Тёмный

ለመጀመሪያ ጊዜ ተመልካቾቼ በጥያቄ አፋጠጡኝ!  

Maraki Weg
Подписаться 294 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

ያልጠበኳቸው ጥያቄዎች ከተመልካቾች ደረሰኝ! Question amd answer with marakiweg audiences

Опубликовано:

 

19 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@marthataye2796
@marthataye2796 3 месяца назад
ረጋ ያልክ እና ከዘረኝነት የነጳ በጥሩ ኢትዪጰያዊነት ስነምግባር ያደግህ ልጅ ነህ ለዚህም ቤተሰብህ ለዚህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እንዳትቀየር personality በጣም matter ያደርጋል ተባረክ
@ZozoZozo11-ld6ls
@ZozoZozo11-ld6ls 3 месяца назад
ማራኪ እውነትም ማራኪ ነው አቀራረብህን ስወደው በርታልኝ ወንድም::
@meram123
@meram123 3 месяца назад
አወ ይከፍላል ከሰራን እኔ የመጀመሪያ ክፍያ ሊከፈለኝ ትንሸ ቀረኝ ይቅናሸ በሉኝ ሰወዳቸሁ❤❤❤
@edneasafat3201
@edneasafat3201 3 месяца назад
ይቅናሽ እህቴ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 2 месяца назад
ይቅናሽ ዉዴ ግን እንዴት ነዉ ሚከፍሉት❤❤🎉🎉😔😔
@arcadebro6319
@arcadebro6319 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይቅናሽ አንዴ ከከፈሉሽ ከዛ ምንም አያግድሽም
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 3 месяца назад
ለኔ ባለፀጋ የምለው ሰው 1 ደሀን የማይንቅ የሚረዳ 2 በሀቅ ሰርቶ ያገኘ 3 ያለውን ሀብት እውቀት ስኬት የሚያጋራ 3 ላመነበት ራሱን የሚያስገዛ 4 በስራውም በኑሮውም ለበታቾቹ አርአያ የሆነ 5 ንብረቱን በአግባቡ የሚይዝ 5 የማይበትን ልታይ ልታይ የማይል 6 ሚስቱን( ባሏን) ልጆቹን በአግባቡ የሚያሳድግ 6 ለማወቅ እንጂ ለማጋበስ የማይቸኩል 7 ለአካባቢው አርአያ የሆነ.... ወዘተ እንጂ
@romantekola7767
@romantekola7767 3 месяца назад
ጎበዝ መዳኒያለም ከዚህ በላይ ይርዳህ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
ቤተሰብህ የአንተ መሰረትህ ናቸው አባትህን ያየሁ ጊዜ ማንነትህን ተረዳሁ የጨዋ ልጅ❤❤❤❤❤ የምትሰራውም ስራ ችሎታ ይጠይቃል ጎበዝ ነህ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይርዳህ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 3 месяца назад
ግዝሽ አንተን በስርአት ያሳደጉ ቤተሰቦችህ ምስጋና ይገባቸው ስርአትህ አንደኛ ነህ እውነተ ማራኪ በርታ 👍👍👍👍
@NEBA8084
@NEBA8084 3 месяца назад
ሰማይና ምድር እራሱ ቢገናኝ በቃ መቼም አልፈታህም ሁል ጊዜ እየተከተልኩህ ነው ዛሬ አይደለም ከዋልታ ጀምሮ አልፈኸኝ አታቅም ፈጣሪ ያበርታህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ወደ ከፍታ ደረጃ ላይ ነህ በርታ እግዚአብሄርም የበለጠ እንዲያግዝህ እመኝልሃለሁ
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 3 месяца назад
ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሰራተኛ ነህ!!!...እመብርሃን ከጎንህ ናት ::የበለጠ ቦታ ትደርርሳለህ 🙏💚💛❤️...ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆ ነህ!!
@Ergoye
@Ergoye 3 месяца назад
ዛሬ አስረኛ ነኝ ላይክ ግጬኝ ማራኪ ወግ በርታ እና ዳጊ ፍሬ ፋሚሊን አቅርብልን ታውቃቸዋለሁ ብዬ አስባለሁ
@user-fw5pm6mm9s
@user-fw5pm6mm9s 3 месяца назад
ለመጀመሪያ subscribe ያደረኩትን አንተ ነው ከዋልታ ቲቪ ጀምሮ ነው የማይህ በጣም ነው ምንወድህ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 3 месяца назад
እኔ አራተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😂❤❤
@meram123
@meram123 3 месяца назад
❤እሸ😂😂
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 3 месяца назад
ገጨሁሽ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 3 месяца назад
😂😂
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 3 месяца назад
ጋጨሁሽ አቦ
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 3 месяца назад
@@user-gy9gm3tk1g ሽኩረን
@netsit6624
@netsit6624 3 месяца назад
በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው 👍
@user-re1cd6wh1t
@user-re1cd6wh1t 3 месяца назад
ወንድሜ በተለኝ የምታሳያቸው ትህትና በእውነት የምትኖረው ከሆነ በጣም ትልቅ ሰው ነህ
@asmia9802
@asmia9802 3 месяца назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ጅማሬህ በጣም የሚወደድ አስተማሪ ትህትናህ በጣም ነው የምወድልህ አንድ ቀን ባአንተ ቻናል ለመቅረብ አስባለሁ ለመለወጥ ምን ያህል መንገድ እንደተጓዝኩ አጫውትሀለው ኢትዮጵያ ስገባ💚💛❤️ 💚💛❤️ በዚሁ ቀጥል በርታ 👌👌👌👌
@redietteshome7525
@redietteshome7525 3 месяца назад
ግዝሽይ በጣም አምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ አረዥም አድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤❤❤
@Abaymado2016
@Abaymado2016 3 месяца назад
በእዉነት ሚገርም ስራ ነው ወንድማችን ገና ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ግልፅ ነው ግዛቸው በርታልን!!!
@BeBetter25803
@BeBetter25803 3 месяца назад
I came here after I watched you on the Maneyazewal podcast, thank you for sharing your experience and I admire your strength.
@user-ry8qk9tn3m
@user-ry8qk9tn3m 3 месяца назад
በርታ አይዞህ ግልፅነትህ ደስ ይላል ትህትና ስርአትህ ማራኪ ነው ገና ብዙ ከፍ ያለ ቦታ ትደርሳለህ❤
@fatimaksa
@fatimaksa 3 месяца назад
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ግን አግባና ቤተሰችህንም የቅርብ ወዳጅ ዘመዶችህን አስደስታቸው በተረፈ ጠንክር ወንድማለም ❤❤
@mayaye8892
@mayaye8892 3 месяца назад
He is too young, what he needs now is to work and ficus on his goals. I don't know why we Ethiopians consider marriage as a big sucvess!
@tibebtsehay
@tibebtsehay 3 месяца назад
ከንግግር ውስጥ ሁለት አስፈላጊ እና ከትክክለኛ ሰው የሚጠበቅ 1ሁሉም (((በእግዚአብሔር )))ነው! በሂደት የመጣው ሰው ነኝ አሁን ላይ እራሴን ወይም የህይወት ልምዴን ለሌሎች ለማካፈል ብቁ አይደለሁም ወይም ጊዜው አሁን አይደለም!!!እውነት ለመናገር መጀመሪ ካለኝ ክብር እና ከእነዚህ ቃላቶች በኋላ ስላንተ ያለኝ ነገር በእጥፍ ጨምሯል !!!ብዙ አዋቂነኝ የሚሉት ሰዎች ወይም ትንሽ ነገር ይዘው እዛው የሚቀሩ አፋቸውን ሲከፍቱ እውነተኛ ማንነታቸውን ይገልጣሉ!!ምን ለማለት ፈልጌነው በእግዚአብሔር///🙏🙏🙏 ሁሉም ስለሚቻል መልካም የሆኑት ነገሮች ሁሉ ላንተ!!!!
@mesiferede
@mesiferede 3 месяца назад
ስራህ በጣም ነው የምንወድዉ ለኛም ትምህርት ነው ቀጥልበት ከኔ ቤትም ትመጣለህ
@grandtube7348
@grandtube7348 3 месяца назад
ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠኸኝ አመሠግናለሁ!በርታ!
@yotamerat8766
@yotamerat8766 3 месяца назад
የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም እውነት ብለካል ። እኔ አንተን የምታቀርባቸው በሙሉ ምርጥ ለብ ለብ አይነት ሥራ አይደለም በጥራት ለተመልካቾችም አስተማሪ የምታቀርባቸውንም እንግዶችክን የሚመጥን ፈልም የሚመስል ሁሌ አዲስ የሚናፈቅ ስለሆነ በግሌ እዳንተ ያሉትን ዩቱበሮች ያብዛልን ። ይህንን ሥራ በደንብ ጥግ እድታደርስ. መልካም ምኛቴ ነው እደምታሳካውም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያስቀደመ ያሰበው መልካም ሁሉ ይሆንለታል በርታልኝ ወንድሜ !!!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ትክክል ባሕላችን ያገባብዛል እንኩዋን ተጋበዝክ እኛም ብናገኝ እንበላለን
@user-nj7ek4ex5w
@user-nj7ek4ex5w 3 месяца назад
ጎበዝ በርታ እንወዲሀለን ❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
ግዛቸው ወንድሜ እመብረሃን ትጠብቅህ በርታልን❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
ማበረታቻው ይመጥንሃል እጅግ ጎበዝ እኛም እናመስግንሃለን❤❤❤❤❤❤
@sarak892
@sarak892 3 месяца назад
አይዞህ በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@wubatkonjo9857
@wubatkonjo9857 3 месяца назад
በርታ ከምር እ/ር ይመስገን
@agezeeristu3115
@agezeeristu3115 3 месяца назад
ግዜ ከማናዞዋል ያደረግከውን ቃለመጠይቅ አዬሁት ማርያም ምስክር እኔ አሁን ላይ እያለፍኩ ያለሁት ሁኔታ ነው እና በጣም inspire አረገኝ😢 ግን ብትችልና ሁኔታዬን ባስረዳ ማረያምን በጣም ደስ ይለኛል i know ላንተ በጣም ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል ለኔ ግን ህይወት ቀያር መነሻ ነው 🙏🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
መልካም ነገሮችን ሁሉ እናበረታታለን❤❤❤
@ashethioson2177
@ashethioson2177 3 месяца назад
ስኬት አንዳንዴ ከሃብት ባሻገርም መታየት አለበት ሰላማዊ የትዳር ቆይታ ስኬት ነዉ የተሳካ የህይወት ፈልስፍና ስኬት ነዉ እንደዉም አንዳንዴ ለህይወት ለየት ያለ እይታ ያላቸዉን ሰዎች ብታቀርብልን አንባቢያንንም ጨምሮ 🙏🙏🙏
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 3 месяца назад
በርታ የታመንከው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ በርታ🙏👍
@zinashmamuye4133
@zinashmamuye4133 5 дней назад
bartaa fatare yirdaah tiru program new yewunet maraki new dagmo bazalay dimtsih wawwa mogeseh liyuu new fatare yeseteh tsagaaa !!!!
@user-bt8vg6ue6q
@user-bt8vg6ue6q 3 месяца назад
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ስታመስግን በጣም ❤️ የተነካሁት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ ተባረክ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ መልካም ትዳር ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 3 месяца назад
እኔ ግን አመለጠኝ አስተያየትም ጥያቄም ሳላደርግ ግን ወደፊት ይኽንን ሥራ ብቻ ሠርተኽ መለወጥ ይቻላል ወይ ምንአልባት ግን ሌላ ደሞ ግኝት ይመጣል በዚኽ ዙሪያ ብልኽ ትገምትስ ይሆን እንዳያው የሚሠማኝን ነው ይቅርታ !!!
@DestaKhalil
@DestaKhalil 3 месяца назад
እኔ ዛሬ ነው ያረኩት ደግሞ ወድሜን ቁረጥ እምትመሥለው
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 3 месяца назад
በጣም አመሠግናለሁ ጥያቄየን ስለመለስክልኝ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወንድሜ ሠዉ አክባሪ ነህ የእዉነት 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Yabseratube
@Yabseratube 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ዩቱብ ከሰራንበት ህይወት ይቀይራ እኔ ምስክር ነኝ ዉድ የሐገሬ ልጆች ዩቱብ ከፍታቹሁ ስሩ🙌 ዩቱብ ስት ይከፍላል ግደለዉ ሐበሻ አይደለም ነጭም አይናገርም ተመሳሳይ መልስ ነዉ ሁሉም የሚመልሰዉ አለቀ😀😀😀😀
@marthataye2796
@marthataye2796 3 месяца назад
Exact መናገር አይጠበቅም በተቀራራቢ ይን ያህል ተመልካች ካለ እና ይህን ያህል like ካገኛችህ ይህን ያክል ብትሉ ሰዉ ለዛ ሲል ተነሳሽ ሊሆን ይችላል
@BereketHabtamu-ff7hq
@BereketHabtamu-ff7hq 3 месяца назад
ምርጥ ነክ የእህቴን ልጅ ትመስለኛለክ በሁሉ ነገር አንደኛ ነክ ለኔ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ አስተዋይ ሚስት ፈጣሪ እንዲሰጥክ መልካም ምኞቴ ነው ደሞ ሳልነግርክ በጣም ግብዝ ነክ
@misirachbeyene4679
@misirachbeyene4679 3 месяца назад
ግዝሽ በጣም ጥሩ ስነምግባር ያለህ መልካም ሰው ነህ እግዝአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ሕልምህንና እቅድህን ሁሉ አምላክ ያሳካልህ ለትውልድ ሁሉ የመብተ ሰው ያድርግህ አቦ በርታልኝ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እንወድሃለንንንንንንን❤❤❤❤❤
@user-ym4qg3tj9u
@user-ym4qg3tj9u 3 месяца назад
ወድሜ በማርያም እዳታልፈኝ ሀገሬ ስገባ ቀል ግባልኝ እኔን ታቀርበኛለህ❤❤❤❤
@lidacall2815
@lidacall2815 3 месяца назад
ስወድክ እኮ የስንቱን የምንወዳቸውን አርቲስቶች ቤት አስተዋወከን
@user-mm4ie4rs4c
@user-mm4ie4rs4c 3 месяца назад
አንደኛነኝ❤❤ላይክ ቢዷወዉንአይቸእመለሳለሁ
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад
ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል በርታልን❤🎉🎉🎉🎉
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 3 месяца назад
ስወድህ ስነስራትህን ትህትናህን እውቀትህን ይህ ሁሉ ከፈጣሪበኃላ የቤተሰብህን ማንነት አነበብኩኝ ማንያዘው ላይ ያቀረብከው ሀሳቦች አቦይምችህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
እውነትም ማራኪ ፕሮግራምህ ሁሉ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን በርታ ጠንክርከዚህ በላይ ከፍ በልልን ከ1አመት በሆላ ወደ ሀገሬ እመጣለሁ የዛ ሰው ይበለን የማዳም ቅመም ነኝ እቀርባለሁ ቤቴን አስጎበኝካለሁ ማለቴ የተከራየውትንም ቢሆ ወረፋ ያዝልኝ በርታ ስደተኛዋ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 3 месяца назад
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ
@MeronAb7271
@MeronAb7271 3 месяца назад
ውዶችየ በትምህርት ምክንያት አልተመቸኝም ነበር ቢሆንም ማራኪዬን መጠየቅ የምፈልገውን ጥያቄ ሰለጠየቃችሁልኝ አመሰግናለሁ እ.በ.ጥ እወድሀለሁ ❤🎉❤
@_YuriXDD_
@_YuriXDD_ 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤heart is doing well and you are doing well and doing for me and ee doing good 👍 doing good things ❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
የመጽሐፍ ነገር አሳዝኖኛል ግን አምላክ እዚህ ስላደረስህ ደስ ብሎኛል
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
❤❤❤ ማራኪ እየ በሞቴ አርቲስቶችን ብሎም የራያ ልጆችን አርቲስት ኑር አዲስ ሰይድን ፡አርቲስት ዱባለ መላክን (ጉዱ ገና) አቅርባቸው
@bestebeste9913
@bestebeste9913 3 месяца назад
ትክክል ብለሀል ግዜዋ ትዳር ከእግዚአብሔር ታገስ ፈጣሪ ፕሩ ትዳር ይስፕሀል
@alshaibani8594
@alshaibani8594 3 месяца назад
አዎ ሰብስክራይብ አርጌሀለው እና እኔም አሁን ከስደት ተልሼ የራሴን ሆቴል መክፈት ነው ህልሜ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ የማስበው ነገር ነው እግዚአብሔር ያሳካልኛል እና አንተም በርታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰ድንቅ ሰው ነህ ስርአትህ አቀራረብህ ስነምግባርህ ማራክ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰በርታ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያደርግሃል🥰🥰🥰🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
የኮሞዲያን እሸቱን ማየትህ እጅግ ብዙ እውቀትና ደግነት ይገኝበታል❤❤❤
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 3 месяца назад
Teddy please give interview with this guy!!!
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 3 месяца назад
Gobze Lgy nhe berta😮😮😮🎉🎉
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 3 месяца назад
ሦስተኛ ነኝ ዛሬ ጠንክር
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 3 месяца назад
Awo tedi afron akrbln
@AT-rg4el
@AT-rg4el 3 месяца назад
ግዛቸው ያንተ ስራ ሃብትን ሳይሆን ህይዎትን ማሳየት ነው። እሱን ደግሞ ወደነዋል፤ ስለ ሃብታም እና ደሃ አታውራ ሚያዎሩትንም አትስማ
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 3 месяца назад
ማራኪ ወግ ለኔ አሉ ከሚባለው ሚዲያ አዱ ነው እናከብርሀለን እንወድሀለን በጣም ብዙ እየተማርን ነው በረታልን
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 3 месяца назад
አብዛው ጥያቄ የኔም. ጥያቄዎች ነበሩ አሪፍ ጥያቄ ነው 💚💛❤
@sinshawajanaw261
@sinshawajanaw261 3 месяца назад
The program is so interesting keep it up !!
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 3 месяца назад
Negern hulu begizew wib adrgo seraw ....
@mistirtube3096
@mistirtube3096 3 месяца назад
Really exemplary!
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 месяца назад
ወደ አንተ የምትመጣ ሴት ፈጣሪ የባረካት ነች የቤት ልጅ ትመስለኛለክ ግዞዬ ፈጣሪ መልካሙን ይግጠምህ ወንድሜም ስሙ ግዛቸው ነው ለዛ ነው ግዞዬ ያልኩህ🙏
@user-uw9gr5ne8l
@user-uw9gr5ne8l 3 месяца назад
እመቤቴ ትርዳህ
@taborjigsa4445
@taborjigsa4445 3 месяца назад
i like your show brother keep up
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 3 месяца назад
Good jobb & good luck ❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@meseretminalu1117
@meseretminalu1117 3 месяца назад
በርታ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ምንም ጥርጥር የለኝም😊
@getasewmesfin9658
@getasewmesfin9658 3 месяца назад
you will be a great man
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 3 месяца назад
You are great 👍 keep it.from 🇺🇸
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
በርታ
@GraceMedicineET
@GraceMedicineET 3 месяца назад
Good job go ahead!
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 месяца назад
ወንድማችን ግዛቸው አንተ ገና ወጣት ነህ አቅም አለህ ብዙ መማርና ብዙ በመስራት ለራስህ ለቤተሰብህ ለአገርም የሚጠቅምና መልካም ነገር ማድረግ ትችላለህና በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@tsigeredabeyene9243
@tsigeredabeyene9243 3 месяца назад
Edegzabhar hasbhn Ekedhen yesakalh
@samrawitketema767
@samrawitketema767 2 месяца назад
wow jegna nk 🎉🎉🎉 berta
@ABRAHAM-AB-
@ABRAHAM-AB- 3 месяца назад
you are BLESSED
@gadisehailu2934
@gadisehailu2934 3 месяца назад
Keep shining bro !
@mamiman-rn5mu
@mamiman-rn5mu 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነህ በረታ
@Natnael7899
@Natnael7899 3 месяца назад
Wow
@santaqudah3412
@santaqudah3412 3 месяца назад
ደስ የሚል የሚማር ክ ሰነ ምግባር ነው ያለህ የተረጋጋ መንፈስ ነው ያለህ በርታ ወንደማቺን ፈጣሪ በመንገድህ ሁሉ ከፊት ይቅ ደመልህ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 месяца назад
my heroooo👍👍👍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
በርታ ጎበዝ ወጣት❤❤❤
@atsedeasichalewu1802
@atsedeasichalewu1802 3 месяца назад
Yene wendm betam new yemadenkh bertaling
@saratessema9064
@saratessema9064 3 месяца назад
You're doing a great job! Keep it up ❤
@faithtikuye57
@faithtikuye57 3 месяца назад
Betam gobez neh Berta
@rakuae7369
@rakuae7369 2 месяца назад
እርጋታክ ደስ ይላል ተባረክ
@Ebrotube414
@Ebrotube414 3 месяца назад
እረ ብሮ እስኬ ከቤት ውጣልን እና የአገራችንን ታሪካዊ ቦታዎችን አሳየን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 3 месяца назад
Thank you for your honesty 🙏 I wish you all the best 😍🤩
@DailyLife833
@DailyLife833 3 месяца назад
You deserve more. You are so professional. Keep it up!!
@ManagedawMulugeta-zb6ev
@ManagedawMulugeta-zb6ev 3 месяца назад
Tanks brother 👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏✔️🌹✌️
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 3 месяца назад
በርታ ከሁሉም በላይ ፈሪሀ እግዚአበሔር አለህ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ🙏
@zinashtebaso
@zinashtebaso 3 месяца назад
ጎበዝ በርታ ጥሩ ስራ ነው🙏🙏🙏
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 3 месяца назад
ግዛቸው.በጣምነው.የምወድህ.እማከብርህ.በርታ
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 месяца назад
Beautiful Outside and Inside❤️✊🏽🙏 Stay Blessed!
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
Geza enkune dan matake ❤❤❤🎉🎉
Далее