!
@Ethiopianpiano
@Ethiopianpiano 2 года назад
eyetaredew yalew eko oromiya kilil new
@fitsumgetachew4200
@fitsumgetachew4200 2 года назад
@@Ethiopianpiano ola ke tplf gar teferarmoal
@lovealwayslovealways9761
@lovealwayslovealways9761 2 года назад
ወያኔ እኮ ብዙ ለምኖነበር ኤርትራን እንታረቅ ብሎ እንቢ ስላሉት ነው ተናዶ የሜለፈልፈው ለማንኛውም የአማራ ህዝብ እና የኤርትራ ህዝብ አብረው ይሰራሉ ያድጋሉ ::
@youngkingdavid1332
@youngkingdavid1332 2 года назад
The most amazing woman ever you smart you genuine please keep us informed
@etheth5034
@etheth5034 2 года назад
አሁን አንቺ አቶ ልደቱን ልትወርፊ ስትወጪ አለማፈርሽ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባላን መፀሀፍ አጠበች አይሆንብሽም ።
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 2 года назад
Best as always Meski Thank You!!
@yohanesjemaneh
@yohanesjemaneh 2 года назад
እኔ የልደቱ ሃሳብ አክባሪ ነኝ፡፡ የሱን ሃሳብ ለመተቸት በመሞከርሽም አድንቄሻለው፡፡ ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ያጠፋሽው ባልተጻፈው ሃሳብ ላይ ነው፡፡ እባክሽ በዚሁ ወኔ ልደቱን አቅርቢውና ሞግቺው ለታዳሚውም የተሟላ ሃሳብ እንዲያገኝ ይረዳል፡፡ መቼም "ለጋሚ ወስፌ" "የህዋት መነጽር ለባሽ" "ጨካኝ ነው" ብሎ ለመበየን ወኔ ያለው "ሰው" ሰውየውን ፊትለፊት ለመሞገት አይርድም ብዬ ነው፡፡
@tedyance4631
@tedyance4631 2 года назад
Thank you Mesky... Can't wait till we hear ur voice
@etheth5034
@etheth5034 2 года назад
የአማራን ህዝብ እየጀነጀሽ ገንዘብሽን አርፈሽ ብትበይ አይሻልሽም ሜካፕ እየተለቀለቁሽ ፉሽን እየለበሽ ታጋይ ተቆርቃሪ ስትመስይ ለመሆኑ በመምህር ደመወዝ ነው የምትኖሪው እባክሽ ለአፍሽ ልጋም ይኑርሽ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 2 года назад
ተባረኪ የኔ ሚዛናዊ 🙏 ስለክህደቱ ተይው ደሞ እንደጠፋ በቀረ ይህ መሰሪ 🙏🙏🙏😭😭😭🇨🇬
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 года назад
መስኪዬ የኔ ሚጥሚጣ ። በሀቅ ፍጂልኝማ ። ደሞ አንዘርዝሮዋቸው ተነስተውብሻል ። አንዘርዚርልኝማ ። ምድረ መነፅራም ። የኔ አኦርጋኒክ አንቺ 💚💛❤️
@lishanali4252
@lishanali4252 2 года назад
በጣም አስተዋይ ለዕውነት የቆምሽ አንደበተ ርዕቱ ትክክለኛ አቋም ያነገብሽ ምርጥ
@etheth5034
@etheth5034 2 года назад
አማራ አማራ አማራ አማራ ማለትሽ እንደው ለአንቺ ዶላር መሰብስቢያ ከመሆን ውጭ ምን አገኘ አንቺ ተውበሽበታል
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 2 года назад
Meski my dear sister you are brilliant and I wish we can really understand what you are telling us. I feel like I understand your heartbeat , Amhara you heard this, it’s up to you to act.
@GunnerAmhara
@GunnerAmhara 2 года назад
agreed one Amhara
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 2 года назад
ጋዜጠኛው ኣንተ እውነትን ብለሃል 👍ቀጥልበት የብልጽግና እስርቤት ስለቀመስች እናቃለን ምን እንደኣስነክዋት ተቆልላ ልብዋ ውልቅ ብለዋል ✨😂
@mulatutarekegn8278
@mulatutarekegn8278 2 года назад
Meski, you are really an incredible lady! You are the only reason for me that I can't be totally hopeless about Amhara elite! Appreciate!
@GunnerAmhara
@GunnerAmhara 2 года назад
me too
@samitefery5580
@samitefery5580 2 года назад
ጉድ ነው ልደቱ ስድስት ወር የፈጀበትን ፅሁፍ ጀግናዋ በአንድ ሰአት ከሰላሳ አራት ደቂቃ እራቁቱን አስቀረችው ጀግና ብለንሻል።
@awokekefale2468
@awokekefale2468 2 года назад
መስኪ ኑሪልኝ ምንም አይንካሽ...... የኛ ጠበቃ ነሽ የኝ ሀገር ፖለቲከኞች እንዳንች እውቀት ቢኖራቸው ይች ሀገር የት በደረሰች ❤❤❤
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 2 года назад
How long you point finger one Side for ever The way you talk it you make it worst you look like you don’t need peace ጭራሽ የባሰ ጥላቻን አታባብሸ አንቺም በጣም ዘረኛነሽ አንችም እንደወያኔዎቹ ዘረኛ ነሽ አማራ አማራ ትያለሽ ልደቱ ደግሞ በፍጹም የነሱ ደጋፊ አይደለም አኡን የጻፈው ኤርትራ የኢትዮጵን ሉአላዊነት ደፈረች ነው
@jakichanget8569
@jakichanget8569 2 года назад
ልደቱ የሚባለውን ሰውዬ ሙሉ በሙሉ ተስፋ ሳልቆርጥበት አስተሳሰቡን አከብርለት ነበረ አሁን ግን የማንን መነፅር አድርጎ እደሚጫወት አሁን ገና ገባኝ።
@eagaealo9937
@eagaealo9937 2 года назад
በውነት መስከረም አበራ እነቱን ይዘሽ ነው የምትታገይው ፈጣሪ እስከቤተሰቦችሽ ጭምር ፈጣሪ ከጎንሽ አይለይ አይዞሽ በርችልን ሌላው የልደቱን ነገር ስለአማራ ህዝብ ያለውን አመለካከትና ወይም በሱ አቅም የለካውን አስተሳሰብ አማራ የሆነ የልደቱን ነገር የቆየ ሰው የሚአየው ይሆናል ፈጣሪ ከሱጋር የምንፈራረድበትን ቀን እሪቅ ላይሆን ይችላል
@HagerFikerTeater
@HagerFikerTeater 2 года назад
በአዲሱ ዓመት, መስከረም አበራ! አለማለት ንፉግነት ነው።
@samuelliben1564
@samuelliben1564 2 года назад
የዚሕ ውይይት ትልቁ ችግር ጠያቂው ልደቱን ሆኖ ነበር መቅረብ የነበረበት ወይም ልደቱን ማቅረብ ነበረባቸው ውይይቱ በጣም አንድ እይታ የታየበት ነው ለራሷ ለመስከረም የሚጠቅማት ከልደቱ ጋር መወያየት ብቻ ነው
@zahrayuesuf6430
@zahrayuesuf6430 2 года назад
መሲ ጀግና ለሀቅ የቆምሽ ሚዛንሽን የማትስቺ ጠንክሪ አላህ ከክፍወች ሴራ ይጠብቅሽ እህቴ
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 2 года назад
ስለ ልደቱ ብዙ ማለት ምንም አያስፈልግም እርሱ ከወያነ በላይ ሆኖ ይከራክርላቸዋል በቅርቡ ሽጉጥ ክየት እአመጣህ ተበሎ ሲጠየቅ የወያነ ደህንነት ብሎ በአደበባይ ተናግሯል ከ20 አመት በፊት ደግሞ ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ደግሞ በባንክ ኣክዉንቱ እአስገብተውለታል መለስ በአንድ ወቅት ማጆሪትውን ማይኖሪት እናደርገዋለን ብሎ ተናገሯል አማራን መሆኑን ነው በእነቅመማንት ላይ ተረማምዶ ገድቡንና ጋምቤላን ወለጋን ጨምሮ ኢትዮጵያን እአፍርሶ ታላቋ የትግራይ እምፓየር ለማቆም ነበር ሰውየው ይህን ፕሮጀከት ለማሳካት እገዛ እያደረገ ነው
@lemadebebe9454
@lemadebebe9454 2 года назад
የእዉነት አምላክ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ።
@maranataabraham4922
@maranataabraham4922 2 года назад
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
@@maranataabraham4922 Anchi Gimatam Tigre Izih min tadergiyalsh?
@yosefpawlos261
@yosefpawlos261 2 года назад
መስከረም እኔ የሚገርምኝ የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ኢሰያስ ነዉ የጻፈወ አልሽ ?ፕረሲደንቱ እንደማይደግፉት ለመለስም ነግረዉታል እበርሃ እያሉም በኢትዮጵያ ጉዳይ አቓማቸዉ ከሕዋሓት ጋር ችግር እንደነበራቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ያዉቃል :ከየት እንዳመጣሽዉ ብትገልጪዉ?ሁለተኛ ነገር ሻእብያ የአማራ ጠላት ነዉ ያልሽዉ የወያኔ መነጽር ያጠለቅሽ ይመስለኛል :የወደብ ጉዳይ አነሳሸ ጆግራፊ ኣልተማርሸም ወይ ኤርትራውያን ለ55 አመት በጣልያን 10 አመት በእንግሊዝ ስንገዛ ወገናችን ነዉ ብላቹ ለምን ዘብ አልወጣቹም ለምን ጣልያን ኣልጠየቃቹም?
@salimfodaytanartkanu2625
@salimfodaytanartkanu2625 2 года назад
መሲራስሽንጠብቂ እንወድሻለን
@bentad8971
@bentad8971 2 года назад
ልደቱ በ 97 ተከፍሎታል ሸርተት ቢል ቅሌቱን ያወጡበታል ለዛ ነው በነሡ መነጽር የሚያየው። መሥኪ ግን ምን አይነት አንጎል ነው ያለሽ የኛ በመሆንሽ እኮራለሁ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 года назад
መስኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@belsassentayehu5893
@belsassentayehu5893 Год назад
እባክሽ ይህን አንብበሽ መልስ መልሽልኝ? በቅንነት ለሆዱና ለኪሱ ፖለቲካዊ ኑዛዜ የሚናዘዝ እንጂ ቅን የሆነ የፖለቲካ ተንታኝ እንዳንቺ አላየሁም። ነገር ግን ዘመኑ የመለማመጥና የትህትና አይደልም። ምክንያቱም ትሁት መሆን ትሁት ባለበትና ትህትናን ለሚያውቅ ነው። ከህጻን እስከ አዛውንት ብሎም ከጳጳስ እስከ ቤተመንግስት ሰው ጠፍቶ ምድሪቱ ታቃስታለች።
@dessalegntagele1374
@dessalegntagele1374 2 года назад
የኔ ወርቅ ዛሬ ደግሞ ማሩን በቆቤ ለውሰሽ ሰጠሽኝ መስኬ ወርቅ በእውነት የአንችን ትንተና እንደስብከት ነው የምሰማውና የምረዳው ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅልን እህቴ በጣም ነው የምወድሽ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 года назад
Me too sis.
@tilahungebey2899
@tilahungebey2899 2 года назад
ልደቱ በአጀንዳ ውስጥ ገብቶ መነጋገሪያ ሊሆን አይችልም። ከሱ አለመሻል ነው።
@meazatilahun1700
@meazatilahun1700 Год назад
አንችም ዘረኛ ነሽ
@birukkibebe5969
@birukkibebe5969 2 года назад
መሰኪ የዛሬውን እይታሸ በተመለከተ ያቶልደቱን ፅሁፍ ስላላነብኩ ያልሺውን ሀሳቦቸ ለመቀበል ይከብደኝል ግን ጋዜጠኝው በሚያነሳልሺ ጥያቂወቺ ላይ ሰትመልሺለት የነበረበት መንገድ በጣም ሰሜታዊ በተወሰኑ ሀሳቦች ላይ ደግሞ አቶ ልደቱን ወገንተኛ እና የራሱ ሀሳብ የለለው ይህን ደግሞ ዝምብየ አላልኩሺም ከተናገርሻቸው ሀሳቦቸ በተደጋጋሚ 20 ጊዜ በላይ በህውሀት መነፀር የሚለውን የሚል ሀሳብ ሰትጠቀሚ ስለነበር ነው ለማንኛውም የልደቱን ፅሁፍ አንብቤ በደጋሜ ሀሳቤን የምገልፅልሸ ይሆናል።
@motywolo8773
@motywolo8773 2 года назад
መሲ ምርጥ ዜጋ : መሲ ጀግና የልጅ በሳል መልካም ሰው ።
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Ewinet nw YeLij Awaki. Jegina Meski.
@seband7364
@seband7364 2 года назад
የአማራ ፓለቲከኞች አቶ ልደቱ ኢንጅረን ይልቃልለ ስለ አማራ ምንም ቅንጣት ያህል አይገዳቸውም
@ebsamahemed7218
@ebsamahemed7218 2 года назад
Maskiye እኛ ኦሮምያ ውስጥ ሆነን አንችን ስነይ we are feeling happiness and proud of you !! Don't worry Allah with you .
@yohanayoni
@yohanayoni 2 года назад
አንቺ መምህርት ነሽ? ባንቺ የሚማሩ ተማሪዎች አሳዘኑኝ ።ታሪክ ያነበብሽ አይመስለኝም የፓለቲካ እውቀትሽም የ1ኛ ጨ ነው ።ያንቺ መነፅር ደግሞ የሻዕብያና የብልፅግና እንደሆነ ገብቶሻል ? ደደብ ነው የደደቦች ሃሳብ የሚያንፀባርቅ😂 ሬድዮ ፈና እና ዋልታ ስትኮመኩሚ ነው የምትይው መሰለኝ? የምታወሪው እኮ የፈና ዘገባ ነው ። የሻዕብያ ጥብቅና መቆምሽ አይደንቀኝም የአማራ ሊሂቃን በሻዕብያ ፍቅር እብድ ብላችሃል ።ኤኔ እየወደድኳት እሳ እየጠለችኝ የሚለው ዘፈን አስታወሰኝ ።ሻዕብያ አማራን እንዴት አምርሮ እንደሚጠላ ተውቅያለሽ ብየ አስባለው እንደውም አንችን እና መሰሎችሽ ምን ብሎ እንደሚጠራቹ ታውቅያለሽ "አድጊ""አህያ" ከሰው በታች ነው የሚያወርዳቹ 😂እናንተ ደግሞ በነሱ ፍቅር እብድ አላቹ ከንትዎች
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 2 года назад
Wow!!! it is amazing to hear your analysis.
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 года назад
ይችስው አሁንወይ የነገባት ልደቱ ማለት ወያኔ መሆኑን አታውቄም
@surafealberhanemeskel9110
@surafealberhanemeskel9110 2 года назад
Meskiye, I completely agree with you. I really appreciate your understanding and the way you present your ideas.
@soliyananigatu8091
@soliyananigatu8091 2 года назад
I also agree with Meske. Ireally appreciate your analysis's.
@stotastota9695
@stotastota9695 2 года назад
መስ ኬ ትክሰል ልደቱን መንግስ ት ለምን ፈታው የኢትዮጵያ ጠላት ኢሳያነው ይላል ልደቱ ልደቱ ጭቅላቱ እንደበግ ቀነድ የዞረ
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 2 года назад
Well articulated! Meski! Amha is also a good moderator!!! Bertu!!!
@almazabera6396
@almazabera6396 2 года назад
እና እንዳንች ያለ ኢትዮጽያ ደራራባ ትፍጠር ብዙ ይሁኑልን አሜን
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 2 года назад
አሜን
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 2 года назад
why is it so hard for you guys to say amhara. meski is our brilliant amhara sister
@GunnerAmhara
@GunnerAmhara 2 года назад
@@amharaethiopia4854 I agreed with you, we know who this people are they are not here to support our amharan cause, they are here to hear lidetu getting destroyed (which I don't mind bc I don't like lidetu).But they are only here to hear about lidetu.
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 2 года назад
@@amharaethiopia4854 999
@زيادزياد-س1ب
@زيادزياد-س1ب 2 года назад
ልደቱ ድሮም ሕሐት ነው ውሸቱን ነው ተቃዋሚ የሚመሥለው
@semonatklt1087
@semonatklt1087 2 года назад
እድሜ ልኩ ለአማራ ሲጮህ የኖረ ሰውዬ ዛሬ ለትግራይ ህዝብ ስለጮኋ ያሳብድሻል
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 года назад
God bless you my sister !
@power8643
@power8643 2 года назад
እስኪ ጀግና ነኝ ካልሽ ከልደቱ ጋር ፊት ለፊት ተከራከሪ የኔ ነው ያንችን አቅም የማውቀው
@yabiyeabsira9244
@yabiyeabsira9244 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አሁንም ጥበብና ማስተዋል ይብዛልሽ!❤️❤️❤️🙏
@luchia686
@luchia686 2 года назад
አሜን🤞 አሜን🤞 አሜን🤞
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 2 года назад
እውነተኛነት ሁሌም ክብር ያሰጣል ተባረኪልን ኑሪልን ሺ ነሽ
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 2 года назад
respect as usual 🙏
@josephethiopia9884
@josephethiopia9884 2 года назад
መስከረም ኣሁንም ጎበዝ ስትሆ ለኣንድ ብሀር ብቻ የቆመች የሷ መነፅር ግልፅ ነው😎🫣
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 2 года назад
What a reasoning!!! As always on target .
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 года назад
Sister Meskerem has deep and wide understanding in situation scaning and analysis.Most of the time ,she tries to assess her inviroment without emotion.she trys to find out the thrue case for any constraints . You are right,we never forget what both reable troup did on Amhara people in wolega during the derg regim.
@areDigitaltoilet
@areDigitaltoilet 2 года назад
ጉግል መመለስ የማይችለዉን ጥያቄ መልስ ትሰጣለች ተብሎ የአለም ምሑሮች ቃሏን እየጠበቍ ነው እኮ🤣🤣🤣
@solomon2514
@solomon2514 2 года назад
ፕሮግራማችሁ፣ በሳምንት ሶስት ወይም ከዛ በለይ ለማድረግ ብትችሉ። እኛ በምንችለው ሁሉ አብረናችሁ አለን።
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 года назад
Ayyy meskerem Allah yitebbkish edmesh yirzem lidetun twwt tiru sew aydellem yeweyane tekeffay weldiyan setto selam yifellgal demmo bikk ale keguhar gar hono sitan meyyaz new....
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 года назад
Ayyy lidetu weyyane ke Sudan keaweopa ke areb gar hono keoneg amaran wegtual lemon althafewm
@astermandefro7351
@astermandefro7351 2 года назад
Lidetu is Woyane's Cadre period!!
@goje8503
@goje8503 2 года назад
የትንታኔ ጥበብሽ እንደ ሙዚቃ ደጋግሞ ቢደመጥ አይሰለችም ተባረኪ!
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 года назад
ልደቱ ሁሌ ልቡ ለህወሃት ስስ ነው :: አማራ ሆኖ እማራ በህወሃት ሲጨፈጨፍ ትንፍሽ አይልም :: ያሳዝናል !!!!!!.
@asemahegnabtew9540
@asemahegnabtew9540 2 года назад
ልደቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሸውዶኝ ዳግምኛ ሊሸውደኝ ሲል አወጣኝ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 года назад
የአቶ ልደቱ አያሌው ጭንቅላት ጤነኛ አይደለም በእውነት
@mollamare9699
@mollamare9699 2 года назад
Thank you Meskerem for always bringing up current political issues to light. I know the risk but you always stand your ground. You deserve our support to expand your outreach. Please advise how to assist. Keep up the great work.
@anwarahmad5084
@anwarahmad5084 2 года назад
Lidetu lemin arfo himemun ayastamimim himemu azuro indayay argotal
@rosehoney4974
@rosehoney4974 2 года назад
@@anwarahmad5084 He is "heartless" as what Meski described his non-sense foolish thouhts...
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Год назад
Mesekeye, my Hero my educator, I am very proud of you as always. You give me hope when I am losing hope. I admire I appreciate and I have big big respect for you . I admire your political analysis. I know we will rise and we will win because we are on the right side of history. Love you my sister. My wish is to meet you when I come to Addis .
@girmanigus304
@girmanigus304 2 года назад
Thank you so much Mesik !! Our planet needs more people like you ❤ #tell them the truth#
@ሀዛልዩቱብ
@ሀዛልዩቱብ 2 года назад
መሢየ ለታድሮሥ ፀጋየ መልሥ ሥጭዉ አነ ጭፍን ሢበጠለጥልሽ ነበር
@missmariam9273
@missmariam9273 2 года назад
You are great minded human! Keep voicing for the voiceless Amhara! Truth always wins!
@GunnerAmhara
@GunnerAmhara 2 года назад
agreed
@abubekermustefa5002
@abubekermustefa5002 2 года назад
sure.👍👍
@luelabay833
@luelabay833 Год назад
Don't say Ethiopian people say "Amara " Zeregna wusha
@adamuabiy5628
@adamuabiy5628 2 года назад
Meskerem is definitely right. Though there are many problems, the core problem is the main enemy of Amhara is TPLF. 100% right.
@deressefentaw2073
@deressefentaw2073 Год назад
Words can't properly explain your understanding of the complex poletics of the momment in Ethiopia!!!👏👏👏
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 года назад
LiDeTu is a man of TPLF from his early days in politics, so his analysis is based on TPLF beliefs ever since. It is no worth to give him attention.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 года назад
But it’s good to tell people who he is
@okdf6826
@okdf6826 Год назад
ስዮምና መስኪ ምንና ምናቸው የጆሮ ጉትቻ ያንገት ሀቡል ናቸው።።።።።።
Далее
የአቶ ልደቱ መልስ አንድምታዎች
2:01:13
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1 млн
የመጋቢት  ፖለቲካ
1:52:01
Просмотров 164 тыс.
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52