Тёмный

ልጁቷ በፍቅር እጅጉን ተጎድታለች ፣ ሰው እንዴት እየተጎዳ መቁረጥ ያቅተዋል? Comedian Eshetu Donkey Tube. Ethiopia 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 316 тыс.
50% 1

MY SECRET
This talk show is designed for all Ethiopian who lives in Ethiopia ,U.S.A . , U.A.E , EUROPE and all over the world.
Its a plat form to help those who are getting hurt, lack of confidence and having something inside but afraid to tell there feeling to anyone. Comedian Eshetu honestly invite them give them the opportunity to breath what's inside their mind and heart. .
The creator and producer of this content Comedian Eshetu Melese.
if you want to contact us please use the following address
email: yodkiyu@gmail.com
website: www.eshetumelese.com
phone: 0938 21 20 20
tiktok: / comedianeshetu0
facebook: / comedianeshetumelese
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

12 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 686   
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 2 года назад
አሼ ፕሮግራምክክ እኮ አይጠገበም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
መቅዲ ደምሪኝ ውዴ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 года назад
እሼ በጉጉት ነው የምጠብቀው ፕሮግራምህን እንኳን ሠላም መጣህልን
@tigistkebret1706
@tigistkebret1706 2 года назад
Amen
@bedelubedilu1563
@bedelubedilu1563 2 года назад
ቤቲ እባላለው የሚያስደነግጥ የሚያስለቅስ ታሪክ አለኝ አሁን ላይ ለወንዶች መልካም አሳብ የለኝም እና በእውነት ፀልዩልኝ
@user-mv1rb3re1c
@user-mv1rb3re1c 4 месяца назад
እሼ ጋር ቀርበሽ ታሪክሽን አካፍይን እባክሽ
@hafsasultan9409
@hafsasultan9409 2 года назад
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ
@tewabeybeyene4086
@tewabeybeyene4086 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tsisami9841
@tsisami9841 2 года назад
አሜን
@salihclassic9101
@salihclassic9101 2 года назад
አሚን አሚን
@LL-nf1ic
@LL-nf1ic 2 года назад
አሚን ያረብ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 года назад
ብዙ. ጭቀት አሳብ ይበዛል ሲሄዱው. መስሎሽ. ይሆናል. ሶብር. አርጊ ማማየ
@alemadugna6691
@alemadugna6691 2 года назад
ብዙ ሴቶች በወንድ ልባቸው ተሰብሯል አይዞሽ እህቴ
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@teki6241
@teki6241 2 года назад
@@melkamyoutube3109 ተደምረሻል. Lol
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 2 года назад
ውይ በጣም
@nitsuhyohannes7331
@nitsuhyohannes7331 2 года назад
ወንዶችስ?
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
@@melkamyoutube3109 ውዴ በቅንነት
@bezahaile5557
@bezahaile5557 2 года назад
ታዳጊዋች ከልጅነት ፍቅር ተጠንቀቁ ህይወትን ያበላሻል
@yibasyibas3350
@yibasyibas3350 2 года назад
ያች ሰቃይ ለሱ ይደርሰዋል አይዞሸ እህት እራሰሸን ጠብቂ አች ብቻ
@tanamedia1
@tanamedia1 2 года назад
እንኳን ለእናታችን ሰማዕታ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@user-li8di8ep5w
@user-li8di8ep5w 2 года назад
እኔ እኩ የባእላችሁብዛትነውየሚገርመኝ
@rodastakele1552
@rodastakele1552 2 года назад
@@user-li8di8ep5w lmn ygermhal metadel new eco
@tigistkebret1706
@tigistkebret1706 2 года назад
Amen
@amenwendimu5188
@amenwendimu5188 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jmylove5318
@jmylove5318 2 года назад
@@user-li8di8ep5w ምን አገባሽ ይዶልሻል??
@samitube5341
@samitube5341 2 года назад
የፍቅር አስቀያሚ ጎኑ እየተጎዱ ለመቁረጥ መቸገር ነው ይከብዳል እውነት ከባድ ነው
@godislove1776
@godislove1776 2 года назад
ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል ። ይህን መወጣት የሚቻለዉ በፀሎት ነዉ ።
@hulelisanu5726
@hulelisanu5726 2 года назад
የማያልፍ የለም ሀሉም ያልፋል መገፋት መልካም ነው እግዚአብሔር በእጥፍ ይከፍልሻል አይዞሽ እህቴ አሁንም እግዚአብሔር ልብሽን ያበርታው ያጠንክርሽ ይሄ የሁሉም ሴት ታሪክ ነው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
እሼ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ደስ የሚሉ አስተማሪ አዝናኝ በቃ ሁሉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።።።።።
@destadesta5618
@destadesta5618 2 года назад
ንስሀ ገብተሺ ጸበል ተጠመቂ
@zebiderweldie
@zebiderweldie 2 года назад
አኔም የሄን ምር እደግፋለሁ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 года назад
በትክክል
@tube-lv3bn
@tube-lv3bn 2 года назад
የሂን ኮሚት የምታነቡ ስላም ለአገራን አገራችን ፈጣራ ስላም ያድርግልን
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
መኪዬ ዳምርኝ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 года назад
Amen Amen Amen Tebareki 🙏🙏🙏
@nosib7890
@nosib7890 2 года назад
@@kukukuku5502 ዳምራኝ
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Amennnn 🙏🙏
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 2 года назад
አይዞሽ የኔ ውድ ታማኝ ሴት ምን ጊዜም አያምኑትም ክታማኝ ይልቅ ባለጌ ሴት ትታመነለች ግን ታማኝነት ለራስ ነውነ መታመን ደስታን ይስጣል አምነን ለተክዳን እግዛብሄረ ልባችንን ይመልስልን
@HelaTube
@HelaTube 2 года назад
ፈጣሪየ ማርን ይቅር በለን ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ በፆሎት ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@ruthw4378
@ruthw4378 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 года назад
Amen 🙏
@rahelamen7300
@rahelamen7300 2 года назад
አይ ሰው ከንቱ አንድ ቀን ይቆጨዋል እህቴ ምናለች በይኝ ይቅር በይኝ ብሎ ይመጣል የጊዜ ጉዳይ ነው
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 2 года назад
እሸዬ በእውነት አንተ ትለያለህ በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው
@huluagerakalu6523
@huluagerakalu6523 2 года назад
እንኳን ለመቤታች ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን
@masabira2616
@masabira2616 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
@aa11aa83
@aa11aa83 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@nuntube321
@nuntube321 2 года назад
የእሼ አድናቅዋች ዬት ናቹ በዝች ሰዐት ያለሰባቹት ደስታ ያለሰበቹት ያማታ እንጄር አላህ ይስጣች ጉሉ አሚን😥😍
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 2 года назад
አሚንንእህቴነይቤተሰብእንሁን
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
ደምሪኝ ኑን
@salihclassic9101
@salihclassic9101 2 года назад
አሚን አሚን
@emebt1216
@emebt1216 2 года назад
አሜን ደምሩኝ ያገሬ ልጆች
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 года назад
አሚን ለሁላችንም
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 2 года назад
የትናቱን አይቸ ስጨርስ እንበየ እራሱ አልደረቀም ይሄን ደሞ ልየዉ እስቲ እሸ ምርጥ ሰዉ
@user-sf9jj2rk4d
@user-sf9jj2rk4d 2 года назад
በጣም
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
የኔ ቆንጆ ምሕረትዬ_የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተሻለ ሕይወት ይስጥሽ! አይዞን ቆንጂዬ በርቺ ሑሉም ነገር ወደፊት መልካም ይሆናል!
@7tube571
@7tube571 2 года назад
አሼ ፕሮግራምክ እኮ አይጠገበም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ።የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@ggjihgh9135
@ggjihgh9135 2 года назад
ሁሉን የታደልክ ነክ እሼ በዉነት ላተ ምን ማለት ይቻላል ለብዙ አሰተማሪ ነህ እህቴ አይዞሽ
@emu3288
@emu3288 2 года назад
If you don't respect yourself nobody will respect you my sister. you deserve someone better than him
@samrawitbereke6896
@samrawitbereke6896 2 года назад
Ashe you are so genuine and full of wisdom. GBU
@user-sr7nr9sh5k
@user-sr7nr9sh5k 2 года назад
አይዞሽ ማማየ የሁላችንም ታሪክ በሆዳ ችን እደፍም ሳት የሚፈጅ ታሪክ አለን የኔ ታሪክ50%አችጋር ይመሳሰላል እኔም መጨረሻ አረብ ሀገር ተሰደድኩ ይሄው የሆድን በሆዴ ይዠ በአረብ ሀገር እሰው ቤት ደፉ ቀና እያልኩ ነው ጠክሪ ማማየ ነገ ሌላ ቀን አለ
@senayitsamuel3732
@senayitsamuel3732 2 года назад
የሚገርም ባል ነው ምታገቢው መድሀኒያለም የነፃውን እሱን የሚያስረሳ ባል ይስጥሽ
@hussienendris7032
@hussienendris7032 2 года назад
ይሔ ደነዝ ብድር በምድር ነው የዘራውን ያጭዳል የጊዜ ጉዳይ ነው በዳይ ከመሆን ሺ ጊዜ ተበዳይ መሆን ይሻላል ምክኒያቱም ከህሊና ፀፀት ትድናለህ ህሉና!!!!
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 года назад
አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ❤
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 2 года назад
ምህረትዬ የኔ ፍቅር እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ውዴ ንሰሃ ግቢ አይዞሽ እሱም የስራውን ያገኛል 🥺
@meazaabuno872
@meazaabuno872 2 года назад
እሸቱ በርታ አድናቂህ ነኝ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው
@adonaytube4218
@adonaytube4218 2 года назад
ክፍል ሁለትን ቶሎ ቀጥሉ እሸ ምርጡ እናመሰግናለን ተባረክ ኑር
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@yalemlove3028
@yalemlove3028 Год назад
ተሼ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ናቸው በዚህ ቀጥልበት
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
በርቱልን አስተማሪ ፕሮግራም ነው♥
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 2 года назад
እሼ ትለያለክ ሥል በምክንያት ነው .ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ 😍😍
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
እህት አይዞሽ በጣም ከባድነው ግን አይዞሽ ጠልይ ሱባየግቢ እናም የመምህር ተስፋየን ትምህርት ወይመ ገጠመኝ ብለሽ ተገተሽ እግዚአብሄር ያችያለውን ይሰጥሻን
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 года назад
እህቶቼ ተጠራጠሩ አንድሰው ላይ ልጥፍ ካረጋቹ እመኑኝ 95%የሚሆነው መድሀኒት ነው መተት ሰው ንፁ አይምሮ ካለው ሰው ሲጎዳው አይጎዳም yes or no ማለት ይችላል እኔ በዛውስጥ አልፌአለሁ ሁሉንም ትተሽ ወደ አምላክሽ እባክሽ እህቴ ፀልይ እያለቀሽ ተጠመቂ ፁሚ ፍቅር ሰላም ለገሬ 🙏💚💛❤
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 года назад
@@ggjjjghhjj3573 የኔንና የቤተሰቦቼንም እማ ማንነቴን እንድመለከት አድርጎኛል መምህር ተስፋዬማ ፈጣሪ ይጠብቀው ሰው ገና ጭፈራቤት ነው ጫት ቤት ነው ጠንቆይ ቤት ነው😭 ሜካፕ ላይ ነው የተጣበቀ ታይት መልበስ ነው ቲሸርት የምታክል ቀሚስ መልበስ ነው አገራችንን በነጭ ቡዳ እየተበላን አገራችንን አጨማለቅናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እጃልን💚💛❤
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 года назад
አይዞሽ የኔ ናት አንቺ ጠንካራ ሁኝ ሁሉም ነገር ያልፋል ።ዋናው ትምህርትሽ ነው እሱ ደሞ የጁን ያገኛል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 2 года назад
እኔ በምወደው ሰው ምክንያት ሰላም አጣው በነገሮች እናደዳለው ቀላል ነገር. እንኳ ያናድደኛል
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
በጣም ከባድ እና አስጨናቂ ታሪክ ነው::
@user-pw2mg6yp1t
@user-pw2mg6yp1t 2 года назад
ምርጥ ፐሮግራም 👍👍
@tgcot431
@tgcot431 2 года назад
Please my sister be strong I wish you God bless your next life be strong 💪❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
የትላቱ ልናገርው የከበደኝ ፕሮግራምህ አስለቅሶኝ ነበር እራሴን አሞኝ አደርኩ የምር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 года назад
እኔም አስለቅሶኛል የምር
@senayittsegaey8281
@senayittsegaey8281 2 года назад
Me
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
ደምሪኝ ፍቅር
@user-ge6mj9mt7s
@user-ge6mj9mt7s 2 года назад
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
@@user-ge6mj9mt7s እ
@merhawitbrhane1347
@merhawitbrhane1347 2 года назад
Betam betam arif program new des yal ljita gn tasaznalech ayzosh yene eht
@mulatudebash1231
@mulatudebash1231 2 года назад
So painful ! but I can see her strength through all this up and downs let the almighty be with you sis. Everything is for reason if you make the rest of your with the almighty believe me you will be a better version of yourself who can rock the world who can inspire the girls in the school and many more. You are stronger than you think this is what i understand from the show keep up shining.
@seadrss1844
@seadrss1844 2 года назад
Wow wow tnx
@tayitutube6246
@tayitutube6246 2 года назад
Thank you Eshetu
@ketenaketanan7560
@ketenaketanan7560 2 года назад
Aye fikir ewuri new❤️❤️😭😭
@rozalovetube
@rozalovetube 2 года назад
የምገርም ብሮግራም እሼ በርታ አይ ፍቅር ስንቱን ሰዉ ጎዳ
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 2 года назад
የኔ እህት አይዛሽ ህይወት እንዲህ ናት ምንም ብቸኝነት እንዳይሰማሽ ሁሉም ሰው ያልተናገረው ብዙ ታሪክ አለ መቆጨት ያለብሽ በማፍቀርሽ ሳይሆን ማፍቀር ያለብሽን ሰው ባለማወቅሽ ነው እኛ ሴቶች ቶሎ እናፈቅራለን ያለምንም ጥርጣራ እናምናለን ደስ የሚለው ነገር ማፍቀር የሚችለው እድለኛ ሰው ነው በማፍቀርሽ ደስ ሊልሽ ይገባል እሱ ግን በህይወቱ ትልቅ ዋጋ ይከፍላል አይዛሽ
@self-possessed
@self-possessed 2 года назад
Go head dear. So interesting story
@hayatmohamed735
@hayatmohamed735 2 года назад
አይ ወድ የስቱን ሂወት ነው የምታበላሹት ውዴ ጠንከር በይ ለበጎነው ጠንካራ ሁኝ
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 2 года назад
ተባረክ አንተ መልካም ሰውን። ደግሞ ስፖርቱ ተስማምቶሃል እሺ። በተረፈ የስነ ልቦና አዋቂዎች ሊረዱህ ይገባል። የብዙ ሰውን በሸክም መስማት ከባድ ነው። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@amusebah6444
@amusebah6444 2 года назад
ስላመነችው እና ሌላ ስላላተራመሰች ፋራ ነሽ አላት እንደዚ አይነት ወንዶችን ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር
@binas8786
@binas8786 2 года назад
በርቱልን💝 ምርጥ ነው.. ውድ የሀገራችን ልጆች ብዝት ያለ ሰላም , ፍቅር , ጤና , 🔵መተሳሰብ , ይስጠን..እንረዳዳ...እየተረዳዳን እንደግ...ስልክን,,ብቻ..በመጠቀም... የምንሰራውን..አጭር..ፊልም በማየት አበረታቱን... እንወዳቹሀለን...
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 2 года назад
😀😀😀
@kebugirma6111
@kebugirma6111 2 года назад
ቤንዚሉ ውድ ባይሆን😂
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 2 года назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይክስሻል😍😍 !!በትግስት ጠብቂ ለሁሉም መልስ አለው
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ኮሜንተሮች ለሀገራችን እስኪ ዱአ አድርጉ ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ገብታለች በዱአ እንበርታ አላህ ሰላሙን እንድያመጣልን ለሀገራችን
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h 2 года назад
እህቴ እኔ ልምከርሽ የሄ የያዘሽ ፍቅፍ ኣይደለም ፀበል ተጠመቂ ፆሎትም ኣዘዉትሪ ያንቺ ክሆነ የትም ኣይሄድም እግዚኣብሔር ለሚኝዉ የማይጠቅመን ክሆና ክልቤን ኣዉጣልኝ እያልሽ ፆሎት ኣድርጊ
@mishu372
@mishu372 2 года назад
እሼ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጤናን ከእድሜ ጋር ይስጥህ የጔደኞችን እርቅ በእንባና በደስታ ተከታተልኩልህ
@kaskas9334
@kaskas9334 2 года назад
በጣም፡ታሳዝናለች፡
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 2 года назад
አይዞሽ መገፋት መልካም ነዉ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ ይከብዳል ሴት ስታፈቅር ሙሉ በሙሉ ነዉ የምታፈቅረዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@samel7421
@samel7421 2 года назад
አይዞሽ ......ግን ይሄ ፍቅር ነው??? እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ!!!
@newuae2971
@newuae2971 2 года назад
በጣም ደሥ ይላል
@tadessebulcha1459
@tadessebulcha1459 Год назад
Eshe the best man!
@user-vk1du1mp1u
@user-vk1du1mp1u 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ያውቃልእሽ
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
እሸዬ በጣም እንወዳቺሁዋለን በጣም ነው እምናመሰግናቺሁ ክበሩልን አንተና ባንተ ዙርያ ላላቺሁት በሙሉ ነው መልእክቴ ❤👏
@user-bf1dt4og7s
@user-bf1dt4og7s 2 года назад
ዉዴ በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ ዉድ እግዛቤር ቆጆ ነገር እደሚሰጥሽ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም የተገፋ ሰዉ ጥሩ ነዉ መጨረሻንን ፈጣሪ ይካስሽ ።እሼ ጎበዝ በርታልን እኛም እናይህ አለን ።
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@alemgetanehassefa1956
@alemgetanehassefa1956 2 года назад
Ayzoshi eht egziabher kanchi gar yhun
@mikretadesse6229
@mikretadesse6229 2 года назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ
@senitube6097
@senitube6097 2 года назад
ጠንክሪ ውዴ ሁሉም ያልፋል አንቺ ጠንካራ እና በራስሽ የምትተማመኚ ሴት ስትሆኒ ስትፈልጊው ያጣሽውን ሲፈልግሽ ታገኘዋለሽ እህታችን
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@atesedreda7556
@atesedreda7556 2 года назад
Eshy melkam sew
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 2 года назад
I like you, good job 👏👍
@aynnaayy5726
@aynnaayy5726 2 года назад
በጣም ከባድ ነው ኡፍ አይዞሽ ተስማሚ አምላክሸን አድርጊ የኔ ቆንጆ ወንዶች እኮ ፈጣሪንም አይፈሩም
@zenetawel5415
@zenetawel5415 2 года назад
በህይወት ስንኖር ብዙ የምንወዳቸው ሰውች አተናቸው ከምድር በታችሁነዋል እነሱንአተን መኖርጀምረናል እናም እህትማለት የፈለኩት በህይወትሸውስጥ በነበረበትሰአት ደስታሽን ነስቶሻልለምንዛሬም መልሰሽውህይወትሽን እዲያጨልመው ትፈቅጅለታለሽ መጀመርያ እራስሽንውደጅ እራስሽንአክብሪ እመኝኝ የተጠጋሽሁሉ ሳያስበው ላንቺ ክብር ፍቅር ሲሰጥ ታገኝዋለሽ
@adiamtefera4156
@adiamtefera4156 2 года назад
Eshetu Mertu Zer!!
@adisubabey3692
@adisubabey3692 2 года назад
Eshe you have so great personality thank you for all
@melkamyoutube3109
@melkamyoutube3109 2 года назад
ደምረኝ አዲስ
@gnat5139
@gnat5139 2 года назад
እንወድሀለን እሼ በርታ
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 9 месяцев назад
አይዞሽ ጎበዝነሽ እህቴ ይሁሉ ችለሽ ተመሪቀሻል እግዚአብር ካች ጋሪ ይሁን
@flower525af4
@flower525af4 2 года назад
I already subscribed to your channel ashuye ,,,😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@neojunior4218
@neojunior4218 2 года назад
Eshe yemir betam new yasaznecgn
@user-ju1vn3yo6g
@user-ju1vn3yo6g 2 года назад
እሼማኝ ከክፈ ሁሉ ይጠቡቅክ በርታ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
ዛሬ እሼ እርግጠኛ ነኝ እንዳለ ኮማቾችህ በወንድ ልጅ የተበደሉ ሴቶች ናቸው ላንተ ያለኝ ግን ክብር ከቃላት በላይ ነው🙏🙏🙏
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
egziabhir yeyrirta amilak new ayzhoshi
@yasalnani5914
@yasalnani5914 Год назад
selam new eshetu ena bezhu nger lengerek efelejalew
@tube6290
@tube6290 2 года назад
ግዜ መለስ አለው! አይዞሽ☝
@woira1208
@woira1208 2 года назад
አቦ ፈጣሪይ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ደግ ልጅ ነህ በርታልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ggff7535
@ggff7535 2 года назад
በጣም ይገርማል
@user-sol321
@user-sol321 2 года назад
ሁሉም ሰው የመጀመሪያውን ያገባ አይደለም ፣ ወንድ ልጅ ላይ ኮራ ካላልሽበት በስተቀር ለምነሽው አይሆንም ፣ ለፍቅር ብትለምኝው አንገትሽ ላይ ገመድ እንደመጠምጠም ነው ፣ ወንድ ልጅ በተፈጥሮው ፈልጎ ማግኘት እንጂ ፣ ተፈልጎ መገኘት አይወድለትም ፣ ቢመርሽም ዋጭው ፣ በአለት ላይ የተገነቡ የጥንት ስርዐቶቻችን እየተሸረሸሩ ነው ።
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 2 года назад
የኔ እህት አይዞሽ ሁሌሜ እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነገር አይሆንም እህት
@user-hn8qq1ji3f
@user-hn8qq1ji3f 2 года назад
አደኛ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 года назад
እሼ እምታቀርበው በጣም ደሥ የሚል ነው በርታልን
@user-me2xt1gx6n
@user-me2xt1gx6n 2 года назад
B😅🤣
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 года назад
እሸ ምርጥጥ ሰዉ ሺ አመት ኑርልን
@betiale8315
@betiale8315 2 года назад
Ema egziabher amlak yirdash
@kaleabendale2306
@kaleabendale2306 2 года назад
Bertaln eshe
@hikmaadane8664
@hikmaadane8664 2 года назад
Eshe betam naw mwedeh ewenet
@user-ziyada
@user-ziyada 2 года назад
አይዞሽ የእኔ እናት የደረሰበት ያውቀዋል ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ 😭😭😭 ምለው ጠፋኝ
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r 2 года назад
አላህ ልብሽን የሚጠግን ሰው ይስጥሽ።።
@tirste2744
@tirste2744 2 года назад
በጣም ያስዝናል በእውነት ከብድ ነው ሴት መሁን ይክብዳል በለቅሱ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ያግዝሽ የተጉዳ ሰው መልካም ያገኛል ጠንካራ ሴት ሁኚ እህት አለም ምን አይነት ጊዜ ነው ለልጆቻችን አስብ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የጠብቃት
@yahoo4888
@yahoo4888 2 года назад
ወላጆች ልብ ብላችሁ ስሙ። ጎደኛ ሲታማ ለእኔ ብለህ ስማ።
@zubeydanegntesfenawa3699
@zubeydanegntesfenawa3699 2 года назад
ክክክክክ
@yahoo4888
@yahoo4888 2 года назад
@@zubeydanegntesfenawa3699 is it funny to you?
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 2 года назад
ትክክል
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 года назад
ወቸ ጉድ አለ ጣሰው! በኛ ጊዜ 9ኛ ክፍል ወንድ ሰላም ማለት ራሱ አፍር ነበር
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 года назад
በጣም። እኔአስራ ስምንት ደብዳቤ ተጽፎልኝ አልመለስኩም አንድ ቀን ጌን ወንድሜ አገኘው እና ጠየቀኝ አረ አላየሁትም ስለው ደገነቱ አያነብም ነበረ
@hannahanna204
@hannahanna204 2 года назад
@@hanahanaethopoeia2259 😂 ቢያነበዉ ጉድሽ ደምርኝ ዉደ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 года назад
እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበር ከለከፋ ውጪ እኮ ፋቅረኛ እንኳ አናቅም ወይ ጊዜ እንደዚህ አለ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 2 года назад
😂😂😂😂እኔ እራሱ ደብዳቤ አላነብ እዛው ምቀደው ቤተሰብ እዳያይ
@S.m543
@S.m543 2 года назад
👍👍👍
Далее
Tilla kuyov😂
00:50
Просмотров 637 тыс.
ASÍ IMPROVISÓ AL FINAL DE LA COREO MI ALUMNA 😱
00:10
СЫГРАЕМ МИНИАТЮРУ #большоешоу
01:01
ادیت وکال (قسمت دوم)
2:20
Просмотров 221
Панда 🐼🤣❤️
0:58
Просмотров 2,8 млн