Тёмный

በሰው ሼሚዝ ለTV እቀረፅ ነበር || ግዛቸው ማራኪ ወግ  

Manyazewal Eshetu
Подписаться 328 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ሰባተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከወጣቱ ጋዘጠኛ እና RU-vidr ግዛቸው @marakiweg2023 ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::
ግዛቸው ስለኢትቪ ስራ ገጠመኙ, በግሉ ስራ ለመጀምር ያደረገው ውጣ ውረድ ስለስራ ስኬቱ ስለወድቀቱ እና ስለሌሎችም አጋጣሚዎች በጥልቀት ይናገራል::ሙሉውን ተመልከቱ::
​⁠​ሙሉውን ተከታተሉ

Опубликовано:

 

17 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 501   
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 3 месяца назад
ማንያዘዋል እስከ መጨረሻ አይቻለሁ የምትናገረው ጠቃሚ ቢሆንም እባክህ ከእንግዶችህ በላይ አታውራ ጊዜ ስጥ😊
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 3 месяца назад
ማኔ ሰወችን ጠርተህ አንተ ጊዜ አትውሰድባቸው ጊዜ ስጣቸው አታቋርጣቸው ተጠያቂው አንተ አትምሰል❤
@MahderWasyihun-yv2jz
@MahderWasyihun-yv2jz 3 месяца назад
Yesum mawerat iko tilk temehrt new mane berta
@ketematsegaye7289
@ketematsegaye7289 3 месяца назад
ለምንድነው የጋበዝከው ሰው እንዲወራ ማትፈቅድለት ብዙውን ጊዜ ቃለመጠየቅ ስታረግ አንተ ምታወራው ይበልጣል
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 3 месяца назад
ሳቁ በጣም ይረብሻል በዚህ ላይ ኢንተሪቪው እሱ የሚደረግ ነው የሚመስለው
@menderin4228
@menderin4228 3 месяца назад
100% ወርቅ የሆነና ተማርን ሳይሆን ኩርሽምሽም አድርገን ተመገብን ብለን በድፍረት የምንናገርለት ድንቅ ማለፊያና ቆይታ ነበራቹ ግዜም ማኔም እናመሠግናቹዎለን።
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 3 месяца назад
እውነትም ማራኪ ወግ ማራኪ አንደበት ነበር:: ውጭ ያሉት ፖለቲከኞች ሆዳሞች እናንተን የመሰለ ጀግና ወጣቶች በሀገራችን ምድር እዳላችሁ በደንብ አሳዩልን:: በርቱልን ክበሩልን እግዚአብሔር ሁሌም መንገዳችሁን ይምራችሁ:: 🙏🏽💚💛❤️
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 месяца назад
ግዛቸው ምርጥ ልጅ ወጣት እደዚህ ሰረቶ ሲለወጥ ደስ ይላል በርታልን❤❤❤❤
@lemlemabebe6203
@lemlemabebe6203 3 месяца назад
ገብርኤልን በጣም ነዉ ደስ እያለኝ ያየሁት እስከ መጨረሻዉ ኡፍ ፈጣሪ የሁላችነንም ታሪክ ይቀይርልን አስተማሪ ነዉ ይጠቅመናል
@emuadmasu873
@emuadmasu873 3 месяца назад
Amen 🙏 🙏 Kidus Gebreal Yeradan
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 месяца назад
➷ጤና ያለው ሰው ምኞት አለው፣ ምኞት ያለው ሰው ሁሉ ብዙ ነገር አለው ጤናዬ በተመለሰልኝ ሁሉ ነገር ይቅርና የሚሉ አሉ። የለፉበት ያካበቱት ንብረት ከጤናቸው አይበልጥ ጤና ካለን አልሃምዱሊላህ በሉ !!!!🥀🥀
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 месяца назад
በጣም ነው የምወደው ግዛቸው እርጋታው ትህትናው አስታዋይ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ❤❤❤
@wishbiz
@wishbiz 3 месяца назад
ወንድሜ በስኬትህ ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። የገንዘብን ጣዕም ለማወቅ ከምታገኘው ሁሉ አስራት አውጣ። ልዩነቱን ታየዋለህ።
@Hami1909
@Hami1909 3 месяца назад
በስደት ያላችሁ እህቶች በሰላም ያሰባችሁት ተሳክቶላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እኔም ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ደምሩኝ❤❤❤
@kirubel704
@kirubel704 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ❤
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b 3 месяца назад
Yeskaleshal
@tigestgetenew9847
@tigestgetenew9847 3 месяца назад
😅
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 месяца назад
Hi sidetegnawuwa Enitewawok dagi ebalalehu
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 3 месяца назад
አሚን
@MichaelSlamDunk
@MichaelSlamDunk 3 месяца назад
አስከመጨረሻዉ ነዉ ያየሁት እየሳኩ እየተማርኩ ብዙ ነገር ወሰድኩ ማንያዘዋል ኢንተርቪዉ ስታደርግ ዘና ብለህ ተጠያቂዉም ዘና ብሎ በጓደኝነት ሁኔታ ነዉ የምታቀርበዉና እጅግ ደስ ይላል 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 3 месяца назад
ግዞ የልጅ አስተዋ ጨዋ የእወነትም ተምረሃል ንግግርህ ደስስስ ሲል አንተን የቀየረአምላክ የኔም ህይወትይቀይር አሜን በሉ አንድጠብሳይልነው ያዳመጥኩህ ጀግና ገናብዙነገር ይጠብቅሃል❤❤❤❤
@alazardegefe-5579
@alazardegefe-5579 3 месяца назад
Amen
@Misrakfikre-gj3tp
@Misrakfikre-gj3tp 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው ነውያዳመጥኩት ብዙተምሬበታለው በህይታችን መውደቅም መነሳትም እንዳለ ዛሬአችን ብቻ ሳይሆን ነጌ አዲስቀን መሆኑን በፈጣሪያችን ትልቅ ተስፋ ማድረግ እንዳለብን ተምሬበታለው በርቱ በእናንተ ብዙ ቁምነገሮችን እንጠብቃለን❤
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 3 месяца назад
በጣም አስተማሪ ጥንካሬ የተሟላበት የተማርኩት ነገር በማንኛውም ሀይማኖት ማመስገን ዋጋ እንዳለው ስለሁም ነገር አልሀምዱሊላህ።
@kirubel704
@kirubel704 3 месяца назад
እዳንተ ጀግኖች ይብዙልን አንበሳ ወንድሜ ያላሰባቹት እንጀራ ይስጣቹ ለሁላቹም🌹🌹🌹🌹🌹❤💪🙏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@marakiweg2023
@marakiweg2023 3 месяца назад
Thank you so much!!!
@temabrand3382
@temabrand3382 3 месяца назад
አንደኛሰው አቅርበሀል ወንድሜ አተደሞ የምር የምር አድናቄነኝ አድግዜ ወሪ አትቀማ አዳምጥ የምር ፍጥነትህን እወደዋለው ግን በጣም አዳምጥ ይችንብቻነው አስተያየት እምሰጥህ አዛውጭ አንደኛነህ❤❤❤❤
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 3 месяца назад
ለናንተ የቀየረ ፈጣሪ ለኛም ይቀይረን ግዛቸው በጣም ሚወደው የወጣቶች ፕሮግራም ሲያቀርብ ነበር ፍልቅልቅ የሆነ ልጅ ያ ሁሉ መንከራ ያለፈ ኣይመስልም ብዙ ተምሪያሎህ .ዪቲብ ሊከፍት ነው በቃ ኣጉዙኝ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 месяца назад
ግዝሽ ምርጥ ሰው ማኔየሰው ስው ምርጦች ጣፋጭ ወጋችሁን እየኮመኮምኩኝ ብዙ ትምህርት ቀስሜበታለሁ በርቱ ሁሉም ያልፋል ተስፋ አለመቁረጥ ብቻ be strong you both are so talented ❤
@samrimiki4328
@samrimiki4328 3 месяца назад
wow wow Amazing ለተደረገልህም ላልተደረገልህም ነገር ማመስገን ጥሩ ነው ምስጋና ትልቅ ዋጋ አለው እና በህይወት ስለመኖርህ በጤና ስለመኖርህ ስለ ሁሉም የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በረከቱን ሁሉ እርሱ ይውሰድ፡፡ በጣም ደስ እያለኝ ያየሁት እስከ መጨረሻዉ ማኔ እና ግዜ ማራኪ ወግ
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 3 месяца назад
ግዞዬ በጣም ነው ስራህን ምወደው ቀሪው ጊዜህ ይባረክ እባክህ ለእንግዶችህ እድል ስጥ በመሀል እየገባህ ሊያወሩ የሚፈልጉትን ሐሳባቸውን አታስታቸው
@user-ev7dn7ph5o
@user-ev7dn7ph5o 3 месяца назад
ግዝሽ እኔም አንተ የነበርክበት ቦታ ነኝ ራዲዮ ጣቢያ ላይ በግል እየሰራው እስፖንሰር ፍለጋ እየተንከራተትኩ ነው ። በእግዚአብሔር ይሄን ቀን አልፌ እንዳንተ እንደምመሰክር እርግጠኛ ነኝ ።
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 3 месяца назад
እስከመጨረሻ ሳይሆን ባያልቅ እያልኩ ነዉ ያየሁት ማኔ ካንተ ጽናትን በብዙ ተምሬአለሁ ግዛቸው ይበልጥ አከበርኩህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በበረከት ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ብዙ ያስተምራል በተለይ አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው ማኔ በጢም እወድሀለሁ እባክህ ግን አትጩህ ለምድነው ግን የምትጮኸው ምክንያት አለህ ወይስ ልምድ ነው???
@birabiro1626
@birabiro1626 3 месяца назад
ተስፋ አለመቁረጥንና ደጋግሞ የመሞከርን ጥንካሬ አይቼበታለሁ
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 3 месяца назад
በጣም ደስ የምትሉ በጣም ደስ ካለኝ ቃላት ሁሉን በራስህ ሞክረህ መጨረሳው ላይ እግዚአብሔር ማመስገንህ ነው ።ያለሱ ምንም ማድረክ አለመቻልህ መመስከርህ ነው። እየሱስ ጌታ ነው።
@yidulanguagetube2578
@yidulanguagetube2578 8 дней назад
እስከመጨረሻው ነው ያየሁት wow ማራኪ ትልቅ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩት ማንዬ ደሞ አጠያየቅህ ኢነርጂህ ደስ ሲል
@bethlehemdesta6055
@bethlehemdesta6055 3 месяца назад
እንዴት እንደወደድኳችሁ አትጠይቁኝ:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ :: የአገሬ ልጆች እንዲህ አድጋችሁ ማየት በጣም ነው ያስደሰተኝ:: መድሀኒአለም ክብሩን ይግለፅላችሁ
@meseretworku1054
@meseretworku1054 3 месяца назад
ማኔ የሚገርምክ ያኔ ገና ሲጀምር ባለቤቴ ጎበዝ ልጅ ነው ቶሎ እደሚሳካለት ይነግረኝ ነበር ልክ እደ እግዚአብሔር ቃል ነው የሆነው ለካስ የሚያጠግብ እኔንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ነው ነገሩ በርታ ወንድሜ
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 3 месяца назад
የኔ ጀግና ማን ያዘዋል ካተ ብዙ እየተማርኩ ነው
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 3 месяца назад
በትእግስት ተስፍ ባለመቁርጥ ያሰብከው ቦታ እንደሚደረስ ያለፈተና ስኬት የለም ማኒ በምስጋና እንደሚጨመር አስተምረሀኛል
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Месяц назад
ዋው ገዜ ማራኪ ወግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በቅርቡ ነው የማንያዘዋል ቻናል ያወኩት ብዙ ተምሬአለሁ እኔም ትንሽ ቻናል አለችኝጨአንድ ቀን ስኬት ላይ ደርሼ ከነልጄ እዚህ ሾው ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ ማኔ በርታ ብሮ🙏
@seidaab357
@seidaab357 3 месяца назад
እሰከ መጨረሻው ነው ያዳመጥኩት ለእኔም ጽናቱን ይስጠኝ
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v 3 месяца назад
እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Месяц назад
እስከ መፅሀፉ ሽያጭ ድረስ ሰማሁት። በጣም የሚያሳዝን በጣምም የሚያስቅ ታሪክ! ቀሪውን ደግሞ ነገ አየዋለሁ!
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 2 дня назад
ለሁሉም እግዚአብሔር ይሜሳነው ነገር የለም ብቻ ተስፋ አለመቆረጥ ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይምስገን❤❤❤❤🌷🌷🍀🌺
@user-gw9ph7jr7u
@user-gw9ph7jr7u 3 месяца назад
አይ ማኔ በ ኮሮና ጊዜ ማታ ላይ ቀርበህ ድብርት ውስጥ ነበርኩ ስ ሰማህ አንተ ስታወራ ግዜ ፊት ላይ የ ሙድ መያዝ ስሜት ነበር አሁን ግን አንተ የ ተደላደለ ህይወት ትኖራለህ ህይወትህ ትልቅ ትምህርት ነው
@user-bemin
@user-bemin 3 месяца назад
እውነት ነው የምር ብዙ ጌዜ ቦታው ላይ እንደነበርክ አያህም ያወርድሀል ሰው ችግሩ ይሄ ነው ኡኡኡኡ
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 3 месяца назад
#Mane bro እስከመጨረሻ ኣይቸው ኣለው
@zenbabamediaa
@zenbabamediaa 3 месяца назад
ገና እያየሁት ነው አልጨረስኩኝም ትልቅ ነገር ተምሬበታለው በ ፊልሙ ዘርፍ እደምንሰራ ተስፋ አደርጋለው ወድሜ በርታልን ታስፈልገናለክ ዮናስ
@surasura9475
@surasura9475 3 месяца назад
ማኔ አሪፍ ነገር እየሰራክ ነው::በጣም አሪፍ የሂወት ተሞክሮ እና መንገድ የሚጠቁሙ እንግዶች ናቸው በርታ bro!
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 месяца назад
ተመስገንአምላኬ ቸሩ ጌታ እግዚያአብሄርየ 😢😢😢
@user-zi3im7pv7k
@user-zi3im7pv7k 3 месяца назад
እጅግ በጣም ቸመቻችሁኝ፣ አስተማሪ ታሪክ ነው፣ወድቆ አለመቅረትን ተምሬያለሁ።አመሰግናለሁ
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 3 месяца назад
መልካም ጥሩ ነገር ተምረንበታል ግዜ የተረጋጋህ መልካም ወጣት ነህ ማንያዘዋልም ጥሩ ነገር አለህ አትጩህ ተረጋግተህ አውራ ለእንግዳ ግዜ ሥጥ አውርተው ሣይጨርሡ አታቋርጣቸው በተረፈ እናመሠግለን ጥሩ ጥሩ ሀሣብ አንሥታችኸል በርቱ
@Abebech-ci8lx
@Abebech-ci8lx 3 месяца назад
❤❤❤በእባ ነዉ የጨረስኩት ማርያም
@user-zc7pl9py2w
@user-zc7pl9py2w 3 месяца назад
ግዝሽ ጀግና ነህ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት❤
@GHfamily2020
@GHfamily2020 3 месяца назад
እስክመጨረሻ ነው ሊያውም ደግሜ ደግሜ
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 Месяц назад
ወላሂ እሰከ መጨረሻ ነው ያየሁት ሰራ ሰይዝ ቧዝ እያረኩኝ ነው የጨረሰኩት ቴንክሰ❤❤❤❤❤❤
@mesartalemu8516
@mesartalemu8516 3 месяца назад
ዋውውው👏👏 ማኔ አንተ በምታቀርባቸው እንግዶች በጣም ነው የምገረመው እናመሠግናለን❤❤❤❤
@wediyemane3316
@wediyemane3316 3 месяца назад
እስከመጨረሻ ኣይቸው ኣለው፣ ደግሜ ደጋግሜ እንድምሰማው ይሰማኛል። 👏👏👏
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 3 месяца назад
ማንያዘዋል የምታቀረበዉ ፕሮግራም ቆንጆ እና አስተማሪ ነዉ ነገር ግን ስትስቅ በጣም ትጮሃለህ ከቻልክ ድምጡን ቀነስ አድርገህ ብትስቅ መልካም ነዉ ብዙ ሰወች ጩኸት አይወዱም በተረፈ መልካም ስራ ይሁንልህ አስተያየት ይጠቅምሃል ከቻልክ ተግብረዉ ከምትጋብዛቸዉ ሰወችም ጪኸት የማይወዱ ሰወችም እንዳሉ እንዳትረሳ፡፡
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 месяца назад
ማናዝዘዋል ወንድሜ በጣም ከይቅርታ ጋር ድምፅህን ቀነስ ሰከን ብለህ አውራ በተረፈ ግን የሚገርም ተሰጦ እውቀት አለህ በርታ ❤❤
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 3 месяца назад
የምኖረው ሲያትል ነው እንቅልፌን አጥቼ ነው ያየሁት በጣምነው የትማርኩበት ከእናንተ በርቱልኝ አንድ ቀን ማኒ አንተ ግቢ እንደመጣ ተስፍ አለኝ ❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 3 месяца назад
ማረኪ በዉነት ትለየለህ ጎበዝጠንከራነህ የኔሸበላ❤️❤️❤️
@titikk1432
@titikk1432 3 месяца назад
I like this guy. He is very humble and entertaining. Maraki weg is the best.
@hewanabera9401
@hewanabera9401 3 месяца назад
ግዝዬ ያንተን በጣም interview በጣም ተሯሩጬ ያየሁት ነው . ሰው እኔ ከማወራው ምን ይማራል አልክ ? በመሀል እኔ በይወት ልምድ አምናለሁ ሂወት ሂደት እንደሆነ በጣም አስተምህሮኛል. በርታ ወንድማችን በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ቀናውም መንገድ ሁላ ይስጥክ❤❤❤❤❤
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው ነው ያየሁት በጣም ደስ እያለኝነው ያየሁት
@samueltefera2167
@samueltefera2167 2 месяца назад
ማኔ መጀመሪያ ያየውህ ዋልታ ነው ይመስለኛል ጳጉሜ መጨረሻ ላይ ነው ስለአዲስ አመት እቅድ እያወራህ በጣም ነበር የወደድኩት
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 3 месяца назад
ግዛቸው እንደዚህ አይነት በሳል እንደዚህ አይነት ውጣውረድ ያሳለፈም ሰው አይመስለኝም ነበር በጣም የተማርኩበት ቃለ መጠይቅ ነው በጣም የተማርኩበት እራሴን ያየሁበት ጥሩ ውይይት ነበር አመሰግናለሁ
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 3 месяца назад
By the way ውበት ይጠፋል ይረግፋል ግዝዬ ልባምን ሴት ማን ያገኛታል እንደሚል ቃሉ ልባም ሴት ፈጣሪ ይስጥህ
@helensolomon886
@helensolomon886 3 месяца назад
ብዙዎችን የሚያስተምር ውይይት ነው የህይወት ውጣ ዉረዱ❤❤ ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ።
@me43720
@me43720 3 месяца назад
ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኔዓለም
@user-nz6ux7bv4f
@user-nz6ux7bv4f 3 месяца назад
ዎዉ ገርሚ ነው የተረጋጋ ሰው ነው የጋበዝከን እናመሠግናለን
@muludegene6121
@muludegene6121 3 месяца назад
እጅግ የማደንቃችሁ በጥረታችሁ ለዚህ ስለበቃችሁ ከሁሉ በላይ ለልኡል እግዚአብሔር ያላችሁ ምስጋና ገዝቶኛል ለዘነጋነውም የምር ከተኛሁበት ነው ያነቃችሁኝ መቼ ነው ያመሰገንኩት ???
@bregeremew4623
@bregeremew4623 3 месяца назад
በጣም ነው የማደንቀው እደዚ አይመስለኝም ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እያንዳንዱ ስሜቱ እየተሰማኝ ነዉ ያየሁት እና really appreciate you.
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው አይቸዋለሁ! U guys r amazing!🎉
@hanateshome6507
@hanateshome6507 3 месяца назад
ማኔ ታድለክ ነፃነትህን አወደዋለሁ…በትንሹ ለኔ ብታካፍለኝ…………ትንሽ ግዞ በርታልን
@douglastt
@douglastt 3 месяца назад
ግዞ ስለ ሰዓቱ ያነሳኸው ታሪክም፣ ከታሪኩ ተምረህበት ያለፍክበት መንገድም የሚገርም ነው ሰውዬው እንኳን ተመለሰ፣ አንተም እንኳን ከዛ ታሪክ ተማርክበት! Thank you Mane!
@aluz3306
@aluz3306 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ነው ያየኃችሁ
@tglove2848
@tglove2848 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበራችሁ ማንያዘዋል ሰለ እግዚአብሔር ያለህ ፍቅር በጣም ይጋባል ወደ እራሴ እዳይ አድርጋችሁኛል በተለል ግዜ ሰለ ገዘብ ስታወራ የኔ ላይፍ ነው የመሰለኝ ገዘብ አገኛለሁ እንዴት እደሚወጣግን አላውቅም😢
@abebedese4451
@abebedese4451 3 месяца назад
በጣም ነው ውይይታቹህ የማረከኝ።
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 3 месяца назад
የተረጋጋ ሰው ግዛቸው ጠንካራ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 2 месяца назад
ልብ ላለው ሰው እጅግ ድንቅ ነው ማኔ በረታ
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 3 месяца назад
እስከመጨረሻው ብቻ ሳይሆን ብትቀጥሉም አያችሁ ነበር አስተማሪ ነው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-js6ru8tp4b
@user-js6ru8tp4b 3 месяца назад
ከሁለታችሁም ህይወት ብዙ ትምህርት ወደፊት እማራለው ዛሬንም ትምህርት አለው
@helengere5834
@helengere5834 2 месяца назад
ማራኪ ወግ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ :ማንያዘዋል እቅርታ ብዙ ታወራለህ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 месяца назад
እግዚአብሔር ውስጣችን ከሌለ ባዶነት ይስማሀል . ሙሉነት ከእግዚአብሔር ጋር ነው.
@senaitfirew2507
@senaitfirew2507 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው አይቼዋለሁ የሁለታችሁም ዝግጅት አስተማሪ ነው በርቱ like you guys energy!!!
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 месяца назад
ማንያዘዋል በጣም መጥፎ ነገር ያደረከው መፅሐፍህን ማቃጠልህ ነው ። ዝም ብለህ ብታስቀምጠው ይሻል ነበር ።
@tigistbekele12
@tigistbekele12 3 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት ስላካፈላችሁኝ የሕይወት ውጣ ውረድ በድጋሚ አመሰግናለሁ
@amanuelmotivationalarts6548
@amanuelmotivationalarts6548 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው አይችያለው ከልብ አመሰግናለሁ በጣም
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 месяца назад
ሚስት ወይም ባል ለማግኘት ትዳር ቀላል ስላልሆ ነፍስ አባትህን አናግረህ በጾለት ጠይቅ ብቻ መሆን ጥሩ አይደለም ከተግባባህ ትዳር ጣፋጭ ነው ትከበራለህ በተለይ ልጅ ሲጨመርበት ነው
@alfuhyru6122
@alfuhyru6122 3 месяца назад
ማናዘወል ከጩወቱ ውጭ 100 እውቃት አለው❤
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 месяца назад
ጩኽቱ ደስ ይላል እንድትሰማው ይጋብዝሀል ያስገድድሀል ። ያበረታታል ያነቃቃል ።ሳቁ ነብስ ይዘራል
@zenbabatv-9535
@zenbabatv-9535 3 месяца назад
ሙሉውን ነው ያዳመጥኩት 👏👏👏
@meskeremjara292
@meskeremjara292 3 месяца назад
በጣም አስገራሚ እና አስደናቂ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ የህይወት ታሪካችሁን አነሳሳችሁን ብዙ እየጀመሩ ሲበላሽባቸው ተስፋ ቆርጠው ሊተው ላሉ ታላቅ መነሳሳት ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ። ማራኪ ወግ በተለይ አይሐለሁና ካለፈ በሁዋላ ቢሆንም ትልቅ የህይወት ምስክርነትህን ስላካፈልከን እያመሰገንኩህ በቻናልህ ስለምታቀርባቸው ታላላቅ ሰዎች አመሰግንሐለሁ በተለይ በተለይ ካቀረብካቸው ሰዎች እኔ በግሌ በጣም የተለየብኝ ሰው ቬጅአይ ናይከር በጣም አመሰግንሐለሁ ከሐብቱ አገኛኘት ብቻ ሳይሆን ከዚያ ህይወቱን የሚመራበት ቀለል ያለ አካሔድ ወይም ልምድ በጣም ደስ ብሎኛል።
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 3 месяца назад
ማኔ ጀግና ነህ ፤ገዘቸዉ ትልቅ ትምህርት አስተምረህናል እናመሰግናለን
@emnetabraham8067
@emnetabraham8067 3 месяца назад
እስከመጨረሻው አየሁት እውነት እንዳልከው ነው ከገመትኩት ውጭይ። 🙏🙏👏👏👏👏
@tademan1439
@tademan1439 3 месяца назад
ግዜ ጀግና የማያሰለች ታሪክ ደስ ይላል የስተምራል በርታ
@yirgufitness
@yirgufitness 3 месяца назад
እስከ መጨረሻው ነዉ በ3 ቀን ።።።።አርፊዬ ነበር አመሰግናለሁ ተጠቅምያለሁ
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 3 месяца назад
እስከመጨርሻው ነው ያየሁት ብዙ ተምሬበታለሁ
@enqubel0721
@enqubel0721 3 месяца назад
#Gize እርጋታህ ደስስ ሲል! ለትንሽ ደቂቃ አብሬህ ቁጭ የማለት ዕድሉ ተፈጥሮ አግኝቼህ ባውቅም... ይህን *የሚጋባባ ደስስ የሚል እርጋታህን ማየት አልቻልኩም ነበር! ግልፅነትህ... ትዕግስትህ ያሳለፍከው ህይወት አስተማሪ ነው።ደስስ ይላል!መልካሙን የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ!🙏 ማንዬ ጀግና እናመሰግናለን!
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነበር እስከመጨረሻ ተከታትያለሁ በርታ በርታ ማኔ ኢትዮጵያ ስመጣ ጊቢህን የመጎብኝት የመጀመሪያ ፕላኔ ነው አድናቂህ ነኝ ከማንችስተር uk
@Sndaytube
@Sndaytube 3 месяца назад
ማኔ እኔ ሁሌም እስከጨረሻው ነው የማይህ ምክንያቱም ለራሴ ስለሚጠቅመኝ
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 3 месяца назад
እስከ መጨረሻ ነው ያየውት በጣም በብዙ እየተማርኩኝ በርቱል❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ ሙያህን በጣም እወደዋለሁ❤❤❤
@misganawgete4269
@misganawgete4269 3 месяца назад
ማኔ ይህን ቪዲዮ እሠከመጨረሻው ካዩት ውስጥነኝ ከንዳንዴ እኔም የሆንኩትን በሌላ ሠው ሠማሁት በርታ አሪፍ ነው❤
@enqubel0721
@enqubel0721 3 месяца назад
"...እያንዳንዱ ችግር ከባድ ጊዜያት ነገ መድረስ መሆን ለምንፈልገው ሁኔታ አላማ *ክፍል* ነው! መጨረሻ ማየት ለምትፈልገው ።...part of the process for our success...ዋናው ሂደቱን #አለማቆም ነው። ጊዜውን መጠበቅ ነው! e!🙏💪 + ምስጋና! እስከመጨረሻው!👌
@ejigayehuashine3843
@ejigayehuashine3843 3 месяца назад
በትክክል እርካታ ማጣት ከባድ በሽታ ነው። ያለንን ትልቅ ነገር ጋርዶብን የጎደለብንን ትንሽ ቀዳዳ አጉልቶ እያሳየ አመስጋኝ እንዳንሆን ያደርገናል ሁሌ በመፈለግ ውስጥ... ሁሌ አማራሪ...
@saronermiofficialayalew5677
@saronermiofficialayalew5677 3 месяца назад
ዛሬ ገዝሽ ተባርክ ብዙ ነገር አስተማርክኝ እ/ር ማመስገን ትልቅ ነገር ነው ሁሉም ነገር ያልፍል ይማያልፍ ነገር የለም ስው ከስራ ይለውጣል ❤አንተን ሳይ እራሴ ላይ መስራት እንዳለብኝ ተምራለሁ ተባርክ ❤
Далее
▼ОНИ ЩУПАЛИ МЕНЯ 👽🥴
32:00
Просмотров 589 тыс.