Тёмный

አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

18 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 8 дней назад
አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 8 дней назад
አነጋጋሪው የደህንነት ሚንስትር // ነብስ ገዳይዋን አታውቅም
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 8 дней назад
ደርግ የደደብ ስብስብ ነበር አሁንም እነሱን ሚደግፍ ግፈኛ ደደብ ነው የሀገሩን ህዝብ ጨፍጭፋ ሀገሪቶን በባሰ ድህነት ያጋለጣት ነው ሁሉም መሞት መሰቀል ነበረባቸው
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 3 дня назад
1983 ወያኔ እንደገባ አካባቢ ነበር። በዊልሽረ ላይ ተቀምጦ መርካቶ አመዴ ማዞሪያ አምባሳደር ሆቴል/ባንክ አጠገብ ለአገሬ ስል ነው እንዲህ የሆንኩት እያለ ይለምን ነበር። በእለቱ የኦነግ አመራር የሆነውን ለመግደል እንደነበር አወቅን።
@lenizpro_
@lenizpro_ 8 дней назад
😢
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 День назад
በጣም በጣም ገራሚ ታሪክ ❤
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 8 дней назад
ሻምበል ተድላ ቁጭ እራሱን የሚመስሉ ሁለት ወንድ ልጆች (ኣንተነህ ተድላ እና ጌታቸው ተድላ) ኣንድ ሴት ልጅ ሊሊ ተድላ ኣፍርቶ ነበረ። ትምህርታቸውን እንኳ ለማጠናቀቅ ተቸግረው ባክነው እንደቀሩ ኣስታውሳለው። ኢህኣዲግ ኣዲስ ኣበባ የገባ ሰሞን ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ኢትዮጵያ ቲቪ ላይ ሻምበል ተድላን ኣቅርቦት ነበረ። ልጆቹ ፊላሚንጎ ኣከባቢ ነበረ የሚኖሩት። ይህ ሚድያም የጀግና ልጆች የት ደረሱ ብሎ ኣጠያይቆ ኣግኘት እና የህዝብ እርዳታ እንዲያገኙ ማድረግ ይጠበቅበታል። ያለበለዝያ የኣባታቸውን ገድል እንደፈለጉ ሚድያ ላይ መዘክዘክ የእነርሱን ቁስል ደግሞ ድርጋግሞ እንዲያመረቅዝ መነካካት ይሆናል።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 7 дней назад
ምናለ ሀገርውዳድ ወዳድ ስወች እሱም በሕይወት ካለ ካልሆነም ልጆች የሚረዱበት ዘዴ ቢፈልግ
@oumerwako1286
@oumerwako1286 4 дня назад
Hate of Oromo led him to self-destruction. As the saying goes, "What goes around comes around."
@AsnakewTegegne-gk3um
@AsnakewTegegne-gk3um 7 дней назад
እጅግ የተዛባ ታሪ በፍስሃ ደስታ በመፃፉ አሳፋሪ ነው:: ምክንያቱም ፍስሃ ደስታ ለትግራይ ተገንጥይ ቡድን በሹፌሩ አማካኝነት ሚስጢር ያሾልክ ስለነበር ተነቅቶበት ሹፌሩን እንዲያመልጥ ያደረገ ሰው ነው:: በመንግስታዊ እና በህዝባዊ ተቋምውስጥ በኤግዚቢሽን በትክክል ታይቷል:: እንዲያውም እርምጃ እንዳይወሰድበት ያደረጉት ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ነበሩ:: ሁሌም ፍስሃ ባለመታመኑ በስኮፕ ውስጥ ነበር:: ይህን ሁሉ ታሪክ ሁሉም የደህንነት አባል ጠንቅቆ ያውቀዋል::
@gadissagebbo9747
@gadissagebbo9747 7 дней назад
ይህ የውሸት ትርክት ነው ማንም ኢትዮጵያዊ ከአገሩ ወጥቶ ያውም አውሮፓ መሀል እንድህ ዓይነት የስለላ ሥራ አይሰራም::
@eyasugensa
@eyasugensa 8 дней назад
ግሩም አቀራሩ
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 7 дней назад
የጦርነት ጣጣ እና ውጤቱ ። ጥይትና ፈንጅ ቦምብ ወይም ሌላ የጦር መሳርያ የት እንደሚመታ ምን እንደሚጎዳ አይታወቅም ከሞትም የተረፈውም ብዙ ጉዳትና ብዙ ችግር ያጋጥማል ። አይ ተስፋው ጮባ ... የተስፋዬ ታሪክ/ታሪኩ ፡ በዓሉ ግርማ በደንብ ገልጾታል በኦሮማይ መጽሓፍ በ ኮሎኔል በትሩ ተሰማ ? ..ስንት ሂወት ስንት ቤት ተናጋ ስንት ቤተሰብ ፈረሰ .አብዮት ፍርድ ቤት ነው ያለው ማነው ? አላገባ አልወለደ ብቻውን በዚች ሰፊ ዓለም ፤ አይሸሙት ነገር አይታመንም እንዲሁ የተጣለ ቁና ... እንዲሁ መታሸት ነበረበት የደም እንጀራ። በኤርትራ ወዶ ገብ እና ኤርትራውያን ብዙ ተጫወቱበት ለተስፋዬ አሻንጉሊት። በነገራቹ ላይ ዛሬ 20 ሰኔ የኤርትራ የሰማእታት ቀን ይከበራል እየተከበረም ነው ለ33ኛ ጊዜ /ዓመት በ1991 ሰኔ ነው የጀመረው ። 🇪🇷🕯🇪🇷 ሰላም መረጋጋት እና ትብብር በኤርትራ እና በኢትዮጵያ !
@EshetuChabo
@EshetuChabo 8 дней назад
ኮለኔል ተሥፋየ ወለደሥላሤን አዉቃቸዋለኀ.ለመጨረሻ ጊዜ ያገኜሑዋቸዉ የጢቂት ጀነራሎች ሠሞን ነዉ እንግሊዝ ሐገር ለንንደን ዩኒቨርሲቲ ትምሕርት ላይ ነበርኩ ከሣይንሥና ተክኖሎጂ የደሕንነት ተቀጣረ አልነበርኩም ተጠይቄ ፈቃደኛ አይደለሑም ብየ ከሎኔል ዶክተር አሥማማዉ ቀለሙ ተወኝ.....ትልቅ የትልቅ ትልቅ ብርቅ የወጥቶ አደር ልጅ....."በዳ" ጎጄ....ሊቀናቀናት የሚችል የገረቤት ጠላት ኢትዮጵያ እንዳይኖራት በረዥሙ ተልሞ.....በተግባርም ፈፅሞ ሐገር ትቶልን አለፈ እንደ አብላጫዉ አብዮታዊ ሠራወት ..የጢቂት ጀነራሎች ወቅትበሞሥኮ ኤሮፍሎት አድርጌ አአ ደረስኩ. ከሞሥኮ የያዝኩትን የሶቪየትና የአሜሪካ ጣምራ ባንዲራ ሠጠኹት እኔ አሥመራ መንገድ ቢሮዉ ኹኜ ከደብረዘይት ኮሎኔል መንግሥቱ ደወለ ልወጣ ሥል በምልክት ግዴለም አረፍ በል አለኝ ፈረንጅ ፈረንጅ ነዉ ለጥቅሙ ሢል ጎርባቾቭ ጭዳ እነደሚያረገን ነግሬዉ ወታደሮቹ ጢቂት ጀነራሎቹ ከተገደሉ ሐገራችን ሠራዊተ አልባና የቀይባሕር የአረብ ሐይቅ እነደሚሆን ጠቁሜ አደራ ብየ ዬ ማእከላዊ እሥር ላይ ለነበረዉ ታላቅ ወንድሜ ኬንያ መሔዴ ሥለኾነ ምን ላምጣልኽ የሚል መልዕክት ልኬ በሦቪየትሣይኾን በኢትዮጵያ አዉሮፕላን ወደ ምድረ እነግሊዝ ነኝ አነደተመለሥኩ36 አመት መሖኑ መሠለኝ...ሕብረሠባዊነት ቶሎ ባይመለሥም መጥፎ ሕልም አልነበረም.ከብሔረሠባዊነት ይልቃል ኢትዮጵያ ትቅደም እድገት በሕብረት አይዟችን
@user-gp7hk2tk5q
@user-gp7hk2tk5q 2 дня назад
😊ኮረኔል ፍሰሀ የፃፉትን አይቼ ምንም ውሸት አላየሁበትም እርሶና ጥቂት መኮንኖች በውቀት ለመስራት እንዳትችሉ የአደረጋችሁ ጮሌው መንግስቱ ነው አድናቂዎነኝ
@salememekonnen1560
@salememekonnen1560 День назад
ውሸታም፡እሱ፡ይሄ፡ሁሉ፡አልደረሰበትም፡አዳማጭ፡እንድታገኙ፡ያለፈ፡ ታሪክ፡ተረት፡እያወራችሁ፡ሰው፡አታስጨንቁ፡በናዚም፡ግዜ፡የሰው፡እግር፡በመጋዝ፡አልተቆረጠም፡
Далее
Nobody wanna mess with SHAQ 💀
00:29
Просмотров 1,7 млн