Тёмный

ለሚያያዝ,ለሚደርቅ,ለሚበጣጠስ የፀጉር ዛላ እንክብካቤ ለልጅ ላዋቂ// dry hair care 

Meski Tube
Подписаться 541 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
የተጠቀምኩት ውህድ አሰራር ለምትፈልጉ👉🏽 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BC_K97ZvLa8.htmlsi=NJwNsdOFlUVdB5Li
@user-kw4od9ec7n
@user-kw4od9ec7n 2 месяца назад
መሲየየናይላየፀጉርአይደገ😮❤❤😮😮
@rahelbekele3463
@rahelbekele3463 2 месяца назад
Mesi lemen ye leylan segure be beret mido tabeteriyatalesh detangling brush alu bezu aynet alu beret mido yamal le tenkara segure le tenkara segure teru aydelem
@hayatyehadiyayoutube
@hayatyehadiyayoutube 2 месяца назад
Meski ፀጉር ጨፍ በጣም ድረቆ አስቸጋሪ ምን ሌጣቀም
@jemalyasen8831
@jemalyasen8831 Месяц назад
የኔ ውድ እደነሽ ዩቱብ ላይ የምወደው ሰው ቢኖር አች ነሽ 5 አመቴን አስቆጠርኩ መከታተል ከጀመርኩ አችን :: እናም ወድ ነኝ ፀጉሬ 2 መታ ይሆንብኛል ጫፉ ይደርቃል ይቆጣጠራል እናም በናትሽ መፍቴሄውን በግል ፃፊልኝ ውዴ ተባበሪኝ🙏🙏🙏🙏
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 месяца назад
መስኪ ያንቺ ነገር ድንቅ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነሽ አትሰለቺም።ለመሆኑ ምን ያህል ሰዓት ነው የምትሰሪው?ጊዜው እንዴት ነው ሚበቃሽ? ልጆችሽን፤እራስሽ፤ባልሽን፤ቤትሽን ተንከባክበሽ፤ በዛላይ ውጪ ስራ ሰርተሽ ጊዜው እንዴ በቃሽ? ወይስ ቤት ውስጥ አገልጋይ አለሽ? ጊዜሽን እንዴት እንደምትጠቀሚ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል።🙏❤
@shashitushashitu3154
@shashitushashitu3154 2 месяца назад
Wow zare andegna negn1000 like efaligalehu ❤
@mesidese9713
@mesidese9713 2 месяца назад
መስኪዬ ብርቱ ነሽ ከብዙ ጊዜ በኃላ አየውሽ ናይላዬ ትልቅ ልጅ ሆናለች ፀጉሯም እንደዛው❤❤❤❤
@adamscreat12
@adamscreat12 2 месяца назад
መስኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በረዶና የተልባ ውሀ ከተጠቀምኩ ጀምሬ በጣም ብዙ ለውጥ አይቸበታለሁ ፊቴ ላይ በጣም ብዙ የተቸገርኩበትን መፍትሄ ስላገኘሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 месяца назад
መሥኪ እንዴት ነሽ በስንት ጊዜ ዛሬ ድምፅሽን ስሰማ ደስ አለኝ ተባረኪ ልጆቹን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 2 месяца назад
መስክዬ እኔ ካወቅኩሽ በጣም ቆይቻለው ከና ሞቶሽ ሳትሞይ ጀማር እያለሽ ነው የማውቅሽ እና ስራዎችሽ ስለምወድልሽ አንችም ከነ ልጆችሽ ስለምወድሽ ቭድዮዎችሽ ሁሌም እከታተላለው አንዳንዴ ደሞ ፎታችውም ከቭድዮው እየቀረፅኩ አስቀምጣለው እመብርሃን ትጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ እድሜና ጤና ትስጣችሁ ውድድድድ❤❤❤ የተቀላቀለ ቅባቶች ከመታጠባችን በፍት እና ከታጠብን ብሃላ ብዙን ግዜ ሰርቸ አስቀምጣለው እና መዳሜ ከልጆችዋጋ ስጠቀም አይተውኝ አረቦች ዶም እንደ ልጅ ናቸው ያዩት ሁሉ ያምራቸዋል😂 እናም ሰጠሃቸው ምገረም ለውጥ ነው በተለይ አንድ ልጅዋ ከፍትዋ ባዶ ነበር አሁን ግን አድጎላት ረዝሞላት ሁሌ ታመሰግነኛለች እና ደስ ይለኛል ለውጥ በማየቴ አሁን አብዝቸ እየሰራሁ ለእህቶቼ እልካለው እነሱም ገና ጀማር ስለሆኑ እንደ በፍት አለመርገፉ እና ለስለስ የለ ሁበት ለው ፀጉር እንደሆነላቸው ነግረውኛል እናም ከልብ እናመሰግናለን በሰው ሃገር ሁነሽ ሳትሰለች ለምታስተላልፍልን ነገር በምሉ❤❤❤❤❤❤
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 2 месяца назад
ያንችስ አትይኝም😂 የኔ ላጭቸው ነበር አንድ አመት ከስምንት ወር ሁኖታል ክፍት ስስ እን ደረቅ ነበር ምንም ባረግም በተፈጥረው ምንም ባረግ ያማይለውጥ ነበር እኔ ደመ ፀጉሬ መንከባከብ በጣም ነው የምወደው ሁማንሄር እጠላለው እና ምን አረኩኝ ላጨሁት እና እንዳድስ መብቀል ስጀምር የስምንት ወሩ በጣም ስስ ነበር ያው ሁሌ ከመታጠቤ በፍት እሁድ እጠቀማለው ሰድር እና ሩዝ መር ቅኑፍድ እናዝ ነገሮች አዘውትራለው አሁን በጣም ቆንጆ ሁናል ለራሴ ለውጡ አይታየኝም አረቦቹ እና እህቶቼ ግን እንደበዛልኝ እንዳደገ ለውጥ እንዳለው ሁሌ ይነግሩኛል እኔ አለመርገፉ ብቻ ደስተኛነኝ ለሌላው ቀስ እያለ ያድጋል አሁን የ1አመት ከ8 ወር ከናይላየ ትንሽ በዛ ያለ ርዝመቱም ከናይላዬ የኔ ይረዝማል ❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
@@hah-zd9fm እነሱም ተቀላቀሉ😅 ደስ ይላል ስለተጠቀማችሁበት❤
@bahirgenana2183
@bahirgenana2183 2 месяца назад
መስኪዬ ተባረኪ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@kblovers9284
@kblovers9284 2 месяца назад
መስኪዬ ስለ ambunu powder ቪድዮ ስሪልን
@merryelias7541
@merryelias7541 2 месяца назад
Thankyou meskiye
@user-wk1wg4yb7h
@user-wk1wg4yb7h 2 месяца назад
ምታቀርብውን እከታተላሎ ደስ ይላል የልብሱ ነገር ግን የኔ ልጅ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@alemnibret4111
@alemnibret4111 2 месяца назад
ያ ፀጉር ነው እንደዚህ የሆነው?? ይገርማል መስኪዬ በጣም ለፍተሽበታል ትዕግስትሽ የእውነት እናት ነሽ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 2 месяца назад
ማሻአላህ አንች እኮ ድንቅ እናት ነሽ ❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤
@elicia_cares
@elicia_cares Месяц назад
Wow you have really have taken great care of her hair!
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 месяца назад
Gobez nate damo chewaa❤❤❤ emabete tsadegeleshe
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ እድግ ብላል ፅጉሮ የኔ ማርር❤❤❤
@sweetsweetsent2563
@sweetsweetsent2563 2 месяца назад
Txs meski lelja emokrwalw ❤
@yeshe1457
@yeshe1457 2 месяца назад
ለይላዬ ❤የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ❤❤
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 2 месяца назад
ናይላዬ የኔ ልእልት❤
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ለእኔ ነው የሰራሽው
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 месяца назад
ናይላዬ እንዴት ፀጥ ብላ ቁጭ ብላ ትቀባለችልጆች እኮ ፀጉራቸው እንዲነካ አይፈልጉም እድግ በይ የኔቆንጆ
@Fikerte-qo1iy
@Fikerte-qo1iy 2 месяца назад
መስኪ አሪፍ ነው በዛው ለፎሮፎር ስሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረ
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 2 месяца назад
Ere meskiye ebakshn chaleng engemr❤
@neimamda-lo2zv
@neimamda-lo2zv 2 месяца назад
ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እናመስግናለን የልብሱ ነገር የኔ ልጆች ብቻ ይመስለኝ ነበር
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ይገርምሻል እኮ እኛ ድሮ ጭቃ ላይ ሸርታቴ እየተጫወትን እንኳን እንዲ አይሆንም😄
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 2 месяца назад
Lebsuan yemetkedew yehone film eyayech aymesleshem?
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 2 месяца назад
I always admire Nylaye’s compliance when you do her hair, she deserves the biggest star, hugs and kisses. My daughter used to have a tender head so it was really hard to comb her when she was Nilaye’s age but she has grown out of it by God’s grace. Both of your kids look so cute.🥰👑 ❤️
@dassalejdassalej8948
@dassalejdassalej8948 2 месяца назад
ምገርም ነዉ አዳገላት❤❤❤❤❤
@user-fu5ts3nr5t
@user-fu5ts3nr5t 2 месяца назад
Meski ❤ plz sl calcium supplement asayegi
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 месяца назад
የኔወርቅ ❤❤❤❤
@meronmehamed-kv5hf
@meronmehamed-kv5hf 42 минуты назад
መስኪዬ ጰጉሬ እየተነቃቀለ ነዉ ምላርግ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 месяца назад
ነናይላ ያችም ጆፊ ተነሠነሠ ማሻ አላህ የኔማ ብንከባከበው ቆኔጆ ይሆን ነበረሰ ችግሩ ሥልቹ ነኘሰ አልችልም
@frelovefretube
@frelovefretube 2 месяца назад
ናይላ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 2 месяца назад
የናይላ ፀጉር ማሻአላህ አደገ እኮ ለካስ ስንከባከበው እደዚህ የሆናል ማለት ነው❤
@Meksuda237
@Meksuda237 2 месяца назад
NILA cute baby 💗💗💗
@arsemasemu4770
@arsemasemu4770 Месяц назад
ለፊት የሚሆን እባክሺ
@semirabediru6862
@semirabediru6862 2 месяца назад
መስኪ እኔ በፊት ያንቺ እየተከታተልኩኝ በጣም ብዙ ለውጦችን አይቼ ነበር አሁን ደግሞ እባክሽ ለልጄ እንዳታልፊኝ መጀመሪያ አሪፍ ነበር ፅጉሯ ቆስሎብን ለፅሁላት እናም አሁን ግን አድጎዋል 2 አመት ሆኟታል ግን ይደርቅብኛ ከለሩም ቀየረብኝ እናም ይረግፋል ስስ ሆነብኝ እባክሽ መላ አታጪም መላ በይኝ
@missmall9350
@missmall9350 2 месяца назад
መስኪዬ የኔ ው
@AmerAmer-tn7ni
@AmerAmer-tn7ni 2 месяца назад
Mesekeya ena melise eytebawe new mene litekem ebakese negeregen betam eytesebaber ashegegen
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 месяца назад
የኔም ልክ እንደሚጣ ፀጉር ነው ወላሂ እረዥም ብዙ ነው ከለሩ ሲያምር ግን ድርቀቱ ቼገረኝ በጣም
@kidufonka4943
@kidufonka4943 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪዬ መቸም አንችን ሳይ ሞራሌ ይመጣል አሁን ከቅርብ ጊዜ በኋላ ግን ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል በቁመቱ ነው የሚመዘዘው ግራ ገብቶኛል ከፊቱማ ሊመለጥ ነው ያንቺ ቪዲዮ በጣም እየተከታተልኩ ተስተካክሎ ነበር በዚ ላይ የሻምፖ ምርጫ ተቸግሬያለው እኛ ሀገር ደሞ ውሀው ጨው ስለሆነ ሳሙና መጠቀም አልችልም እንደው መፍትሄው ምን ይሆን ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል በጣም ግራ አጋብቶኛል ብታይ።ደግሞ የናይላዬ ፀጉር በጣም አድጓል አማረበት። እግዚአብሔር ልጆችሽን በጤና ያሳድግልሽ ተባረኩ
@yr2486
@yr2486 2 месяца назад
እውድሻለው ❤
@Hayatborena
@Hayatborena 2 месяца назад
ማሻአላህቆንጂታልሻለችእህት
@Ygg-fu9kr
@Ygg-fu9kr 2 месяца назад
መስክየ የኔ ወድ ለቤትሽ ኣዲስ ነኘ ግን በጣም ኣሪፍ ነው የአሳየሽን ❤❤ መስክየይ ልጠይቅሽ መልስልኝ እንዳታልፍኝ በማርያም ፊቴ በጣም ዘይታማ ነው ብጉር ተሸግርያለው ምን ልበልሽ በፀሓይ ዶሞ ጠቁረዎል መድያት ኣደለም እንደመደያት የሚመስል ነው እና ምን ላድርገው ግራ ገባኝ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 месяца назад
አቮካዶ በአረበኛ ምን ይባላል የምታውቁ ፃፉልኝ🙏
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 месяца назад
Sis this is my hair exactly
@ShewiNadi
@ShewiNadi 2 месяца назад
Meski menta tsgur lemtfat mn yahil gze yewsdal😢😢 please 🙏🥺
@foteyenmezegbo3862
@foteyenmezegbo3862 2 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ማምየ የኔ መልካም❤😘 አንች መከታተል ከጀመርኩ ቡዙ ግዜ ነዉ ፀጉሬ ለስለሳ ብለዋል ግን ጫፍጫፉ ድርቅ ብሎ ሳበጥሮ ይረግፋል ይወጣል ይረገፋል ማምየ መላ በለኝ🙏❤😘
@GenetTegegn-eo9xd
@GenetTegegn-eo9xd 2 месяца назад
❤❤
@letshy
@letshy 2 месяца назад
መስየ ከስሩ የሚነቀል ጨጉር ምንድነው መዳሃኒቱ 😢🙏
@RahelNega-my4em
@RahelNega-my4em 2 месяца назад
❤❤❤
@mayamuller8741
@mayamuller8741 2 месяца назад
መስክ ውዴ ማበጠሪያውን ሳይ አገር ቤት ትዝ አለኝ ምርጥ ነበር እናቴ በዚህ ነበር የምታበጥረኝ
@WeyneshitGeseme
@WeyneshitGeseme 2 месяца назад
Naylaye yenie konjo slayehat dess blognal meskeye
@nesuyusuf3549
@nesuyusuf3549 2 месяца назад
7:55
@user-xf3lg5oy9n
@user-xf3lg5oy9n 2 месяца назад
ለቤትሽ አዲስ ነኝ መሲኪየ በፐርም የተጎዳ ፀር ንገሪኝ እህቴ
@haben5084
@haben5084 2 месяца назад
መስኪዬ እኔም ፀጉሬን ሳበጥረው ማልቀስ ነው ሚቀረኝ😂😂😂
@alexabel1138
@alexabel1138 2 месяца назад
Yene konjo naylayee May God bless you ❤ meskiye my daughter won’t let me touch her hair at all what should I do ? 😢 she is 1 yr n 4 month already…or is it just me being inpatient 😅
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
እያዘናጋሽ አስለምጃት ግን አሁን ህፃን ስለሆነች ትንሽ አደግ ስትል princess ስለሆንሽ ፀጉርሽን መሰራት አለብሽ አቤት ሲያምር እያልሽ ትለምዳለች ላላ አርገሽ እየሰራሽ😅
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 месяца назад
❤❤❤❤
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 2 месяца назад
ዛሬ አደኛነኝ የሚጣዪ ፀጉር ተለውጧን የኔግን ምሏል መሰል ከቦታው አይነሳምኮ😂
@Sarasara-ub3xz
@Sarasara-ub3xz 2 месяца назад
ዋው የኔ እናት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ክክክክክ የኛማ ከቅጣችን ነበር. የምቀደደው. ምክንያቱም እየተንፋቀቅን. ስለ ምንጫወት
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
😅😂😂
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 месяца назад
ወላሂ መስኪ በረመዳን ስራ ብዛት እዛው ታጥቤ እዛው አንቺ እዳሳየሽው 4ቦታ ቁጥጥር ሰርቼው ወላሂ ኢዱንም (eid)እደዛው አሳልፊ አሁን ከአናቴ እስከ ፀጉሬ ጫፍ ኮኮናት አሞቄ ልቀባ ስል የመስኪን Videoይችን ልክፈት ብርታት እዲሆነኝ ብዬ ነው በጣምምም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@user-cq2qm6vw3t
@user-cq2qm6vw3t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@YaredBezabih
@YaredBezabih 2 месяца назад
❤🎉❤🎉
@SereneRose-yi1nj
@SereneRose-yi1nj 2 месяца назад
Nayila ataschegirim
@user-ju2ho5tc4r
@user-ju2ho5tc4r 2 месяца назад
መስኪዬ ጀግና እናት ❤❤❤❤
@classicphone5908
@classicphone5908 2 месяца назад
መስኪዬ ጀግና እናት ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@alulagizaw6098
@alulagizaw6098 2 месяца назад
selamtashe bexam desylal selmshe ybza mokeshe hulum sw endanch teru bihon hagerchen yt bederesche egziabher anchinm ljocheshenm balebetshenm ybark yetebkacu meskiye ewedshalew
@user-dd4po3px7f
@user-dd4po3px7f 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mc3nj2rx5f
@user-mc3nj2rx5f 2 месяца назад
Mskei arefinwe thankyou low procity hair yehunale
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ይሆናል እማ ማንኛውንም ውህድ ስትሰሪ ቀጠን አርገሽ ስሪው ወይም ሬት ጨምሪበት በደንብ እንዲገባ ሙቅ ፎጣም ተጠቀሚ
@user-mc3nj2rx5f
@user-mc3nj2rx5f 2 месяца назад
thankyou
@user-rq6cu2li1b
@user-rq6cu2li1b 2 месяца назад
Ye Nayila segur adgewal
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 2 месяца назад
የእኔም ፀጉር እንደሷ ነዉ እያበጠርኩት ይያያዛል
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 2 месяца назад
መስኪ ልጄ 2 አመት ሊሆናት ነው ጸጉሯ ሉጫ ሚባል ነው ግን መሀሉ እና ከኋላ ረዘም ያለ ሲሆን ዳርዳሩ ዙርያውን አጭር ነው እና ልቁረጠው ወይስ ልላጨው?
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
አትቁረጪው አትላጪው ዝምብለሽ ተንከባከቢላት እኩል ይሆናል ብዙ ልጆች እንደዛ ነው ቤቢ ሄር እስኪጠነክር
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 2 месяца назад
@@meskitube16 እሽ መስኪ በጣም አመሰግናለው❤
@MekdelawitTeshome-xy2kn
@MekdelawitTeshome-xy2kn 2 месяца назад
Selam meski zara ymejemeriya nw setseflsh ebakesh edatalfign lja eczema alat ena betam ysakekatal esketdema new ymetakew anchi degmo lemiyasakekew Oliveira teru nw sety semechalew ena atekakemu edat nw betenegrign amesgenalw
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ኢክዚማ ካለባት መጀመሪያ የማይስማማትን ነገሮች አቁሚላት የሚሸት ነገሮች እንደ ሳሙና ሽቶ ነገሮች ስተኛም እጇ ላይ ግላቭ አርጊላት ሬት አሪፍ ነው ልታጥቢያት ስትይ ቅብት አርጊላት ለናታን ቻሌንጅ ስጀምር ትጀምሪላታለሽ
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 месяца назад
🙋🥰🥰🥰😍😍
@allyu4619
@allyu4619 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞🥰
@lozamariambekele2293
@lozamariambekele2293 2 месяца назад
እዴት ነሽ
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 месяца назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ ውዴ! እኔ አራስ ነኝ ከወለድኩ 2ወር አልፎኛል እና ፀጉሬን ሳበጥረው በጣም ብዙ ፀጉር ተነቃቅሎ ይወጣል እና ምን ትያለሽ?
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
በወሊድ ምክንያት የሚነቃቀል ፀጉር ኖርማል ነው የ hormonal change ነው ሰውነታችን ብዙ ለውጥ ስለሚመጣበት ነው በዛ ላይ የምታጠቢ ከሆነ በወተቱ ብዙ ጥቃሚ ነገሮች ስለምታጪ እርጉር ሆነሽ ስትወስጂ የነበረውን Prenatal Multivitamin’s አታቋርጪው ፈሳሽ ነገርም በደንብ ውሰጂ sensitive ስለሚሆን ብዙ አታበጥሪው በሮዝመሪ ቅባት መሳጅ አርጊው በወፍራሙ ቁጥርጥር እየሰራሽ አሳርፊው ይመለሳል
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 2 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔውድ በልጆችሽ ተባረኪ!! 😘
@jerrymersha-bw3vz
@jerrymersha-bw3vz 2 месяца назад
lዉይ መስኪየ ጉልበታቸዉ ላይ ልብስ በመቅደድ ከኔ ልጆች እሚበልጥ ያለ አይመስለኝም ነበር እሚገርምሽ ሴቷም ወንዱም ሱሪም ይሁን ታይት ቶሎ ይቀደድባቸዋል
@lemlemteklmaryam7118
@lemlemteklmaryam7118 2 месяца назад
Meskiye gobez nesh ketybet Yelbsachow degmo endeza now yehulum ljoch beteley degmo temberkko mchawetu kone mntafu degmo bandie now mikedlachow
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 2 месяца назад
የኔም እደዘ ነው
@selamyestentube
@selamyestentube 2 месяца назад
እህታችን በርቺልን ይሄን ቪድዮ የምታዪ ስራዬን አይታቹ በቅንነት በማበረታታ አግዙኝ የእምነታችን ጥንካሬ የሀገራችን ሰላም የሁላችንንም መኖራችንን የሚያስጨንቀው የናትና ልጁ መድሀኒያለም በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን
@asrattilahun4474
@asrattilahun4474 Месяц назад
Mekiye esti sil dask chika kibat sirilin
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 2 месяца назад
Errrr kes kes bilashe masge argelate😂😂😂❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ቪድዮው 2x ስለሆነ ነው አፍጥኜው ነው🤭😄🤣
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 2 месяца назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@MeseluAsfawe
@MeseluAsfawe 2 месяца назад
Beye kenu bnabetrs
@user-mr3nq6zn1c
@user-mr3nq6zn1c 2 месяца назад
Meskiye bizu gize iketatelishalew bexam ena digame challenge binigemitrrr😢😢😢😢😢😢 plesssssssssssss
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
እሺ እንጀምራለን ፆሙ ይፈታና የ 3 ወር ቻሌንጅ ተዘጋጅቻለው🙏🏽
@andinetbelete8794
@andinetbelete8794 2 месяца назад
Meski endate nesh
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 2 месяца назад
መስኪ እኔ መሀል አናቴን እያሳከከኝ ተጀግሪያለሁ አላርጅክ አለብኝ ዘይትም ሰቀባ ያሳክከኛል ጸጉሬ ደግሞ በጣም ደረቅ ነው መፍትሄ ካለሺ ሹክ በይኝ የተለያዮ ዶክተሮች ሄድኩኝ ዘይት ተቀብተሺ አታስቀምጭ ነው የሚሉኝ ጸጉሬ ያለቅባት በፍጹም ማበጠሪያ አይገባውም
@kenenimideksa3918
@kenenimideksa3918 2 месяца назад
Ye male tsagure maftee mendenew
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 2 месяца назад
መስክዬ የኔ ጀግና እናት የኔ ፀጉር ግን መቼ ነው የሚያድገው የላይላዬ ፀጉር እንዲህ አለገ ተአምር ነው ❤❤❤❤
@user-rq5by8fi8s
@user-rq5by8fi8s 2 месяца назад
Wude
@user-qb3mm3zx5p
@user-qb3mm3zx5p 2 месяца назад
😂😂😂yemitan segure saye yersa new yemslne meskiya mefha yadrkute enama hula mkorte new enamsgnaln weda❤
@user-rq5by8fi8s
@user-rq5by8fi8s 2 месяца назад
Pestal Mafenu Betam Metfo Nw
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ለምን? ውህድ ስንቀባማ ግድ ነው ምንም ችግር የለውም ውህዱን ያፍንልናል ወደልብሳችን እንዳይወርድ እንዳይጠረግ ያደርጋል ማንኛውም የፀጉር ስቲም ራሱ ከ ፌስታል ጋር ነው ሚሸጠው
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 2 месяца назад
ቆይ አስረሻት ነው ፀጥ ብላ እምትሰራው😢❤😊😅
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ናት በፀጉሯ በኩል አንዳንዴ ራሷ ፀጉሬን ስሪኝ ትለኛለች🤭😄😄
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 2 месяца назад
@@meskitube16 ማሻ አላህ ጎበዝ ነች
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 2 месяца назад
የሱሪው ነገር ተይው እህቴ አሁን አሁንማ ድርብ ከሌለው ከውስጥ መግዛት ትቻለው 😂😂😂😂
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
በጣም አልብሻት ሄጄ ከስራ ስመለስ ቀዳዋለች ወይ እንደበረኛ ጉልበታቸው ላይ ብሬስ ማሰር ነው እንጂ🤣🤣🤣
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 2 месяца назад
@@meskitube16 😂😂😂እውነት ነው
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 месяца назад
ወይ መስኪ እኔ ጋ ብቻ ይመስለኝ ነበር ልብስ የሚቀደው የኔ ወንድ ነው ቱታዎቹ በሙሉ ጉልበቱ ቀዳዳ ነው ደግሞ አውቀውም ይቀዳሉ
@meskitube16
@meskitube16 2 месяца назад
ትክክል ትንሽ ሳሳ ያረጉትና ትንጥዬ ቀዳዳ ካዩ በጃቸው ይጫወቱበታል ምን አለባቸው እነሱ🤭😅
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 месяца назад
@@meskitube16 አዎ ልክነሽ እንደዛ ነው የሚያደርጉት እኔማ ምርር ብሎኝ አሁን ተው አትቅደድ ማለትም ትቻለው😁 ሲያድግ ያውቃል ብዬ አስባለው
Далее
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Просмотров 5 млн
1❤️
00:17
Просмотров 1 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн
Опасные облака!😱🌩
0:20
Просмотров 4,5 млн
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 3,4 млн