Тёмный

ፀጉሬን ለማሳደግ ስወስን የጀመርኩት 5 ወሳኝ ነገሮች // 5 best hair growth hacks i use 

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፍቅር በረከት በየቤታችሁ ይግባ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጎብኝልን ታስረው የሚሰቃዩትንም ይመልከትልን❤️
@aminatahmed
@aminatahmed 2 года назад
መስኪየ ሠላም የኔ ውድ ናይላ ሰላም ናት መስኪየ የፀጉር ካራቴን ልቀባ ነበር ጓደኞቸ ተጠቅመዉት በጣም ልዩ አድርጎታል ፀጉራቸውን እና ሳይድ ፌክት ካለው ትነግሪኝ እህት
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@aminatahmed እኔ ተቀብቼው አላውቅም ያው የሁላችንም ፀጉር ይለያያል ላንዱ የተስማማው ለሁላችንም ይስማማል ወይም አይስማማም ተቀብተውት የሚያቁ ልጆች ይመልሱልሻል ከስር
@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ
እድሜ ለንቺ ፀጉሬ አድጎወል
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 года назад
መሰኪየ የኔ ውድ በጣም ጎበዝ በረች ብዙ ለውጥ አግኝተነል በአንች እንወድሻለን እነከብረሻለን መሰኪየ አረብ ሀገረ ውሀው ጨው አለው በሳምንት በሳምንት መታጠብ ጉዳት የለውም ፀጉሬ በጣም እየቀነሰ መጣ ብዛቱ መሰኪየ መልሺልኝ የኔ ውድ❤😘🌹
@hargtube216
@hargtube216 2 года назад
መስክዬ እንድት እንደምወድሽ የኔ ማር አንቺን እየተከታተልኩ ፅጉሬ ለውጥ አለው አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የምናመሰግነው ስለሁሉም እኔም ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ስራዬ ከተመቸሽ አበረታቺኝ በጣም አመሰግናለሁ 👍🙏🥰❤️
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 года назад
እንዛመድ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 года назад
ዋውው🥰🥰💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹
@kalkidanyebaba3034
@kalkidanyebaba3034 2 года назад
መሲክየ እኔ ፀጉሬ ከርዳዳ ነው ምን አይነት ቅባትና ምን አይነት የፀጉር ሳሙና ልጠቀም ሻፓ ነው ምጠቀምና ፀጉሬ ይሻክራል በቅንነት መልሽልኝ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ጠይቄ አላውቅም
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ዋውውው ዛሬ ውብ ሆንሻለ የናይላዬ እናት😍😍😍እናመሰግናለን ሰለመልካም ሥራዎች እመቤታችን ትጠብቅሸ🙏
@hiwot8723
@hiwot8723 2 года назад
ማርያምን የኔ እንቢ ብሎኛል እሱ አያድግ እኔ ተስፍ አልቆርጥ
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
ክክክክክ
@mikiytada7711
@mikiytada7711 2 года назад
የሚስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ እርሱ ስለእናንተ ያስባልና ስለዚህ ሁሉን ለጌታ ስጪ እርሱ ከሁሉ ያሳርፋል.
@mesretmesret7968
@mesretmesret7968 4 месяца назад
ያለ መፍጫ የሚሰራ ውህድ አሳይን
@mihretasfaw
@mihretasfaw 6 месяцев назад
መስኪዬበጣምእወድሻለሁስራሽወድጄሻለሁአመሰግናለሁ🎉
@meron612
@meron612 2 года назад
ብጉር ላስቸገራቹ መፍትሔ 👌🏽👇🏼 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-aC-2jOvU0kw.html
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
የኔ ውድ የኔ ቅባትም ሆነ ትረትመት አይቀበልም ከላይ ይፈሳል በዛላይ ከስሩ ንቅል ነው እሚለው መሰኪዪ ወላሂ በጣም እናደዳለሁ ከምነግርሽ በላይ ፀጉሬ ሉጫ ነው ለስላሳ ግን ምንም አይነት ቅባት አይቀበልም ራሴ ቅሌ በጣም ደርቅ ነው እስኪ መልስልኝ የኔ ልዩ ግራ ገብቶኛል 😥
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ሎው ፕሮስቲ ወይም ዝቅተኛ የቅባት ቅበላ ያለው ስለሆነ ፈሳሽ ቅባት ተቀብተሽ መሳጅ አርገሽ ማሞቅያ ካስክ ወይም ኮፍያ ተጠቀሚ ወይ የሞቀ ፎጣ ሽፍን አርጊው ውስጥ እንዲገባ
@SamrawitSamrawit-u5n
@SamrawitSamrawit-u5n 3 месяца назад
❤ ኬሚካል ይኑረው ኣይኑረው በምን እናውቃለን ????
@A-900.
@A-900. 2 года назад
ዱባይ ያላችሁ ስለ ፀጉር ምን ትላላችሁ? ውሃው ጨዋማ ሰለሆነ ለፀጉር አይስማም አሉ እውነት ነው እንዴ?
@emagudu8954
@emagudu8954 9 месяцев назад
ፀጉረወፍራም ነው ምን ቅባ ልቀባው መስኪ ቀለምም አለው
@hewantekeie1322
@hewantekeie1322 4 месяца назад
እህቴ የኣገር ቤት የንሮ ውድነት በጣም ያስተሳስባል ውድ እህቴ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጌ ኦሊፍ ኦይልን የስራሁትን ኣለ ከቅርንፍድ ምናምን ኣርጌ እና ሁሌ እየተቀባሁ ማሳጅ እያረጉ ልሊትን ኣሳድሪ ቀኑን ኣሳድሪ እና እስከ ሳምንታትም ኣቆያለሁ ስለዚህ ለፀጉር ይጎዳል ወይስ ችግር የለውም እስኪ ኣስተምሪን ለዚቺ ነገር ዩትብን ስሪልን እህት ስለ እዚ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 года назад
መስኪዬ የኔ ትሁት የኔ ሩህሩህ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ምርጧዬ እናመሰግናለን እኔም በተቻለኝ መጠን ለመጠቀም እየሞከርኩ ነው ግን ለውጥ የለም ወይ ፍንክች አለልሽ
@senaitamberber1349
@senaitamberber1349 2 года назад
መልካምነትን ባንች ልክ መዘንኩ!! እጅግ አከብርሻለሁ!!! ስለማምንሽ የምትይውን ሁሉ እቀበላለሁ::
@salihat7830
@salihat7830 2 года назад
ፀጉሬ ብዬው ብዬ አላድግ ሲለኝ ላጭቼው እርፍ አሁንድ እንዳዲስ እየተከባከብኩት ነው
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 2 года назад
እኔም ተላጭቸው አሁን ሁለት አመት ሁኖታል እንዴት እንዳደገልኝ ትንሽ ይበጣጠሳልጅ
@ኢስላማዊይሚድያ
@ኢስላማዊይሚድያ 2 года назад
@@tigesttadesse566 ደምሪኝ። ፀጉርሽም የበለጠ ይደግልሽ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад
ክክክክ መለጣ አዳረግሽው
@AlmazeSolomon
@AlmazeSolomon 3 месяца назад
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ያንቺን ቪዲዮ በማየት ፀጉሬ በጣም ተቀይሮልኛል
@yoditbekele8715
@yoditbekele8715 2 года назад
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ደግሞም ሁሌም ነው የምከታተልሽ ቅንነትሽ ሁሌም ይገርመኛል እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ቤተሰብሽንም ከክፉ ይጠብቅልን፡፡
@media8383
@media8383 2 года назад
በማጀማሪያ እግዝያብሄር ልጅ ዬለውም እኛን ከሆና እኛ በሪያዎቹ ነን
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
የኔ ወድ መስኪዩ እደት ነሽ ማር አደኛ ነኝ ዛሬ💋❤👍
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም መስኪዬ ሰላካፈልሽን መልካም ተሞክሮ እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍❤🙏
@alemtsehayabere-gf2bk
@alemtsehayabere-gf2bk Год назад
awo alen adis ene 5 ቀን ተከታትሸ አለሁ ተመችተሽኛል
@asterketema8756
@asterketema8756 Год назад
You can only live a worry stress free life after being saved by KING OF KINGS AND LORD OF LORDS JESUS CHRIST. CHRIST takes away our burdens. My life is 100% stress free and worry free
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 года назад
ፈጣሪ ፀናቱ ይሰጠን እንጂ 🤔በጣም ነው ሚሳዝነው የሃገራችን ነገር .ኣንችም ሰለመልካመነትሽ እናመሰግናለን
@አደይዓለመይ-ቈ1ተ
@አደይዓለመይ-ቈ1ተ 2 года назад
በጣም እኔ አለው 1ዓመት ከ 4ወር ሆነኝይ ቤተስብ ስልክ የለ ምንም የለ 😭😭😭😭ፅሎት አድርጉልኝ 🥰🙏
@yfdf9558
@yfdf9558 2 года назад
@@አደይዓለመይ-ቈ1ተ ኣይዞኪ ሓፍተይ ናተይ ኣብ ኩለና እዩ እግዚአብሄር ሰላም ይግበረልና
@MerdeSon
@MerdeSon 3 месяца назад
Meski ine beteftro wuge bad style altekmim gin befit bekule tinshe erzem yilal demo kehuwal tinshe plus bizat kefletu gare ikul ayidelem demo yalehut Ethiopia wuets university negn Ina tesfa korche laskortewu neber ikul indyad Ina ahun bale huneta lay mefite mini yihun?❤❤❤
@hirutguchi8914
@hirutguchi8914 2 года назад
መሰኪ አኒ ያላረኩት የለም ግን በታም ደረቅ ነው አባክሸ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 года назад
Telayaleshieko welahi Edazam HunuTaguresh Humane Hari Atetakameme❤❤❤❤❤
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 года назад
Ya Karote kebabat wow👌 2ya Kurufude kebatem 👌 wow nw Ka Anedam Hulate nw yaserawete ya Karotum ya Kurufudem
@Bazawit
@Bazawit 2 года назад
መስኪዬ የኔ መልካም ቢሰሙሽ ቢሰሙሽ የማትሰለች እመቤቴ ትጠብቅሽ የኔ መልካም እዴት እኮ እደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
መስኪዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽን አመሰግናለሁ❤️🙏
@semira1209
@semira1209 2 года назад
አይ ጭቀት ባፈልጉትም ይመጣል ጥዎትም ማታም ሁለየ ጭቀትነው እስኪ ይለፋ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@wobalemgebrekidan2993
@wobalemgebrekidan2993 2 года назад
መሠየ በጣም ነወ የምከታተልሸ ፀጎሪ ለወጥ አለወ ግን የኃላየ አጭረ የፌቴ እረጀም ሠቆረጥ ደሞ አልፋልግም ምን ላደረገወ
@mersa12
@mersa12 2 года назад
ሠላም ሰላም እህት በርችልኝ ካቺብዙተምርአለሁ ስለፀጉር አድስጀማሪነኝ አበረታቱኝ ፎሮፍይሉን በመጫን ኑኑኑኑኑኑእመልስአለሁ በታማኝነት አብረን እንደግ ቅነነትለርስነዉ የሰዉደስታየሚስደስተዉ
@iyasumechale8815
@iyasumechale8815 2 года назад
ዉድ ሰላምሽ ይብዛ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
@ራያራዩማ-ለ4ኈ 2 года назад
እናመሰግናለን ውድ እህታችን💕 ዛሬ ናይላን ለማየት ገባሁኝ በመጨረሻ ድምፂዋን ብቻ ሰማሀት ኡስም ቻው ስትል 😂😍የኔ ጣፋጪ💕
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
መስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ተጠቅሜለው ባንች thank you sis God bless you 😍😘😘😘
@allinlovenohate7580
@allinlovenohate7580 2 года назад
መስኪ ሳሎን ላይ እንጼት ነው ፀጉራችን ምንከባከብ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 2 года назад
መሥኪየ በናትሽ ንገራኘ የኔ ለሥላሣ ስስ ቅባት ትንሽ ነው እሚበቃው ስታይው ታዲለሽ ታዳጊ ነው ልት ትችያለሽ አያረግም ግን ምን ላረገው እዲበዛለሸኘ እዳደዲጊልኘ ያየየ ሁሉ ታዲለሽ ተከባከቢው ያምራል ይሉኛል ምን ባረገውም አያረግም አይበዛም በዲግል ንገሪኘ
@lidyakesete
@lidyakesete 4 месяца назад
ንግግርሽ ጨዋነት ደግነት ኣለው።ልብ ይገዛል
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 года назад
የኔ ፀጉር 100 ፐርሰት ለውጥ አለው ግን ፀጉሬን መስራት ስለማልችል ይሰባበርብኛል
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ግመጂው ሁለትዮሽ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 2 года назад
@@meskitube16 እሺ የኔ ልዩ እሞክራለሁ
@guuf6600
@guuf6600 2 года назад
አረ መስኪየ የኔ ኮሜንት መቸ ነው እምትመልስልኝ የኔ ሪሱ ፍርዝ እየህነ እምቢ አለኝ ላላ ደሞ ጫፍ ጫፊ እየተለቀመኝ ምን ላርገው መንካባከብ ከጀመርኩ 7ወር ህናኛል ግን አይለወጥም እፍፍፍ ደከመኝ
@anaidesalemuyoutube978
@anaidesalemuyoutube978 Год назад
እኔ ሁልጊዜ ነዉ የማለቅስ የምጨነቅ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ በቃ በማየዉ ሁሉ ቤተሠብ ይናፍቀኛል በተለይ እናቴ 😢😢
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 2 года назад
❤️👍የኔስ ፀጉር ከመከባከብ ወደ ኋላ አላልኩም ግን እየተነቃቀለ አስቼገረኝ መስኪ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ፋጡማየ ደምሪኝ በቅንነት
@rahmatube6175
@rahmatube6175 2 года назад
በሳሙና ተጠቀሚ ለውጥ ታያለሽ
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 2 года назад
@@rahmatube6175 እሺ እህቴ አመሠግናለሁ❤️❤️❤️
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 2 года назад
@@HtymiTuba5335ወአሊኩም ሰላም ❤️❤️
@helendejene4237
@helendejene4237 2 года назад
Meskiye betam nw menamesegenesh tsegure betam lewt ametetwal tegest becha nw miteyikew wede
@bezikiristos2891
@bezikiristos2891 2 года назад
Bamin lawuti matalish
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube 2 года назад
መሥኪዬ እንዴት ነሽ እግዛቤር ያክብርሽ ከጭንቀት ያዉጣሽ የኔ ውድ ስለትምርትሽ በጣም አመሰግናለው በቅርቡ እኔም ወደይቱዩ በር እቀላቀላለ ው ለይላዬን ሳሚልኝ ሠላም ሁኚ
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
መሰዬ የምትሰረውን አላየሁም 😂😂😂 አይኔ ያረፉበት your top 😂😂 beautiful 😂😂😂. ቶTዋን ከሰው አይን የወጣልሽ እማ 😂😂 ለልደቴ ለክልኝ 😂😀 just kidding. back to video.. is very amazing video. The information that you're sharing with us is very enlightening 💕 as always God bless 🙏🙏🙏
@elfineshbegidu6955
@elfineshbegidu6955 2 года назад
መሰክዬ በእውነት ሁሌ እባርክሻለሁ :የኔ ፀጉር በጣም አስቸጌሮኝህ ነበር ነገር ግን አሁን ጥሩ ነው ።አሁን ግን እዬተጠቀሙኩኝ ኮኮናትና የተልባ ጀል በጣም ጥሩ ናችሁ ።
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 года назад
ደምሪኝ እስኪ መር
@ኢስላማዊይሚድያ
@ኢስላማዊይሚድያ 2 года назад
@@HtymiTuba5335 ነይ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 2 года назад
የተልባ ጀሉን ተቀብተሽ ትተይዋለሽ ወይስ ትታጠቢዋለሽ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
የሚባርኩ የተባረኩ ናቸው ተባረኪልኝ🥰❤️❤️❤️
@elfineshbegidu6955
@elfineshbegidu6955 2 года назад
@@ekramweleyuwa1207 ተልባና ኮኮናት ኦል አንድ ላይ አረገ እቀባሎ ከዛ ኃሏ :1 ሰዓት ከዛ በላይ ብሆን ችግር የሎዮም
@zufan-amharawit
@zufan-amharawit 2 года назад
የኔ ውድ ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም እወድሻለሁ ፊቴ ተበላሸብኝ ማዲያት ወጣብኝ ምን ላድርገው 😢
@WubituBazezew
@WubituBazezew Месяц назад
Meski konjo yelash medhanit benatish felgilgn
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷qonjiye marrrrrr namesegnalen naylaye yenie qonjo cawwwww
@FedaoSero
@FedaoSero Месяц назад
MESKIYE TEBAREKI ARIF MIKIR NAW AMEN GETA HAGERACHININ SELAM YADIRGILN KAZI BELAY TSAGAHU YEBIZALISH
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 года назад
እንደው በማርያም ከታጠብን ብሃላ ምም አይነት ቅባት መቀባት እንዳለብኝ ነገሪኝ ያልሞከርኩት የለም ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ እፍፍፍፍፍፍ
@hanikahessaye3676
@hanikahessaye3676 Год назад
Meski ye tsegure hair type eski negerige men ayenate endehone yene alwekutem tkw
@zinashdegaga7871
@zinashdegaga7871 2 года назад
Selam maskiye Leki bilashal ene ahun coconut aysmamangim tsagure yezo yewatal betam eskahun yetmacheng ene shinkurt ena almond kebat temachitongal yane leslasa tsagur naw yaleng
@ሜና
@ሜና 2 года назад
መስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ ጀማሪነኝ
@abdurehmanarebu7393
@abdurehmanarebu7393 2 года назад
መስኪዬ የኔ ውድ የኔ ፊት ወዛምና በጣም ሽፍታ አለብኝ ምን ይሻለኛል ምን ልጠቀም ፊቴ ተበላሸ ምን ልጠቀም ናይላዬን ሣሚልኝ
@tinak8232
@tinak8232 2 года назад
ወይ መስኪ በጣም አኮ ነው ምገርሚኝ ከጎንሽ በአካል ያለን እኮ ነው አስመስለሽ ምታዋይን በጣም ነው ማመሰስግንሽ እወድሻለሁ
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@media8383
@media8383 2 года назад
ሌላው ሰለማስጊናሽ አለልፍም የንቺን ቪዲዮዎችን ማያት ከጀማርኩ ቦሀላ ነው ፀጉሬን መንከበከብ ጀማርኩት
@shhenry2393
@shhenry2393 7 месяцев назад
መሰኪየ ኬሚካል የሌለው እድት ነው የማገኘው ?
@askaldesie4791
@askaldesie4791 2 года назад
ስለ ኢትየኢትዮጵያ ኑሮ አይወራ ብቻ ሰው በግዛቤረ እረደት ነው እያለ ያለዉ መሥኪየ አዙሮ ደፈል አምስት ወረ እረፈት ቆይቸ መጣሁ ብቻ እግዛቤረ አምላከ ይዲረስልን
@mesretmesret7968
@mesretmesret7968 4 месяца назад
ያለ መፍጫ የሚሰራ ውህድ አሳይን
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 2 года назад
በዶቭ ፓፓየ ኩርኩም ጊሊኪሊናር ኪሬም አድርጌ ሰሙነ ይሰረለሁ መደሜ ለሙስተሺፈ ተስረኪበለች ሊተጠብበት ወይፀጉሬን?
@zeynebahmad5384
@zeynebahmad5384 2 года назад
Mskeye wallahi agarishin silamitiwaji iwadishalew
@SaraSara-mn5ds
@SaraSara-mn5ds 2 года назад
Minm ehenin hula matfo saladrg lamn ayadgm
@raheltube2578
@raheltube2578 2 года назад
መሲ ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ውድ የምትለቂያቸውን ግማሼቹን እየተጠቀምሑ ለውጥ አግኝቻልሑ እናመሠገናልን ውድ ወደ እኔ ቤት ጉራ በይ ውድ
@frhywotsahele5772
@frhywotsahele5772 Год назад
Yasayshen ykoda maleslashea legit yehonal
@elisabatmulatu2927
@elisabatmulatu2927 2 года назад
መስኪዬ የምትገልጫቸዉ የምታሳይን ነገር በጣም አሪፍ ነው እውቀቱን ጨምሮ ይስጥሽ በጣም ነው ማመሰግነው በግሌ መስኪዬ
@SumeyaMohamed-tw1vt
@SumeyaMohamed-tw1vt Год назад
እንዴት ነው በውስጥ አነቺን ማውራት ምችለው
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 года назад
ምርጥ እና ሀቀኛ ነሽ ተባረኪ
@rutegetachew6894
@rutegetachew6894 2 года назад
መስኪዬ ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ ነው በፀጉሬ ትልቅ ለውጥያየሁት በጣምነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@FoziaAbdulkarim
@FoziaAbdulkarim 5 месяцев назад
tsaguren masadag falegalw ka men lejamer bezu ngr ale anchi gagureshen letasadegi setmokeriw endet nw yejamarshew
@meskitube16
@meskitube16 5 месяцев назад
በየሳምንቱ ውህድ ነው የጀመርኩት
@rihanarafat1840
@rihanarafat1840 2 года назад
Mskiya enda nshelge ena muslime nge tolo tolo etatbalhu shuruba mftha khone beya mokrkuge ezaw lay etatbna sftawe endale ywelkale esti mkrege
@melatabate__
@melatabate__ 2 года назад
አመሰግናለሁ መስኪዬ ❤️
@betigirma8063
@betigirma8063 Год назад
አንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ ተለውጦል የግንባሬ ፀጉር የገባ ነው
@ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ
እኔም በጣም አልቃሻ ነኝ መሲኪዋ
@ሰብአዊነትቲዩብ
@ሰብአዊነትቲዩብ 2 года назад
ሙስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ የምምከብርሽ
@mekdimaheri388
@mekdimaheri388 2 года назад
ውንዴውሳይሽ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ
@sarademelash4241
@sarademelash4241 2 года назад
መስኪዬ በጣም አምሮብሻል ልብስሽ በጣም ያምራል የአፍሪካውያን ልብስ ይመስለኛል ፍክት ነው ያረገሽ
@YeshyeMarye
@YeshyeMarye 2 месяца назад
ሰላም ለቤትሽ አዴስነኝ❤❤❤
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 2 года назад
ሳውድ ያለነው ሀኪም ቤት መሄድ አንችልም በምን እንወቀው የሚጠቅመንን
@destazeru
@destazeru 6 месяцев назад
ድሩ ሳሙና መጠቀም ጥሩ ነው ወይስ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
ሰላም መሲየ እናመስግናለን ውዴ እኔስ ድሮ ነበር ምቀባው ቀለም ሌላ ነገር ተጠቂሚ አላቅም ግን ምንም ቅባት ምንም አይነት አይስማመኝም olie እራሱ ምንም አይመቸኝም ቀላቅየም ተጠቀምኩኝ ትንሽ ሙዝ ማስክ ይሻለኛል ግን ምንም በቃ ይነቃቀላል ሁለት ቀረ ኑሪልኝ ውዴ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 года назад
መስኪዬ ለኔ ኮኮናት ይስማማኛል ግን ፀጉርሬ ከግባሬ ግባብኝ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 года назад
ሰላም መስክዬ እደትነሽ እማ አሜንንንንንንን🙌🙌🙌🙏
@asterketema8756
@asterketema8756 Год назад
Please read Matthew 11:28-30
@nani969
@nani969 2 года назад
ትክክል ነሽ ጭንቀት ካለብን ምንም ብናረግ ከመጎደት አንድንም ወላሂ ልክ እንደኔ ነሽ ብቻ አልህምዲሊላህ አላህ ይጠብቀን በያለንበት ያረብ እህቴ በጠም እነመስግናልን
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
ሰላምሽን ይብዛልኝ የኛ መልካም እህት መልካምነት ለራስ ነው ለነገም ስንቅ ነው 🥰🥰🌹🌹🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻
@mamerahmayoutube1643
@mamerahmayoutube1643 2 года назад
ወየው እኔኮ ከበድ ያለ ደስታ ታየሁ አለቅሳለሁ ፀጉሬ ደሞ ከስሩ ነው የሚነቀለው አይይይይይይይይይይይ
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 2 года назад
መሥኪ ብዙ ነገር ሞከርኩ ፎረፎር አልጠፋ አለኝ መላጣ ለሆን ተሰፋ ቆረጥኩ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 года назад
መሥኪ የ ፍቅር ሰው ስወድሽ ❤️
@mahletabebe5060
@mahletabebe5060 2 года назад
Yene konjo zare gena new yayewsh ena des teylesh . Egziyabhern lemetegat mokri men malete meselesh sebket adamchi mezmur adamchi , metshaf kidus anbini ene betam chenketam depressed sew neberku Egziyabher sawkew bedemb ahun destegna ena selamawi sew hognalew , Egziyabhern erdagn megedkn meragn belesh tsely eshi esu yeredal Egziyabher yebarkesh.
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
Mesiki wudi enquwan dehna metashi
@shamatube-8168
@shamatube-8168 2 года назад
ዉድና የተከበራችሁ ኢቶፓዉያንሁሉ ሀሣባችሁተሣክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፋቃደኛየሆናችሁ ቤቴየን እዩልኝ
@ሙሉቀንአበበYouTube
@ሙሉቀንአበበYouTube 2 года назад
እናመሰግናለን ውዴ እኔም ጨንቅት አልብኝእማ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 года назад
እና መሰግናል መሲ የኔስ ፀጉ እየባሰበትነው የሚመጣው
@እናቴኑሪልኚ
@እናቴኑሪልኚ 2 года назад
የነኢላን ድምፅ ሰማሁት ቻው 💓💓💓💓💓❤❤❤😘😘😘😘
@kalkidanyebaba3034
@kalkidanyebaba3034 2 года назад
መሲኪ እኔ ፀጉሬ ቀለም ተቀብቻለሁ እና እዴት ልከባከበው
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
እናመሰግናለን ውዷ:: ስለብፊቴ የጠየቅኩሽን እያሰብሽበት ይሆን😲
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
እናመሰግናለን ውዷ ስለብፊቴ የጠየቅኩሽን እያሰብሽበት ይሆን😲
Далее