Тёмный

ለማጥመድ በሄድኩበት እዛው ቀረሁ! || የኔ_መንገድ 

Minber TV
Подписаться 584 тыс.
Просмотров 226 тыс.
50% 1

#የኔ_መንገድ#Minber TV
Copyright ‪@minbertv1‬
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@hikma5590
@hikma5590 2 года назад
ሙስሊም መሆኔን ሳስበው የሚሰማኝ ደስታ የማመልከው አምላክ አላህ ብቻ መሆኑን ሳስበው የሚሰማኝ ሰላም ቃላት አይገልፀውም الحمد الله ወላሂ ከልቤ ነው ሲጨንቀኝ ወይም ከባድ የሆነ ነገር ሲገጥመኝ ሙስሊም መሆኔንና የማመልከው ጌታ ሀያሉ አዛኙ አረህማን መሆኑን አስቤ እፅናናለሁ ከዘሬ ከቤተሰቤ ከሀገሬ ከገንዘቤ በላይ የሆነ ሀይማኖት ያለኝ ከአላህ ጋር ማንንም ምንንም የማልገዛ ሙስሊም ነኝ በዲናችን ላይ ፅናትን ለሌሎች ደሞ ሂዳያን እንመኛለን ።
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 года назад
እውነት ሙስሊም ከመሆን በላይ ምንአለ አልሀምዱሊላህ ምስጋነ ይገባው ለአለማቱጊታ።
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 года назад
አልሀምዱሊላህ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 года назад
አልሃምዱሊላህ ሠሙ አልሃምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ትክክል እሕትዎየ ደምሪኝማሬ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
@@medinaseid-sq9qw ደምሪኝማሬ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 года назад
ሰለምቴወች የዚህን ያህል ዋጋ ከፈሉ እኛስ የት ላይ ነን ያኡመተል ሙሀመዲ 😭
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ደምሪኝ ማም እንደማመር
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
አልሀምዶሊላህ ናመት እሰላም
@rabiara9019
@rabiara9019 2 года назад
በጣም ልብ ይነካል
@እናትዩቱብEnatTube
@እናትዩቱብEnatTube Год назад
በጣም
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 Год назад
በጣም ወላሂ
@sumeyaabubeker8992
@sumeyaabubeker8992 2 года назад
እኔ ግን የአላህ ተአምር ድንቅ የሚለኝ አላህ ሰለምቴወች ከእኛ በላይ ቁረአንን ያግራራቸዋል የእውቀት ምጥቀታቸው ማሻ አላህ ነው !
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад
እኔም የሙስሊም ስጋ ሳይ ልቤን ይመኝ ነበር አላህ ያሻውን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል
@ተወከልቱዓላላህ
@ተወከልቱዓላላህ 2 года назад
የኔ ብጤ ወላህ እኔም እድህ ነበርኩ
@awwwktube6632
@awwwktube6632 2 года назад
ሱባነል ረቢ አዚም
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
ሱብሀን አላህ
@feruza2537
@feruza2537 Год назад
ሱብሀነአላዝ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
የኔ መገዲ እደኔ ደስ እሚለዉ ማነዉ ላይክ 👍👍👍👍👀
@ስልጤዋነኝየመደምቅማም
እኔ❤
@ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
@ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 2 года назад
እኔ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
አልሀምዶሊላህ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 года назад
የዛሬዉ እንግዳ በጣም ነው ልቤን የነካው !! እኛ ሙስሊሞች ግን ሰዉን መርዳት ላይ እና ሰዉን መረዳት ላይ ብዙ መሰራት አለብን ::
@እሙሂክመት
@እሙሂክመት 2 года назад
tkkl egna melkam sew snhon new sewn yemnsbew
@የብርጎልእናቴንመሳይ
እኔም በእንባ ነዉ የጨረስኩት
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ሰሚራየ ደምሪኝ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 года назад
በጣም ይገርማል ወላሂ😭
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
ትክክል ማማየ መረዳት አለባቸውውው
@Sofi-ih8sm
@Sofi-ih8sm 2 года назад
ጌታችን አሏህ ሆይ ስለማይነገረው ስጦታህ ምስጋና የተገባህ ነህ!!!
@hamudishumu8288
@hamudishumu8288 2 года назад
እንዴት ነው ድምፅ ማቀጣጠን ልክ ኢቢኤስ ላይ እንደምንሰማው
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
አልሀምዶሊላህ
@yousufyousuf6670
@yousufyousuf6670 Год назад
​ሱ
@بنتامي-ز3ث
@بنتامي-ز3ث 2 года назад
በእርግጥ አላህ የሚወደውን በፈተናም በችግርም ያፀናዋል ሀቂቃ ለሰለምቴወች ትልቅ ክብር አለኝ ጥንካሬአቸው በጣም ያስደስተኛል አላህ ሳንፈልገው መርጦና ፈቅዶ ለሰጠን ድነል ኢስላም ክብር ይገባው አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@sameerasameera9626
@sameerasameera9626 2 года назад
አሠላሙ
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад
እኔም ያንተ ብጤ ሰለምቴ ነኝ አልሀዱሊላህ ለዚህ ላበቃን
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 года назад
አላህ ያጥናሽ ማሬ
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 2 года назад
@@momenamhmed7412 ማሸአላሕ
@gd-ny1vb
@gd-ny1vb 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናን
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 2 года назад
አላህፅናቱን ይስጣችሁ
@amnina5053
@amnina5053 2 года назад
ማሻአላህ
@ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ
የኔ አባት ሊሰልም ምክኒያት የሆነው የራያ አባ ጭፋ ንግግር ነው አልሃምዱሊላ ከዛ ሁላችንም እስልምና ተቀበልን ለአላህ ምስጋና ይገባው ፈተናው በጣም ከባድ ነበር
@taibata281
@taibata281 2 года назад
ራያ አባ መጫ
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876
@alehamdulimuslimsbamhonesa4876 2 года назад
Alhamdulilah
@ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ
@@taibata281 እሺ ተሳስቻለው ይቅርታ
@taibata281
@taibata281 2 года назад
@@ኢስላምሰላምነውሰሚራነኝሰ አብሽሪልኝ ማማዬ ሰህተት ባንቺ አልተጀመረም
@taibata281
@taibata281 2 года назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ለዚህ ድንቅ ወጣት 10 ሺ ላይክ የማዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቅህ አምሳያዎችህን ያብዛልን አላህ መርጦሀል የኔ ውድ ወንድም ውዱ እስልምናን ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው አላሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
አጂብ ይህ ሁሉ ፈተና አንድ አምላክን እገዛለሁ በማለት አብሽር ወንድም ምርጡን ሀይማኖት አላህ ፈቅዶ ሰቶሀል አልሀምዱሊላህ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ሩቂየ ደምሪኝ በቅንነት
@haderaabas3831
@haderaabas3831 2 года назад
ሶፊ በርቺ ለተቃራኒ እምነቶች ትልቅ የቤት ስራ እየሠጠሻቸው ነው
@haderaabas3831
@haderaabas3831 2 года назад
ሚበር ሚበር......ጉለት አለው ተፈጥሮአዊ ነው። ሙሉ ሀያሉ ቢቻ ነውና ጉድለቶቹ እንደሚቀረፍ ተስፋ አለኝ🔋🔋🔋፣ በተረፈ ለሚበር ክሮች በሙሉ አመሥግኚልኝ🔦🔦🔦🔦
@ፐነኝየወታደሩሚስጥረኛ
ቆይ እንዴት ያለ በርቺ ነው
@ፐነኝየወታደሩሚስጥረኛ
ሴት ልጅ ሚዲያላይ ወጥታ ትታይ ያለው ማነው ሀዲስስ ቁርአንስ አለ እንዴ ማስረጃ ስጡኝ እስቲ በአላህ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
እስኪ ደምሩኝ እህቶቸ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
@@ፐነኝየወታደሩሚስጥረኛ ደምሪኝ ውደ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
ሱበሀን አላህ እኔኮ ኢማኔ የሚጨምረዉ ሰለምቴዎችን ሳዳምጥ ነዉ ወላሂ ስወዳችሁ ሰለምቴዎች 💓💓💓💓😢😢😢😢
@Seada123_aman
@Seada123_aman 2 года назад
Selmtewoch aybalem yena qonjo khalase and sew eslmnan ketqebel Muslim new yemibalew, selmtewoch ye khafiroch negeger new eshi afuu beyegn gen, wondemoche belsh tafilachew selmtewoch bemilew bota laye
@asmaabeje4712
@asmaabeje4712 2 года назад
Allahamdulila Enem salamte negn du aa adrgulgn Ehtoche
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 года назад
ትክክል✅
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 года назад
አንቺንም አላህ ያውደዲሺ
@ሀውለትይመር-ቨ4ጸ
@ሀውለትይመር-ቨ4ጸ 2 года назад
አላህ ያፅናሽ የኔውድ
@samih10s
@samih10s 2 года назад
ጌታዬ ሆይ!! ሰላትን እረፍት ሊያገኝባት እንጂ ከእሷ ለማረፍ ብሎ ከሚሰግዳት አታድርገኝ!🤲 ሂላል ኢስላሚኮች ነን አሁኑኑ ተቀላቀሉን
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 года назад
امين يارب
@የሃሮንሚድያአድነቂ
አሚን የረብብብ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
አሚንንንያርብ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
አሜን አሜን ያረብ
@selman456
@selman456 2 года назад
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455
@pdodkfjfjpfkcjdhhf5455 2 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ማሻለህ ማሻላህ ማሻላህ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ለየት ያለ ታሪክ ወላ እየጓጓሁ ነዉ ያየሁት እንዳያልቅ ግን ቆረጣችሁኝ ሁሌም እከታተላለሁ የዛሬዉ ወላ ለየት ያለ ነዉ መቼ ነዉ የሚደርሰዉ ሳምት ከፈተናዉ የልጁ ፅናት አላህ ይጨምርልህ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
በጣም
@selman456
@selman456 2 года назад
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@aminaserbar4411
@aminaserbar4411 2 года назад
አባይብ በአላህ የኔ ወንድሜ ካፊር ነው ዱሀ አድርጉልኝ አላህ እዲመልሰው
@mutesiannet672
@mutesiannet672 2 года назад
አላህ ትክክለኛውን መንገዲ ይምራው
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 года назад
አላህይመልሰው
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
አላህ ሂዳያ ይስጠው ያረብ ደምሪኝ እስኪ እህት
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
@@maryamrak1670 መሬማየ ደምሪኝ ውደ
@bintseid4429
@bintseid4429 2 года назад
ወላሂ ከእድሜው አኳያ ፅናቱ ጥንካሬው አጂብ ነው አላህን በብቸኝነት ለመገዛት ነውና ይህ ሁሉ ፈተና አጂርህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይከፍልሀል ወንድሜ ኢሻአላ
@hawatube8825
@hawatube8825 2 года назад
እኔባለሁበት ያውም በገጠር አድ ክርሥቲያን ልጅነው ሠለመ እና መሥጅድ ገብቶ ቁርአን እየቀራ ሥሙ ሙሀመድ ተባለ እና እህት ወድም አባት አብረውት አይኖሩም እናቱብቻናት እናለናቱ እየህደ እጨት ይፈልጣል ውሀ ቀድቶ ልባሦን አጥቦ ወደመሥጅድ ይመለሣል እናቱ እረተውልጀ ሠው መጠቆቆሚያአረገኝ ተመለሥ ብትለው ባሀይማኖቴ ተመጣሽ አልመጣም እዚህቤት ታልደረሽብኝ እመጣለሁ አላት ከዛ የናቱወድም ዘመዶቹ ታልተመለሥክ እገልሀለን ብለው ጥይቱን ለመሥፈራራት ሢደቅኑ እሡግን እጁን ወደላይአድርጎ አሻሀዱአላኢላሀይለላህ አላቸው እነሡም ጥለውትሄዱ እና አላህለሚሻው ይመራል እኛ ሀገራችን መሥጅድ አለ እና ብዙሠለምቴዎችአሉ ብዙታሪክ ያአላቸው
@asmamuhammed9343
@asmamuhammed9343 2 года назад
ጥንካሬው ያስቀናል እዚህ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት እንግዶች በጣም በፈተና ዉስጥ ያለፈዉ ይህ ልጅ ይመስለኛል ኻቲማዉን አላህ ያሳምርለት ሚንበሮች በርቱ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
አስማ መሀመድ ደምሪኝ እህትዋ
@እሰኪይሁንለበጎነዉ
አይግልጽዉም
@እሰኪይሁንለበጎነዉ
አሚን
@እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
اللهما أمين
@asmanasreetiopia6266
@asmanasreetiopia6266 2 года назад
ያረብ ለሰለምቴዎች የምትሰጣቸውን ኢማን እነ ፅነት ለኘም ስጠን ያአላ በምህረትህ እዘንልን።
@selman456
@selman456 2 года назад
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@bhelhee8313
@bhelhee8313 2 года назад
ለእስልምና የከፈለው ዋጋ የእውነት ጀግና ነው በጣም ተፈትናል ማንም እንደሱ የተፈተነ የለም ከዚበላ ስቃዬን ባንሰማ በሚቀጥለው ሳምት
@kalidabdurahman2681
@kalidabdurahman2681 2 года назад
ማሻ አላህ የሰለምቴዎች ፅናት ይገርማል። እኛ ግን ዬት ነው ያለነው?
@meryemtube8453
@meryemtube8453 2 года назад
ኡፍፍ ወንድማችን ያሳለፍከው ፈተና ከባድ ነው አላህ መጨረሻህን ያሳምረው የኛንም መጨረሻ አላህ ያሳምረው 🤲🤲🤲🤲🤲
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
እንደማመር እህት
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 года назад
የኔባል ብቻነው ያልተገፋው በፍቅር ነው መብትህ ነው ያሉት ከ3እህት ወድሙ ሙሥሊም ነው ያረብ ለአማቴም ሂድያ ሥጥልኝ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 3 месяца назад
የኔም አማቶች ልዩ ናቸዉ ወላሂ ምንም ጣጣየላቸዉ አድቱ እህቱም ሰለምች
@ተውሒድሱና
@ተውሒድሱና 2 года назад
ምን ልበል ብቻ አላውቅም ብሶቴን በእንባ ተወጣሁ መሐመድ ወላሂ አስለቀስከኝ አሳዘንከኝ ኦፍፍፍፍ ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ አንተን ምን ያህል እንደሚወድህ ተረዳሁ አላህ ወዶህ ከእሳት ጠብቆህ ዲነል ኢስላም ቸረህ
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
አላህን የያዘ ፈተናም ቢበዛ አሸናፊ ነው ወላሂ የዚህ የልጅ ጥንካራ የአላህ አላህ አጅርህን በጀነት ይወፍቅህ ወንድም
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 2 года назад
ሳህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_13 አመት ይህንን ሁሉ ፈተና መቋቋምህ የአላህ እገዛ ነው ወላሂ ግን ሙስሊሞች በአካባቢያችሁ ያለን ሰው በተለይ ሰለምቴዎችን ቦታ ልት ሰጧቸው ሀሳባቸውን ልትካፈሉ ግድ ነው እኔ በአካባቢየ ክርስቲያን የለም መሻአላህ ሙሲሊሞች ናቸው_
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ማሻአላህ በአካባቢሽ ካፊር የለም ማለት ነው አችስ ያለሽው ፊትና እሌለበት ሀገርነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
@@rakhmarakhma4487ምንም የለም
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
እኛም ጋር አድ ካፌር አታገኝም እንዳለ ሙስሊም ናቸው አልሀምዱሊላ
@zeynebmohammad2957
@zeynebmohammad2957 2 года назад
እኞም ጋር የሉም
@firdowstube789
@firdowstube789 2 года назад
ማሻ አላህ
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
የዛሬውስ ይለያል ወላሂ አላህ ምን አይነት ፅናት አላህ ሆይ ላንተ ስል መሰዋት እም ክፍል አድርገኝ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 года назад
አሚን ያረብ
@fufutube8096
@fufutube8096 2 года назад
ነፍስህን በ4 ነገሮች ታገላት 👉እውቀት በመፈለግ 👉ያወከውን በመተግበር 👉 ያወከውን የተገበርከውን በማሰራጨት 👉በዚህ ሁሉ ትግል ውስጥ በመሰበር ኑ በቅንነት እንደመማር እንመማራለን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
እስኪ እንደማመር
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚ እንደማመር
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
@@merditube2750 እሽ ደምሬሻለሁ በይ በፍጥነት ብድርሽን መልሽ
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 2 года назад
ማሻ አሏህ ወንድማችን የቢላልን (ረ.ዓ) ፅናት በአንተ ላይ አየሁ ለእስልምና ብለህ ብዙ ፈተናዎች አየህ !
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 2 года назад
አሠላማለይኩም አንዴት ናቹልኝ ውዶችዬ እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች በተቀጠርንበት ቦታ ቀድመን እንገኛለን ቀጠሮ የሚያከብር ሠው አጅር አለው ብለን እ ኮ
@msnadia7588
@msnadia7588 2 года назад
የኔ ምርጥ ወንድም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አላህ በዲንህ ያጽናህ ሳምንትን በጉጉት እጠብቃለሁ
@negash7146
@negash7146 2 года назад
ወላሂ ወንድሜ የዱንያ ፈተና አልሓምዱሊላህ በፅናት አልፈሀዋል ኢማን ማለት ይህ ነው ቀጣዩ እድሜህ እንሻኣላህ የተዋበ ያርግልህ
@fከዲር
@fከዲር 2 года назад
አያቹህ ክርስታኖችን አትስደቡ አላህ የፈለገውን ፍልምያም ብገጥመው ያበርታዋል አልሀምዱሊላህ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 года назад
ቢስሚላህ ወላሂ ቅዳሜን እዴት በጉጉት እደምጠብቀው ሶፍዬ በርችልን የኔ ቢጤ ሆደ ቡቡህ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
በጣም ያሳዝናል የዛሬዉስ ሰለምቴ 😓😓😢😢😢😢
@momenamhmed7412
@momenamhmed7412 2 года назад
ምነዉ
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 года назад
አላህዋ የዚህን ልጂ ታሪክ እንድጨርስ እስከሳምንት አቆየኝ ልቤ ተንጠለጠለች
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 года назад
ክክክክክክ ኢሻአላህ ያቆይሻል በጣም ያሣዝናል ወላሂ
@hellohey9597
@hellohey9597 2 года назад
ማሻአላህ እኔ ቢላል ብዬሃለው በስቃይ ውስጥ የአላህን አንድነት የመሰከርክ እስልምናዬን አልተውም ያልክ ጀግና 😭አላህ ይወደኃል አልሀምዱሊላህ በል ሰላምዬ አላህ ይጠብቅሽ በአንቺ ምክንያት ስንት ጀግና ሙስሊም አየን
@كونفيكون-ب8ك
@كونفيكون-ب8ك 2 года назад
እኔም ቢላል ብየዋለሁ😥
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
የኔ ወዲም በጣም አሳዛኝ ታርክ ነዉ ያሳለፍከዉ አላህ አጂርህን እጥፍ ዲርብ ያዲርግልህ ያሳዝናል
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ያደረከኝ ጌታ ሙሥሊም አድረገህ እደፈጠረክኝ ሙሥሊም አድረገህ ግደለኝ ያረህማኑ መጨረሻየን አሣምረልኝ ያሠላሙ
@abdunursahin9331
@abdunursahin9331 2 года назад
መሻአላህ በጣም ደስ ሚል እና አስተማሪ ታሪክ ነዉ ወንድማችን አላህ ይጨምርህ አሁን እኔ ካንተ እኩል ሙስሊም ልባል ነው እድሜየን መሉ እስልምናየን ሳልጠቀምበት አለፈ ። ሳምንቱን እንዴት ነው ምንጠብቀዉ ሶብሩን ይሰጠን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ደምረኝ እስኪ ወንድም አድስ ጀማሪ ነኝ
@Fthyhtube
@Fthyhtube 2 года назад
ማሻአላህ አልሀምዶሊላህ
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 года назад
በእዛ እድሜ ይህን ያህል ችግር ለእስልምና ብለህ መቻለህ እንዴት አላህ ቢወድህ ነው??? አላህ ጀዛህን አያሳጣህ !!!!
@ለሁሉምግዜአለዉ-ፐ7ቸ
የፅናት ተምሳሌት ብየዋለሁ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አችም ጀዛኪ አሏህ ኸኸይር ገና ሳምት ነዉ የምንጠብቀዉ ማለት ነዉ ምናል ቢአንስ ከሳምት 2 ቢሆን
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 2 года назад
የዘመናችን ቢላል ነህ የኔ ወንድም እላህ ያፅናህ በጣም አስገራሚ ነው
@zumitube
@zumitube 2 года назад
ሱብሀን አላህ ምንኛ መታደል ነው እሄን ሁሉ ፈተና የማለፍ ጥንካሬ አላህ ሲስሰጥ
@adem2846
@adem2846 2 года назад
My sincere congratulations to all converts to Islam for your decision to embrace this beautiful and peaceful religion, I know how difficult this journey can be. There are obstacles of all kinds: family, relationships, marriage, socializing, cultural conflicts, workplace, language; the list goes on and on! Much love and respect ❤️🙏
@toybaawol6801
@toybaawol6801 2 года назад
As assessed we was was was was was was was we was
@toybaawol6801
@toybaawol6801 2 года назад
Olzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzszzssssssssssss
@samuel97ification
@samuel97ification 2 года назад
The only religions that enjoy converting people are Christianity and Islam. If a person understand what religion is all about, he doesn't convert his religion. Religion is tradition, religion is culture. At one time in the past, there was no Islam, no Christianity. Religion is created by humans like any other thing. It is the most stupid thing humans do to change someone's religion to something else! So, first know what religion is and then you will never talk about conversion! First read about Evolution, Anthropology, Geology and Science and then you will stop converting poor and naive people to Islam!!
@m.j-ilovefamily8367
@m.j-ilovefamily8367 2 года назад
ማሻአላህ ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥታኛዉ መንገድ መጣህ ግን የሰለምቴዎች ጥንካሬ የሌላ ነዉ ማሻአላህ
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 года назад
ወላህ አሳዘነኝ፣😭😭😭 አላህመጭረሻህንያሲምርልህ ወንድማችን ሙሀመድ
@ToybaAhmed-n5h
@ToybaAhmed-n5h 7 месяцев назад
በጣምደስይላልማሻአላሕ
@ToybaAhmed-n5h
@ToybaAhmed-n5h 7 месяцев назад
በጣምደስይላልማሻአላሕ
@ToybaAhmed-n5h
@ToybaAhmed-n5h 7 месяцев назад
ማሻአላሕ
@ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ
@ያአላህባሪያ-ጘ5ኰ 2 года назад
ሀቂቃ እስልምና ለሰለሜቴወች በጣም ገር ነዉ አልሀምዱሊላህ አለ ኒያመተል ኢስላም اللهوم ثبت قلبي الدينك يارب
@destaabata4949
@destaabata4949 2 года назад
አቤት ፅነት ማሻ አለህ።
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ሶፊወላሂ በጣም የወድማችን ደሞ የለያል ለእሰልምና የከፈለው አላህ በዱኒያም በአሄራም ጀነት የወፈቅህ
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 года назад
አሚን ያረብ
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
አድነት ለሀገራች ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹👍👍
@ወሎየው-ፐ4መ
@ወሎየው-ፐ4መ 2 года назад
ያአላህ መሀመድ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ. አላህ የፈለገውን ሰው ወደቀጥተኛው መንገድ ይመራል.
@lukaabd4677
@lukaabd4677 2 года назад
Allah guides whom he loves. Not only brought you to light but blessed you with patience, to take all this at young age and survive it all and maintain your faith. I have so much admiration and respect for you. May Allah increase you in knowledge and maintain your courage, consistency and bless you with husnal khateema.....ameen
@ኡሙእማን
@ኡሙእማን 2 года назад
ሶፊ በርቺ ክፍል ሁለት በጉጉት ኢንጣብቀለኝ
@rabbiintokichaagabaraman8201
@rabbiintokichaagabaraman8201 2 года назад
Mashaallaha tabarakala 😍
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 года назад
ሱብሃናላህ. የዛሬው ለየት. ያለ ነው. በጣም ያሳዝናል ፉፉፉፉፉፉ. ጽናትህ. ወንድሜ. አላህ. ይጨምርልህ.
@shengokdawud746
@shengokdawud746 2 года назад
What he talked is all right, he is my best friend and neighborhood . He shared all this story with me before. Allah guided him in his best way . He tested a lot of challenge at the age of child . He is multilingual and perfect at Hindi language. I know what his brother did on him is more than what he is telling now.
@ajibtube2131
@ajibtube2131 2 года назад
Baga rabbi si milkeessee rabbiin sababa keetiin ta'e atis galatoomi. Nama jabaa🙏❤
@ابيييزابيي
@ابيييزابيي Год назад
Selam
@mewbetube7629
@mewbetube7629 2 года назад
ያአሏህ የሰለምቴዎች ፅናት ይገርማል የቢላል ምሳሌዎች 😥👍👍 ግን መናገር አለባቹ
@Gegesaw
@Gegesaw 2 года назад
አገር መውደድ ከኢማን ነው። ኢትዮጵያዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ።አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
@امعلي-ر2ع2ح
@امعلي-ر2ع2ح 2 года назад
ካፊሮች ጨካኞች ናቸዉ ወድሜ እካን አላህ መራህ።።።።
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 года назад
ጥሩወችም አሉ በሁሉም እምነት መጥፎ አለ እድሁም ጥሩ አለ
@asmanasreetiopia6266
@asmanasreetiopia6266 2 года назад
ባለማወቃቸው እነ በሚያስተምሩወቸው መጥፎ ሀሳብ ነው ስለዚህ ድዐ ማድረግ ነው በነሱ መሀል ነው አላህ የዲኑ ጠበቃ በማሀላቸው እያወጣልን ያለው።
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
ትክክል ማማየ ካፌሮች ምስጥ ናቸው ምንም ጥሩ ቢመስሉ ካፌር ያው ካፌር ነው እንቃ
@selman456
@selman456 2 года назад
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HFzrqetEQLA.html
@MadinaEhh
@MadinaEhh 3 месяца назад
​@@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝብትምኒም ባታምኒም ከሚሰሊምም እሚበለጥ ሰዉ አለ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 года назад
ሱብሀን አሏህ ምን ልበለው ለዚህ ጠንካራ ወንድሜ አጂብ. አሏህ እስከ መጨረሻው ያጠንክርህ ዱንያ አኼራህን አሏህ ያሳምርልህ ለቤተሰቦችህም አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው. ኢንሻ አሏህ ቀጣይ ሳምንት በሰላም ያድርሰን በጣም ያጓጓል እንደዚህ የተሰቃየው ወንድሜ ዛሬ ምን ደረጃ ላይ ነው. ? የሳምንት ሰው ይበለን
@oladabdiyussuf6694
@oladabdiyussuf6694 2 года назад
From Somalia, I greet u may Allah give you passion and strong faith and we love be sake of Allah
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_አህለን ወመርሀበን የኔ ወንድም በልጅነትህ አላህ ሂድያውን ዎፈቀህ ፅናትህ ግሩም ነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም_
@hasnatube3910
@hasnatube3910 2 года назад
አላህ በዲንህ ላይ ያፅናህ ተመስጬ ነው የሰማሁት
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 2 года назад
MashaAllah አላህ መጨረሻችንን ያሳምር 👍👍👍
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
ዋው ክፍል ሁለት በኖረው እያልኩ ሊያልቅብኝ ነው ብየ ስሳሳ እደምትመለሱ ሳውቅ ደስ አላኝ ወድም የተከፍህባትን ቀን በደስታ ጀነት ላይበትልቁ ፀጋው በጀነተል ፍርዶስ ይካስህ መጨረሻህን ያሳምርለህ አላህን አይተው ሀሚደሰቱት ያርግህ በዚቺ ምድርም ከሱየሆነን ፀጋ ያብዛልህ በአኽራም የረሱል ጎረቤት ከሚሆኑት አላህ ያርግህ ሀርሹ ጥላ ስርከሚጠለሉትም ይመድብህ ያረብ
@teybahussein6143
@teybahussein6143 2 года назад
ያአላህ ፈተናው ብዛቱ የኔውድም አሳዘነኝ አልሃምዱ ሊላህ እዚህ ላደረሰህ ጌታ
@naela9429
@naela9429 2 года назад
ከዚህ ፕሮግራም ፍቅር ያዛኝ ስወዳው በጠም አስተመሪ ፕሮግራም ነው ሚንበሮች ተበረኩልን
@neimahagos5486
@neimahagos5486 2 года назад
ماشاء لله تبارك الله اللهم أنصر إسلام والمسلمين اللهم آمين
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 2 года назад
I know this brother very well. He is an amazing person. I'm very happy and proud to know him wollahi. He is very strong. I always envied him. May Allah give all of us hidaya. May Allah be pleased with you bro. Thank you Minbers.
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 года назад
ይሄ ታርክ በጠም ነው የመሰጠኝ ልጁም አሰዘነኝ ኡፉ አልህምዱሊለህ እኮንም አላህ ወደቃጥታኛው ማገድ መራክ ወድሜ
@ahlam779
@ahlam779 2 года назад
በጣምደስ እሚልና ከልብ ሰርፆ የሚገባ ታሪክ ነው አንዳዴ እየሳኩ ብዙን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት አንድ ራሴን የታዘብኩት ነገር ግን አይደለም በሰሀቦቻችን ፈተና ይቅርና በዚክን ልጅ ፈተና ያክል እኔ የተፈተንኩ ምንም ናት ምንም ለወደፊት ሊመጡ የሚችሉትን በሶብር እዳልፍ ያስተማረኝ ታሪክ ነው ወንድሜ ሳላደቅክ አላልፍም አሁንም ለሚመጡብክ ሙሲባውች አላህ ከዚክም በላይ ያጠክርክ በርታልኝ 😍😍😍😍
@munaali2129
@munaali2129 2 года назад
SubhanAllah this brother suffered a lot because of accepting Islam, May Allah protect you!
@ajmanaju2583
@ajmanaju2583 2 года назад
ሱበሀነሏህ የኔ ምገድ ስቶቹን የታፈኑ ደምፆች አሰማቸሁን ጀዛኩምሏህ የወጣቱ ጥንካሬ ያአላህ አጀሩን በጀነት ይክፈለወ ያረብ
@hggghm3331
@hggghm3331 2 года назад
ያእሏህ ምንአይነት ባሮች አሉት ሡበሀን አሏህ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
የሰለምቴዎችና የሶሀቦዎች የሂወት ታሪክ ይመሳሰላል ሱብሀን አላህ
@neimneim8309
@neimneim8309 2 года назад
ወደ መጨረሻው አካባቢ እንባ ነው የተናነቀኝ ከፆም ወደ ፆም የተሸጋገርኩበትም ቀን አለ ሲል ኡፍፍ 😢😢 ጠያቂዋ እርጋታሽ አጠያየቅሽ ማሻ አላህ😘
@sameerasameera9626
@sameerasameera9626 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቶለሂ ወበረካቱህ የኔ ወንድም ያማል ታሪክህ እሥካሁን ካየሁት ሁሉ ለየት ያለነው በርግጥ አሏህ የሚወደውን ይፈትናል።ከችግርበኋላ ድሎት አለ።
@lulukamis4323
@lulukamis4323 2 года назад
ታድለህ ወንድሜ አላህ እስከመጨረሻ ያዝልቅልህ አላህ ፊት ስትቆም ለዲኔ ይህን ያህል ተሰቃይቻለው ምትለው አለህ ታድለህ ! እኔ እኮ ምንም የለኝም ምንም ወላሂ ቀናሁብህ አላህ ብቻ ይሁነ ንብቻ
@zulfa7928
@zulfa7928 2 года назад
ሰብሀን አላህ አልኸምዱሊላህ አላህ አክበር ላይላህ ኢለላህ መሀመድ እረሱረላህ አላህእንኳን ቀጥተኛ መራህ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 2 года назад
ማሻአላህ ጥንካሬህ በጣም ደሥ ይላል መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ
@ايادالمزيني-ي6ب
@ايادالمزيني-ي6ب 2 года назад
ማሻ አላህ ወድሜ
@ekramtube7866
@ekramtube7866 2 года назад
ማሻአላህ በጣም አዛዛን ትምህርት ነዉ እኔም በቅርብ ነዉ እስሊምና የተቀበልኩ አልህምዲሊህ
@bahariyaahmad4755
@bahariyaahmad4755 Год назад
🌷🌷
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين
በዚህ ዘመንም እንደዚ አይነት ታሪክ አለ ለካ
@ummurayyan5765
@ummurayyan5765 2 года назад
ያረቢ ያአላህ ትክክለኛ እስቲቃማን ወፋቀን ያረህማን በዱአቹ አትርሱኝ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያአላህ የኔወድም ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔከርታታ እሄሁሉ ፈተና ለእስልምናህ ብለህነው አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሣምርልህ ሀቢቢቢ ጀግና አይገልፅህም ያሡባሀንአሏህ😭😭😭😭😭😭😭
@susutube360
@susutube360 2 года назад
የኔ መንገድ 🥰🥰ሶፊ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥፕሮግራም ነው🥰
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ሷሊሀየ ደምሪኝ እስኪ እህቴዋ
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚ ደምሪኝ ደመርኩሽ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
@@merditube2750 እሽ እህት አመሰግናለሁ
@ሰአዲየድንተማሪሀብሻውይቶ
ሱብሀን አላህ አላህየ አንተኮ ስትወዲ የእኔ ወንዲም አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲንክ ያረብ አልሀምዱ ሊላህ አላህየ ሙስሊም አዲርጎ እንደፈጠርከን ወደህ ዉሰደን ያርብ
@jamalmala1317
@jamalmala1317 2 года назад
ለተቃራኔእምነቶች።ተለቀተምረትነው ወንዴሜ።አብሸረልኝ።አላህየውደደውሰ ጥነካሪውይሰጣል።
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነበርኩ ከፈርኩ በማንበብ እኔም ወደ እምነቴ ተመልሻለሁ ለእስልምና ሰላም ከሚለዉ ትርጉም በላይ ቢኖርለት እንዴት ጥሩ ነበር አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ❤🙏
@ኢሳእየሱስየአላህነብይነው
ማሻ አላህ ውደ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
ሶፊ የኔ ቅመም አላህ ይጠብቅህ በርቺ በሰአቱ ባልሰማውም አሁን እያዳመጥኩ ነው
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 года назад
ደምሪኝ እኔም ወሎየ ነኝ
@ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
አሠላም አለይኩም ዉድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ማነዉ የኔ መንገድ ፕሮግራምን በጉጉት እሚጠብቅ👍 አላህ 🇪🇹ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ በዱአ አንረሳሳ😥🤲
@እውቀትከስራይቀድማንቶብ
ሳአድየ ብሮፋይሉን በመጫን ደምሪኝ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 года назад
ሱብሃን አላህ😭እንደው ምን ያህን አላህ ብዎድህ ነው ተድላህ የአላህ ሱብሃናክ
@kingksa8727
@kingksa8727 2 года назад
የሰልማን አልፋሪስ የሂወት ታሪክ ጋር አንድ ነው የዚህም ወንድማችን ያአላሃ,.....
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ላ የአብደላህ ዙል ብዳጅይን ጋር ነው የሚመሳሰለው ስል ማን እኮ ሀይማኖት ፍለጋ ነው ቡዙግዜ የፈጀው
@Zeynab-fu5oj
@Zeynab-fu5oj 2 года назад
Bayee namaa ajibaa wallhi obsaa qabadaa dhugaa rabii namaa ajibaa hudafuu bagaa rabin karaa sirtii bagaa sidebsee 😭💔💔❤❤❤❤☝️❤💚❤💚❤💚❤👍
@sadatube9234
@sadatube9234 2 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ እንኳን.በሠላም.መጣቹሁ የልጅ ትሪክ በጣም ያሥለቅሣል ያረቢ አላህ የፈለገዉን ይመራዋል ሡባሀን አላህ
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚ እንደማመር ደመርኩሽ ደምሪኝ
@ነኢማወሎየዋ-ተ4ቐ
@ነኢማወሎየዋ-ተ4ቐ 2 года назад
መሻአላህ ከችግርም ቡሀላ በእርግጥም ሞቾት አለ
@tub4857
@tub4857 2 года назад
ሱበሀንአላህ የሚገርም ታሪክ ነው
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
እንደማመር እህት
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 2 года назад
ሡባሀን አላህ ምንኛ መታድል ነው ለአላህ ይህን ያክል መፈተን ከአላህ አጀርን ፈልጎ አላህ ይቀበልን ኔቃብሽን ለብሰሸ የምታወልቂው እህቴ ብዙ ትምርት አለው አላህ ስባቱን ይስጠን
@hayattube8562
@hayattube8562 2 года назад
ሶፊ ዛሬ ስለሸሀዳ ጠበቅአላረግሽም ልበል ያንንስሜት ሁልጌዜደጋጋሚነው የማዳምጣት ዛሬ ግን ነው ጆሮየ አልሰማም 1❤የመጀመሪያው ሱጁድ ምንተሰማህ ብለሽ ስጠይቄ የነሱምላሽ መስማትያስደስታል
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
እንደማመር ማም
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
አህለን ዉድ የኔመንገድ ተከታታዮች ምርጥ ፕሮግራም አብሽር ወንድም የአንተ ፈተና በጣም ከባድነዉ ግን አንተ አላህ ይወድሀል በዚህ እድሜህ ይህንሁሉ ነገር መቋቋም መታደልነዉ ግን እዉነት ለመናገር በጣምነዉ ያለቀስኩት አብሽር ወንድም አላህ የሚወደዉን ይምራል እዉነት እድለኛነህ አላህ ለምንወዳችዉ ለሚወዱን ሂዳይስጥልን ሂዳከአላህነዉ
Далее
The Open Forum Episode 58
3:48:17
Просмотров 83 тыс.
üstaz  Abubakar Ahmed masha allah
3:48
Просмотров 30 тыс.