Тёмный

ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
#ethiotizita #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #addisabeba #fetadaily #shegerfm102 #mekoya #esheteassefa #shegerwerewoch #ethiopia #sahleworkzewde #drabiy #ethiocompas #hasabmedia #hasabmeda #mesay #esattv #ebc #ethio360media #mereja_today #esheteassefa #meazabirru #seyfuonebs #ኢትዮትዝታ ‪@EthioTizitaa‬

Опубликовано:

 

10 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@gadi6563
@gadi6563 6 месяцев назад
አይ የቀጠሮ አለማክበር!!!! መስከረም 12 ቀን 1969 ጎይቶም ቀጠሮ ባለማክበሩ ጭራቁ መንግስቱ ሃ/ማር።ያም ከሞት አመለጠ የኢትዬጵያም ድጋሜ ውድቀት ያኔ ጀመረ!!!!!
@sanibc12
@sanibc12 6 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ነው።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
@user-th3wp6ze1h
@user-th3wp6ze1h 6 месяцев назад
ሙሉ መፀሐፉን ብትተርክልን መልካም ነው
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 6 месяцев назад
Thanks for sharing ❤
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
You are so welcome
@abelsamuel5410
@abelsamuel5410 4 месяца назад
ዘግናኝ ታሪክ....
@Phonk_A738
@Phonk_A738 5 месяцев назад
ደስ የሚለው ነገር እግዚአብሔር እንጂ ሰው ሰውን አይገልም ወይም አያልቅለትም ጌታ ነው ቀንህን የሚቆርጠው
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ!!!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 месяцев назад
ይሄ ሠይጣን ሥንቱን አረሸነ ።የሚያሣዝነው እንኮን ይቅርታ ሊጠይቅ ወይኔ እንትናን ሣልገለዉ መቅረቴ እያለ መቆጨቱ ነው።
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 6 месяцев назад
እናንት ጠማሞች የመንግሥቱ ቤተንግሥት ያደረገው ማን ነው?
@mariamichael4416
@mariamichael4416 6 месяцев назад
I appreciate you your title, and what you saying it’s lineup. This is the reason that I subscribed today and your channel.. most of you tuber their title does not much to what they saying. If you could pop with a great job you’re doing you will have so many people to follow you. I just wanted to say that great job.
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
I appreciate that
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 5 месяцев назад
የአረመኔ መንግስት መርማሪዎች እውነትን ለማግኘት ብለው አይደለም የሚደበድቡት እውነቱን ወደ ውሸት ለመቀየር እንጂ::
@dronedd2244
@dronedd2244 4 месяца назад
ይሄ መፅሀፍ ሙሉ ህፀፅ ያለበት የብዙ ታሪኮች መፋለስ የታየበት ወደልብወለድ የቀረበ አፈታሪክ ነው። ከመተረክ በፊት መመርመር እውነትነቱን መመዘን ይገባል።
@user-vb5ve1gp2o
@user-vb5ve1gp2o 6 месяцев назад
ማንም አይሰማህም ብዙ like አገኛለው ብለህ ከሰብክ መንጌ እኮ በሀገር ፍቅር የሰከረ ዜጎችን በእኩልነት የኖረ ገበሬን የመሬት በለቤት የደረገ ኢትዮጵያ ን የሰከበረ ስለ ባንድራ ስባል እንኳ ን ሰው ውሃ እንኳ ን ይቆማል የተባለለት ጀግና ነዉ
@gadi6563
@gadi6563 6 месяцев назад
,ምድረ አረመኔ ጭራቅ የአቦጊዳ ሽፍታ ሁሉ እናነተም ገዳዬች እነደነበራችሁ ለማወቅ ግዜ አልወሰደብንም *ዘር አይውጣላችሁ *በጭንቀት ያኑራችሁ
@nahommimi9882
@nahommimi9882 6 месяцев назад
እወነተኛነቱ ያጠራጥራል ስለብረሃነመስቀልና ባለቤቱ የተፃፈው የማይመስል ነው።
@user-mc3hs6hh6f
@user-mc3hs6hh6f Месяц назад
በሰው ቦታ ሁነው ሲዩት ሁሉም ቀላል ነው
@amelmalandarge3415
@amelmalandarge3415 5 месяцев назад
የዚህን አረመኔ ፋሽስት ተግባር ልጁ ዶ/ር ትዕስት ትሰማው ይሆን?? በዚህ ሰው በላ አባቷ ታሪክ ምን ይሰማት ይሆን?? ሌሎቹ ልጆቹስ የዚህን ደም መጣጭ አባታቸውን ታሪክ ያውቁ ይሆን??
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሰውበላ አውሬዎች ምጥሩታሪክአለን ካዶዋ በሰተቀር አለም ድሮምአሁንም የሰውበላአውሬዎችነች።
@solocmc
@solocmc 4 месяца назад
እሸቱ መንግስቱን መግደል ነበረብህ
@user-ym5yb2eg7f
@user-ym5yb2eg7f 2 месяца назад
ወ/ር እሽቱ ወንድሙ በጣም ዋሽህ አልታሰርክም አንተ ባሰኬት ኳሰ ሰትጫወት ወርቀህ ጡረታ ወጣህ የምታወራው ሁሉ ውሽት ነው አብሬህ የሰለጠንኩ ነኝ ብዙ አብረውን የሠለጠኑ ሰላሉ ይተዘቡሐል ቅፅል ሰምህን ልንገር እሽቱ ቁላ ራሰ ትባላለ ቁመት ረዢም ነህ አልሞትክም?
@zakirzaki3538
@zakirzaki3538 Месяц назад
Geramino
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 5 месяцев назад
ይሄ ባሪያ መሀይም የጀመረው ዘረኝነት እና ጭፍጨፋ ነው እየተባባሰ ዛሬ የደረስንበት የደረስነው😢😢😢😢😢
@em6708
@em6708 5 месяцев назад
ጨፍጫፊ ነበር ዘረኛ ግን አይመስለኝም
@fitsumsereketedla4190
@fitsumsereketedla4190 5 месяцев назад
Derg girm yemilegn ye bechbachochi ena ye mehayim sibisib mehonu new endet new gin yahulu ahya mehayim and lay endetesebesebu
@solocmc
@solocmc 4 месяца назад
ከተለያየ መፅሐፍ የተወሰደ
@davidkassa4231
@davidkassa4231 3 месяца назад
4x4= 16 ካሬ ሜትር ውስጥ መቶ ሰዎች ? መቀለድ አለብህ !!!!
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 6 месяцев назад
መንጌ ሁሌም ጀግናና ቆራጥ ነው
@originalabesha7480
@originalabesha7480 5 месяцев назад
Nebse Bela jegna mitil kehone antem yesew dem alebih malet new?
@yonigebru7587
@yonigebru7587 6 месяцев назад
Keep it up soon you will have much subscribers but stay far from one side rather the truth Good job
@user-th3wp6ze1h
@user-th3wp6ze1h 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ስብዕና ሕሊና የት ሔደ?
@seifukebede9824
@seifukebede9824 6 месяцев назад
በወያኔ የደረሰው ደግሞ ከዚህ የከፋ ነው ምን ደርግ ትላለህ???👿👹👹👿🤮🤮🤮
@ramadansalim1192
@ramadansalim1192 5 месяцев назад
This is a bunch of lies, this shouldn't be displayit.
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 6 месяцев назад
ማን ነው የመንግሥቱ ያረገው ይሄ ኩሊ?ይሄ ቤተመንግሥት የቀሃሥ ጃንሆይ ብቻ ነው።ዎረኛ የደርግ ሽንት ሁላ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
የመንግስቱ ነው አላልንም እህታችን በመንግስቱ የስልጣን ጊዜ ለማለት ነው
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 5 месяцев назад
Oh my goodness
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 6 месяцев назад
ምነም ተባለ ምን ፕሬዘደንቱ እወነተኛ መሪ ነበሩ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 6 месяцев назад
🤪🤪🤪🤪
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 месяца назад
ብትነግረን ብናውቀውኮ ከፍርድ እንድናለን
@temesgenmendera6049
@temesgenmendera6049 6 месяцев назад
በመጀመሪያ ነገር : "የመንግሥቱ ቤተ መንግሥት" የሚባል ነገር የለም :: መንግሥቱ ኃይለማሪያም ቤተመንግሥት የሆነ ህንፃ አላስገነባም : ቤተመንግሥቱ ባለቤት ነበረው እርሱም አፄ ምንሊክ ናቸው : ዛሬም የርሳቸው ቤተመንግሥት ነው : ነገም የእርሳቸው እንደሆነ ይቀጥላል ::
@danielkebede247
@danielkebede247 6 месяцев назад
Great , we need more people like you brother. Yes it belongs to emperior menelik. 7:05
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 5 месяцев назад
ታዲያ አሁን ያለው ማን ነው የብልግና መንግስት አይደለም?😂😂😂 ታሪክ ታሪክ ነው አፅ ምንልክን በጊዜው ከሀገራቸው ለሰሩት መልካም ተግባር እናመሰግናለን ለማንኛውም ደርግ ነበረት ወያነ ነበረበት አሁን ደግማ ብልፅግና እየኖርበት ነው የበተመስቱ አሁናዊ ሀቅ ነው። በተረፈ በታሪክ አንመፃደቅ ባይሆን ከታሪክ እንማረበት
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 5 месяцев назад
😅😅😅😅ወይ ጉድ ድመት መንኩሳ ኣመልዋ ኣትረሳ ያለው ማን ነበር
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 5 месяцев назад
ሳይገባህ ሌላ ፖለቲካ ታወራለህ??
@originalabesha7480
@originalabesha7480 5 месяцев назад
Yeager enji yemililik man aregew? Arrogance is not acceptable!
@anondes1099
@anondes1099 6 месяцев назад
አሁን በኢህአፓ ዲሲፕሊን ገና ተገፍትሮ ለገባ እስረኛ እንዲህ በቀላሉ ያውም አባላቱን ገሏጾ ተናዘዘ? ከአሰቃዮቹ አንዱ ነኝ በል ውሸታም ቀዳዳ!!!
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 6 месяцев назад
ወይ ጉድ ምኑ እረመኔ ባርያ ነሯል ግን ስው ካልገደለ አይሆንለትም?? ግን ለምን ያን ሁሉ መግደል መግደል ብቻ????
@yigzawmihretie8787
@yigzawmihretie8787 5 месяцев назад
አራት በአራት የሆነች ክፍል ውስጥ ከመቶ በላይ ሰው? ስትቀደዱ በልክ አድርጉት 4*4=16 ካሬ ሜትር ምን ሚባል ውሸታም ነው?
@originalabesha7480
@originalabesha7480 5 месяцев назад
Ferto sileneber lihon yichilal
@ema3852
@ema3852 5 месяцев назад
ሰው እንዴት ደርግን ይወዳል ሰው በላ
@gatyeenyewkebede7513
@gatyeenyewkebede7513 4 месяца назад
በጣም ቀዳዳ ነክ መንግሥቱ ዘረኛ ሀይደለም ትንሸ የሚቀራረብ ተረክ እንጂ ዝም ብለክ አታገነው እሺ መንግሰቱ ለሀገሩ የቆመ ሙሰኛ ያልሆነ እንደ ሌላው ሀገር አልዘረፈም እውነታው እዬ ነው ለዛም ነው ምድረ ሀገር ዘራፌ ሁላ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 месяца назад
አቤት ውሸት የወያኔን ግፍ ነው የምታወራው. 😂😂😂
@user-xt5ym9xv5i
@user-xt5ym9xv5i 2 месяца назад
መንጌ ቆራጥ መሪ ነው ሌሎቹ ናቸዉ ለምሳሌ አሁን የኦነግ ባለስልጣናት እንደ ቀ እና ኩ የመሣሠሉት
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 6 месяцев назад
ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር
@agerenewu8397
@agerenewu8397 6 месяцев назад
ምን አይነት ቀዳዳ ነክ ዛሬ ብዙ መረጃና ማስረጃ በምናገኝበት ዘመን ይህን የውሸት ታሪክ ማውራትክ ሰሚ አገኛልሁ ብለህ ከሆነ ወንፊት ነህ ገባህ👎🏽🐕
Далее
Blink and You'll Miss it! #shorts
00:41
Просмотров 6 млн