Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ክቡራትና ክቡራንየተመሰገነች ሴት፣ የተደነቀ ወንድ ! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
53:03
1 ሰአት ካላቹ አድምጡት!!! ይጠቅማቹኋል! በዶ/ር ወዳጄነህ
57:56
Оживляем тачки за деньги. БОМЖАРЫ - 3 день
46:08
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:24
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
00:20
Как ШАРА БУЛЛЕТ НАЗВАЛ ЭТУ КОМБИНАЦИЮ #мма
00:36
ለሚወዱት ምኞታቸውን ይሰጣቸዋል !- ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Подписаться 488 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
30 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
135
@nmajetube
Год назад
እኔ በአድሱ አመት እግዚያቤሔርን የምለምነው ሃገሬን ኢትዮጵያን ሰላም ህዝቦቻን ና ሰራዊቶቻን ይጠብቅልን አንድም ሰው በግፍ የውሸት ፍርድ እንዳይፈርድብት እንዳይሞት ይበቃናል 🙏🙏🙏
@zeweynetube1794
Год назад
አሜንበውነት
@zawdezz3681
Год назад
አሜን እኔም ምኞቴ ነው
@የተንቢYouTube-v1j
Год назад
🇪🇹👍
@senayt6680
Год назад
Ewenetnew amen
@asterwarga14
Год назад
Amen 🙏
@genethabdi2647
Год назад
አሜን ! ተባረኩ የዓመቱ ሰዋች ይበለን ! ሃገራችንን በሰላም በፍቅር ያኑርልን :: እናመሰግናለን ! ኑሩልን አሜን !
@ejigayehuashine3843
Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም ደስ የሚል ውይይት እንዴት እንዳጠረብኝ አሜን።
@lakechbeyene9243
Год назад
Dr. እግዚአብሔር፡ ያክብርልን፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤ ፀጋውን፡ ያብዛልህ፤ መጪው፡ አዲስ፡ አመት፡ ምኞትህ፡ የሚሳካበት፡ ይሁንልህ፤፤ ፍቅር፡ በጣም፡ የምወድሽ፡ የማከብርሽ፤ ለአንቺም፡ አዲሱ፡ አመት፡ ምኞትሽ፡ የሚሳካበት፡ ያድርግልሽ፤፤ "" እንኳን፡ አደረሳችሁ፡ አደረሰን""!!! 2016 ዓ.ም.!!!
@sebelsolo6381
Год назад
🤔በአገሪ የኢትዮጵያን አዲስ አመትን ሳላከብር ብዙ አመታትን አለፍኩ እስቲ ለሚቀጥለው አመት እንድገባ እና ባገሪ እና በሂውት ከቀሩት ዘመዶቼ,ቤተስቦቼ,አዲስ አመትን እንዳሳልፍ ተመኙልኚ ፀሉይልኚ! በውጪም በውስጥም ላላችሁ ኢትዮጵያን መልካም አዲስ አመት!!🙏🏾✌🏽🕊️🌻🌼💝 🎉🇪🇹
@ለታመኑትዘመንአመጣ
Год назад
ዶክተር ምኝትህን ጌታ ያሳካልህ ለሁላችንም መሻታችንንን ይሙላለን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻በርቱ ::🌻🌻
@tigistadmasu3410
Год назад
ዶ/ር ሃሳብህን እግዚአብሔር ያሳካልህ ❤ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያዊያን 🎉❤
@fifilove2515
Год назад
እንኳን አደረሳቹ የስኬት አመት ይሁንላቹ እኔ የምትጠቀሙትን እንግሊዘኛቹሁን በጣም ነው የምወደዉ ብዙ ያስተምረኛል ግልጽ ነው😍😍
@andualemmengistu9668
Год назад
እንኳን አደረሳችሁ መጭው ዓመት የሰላም እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ለናተም ለተመካቾች ሰላማችሁ ይብዛ ።
@GenetDudu-te1pq
Год назад
በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ አመቱን አገራችንን ሰላም ያርግልን
@sewmehone1736
Год назад
በጣም መልካም ውይይት እና ሰፊ ዕውቀት የገበየንበት ሰለነበር እናመሰግናለን!!! ለናንተም በነገር ሁሉ ከፍ የምትሉበት ዘመን ይሁንላቹ🌹🌹🌹🌹🌹
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
Год назад
እንኳን ሰላም በጣችኹ እንኳን አደረሳችኹ እኔ ግን ዶክተርዬ የሀገር ሰላም ነው የናፈቀኝ😢😢😢😢
@abellove3819
Год назад
ፈጣሪ ሆይ ለሁላችን በተለይም ለሀገራችን በትርህን ዘርጋልን አሜን!!
@jenikahalew4228
Год назад
ዶክተርዬ የአዲስ ዓመት እቅድህን እግዚአብሔር ያሳካልህ ላንተ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሃል!!!! God blesse you❤
@bekelekebede3615
Год назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን ለእናንተም መልካም በአል ይሁንላችሁ ዶ/ር ፍቅር በጣም ልዩ ናችሁ ሁሌም እግዚአብሄር በእናንተ ላይ እያደረ ሲመክረን ደስ አለኝ
@AA-by3lc
Год назад
ስለጊዜአችሁ እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ መኅረነን እና ፍቅር ይልቃልን🙏🏻 እንኳን ለአዲሱ ዓመት (2016) ዓመተ ምህረት በሠላም አደረሣችሁ🙏🏻 ለሁለታችሁም በአዲሱ ዓመት ያሰባችሁትን የምታምኑትና እጅግ የምታከብሩት ቅዱሱ አምላካችን እግዚአብሔር ያሣካላችሁ:: ለእኛም መልካሙ ምኞታችሁ ደርሶናል:: እኔ በአክብሮት አሜን ብዬ ተቀብያለሁ:: እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🏻
@mekedestussuma5977
Год назад
እኔ የምመኘው እግዚአብሔር አገራችንን እና ህዝባችንን ይመልከትልን።
@geja2809
Год назад
እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን 💚💛❤እባካችሁ ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ🙏🙏😍🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
Год назад
አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን ዶ/ር ወዳጀነህ ና ፍቅር ምኞታችሁያሳኳላችሁ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ሀገራችን ፍቅር ሰላም አድነት መትረፍረፍ እድሰጠን ነዉ እግዚአብሔር ይስጠን🙏 ዉድ ኢትዮጵያዉያን❤ማራኪ አድስ አመት ይሁንልን🙏❤❤❤2016 ❤❤
@kdest____6070
Год назад
💐🙏እኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ ዓመት❤❤❤❤❤❤❤ ዶኩተርዬና ፍቅር ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉
@mustefayassin6100
Год назад
ሁለታቹም በጣም ምርጥ ሰዎች ናቹ እናመሰግናለን።አላሀ እግዛቤር ይባርካቹ!!
@kemalebrahim5032
Год назад
አሚንንን አሚንንን እንኳን አብሮ አደረሴን ለእናንቴም መልካም አድስ አመት❤✍️
@misirachbeyene4679
Год назад
Ufffffffffffff አሜን ጌታ ሆይ በዝህ በአድሱ አመት ለአገራችን እራሃብን ጦርነትን ችግርን መከራን በቃችሁ በለን ታርክ ይቀየር
@zawdezz3681
Год назад
እኔ ምኞቴ ኡሉም እንደሚመኘው በልዩነታችን ውበታችን እንደሆነ እግዚአብሔር አምላክ የምንቻቻልበት እይል እንዲሰጠን እመኛለው
@TgEthiopia18
Год назад
ዶክተር አንተ ንጉስ ሰለሞንን እንደምትወደው እኔም አንተን እወድሀለው እርጋታህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ሁሉም ይማርከኛል እግዚያብሔር የበለጠ ማስተዋል እና ጥበብ ይስጥህ
@meseretadana109
Год назад
አሜን ይሁንልን እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ጠላቶቿን ያስገዛልን ህዝቦቿን በጦር እና በረሀብ ቸነፈር ያሉትን ያስብልን መልካም ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻
@user-Weynua
Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን
@messya7125
Год назад
መድሐኒያለም ፍቅርን፡ ሰላምን ፡አንድነትን ፡ የጦርና የሞትን ፡ የማንሰማበትን ለኢትዮጵያ ምድር እንዲሰጠን ዉጪ እንደፈለግን ወጥተን ሳንፈራ የምንኖርበትን አገራችንም ላይ በሰላም ወጥተን እንድንገባ ሕዝብ ሳይራብ የሚኖርበትን መጠለያ የሚያገኝበትን ፡ ምህረትን የሚያገኝበትን ዘመን ያርግልን ይቅር ይበለን ፈጣሪ ብዬ ፡እፀልያለሁ ፡እመኛለሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤
@AxumawitTsehaye
10 месяцев назад
አሜን ተባረኩልን ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@TigistGetachew-fd9cp
Год назад
እንኳን አደረሳችሁ። እግዘብሔር ይባርካችሁ ።የሰላምና የፍቅር የጤና ዘመን ያርግልን።
@surafelfikadu4331
Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@bilenasfawasfawbilen9965
Год назад
አሜን ያላችሁት ሁሉ ይሁን በአዲስ አመት ለናተም ለምወዳችሁ እማከብራችሁ ይሄንላችሁ ከአውሮፓ ክበሩልን ።
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይድረስላት በቃችሁ ይበለን
@misraknegash499
Год назад
My favorites people!!!!እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tizitakebed5200
Год назад
ዶክተር እና እህታችን ፍቅር ከልብ እናመሠግናለን 🙏ውድድድድድ❤❤❤
@haderamohammed2344
Год назад
አሚን አሚን አሚን ዶ/ር። ወዳጄነሕ እና ፍቅር❤
@mikeberhane6233
Год назад
ዶክተር ወዳጄነህነህና ፍቅር ይበልጣል ሁሌም የምታነሱት ሀሳብ ትውልድን ያንፃል ዛሬ ካነሳችሁት አንዱ የንሮውድነቱና የሰላም ሁኔታ አንዱ ነው መንግሥት እራሱ መንግስት ግልበጣ ሊደረግብኝ ነው ይላል ኑሮን እና ሰላምን ለህዝቡ ካላመጣ በቃኝ ብሎ መልቀቅ ነበረበት ወይም የህዝቡን ኑሮ ማስተካከል አለበት ያለበት ሼምነው አንድ እንጀራ 20ብር።
@yezinamulu6727
Год назад
Amen amen amen yihunilin yidergilin🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@haderamohammed2344
Год назад
ለ ሑላችንም መልካም አዲስ አመት እንዲሁም መልካም በአል ።
@basliostechlemicheal7755
Год назад
መልካም ኣዲስ ኣመት! ከሁለት ቀን በፊት ጥበብህ እና ወደር የለለው ዕውቀትን ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ሰዎች እንዲደርስ በእንግሊዘኛ ፕሮግራም እንድትጀምር ምኞቴ ጽፌልህ ነበርና፡ ኣሁን እውን ልታደረገው መዘጋጀትህ ማበሰርህ በጣም ተደሰቼኣለሁ፡ በቃ ይሳካልህ! ዕድሜና ጤና ይስጥህ! ኑርልን! ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትራ!!!!
@hewangirma7684
Год назад
God bless you more and more ,,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@hamelazena8776
Год назад
ፍቅር እና ዶክተር ወዳጄ እኔ የኘሮግራማችሁ ተከታታይ ነው አርብ ይናፍቅኛል እናንተን ለማዳመጥ እግዚአብሔር አንደበታችሁን ይባርክልኝ የዛሬው ውይይታችሁ በየልባችን የገባ ነውእጅግ ድንቅ ምክር እድናቂያችሁ ነኝ ከDallas
@DunamisPower-ki7my
Год назад
May God Keep you & bless you more Dr.Wedajeneh & Fiker✨✨🙏
@pieterdemeyer6406
Год назад
yes amen amen igziabher yichilal goyta yibarkika
@HiwotKiros-r2s
Год назад
Amen edmena tena ysitk D/r wedagenh enwedhalen
@tensayshebru-rm5ho
Год назад
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@YerasWerk-o3n
Год назад
እግዚያብሔር ያሰብከውን የሳካልህ ዶ/ር ወዳጅ ግን እኛን ኢትዮጵያዊያንን አትተወን ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ፡ አንድ ትወደዋለህ ብዬ የማስበውን መፅሐፍ በስጦታ ልሰጥህ ሁልጊዜ አስባለሁ ግን አድራሻህን አላውቅም
@hewangirma7684
Год назад
Amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,, ameseginalew ❤️🙏👏
@handm1095
Год назад
እናመሰግናለን ፍቅርና ዶክተር መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@LCP6595
Год назад
Dr i thank you God bless you, may God be with you all the time. wonderful word.
@wubishet
4 месяца назад
Dr you are greatest person i lern alot of you ,so ther are no word to express your thanks
@LoveAndPeace2424
Год назад
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ያሣካልህ። ኢትዮጵያውያን "በእጅ የያዙት ወርቅ መዳብ" አድርገውሀል፣ በየሚዲያው ሲያሸማቅቁህ መስማት ያማል። "ነብይ በአገሩ አይከበርም" እና ሂድ ወደአልጠገቡት ሥርአት ወደአላቸው አፍሪካውያን እምቅ እውቀትህን አጋራቸው። ምንኛ ታድለዋል!!
@konjitaliwolie4736
Год назад
መድሀኒአለም ሙሉ ሰላም እንዲያድለን እመኛለሁ🙏🏾
@sehenbezabehamime3775
Год назад
ያሣካልህ ዶ/ር
@alitaeti5839
Год назад
አሜን ዶክተርዬ ፍቅርዪ ብጣም እናምሰግናለን ይእን ዝግጀት ላኔ ነው ብዬ ይተቅበልኩት አድሉን ካገኝው መጥቺ ትምርት ይሚስጥ ነገር። 2016 ለማንገር ፈጣሪ የርዳኝ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ በጣም ምርጥ ናችሁ ዶክተር ላናግርክ እብክክ!?
@fatumamohammed9256
Год назад
ፍቅረ በጣም ደስ ይላል አለበብሰሸ በጣም ጠንቀቅ ሴት መሆንሽን ያመልክታል ማርያምም አለባብሶ እንደዚህ ነው ፀጉረሸ ሲቀር 2016 እንደሲህ ይሁን አለበበሰሸ
@michaelweldemichael8110
Год назад
Happy Ethiopian new year guys am proud of you and am really appreciate your program may God bless you
@asterwarga14
Год назад
Happy Ethiopia New Year. I am very interested in this great idea 💕 ሰላም 🤲 ነፃነት 🤲 እግዚአብሔር ያውርድልን ይብቃን 😭አቤቱ ማረን አሜን አሜን አሜን 🙏
@solianagebrenegbo9226
Год назад
Amen happy new year ena 1 wendemne endyasyge elmnalho amenalho egzabher amelake yadergwale !!!!!
@AbdulwahidZinab-px1sc
Год назад
Tnx Dr and fkr
@EthiopFirst
Год назад
መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም 🙏🙏
@fikreteru6742
Год назад
ፍቅር እስከ መቃብር በእንግሊዘኛ ና በይብራስት አለ ተተርጉሞአል ፍቅር❤
@haderamohammed2344
Год назад
Thanks for your help and educational institution❤. I love you both 💓
@ephremhailu4744
Год назад
Happy new year my favorite speech Dr wedagene and Feker I learn a lot thank you for share wonderful great time bless you
@yaredamare787
Год назад
Amen. God bless your thought and mind.
@axumawitabreham4714
Год назад
dr wedaje ena feker tebarku ewnt new egziabher beka yebeln
@astergirma8239
Год назад
Thank you so much. It is a wonderful New Year Challenge and Wish. I am really blessed by it. Thank you so much for taking your time to give us this. I wish all the best for you two and a Year of fulfilment. God bless you.
@sisay2138
Год назад
Des yemil program new huletachihum GOD ybarkachihu
@tsedeytsedey5722
Год назад
ተባረኩ መልካም እዳስ እምይ
@abel8835
Год назад
ፍቅር እና ወዳጄ ነህ please ተጋቡ ❤❤❤ ስው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም
@Ethio11937
Год назад
እንዴ 🤭ሆ 🙈
@elza253
Год назад
ጳጉሜ 3ስጸልይ ለሊት ተነስቼ ለ 2016 እንዲሆንልን እምፈልገውን ጽፌ ጸሎቴን ሳደርግ አምላኬን እነዚህን ፈጽምልኝ ብዬ ጸልያለው እንግዲ እድሜ ከሰጠን ለሚቀጥለው አመት ስንቱን እንዳሳካው አያለው
@RozaAbabe
2 месяца назад
ተሳካ ?
@lakechbeyene9243
Год назад
"" The rihgt person, at the right time, on the right idea""!! Thank you!! I love you!!
@AdmasEilyab
Год назад
Happy New year God bless you Dr,wedajeneh and fiker.❤❤❤❤❤❤
@edenberhe5126
6 месяцев назад
We need you as Eritreans make to teach in tigrigna on your list too .
@meseretbekele4351
Год назад
Dr Wedaja thank you so much Egzabher edmena thana yeste and Fiker Egzabher edmena thana yesteh Happy new year we Love you
@maskerm634
Год назад
አሜን
@hailedemise
Год назад
My Favorite Program
@tsigewoyenseyum4989
Год назад
Tebareku! I like your wish it's real powerful
@haimanotgellaw2650
Год назад
🙏🙏🙏 Egzabhere yebarkacheu
@weiniteklay4934
Год назад
Amannn kbor doktor ❤🙏🙏🙏🙏
@KingAandfriends
Год назад
thank you so much
@almaztewelde1605
Год назад
Amen Amen 🙏🏾❤️
@tsehaygeda8577
Год назад
God bless you.
@selamawitmakonnen7316
Год назад
Tebareku 🙏❤❤ thank you so much🌻🌻
@misraknegash499
Год назад
AMEN 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yifdthbuife8io853
Год назад
Doctor enkan adrsh
@beyenatseghai5252
Год назад
AMEN!🍀💗
@TiruneshWoldemariam
Год назад
Amlak hagerachinin yibark.
@BettySolomon-e8h
Год назад
Happy birthday new year doctor enmsgalen 🙏❤️🙏
@senaitsolomon956
Год назад
I wish you all the best to both of you ❤
@serkaddismamo8263
Год назад
እኔ ጤና እና መክሳት
@selamawitzeleke2996
Год назад
Happy New Year, Dr. and Fiker, can I get fiker contact information to talk about the woman with low income, please 🙏
@alganeshweldgargis8660
Год назад
Amen 🙏 ❤❤
@matewosginjo9502
Год назад
እናንተ ዕንቁዎች/አልማዞች ናችሁ እናንተን እና ፕሮግራማችሁን በደንብ የምገልፅ ቃላት አጣሁኝ ብቻ ፈጣሪያችን ዕድሜ;ጤና:ሰላምና ያሰባችሁትን ስኬት ይሰጣችሁ ከፈጣሪያችን ቀጥሎ ክብር ይገባሁዋል ተባረኩ::
@eyerualemayehu4407
Год назад
Hello feker endet amesheshi ebakishi selekesheni lageghaewe ehelalehu
@fhrf1732
Год назад
ተባረኩ መልካም ኣዲስ ኣመት🎉🎉
@adamia3883
Год назад
I wish 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏
@Alto21275
Год назад
Can you help me how to contact dr. Wedajeneh please? Thank you fikir.
@muslimaahajjii8218
Год назад
Ammiin
@Pentagon2127
Год назад
የሁለታችሁ ተከባብሮ መደማመጥ አርአያነቱ ከፍ ያለ ሲሆን ከቅዱስ ቃሉ ጋር አያይዛችሁ ማቅረባችሁ ደግሞ የበለጠ ተወዳጅ ያደርጋችኋል ።
@lulaarefe6223
Год назад
❤❤❤Love 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇷❤️🙏🏾🇪🇷🙏🏾❤️🇪🇷❤️
Далее
53:03
ክቡራትና ክቡራንየተመሰገነች ሴት፣ የተደነቀ ወንድ ! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Просмотров 68 тыс.
57:56
1 ሰአት ካላቹ አድምጡት!!! ይጠቅማቹኋል! በዶ/ር ወዳጄነህ
Просмотров 20 тыс.
46:08
Оживляем тачки за деньги. БОМЖАРЫ - 3 день
Просмотров 1,4 млн
00:24
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
Просмотров 910 тыс.
00:20
无意间发现了老公的小金库 #一键入戏
Просмотров 8 млн
00:36
Как ШАРА БУЛЛЕТ НАЗВАЛ ЭТУ КОМБИНАЦИЮ #мма
Просмотров 535 тыс.
36:31
ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እራሳችንን መፈተሻ መንገዶች | S W O T Analysis.
Просмотров 56 тыс.
58:05
“የህይወት ማጣፈጫ ቅመሞች” - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Просмотров 148 тыс.
2:48:30
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023
Просмотров 1,2 млн
1:10:59
የዶ/ር ወዳጄነህ የናይት ክለብ ህይወት እና መንፈሳዊነት | የፈተነችህን ቆንጆ ሴት ምን አደረካት? | Haleta tv
Просмотров 124 тыс.
1:01:40
Dr. Wodajeneh Meharene | 📌 በ 21 ቀን ራስን መቀየር የሚያስችሉ 24 የህይወት መርሆች | inspire Ethiopia | ዶ/ር ወዳጄነህ ማሀረነ
Просмотров 1,1 млн
1:24:19
2#እያለቀስኩ እላለሁ! ፍፃሜያቸው ጥፋት ነው ! ስለ እውነት እስከሞት!Kes_Tigistu_Moges /ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/ #Tigist Ejigu
Просмотров 37 тыс.
44:49
በቀላሉ የምትቀየሪ የምትተኪ አይደለሽም - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Просмотров 81 тыс.
43:40
[መታየት ያለበት] የፓስተር ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ (Wedajeneh Maharene) ታላቅ ምስክርነት ስለተዋህዶ እምነት | Habeshasnetwork
Просмотров 489 тыс.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Просмотров 3 млн
53:25
ለሚወዳቸው ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል!የተሰማ ልመና፣ የተመለሰ ጸሎት፣ የታበሰ እምባ! - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV
Просмотров 59 тыс.
46:08
Оживляем тачки за деньги. БОМЖАРЫ - 3 день
Просмотров 1,4 млн