Тёмный

ሸሃዳ ያስያዘኝ ዶ/ር ዛኪር ነው!! || የኔ_መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV 

Minber TV
Подписаться 575 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

#የኔ_መንገድ#ሚንበር_ቲቪ||#Minber_TV
#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 926   
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እናቴንም ጨምሮ ከኔጋ ከ3እህቶቼ ጨምሮ ባጠቃላይ 5ታችን ሰልመናል አልሀምዱሊላህ ግን ከሰለሙት እህቶቼ አንዷ ሞታለች ከሰለመች ከአመታት በዋላ ነው የሞተቺው ዱአርጉላት አላህ ይርሀማት ቀሪ ቤተሰቦቼንም አላህ በቀጥተኛው መንገድ ይምራልኝ አባቴንም ጨምሮ አሁን ቂረአቴን ጀምሬያለው አላህ ያግዘኝ ዩቱቤን በመቀላቀል ይጎብኙኝ አባርቱኝ ጀዛኩምላህ ኸይር
@fufutube8096
@fufutube8096 2 года назад
ማሸአለህ እደኔ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 года назад
ማሻ አላህ
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
አልሃምዱሊላህ እህትሽንም አላህ ይመረት
@samilkader493
@samilkader493 2 года назад
አለህ ጃናታል ፍርዶስ ይወፍቃት
@sartt7576
@sartt7576 Год назад
አላህ ይራህማት
@ለይላኡምጁናይድ
እናቴ ሶስት ወንዲሞቸ ሙስሊም ነን አልሀምዱሊላህ ረህማን አዛኝ ነዉ አላህ ዴግ ባል ሠጠኝ ልጅም ሰጠኝ ሥሙንም ጁናይዲ አልኩት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገን ጌታ
@ahmedsfg
@ahmedsfg 2 года назад
እስልምናን እነደ ቀላል አድርገው ለሚያዩ የሙስሊም ልጆች ትልቅ ትምህርት ነው!!! አላህ ሁለቱን ዓለም በድሎት ያኑርሽ።
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 года назад
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@Gonder240
@Gonder240 2 года назад
አሚን
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ ውዶች
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
አሚን ያረብ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Год назад
ትክክል አሏሕ ቀጥተኛውን ምንገዲ ይምራን
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 6 месяцев назад
ማነዉ እደኔ ለሰለምቴወች ትልቅ ክብር ያላቸሁ ላይክ አድርጉ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
አልሃምዱልላህ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገባው
@kedirseid6161
@kedirseid6161 2 года назад
በጣም ወላሂ
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 года назад
መፈጠር እማ ሁሉም እስላም ነበር ከተወለደ ወድያ እጅ ችግሩ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 года назад
ዶክተር ዛኪር ናይክ ሀቢቢ የኔ ምርጥ አቦ ኡሥታዞቸ ምኞቴ በጀነት እድንሠባሠብ ነዉ ያሶመድ በእዝነትህ ሠብሥበን አደራ የአለማቱ ጌታ😢😢😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሽ ከሞየ ሁቢ ምን ቸገረሽ ደግሞ ለመደመር በዱአሽ አትርሽኝ ዉዷ ኢሥላሟ እህቴ 😢😢
@zeyinb902
@zeyinb902 2 года назад
ያአላህ አለምላይ ያሉሙስሊሞችን በራህመትህ ጠብቃቸዉ
@hayatbusiriba2713
@hayatbusiriba2713 2 года назад
@@ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ k
@sabaritube3557
@sabaritube3557 2 года назад
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ሶፊ ምርጥ ልጅ ለአላህ ብዬ ውድድድ 🥰🥰
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
እኔ ወላሂ ሁሌም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
@@user-fh6bm5yt8u ደምሪኝእህህትዎዎየ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 года назад
በረሰችልን እህ አለም ጀዛ ከላህ ኸይር
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 года назад
ማማየ እካን ወደ ቀጥተኛው መሥመር አላህ መራሽ አልሀሙዱሊላህ
@tunamillion7765
@tunamillion7765 2 года назад
እህቴ ማጋነን ባይሆንብኝ የሳሀባዎችን ታሪክ የምታወሪ እንጂ በእውነት አንቺ ያሳለፍሽው ታሪክ አይመስልም ። በእውነት ከምገለፀው በላይ በጣም ጀግኒት ነሽ። ኢንሻ አላህ በዱንያ ያሳለፍሽው ይህ ሁሉ ፈተና ለጀነት ስንቅ እየቋጠርሽ መሆኑን ቀድመሽ ተረድተሻል። አላህ ለእናትሽም ሂዳያ ይስጣቸው። ምን ብዮ ልግለፅልሽ ያንቼ ጥንካሬ ለእናትሽም ቀና መንገድ መመራት ሂዳያ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ። ተስፋ አትቁረጪ እምነቱን በእውቀት ካስረዳሻቸው እናትሽም ወደ ቀና መንገድ ይመጣሉ። ከጥንካሬሽ በጣም የተማርኩበት ታሪክ ነው። ጀዛኩምላ ከይር ጀዛ ፊል አኬራ።
@sofiyaseedi3349
@sofiyaseedi3349 Год назад
ክክክክክወይኔ ኮሜት
@mliyutube1968
@mliyutube1968 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። የእስልምና እምነት ተከታይ ያልሆኑ ወገኖች ያዩትም ዘንድ በቲክቶክ በpart ብትለቁት ደስ ይላል።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
በቀንነት ደምሩኝ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 года назад
ቢዜ ጥንካሬሽ ማሻአላህ ማሚንም አንቺ ያየሽውን ብርሀን ያሳያቸው በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን የምታቅፊ ያድርግሽ ለቤተሰቦቹ ሚካድም ኡማውን የሚጠቅም ሷሊህ ልጅ ያድርግላቹ
@baharafendi4194
@baharafendi4194 2 года назад
ቤዚ የልጅ እናት ልትሆን ነው? ከሆነች በጣም ደስ ይላል
@zebibataher9681
@zebibataher9681 2 года назад
Ameen yarebalalemin.
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
አጀብ የሰለምትልዋች ጥንካሪ በድናቸው ላይ እኛ ሰለምቴ ያልሆን ሙስሊሙችን የት ነው ያለነው ራሳችን እንዴንፈትሺ ይረዳናል የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም #በዚክ አጋጣሚ የሚስለሙ ሰዋች ከሙስሊም ህብርተሰብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል አድስ ለሚስለሙ . ማለቴ ነው ።
@tube-jx1zz
@tube-jx1zz 2 года назад
በመከራ ውስጥ ያላችሁ፣ የምታዩት የምትሰሙት ሁሉ አሳዝኗችሁ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ በድን የሆናችሁ ወገኖቻችን፥ አብሽሩ አሏህ ﷻ ከቀደረው ውጭ ቅንጣት ታክል አይነካንም፤ ብቸኛ መመኪያችንም እሱ ብቻ ነው።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 года назад
በትክክል
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 года назад
የየትኛውም ሰው ነፍስ ሐሴት የምታደርገው ተፋቅራ ውላ ተዋዳ ስታድር ብቻ ነው፡፡
@እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ
@እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ 2 года назад
እንደማመር እህቶች
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
እባክሽን በቅንነት ቤተብ እንሁን ማማየ
@ሰሚር
@ሰሚር 2 года назад
ምን አይነት እድለኛ ሰው ነች በአላህ አላህ የሰጠንን እስልምና እንደቀልድ ለምናየው ዋጋውን እንድናውቀው የሚያደርግ ፕሮግራም ነው
@kemilamohammed5466
@kemilamohammed5466 2 года назад
ሳህ ወላህ ብቻ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን🙏😍
@zuzutube6971
@zuzutube6971 2 года назад
በጣም
@zuzutube6971
@zuzutube6971 2 года назад
ወላሂ አስተዋይ ልጅ
@yusratube4197
@yusratube4197 2 года назад
አላህ ለ እናትሽ ሂዳያን ይስጣቸው እኔም ሰለምቴ ነኝ ለ ወላጆቼ ዱአ አድርጉላቸው አላህ ሂዳያ እንዲሠጣቸዉ በአላህ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Год назад
አላህይወፍቃቸዉ
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 2 года назад
እናትሽንና መላዉ ቤተሰብሽንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ አሏሁመ አሚንንን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደምሬሻለሁ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
ቀጥተኛው መንገድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 2 года назад
@@senayetedema5238 ሰካራም 😤😤😤😤
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
@@samirabarakh1589 አይማኖትሽ ስድብ ነው ያስተማረሽ አልፈርድብሽም
@umusebrina8622
@umusebrina8622 2 года назад
እናትሽን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ እኛንም ቀጥ ያርገን ያረብ እኔስ ሰነፍ ነኝ ዲኔ ላይ አስተካክለኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
አሚን
@enattube1181
@enattube1181 2 года назад
አላህ እናትሽንም ቀጥተኛዉ መንግድ ይምራልሽ አንቺም ጠካራ ሴት ነሽ አላህ ያፅናሽ
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 года назад
ይሄ ፕሮግራም ለኛ ለሙስሊሞች ትልቅ መድረክ ነዉ ማለት ይቻላል በተለይ ወደ ዲናችን የመጡ አዳዲስ ሰዎችን በዚህ ቻናል ሲመልከት ሁሌም ደስ እያለኝ ነዉ በተጨማሪ ኡላማዎቻችን ብዙ ትምህርት እናገኛለን ይጋብዙልን
@umsakeenamediaincrediblevi5360
@umsakeenamediaincrediblevi5360 2 года назад
አላህየ የዶ/ር ዛኪርን ጉርብትና ስለወፈቅከኝ ሁሌም አመሰግንሀለሁ:: ሸሀዳ አያያዝሽ በጣም አስደምሞኛል:: ታሪክሽን እነግራቸዋለሁ ለ ዶ/ር እና ቤተሰቦቹ:: ውዶችየ Dr. Zakirn ብታገኙት ምን ማለት, መጠየቅ ትፈልጋላቹህ? አጋሩኝ አደርስላቹሀለሁ
@seyidtakele8158
@seyidtakele8158 2 года назад
Mashallah you are lucky. We are grateful to have him in this century
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 2 года назад
እደምንወዳቸው ንገሪያቸው ለአላህ ብለን
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
ለኔም መስለም ትልቅ ሰበብናቸው አሏህ ያቆያቸው ኸይር ጀዛቸውን ያብዛላቸው
@umsakeenamediaincrediblevi5360
@umsakeenamediaincrediblevi5360 2 года назад
@Seyid takele Yes Alhamdulillah you are right dear bro .
@umsakeenamediaincrediblevi5360
@umsakeenamediaincrediblevi5360 2 года назад
@@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ mashaAllah Allah yatsenash
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 2 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ። ማሻ አላህ አለይሽ እህቴ ጠንካራ ጀግናነሽ ከችግር ቡሀላ በርግጥም እፎይታ አለ አላህ እናትሽንም ሂዳየ ይስጣቸው እስልምናን ተቀበለች እናቴ ብለሽ በዚህው ደስታሽን የምትገልጪ ያድርገው يا الله يا كريم يا عزيز يا جبار برحمتك يا ارحم الراحمين
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@moalm4849
@moalm4849 2 года назад
ሙስሉም ስሆን የተሰማኝ ስሜት። ጠፊ መሆኔን ሳረጋግጥና የፍጥረታቱን ሁሉ የሆነ አላህ (ፍፁም እውነት፣ ፍፁም ፍትሃዊ፣ እጅግ መሐሪ፣ የምድርና የሰማይ ብርሃን ወዘተ....) ከልቤ ማፍቀር ስጀምር፣ ከራሴ ፣ ከቤተሰቤና ከሌሎች ሰዎች ጋር ቅን መሆን ጀመርኩ። ልቤም ለሰለሰ ፣ ዓይኖቼም በእንባ ተሞሉ፣ እስትንፋሴም ለስላሳ እና ፍጹም የተረጋጋ ሆነ፣ ህሊናዬም ለአላህ ፍጥረታት ሁሉ ፍትሐዊ መሆን ጀመር፣ ከትከሻዬም ላይ ትልቅ ሸክም እንደተነሳ ተሰማኝ፣ በጣም ደስተኛና ጥልቅ ትህትና ያለው ሰው ሆንኩ፡ ይህም ሙሉ በሙሉ የሰብአዊነት ነጸብራቅ እንድሆን አደረገኝ። አላህ (ጌታዬ) ሆይ፥ አንተንና አካባቢዬን በፈቃድህና በእዝነትህ እንዳውቅ ወደ ብርሃንህ ስለመራከኝ ምስጋናዬ ወደር የለውም።
@ibnkassa5254
@ibnkassa5254 2 года назад
This deserves a book. There are a lots of untold history. May Allah Guide her mother.
@mohammedtemamhassen7825
@mohammedtemamhassen7825 2 года назад
The best conversion story ever, Mashallah
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 2 года назад
ልቤ በጣም ተነካ የደስታ እንባን አንባሁ ኢማን ይፈተናል አላህ ያቀናዉ ልብ ግን አይታጠፍም ያንቺ ጉዞ በጣም ይገርማል ስላካፈልሽን አጅሩን ከአላህ ተቀበይ ድንቅ የአላህ ፍጡር ነሽ አላህ ይጠበቅሽ አልሃምዱሊላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@aliebrhme8358
@aliebrhme8358 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አሰለቱ ወሰለሙ አለ ረሱሉላህ ሶ.ዐ.ወ ጌተዬ አንተ የመጀመርየ ነህ ከአንተ በፊት ምንም የልነበራ አንተ ዘውተርም ነህ ሁሉም ነገር ስጠፋ አንተ ከፊ የልክ ነህ ከአንተ በለይ ምንም ነገር የልሆነ : የምስጥሩን የገሀዱ የሩቁን የቅርቡን የውስጡን የውጭውን ለነገራት ሁሉ ቅርብ የሆንከው ጌተዬ ሆይ የቤዘ እነት ሰልማ ቀጥተኘውን መንገድ ተመርተ አለህ ተደስቶበት ለመየት አላህ የብቀን ። ኤሄንን የምተነቡት ሁሉ ለእህቴ ዱአ አድረጉልኝ የአለህ አመነ!!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምረኝወንድሜ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 года назад
አላህ ሂዳያ ይስጣት
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
ሂጃብ አደራረጋቹ ደስ ይላል ቀልጠፍ ያለ ማሻአላ ይህ ፕሮግራም ዉስጤ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@toyba2216
@toyba2216 2 года назад
በጉጉት አይቸ ጨረሰኩት አላህ ደሞ እናትሽን ያምጣልሽ ያረብ እስልምና ሰላም ነው አላህ ለራለት 📚📖📿🕋
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@semiraeshetu973
@semiraeshetu973 2 года назад
@@kamilawollo7528 njy
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g 2 года назад
ኢ ወላ
@islamselam1093
@islamselam1093 2 года назад
ብቸኛው አላህ የሰማይ የምድ አለቃ ፈጣሪ አረህማኑ አላህዬ እናቱአን ዘመዶቹአን ሁሉ እስልምናን ወፍቅላት ቤዝዬ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ አላህ ያስደስትሽ ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 года назад
ልብ አርጣቢ፤ጥንካሬ ሰጪ ፕሮግራም ነው።በጣም ደሰ ይላል።አስተናጋጇ እህቴ አቀራረብሽ ይመስጣል።በጣም ጎበዝ ነሽ።ማሻአላህ!!!
@aisha5984
@aisha5984 2 года назад
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም ስያይ ሁሌ ሚለቀሰው ሰበቡን አላውቅም ብቻ አለቀሳለው ሱብሃነላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 2 года назад
ማሻ አላህ በናፍቆት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በርቱ ቢኢዝን አላህ እኔም አንድ ቀን በዚህ ፕሮግራም እንግዳ ልሆን እቺላለሁ አልሀምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢሰላም አላህ እሰከመጨረሻው ያፅናን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 2 года назад
ኢንሸአላህ ትቀርቢአለሽ
@SU_SU-m3x
@SU_SU-m3x 2 года назад
እኔ እዛኛው ለቃችሁ ድሌት ያደረጋችሁት ጋ አዳምጨ ጨርሸ ነው የመጣውት ባያልቅ ብየ እየተመኘው አንዱ ሰአት እንደ አንድ ደቂቃ ሆኖብኝ አለቀ የሚገርም ቆይታ ነበር ማሻ አሏህ ሱብሀን አሏህ አሏሁ አዝዘወጀል ብዙ የሚገርሙ ድንቅ ድብቅ ባሪያወች አሉት ኢማንሽ ያስቀናል እህታችን አሏህ ይጨምርልሽ ያረብ እናትሽንም አሏህ ሂዳያ ይስጥልሽ ለብዙ ሰወች የሂዳያሰበብ ያድርግሽ የረዱሽን ሰወች ሁሉ አሏህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው መሰላቸውን ያብዛልን እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም ነው::
@maryamaali1414
@maryamaali1414 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቶላሂ ወበረካቱ ዉድና የተከበራችሁ የኢሥላም ልጆች በማንኛውም ችግር ውስጥ ብኮኑ ተሥፍ አትቁረጡ። ምክነያቱም ءللهአንድ ጊዜ ሣይሆን ሁለት ጊዜ ነው ቃል የገባልን ከችግር በሥተሇላ ድሎት እንዳለ
@ያረባቲዉ
@ያረባቲዉ 2 года назад
ያረብ ያአላህ እህታችንን የቀልቧን አድርግላት እናቷን ሂድያ ስጥላት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@hawedandeta5923
@hawedandeta5923 2 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ አስተማሪ የእኔ መንገድ ታሪክ ነው ፡፡ ቤዛ አላህ ይጨምርልሽ ፅናትሽ ከአለት የጠነከረ ነው፡፡እናትሽንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው፡፡
@shemsiashafi7236
@shemsiashafi7236 2 года назад
ሶፊ ድመጸ መራዋዋ ለአላህ ብዬ እወድሻለዉ…ትክክለኛዉን ስራ እየሰራችሁ ነዉ አላህ ይርዳችሁ..የሌላዉን ክፍተት በየን ቁጥር የራሳችንን እምነት እንወዳለን አላህንም እናመሰግናለን!
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@irqyhtube1370
@irqyhtube1370 2 года назад
አላሁ አክበር ሱባአን አላህ የኔና የአችህ ታርክ እናማንገዳችን አንድ ነው ሁሉንም አልፋሻል ላኔም ዶአሀ አድርጉሁ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 года назад
ማሻ አላህ
@madina3096
@madina3096 2 года назад
Alah yicamaralash
@user-ss6rg6iz2y
@user-ss6rg6iz2y 2 года назад
አላህ እሄን መንገድ ያግራላችው ለሌሎችም ያረብ እኛንም በእስልምናችን ያፅናን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@kalijajamal8206
@kalijajamal8206 2 года назад
አላህ እናትሽን ቀጥተኛውን ምገድ ይምራልሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 года назад
እሚሰልሙ ልጆች እንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል ሀቢይብቲ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
ትክክል
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
በምድር ላይ እምነት ጠፍቶ እንድ እስልምና ቢኖር እንኩአን ሙስሊም አልሆንም
@samirabarakh1589
@samirabarakh1589 2 года назад
@@senayetedema5238 ፉጡርን ፈጣሪነዉ ብለሽ እየመለክሽ ከንቱ ሰዉ መሆንሽንም አትርሺ
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
@@senayetedema5238 እንደዚህ በጥላቻ የተወጠሩ ብዙ የሰለሙ እህቶቸን አውቃለሁ ጌታችን ከልብሽ ላይ ጥላቻን ያስወግድልሽ ሂድያ ይስጥሽ ንፅፅር ላይ እሚሰሩ እህቶች እንዳለ ሰለምቴወች ናቸው ሀታሶፊ ክርስቲያን ነበረች !!
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
@@senayetedema5238 ሀቢብቲ አንብቢ ማንባብ ሙሉ የረገል ሁለቱንም ሀይማኖት ተማሪ ከዛን እውነቱን ተቂየላሽ ኢንሻ አላህ
@sadiksadik3580
@sadiksadik3580 2 года назад
ማሻላህ እንኳን ለዚ አበቃሽ እናትሽም ቀጥተኛዉ መንገድ ያምጣልሽ የኔ ቆንጆ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@AnwarsArchive
@AnwarsArchive 2 года назад
አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን። አላህ ያግራልን አቦ። ዘመዶቻችንን እና ወንድሞቻችንን ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን።
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 года назад
😭😭 እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት አላህ ለሁላችንም ፅናት ይስጠን::
@saralove6759
@saralove6759 2 года назад
እኔም ፈተናውተናቆ ማወራአርገኝ ያርብከባድነው ወላሂዱአ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mduae1898
@mduae1898 2 года назад
አብሽሪ
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 2 года назад
ኢንሸአላህ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 года назад
አብሽሪ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 года назад
አብሽሪልኝ
@user-hf9gj2nq5m
@user-hf9gj2nq5m 2 года назад
አብሽሪ ውደ
@ruufjj7355
@ruufjj7355 2 года назад
ይሔ ፕሮግራም በጣም አሪፍ አሥተማሪ ነው በርች ሶፊ ግን አሠላሙ አለይኩም ብለሽ ብትጀምሪ አሪፍ ነው የዛሬዋ ደግሞ በጣም የተለየች ናት ጥንካሬዋ ገና በልጅነት እድሜ እንኳን አላሕ ወደቀጥተኛው መንገድ መጣሽ ሐቢብቲ አላሕ ያፅናሽ እስከመጨረሻው አብሽሪ አላሕ ይወፍቃቸዋል ለእናትሽ በዱአሽ ብቻ በርች ሙስሊም ክርሥቲያኑ ሥሙት ትጠቀሙበታላችሑ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@miymunamohammed8852
@miymunamohammed8852 2 года назад
የኔ መንገድ በርቱልን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ይህን ፕሮግራም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም አደርገህ ለፈጠርከኝ ሙስሊም አረገህ አኑርኝ ሙስሊም አረገህ ግደለኝ
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 2 года назад
ወደ እስልምና የሚመጡ እህቶችን መንከበከብ በጣም ይጠብቅብናል
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 года назад
ማሽ አላህ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ አላህ እናትሽን ሀዳያ ይሰጣቸው በርቺ በዱዐ ጠንክሪ ሌላው ኘሮግራሙ ደሰ የሚል ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@sabaritube3557
@sabaritube3557 2 года назад
አይቼ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል ጠንካራ ሴት ነሽ ለናትሽም አላህ ህደያውን ይስጣቸው አላህ ያስደስትሽ 🥰🥰
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@رحمهدرسه
@رحمهدرسه 2 года назад
አገራችንን አላሕ ሠላም ያድርግልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@MukhtarAli-tn4bk
@MukhtarAli-tn4bk 2 года назад
Ameen ameen...
@eriwedi2222
@eriwedi2222 2 года назад
ሱብሐንኣላህ በጣም ጠንካራ ኢማን ያላት ነች ቤዛየ ኣላህ ዓዘወጀል መልሶ መላልሶ ኢማንሽን ያጽናው ካንቺ ሕይወት ብዙ ይማራል ብየ ኣምናለሁ ለእናትሽ ደግሞ እንሻኣላህ ረበና ሂዳያ ይስጣት ኣሚን
@zuzu2641
@zuzu2641 2 года назад
ደስስስስስ የሚል ፕሮግራም 👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 2 года назад
ምርጦችዬ ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ቤዛዬ ለዱአሽ ሁሉ አሚን አላሁመ አሚን እንቺንም እናትሽን ረቢ ሂዳያውን ይስጣቸው በዱንያም በአኼራ አላህ ያስደስትሽ
@habshisalha5749
@habshisalha5749 2 года назад
ማሻ አላህ በኛ ማህበረሰብ በኛ የኑሮ ደረጃ እራስሽን በዚህ አላህን ወደ መራሽ መንገድ ተስፋ ሳትቆርጪ እዚህ በመድረስሽ አላህ የዱኛውንም ሆነ የአሄራውን ብርሀንና የጀነትን ጨፌ አላህ ይወፍቅሽ
@mohammedshaka7359
@mohammedshaka7359 2 года назад
Subhanallah!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Allah yewefikat! በጣም ገራሚና አስተማሪ ታሪክ!!
@yyyy8919
@yyyy8919 2 года назад
ማሽአላህበጣምዳስያምልፕሮጊራምአላህይጫምርልሽ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም የምዎደው ፖሮግራም ነው በሰመው ቁጡር ለኢስላም የሌኝ ፍቅር ይጨምርልኛል አልሃምዱልላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@toyba2216
@toyba2216 2 года назад
ማሻአላህ እኳን ወደተፈጠርሽበት መጣሽ 🌺🌺🌺🌹
@MukhtarAli-tn4bk
@MukhtarAli-tn4bk 2 года назад
Masha'allah brilliant brave daughter her words and actions express how intelligent she is I really appreciate her .very interesting valuable journey to embrace islam The guidance is only form Allah .
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
ቤዛ አላህ እናትሽን ቀጥተኛው መንገድ ይምረልሽ ማማ አበተችን ገሽ አክማል ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልን እንድሁም በችግርሽ ግዜ ከጎንሽ ለሁኑን አላህ ይስጥልን ተሪኩ ደስ ይለል
@albemalbemtemam8538
@albemalbemtemam8538 2 года назад
መሸአሏህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ለወፈቀሽ አሏህ አልሐምዱሊለህ አሏህ.ሱ.ወ.የፈለገዉን ይመራልና ለእነትሽም አሏህ ህደያ ይስጠቸዉ
@kamilaymiftawakamilaymifta290
@kamilaymiftawakamilaymifta290 2 года назад
ሶፊ ጀዛኪላሁ ኸይር ቤዚ ኢንሻአላህ እናትሽንም አላህ ብርሃኑ ውስጥ ያስገባታል አብሽሪ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት እምነት አላህ መለሰሽ ሶፍየ እዴት እደምወድሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@tube4964
@tube4964 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደሰ የሚል ፖሮግረም ነው ኢንሻ አላህ እነትሸም አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምረት የረብ
@taibahali7857
@taibahali7857 2 года назад
ወላሂ ይሄን ፕሮግራም ያገኘሁት በቅርብ ቀን ነዉ ማሻ አላህ በጣም በጉጉጉት እጨርሰዋለሁ ሶፊየ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ ዉስጤ ነዉ በርቱ
@እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ
ማሻ አሏህ ሰለምቴዎች ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@Sirage111d
@Sirage111d 2 года назад
Subahallah allah it’s amazing history for the frist time I heard such good news long live to dr zakir naik he changed so many lives and ….
@ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
በጣም ነዉ ልቤን የነካው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምረኝወንድሜ
@aaii2973
@aaii2973 2 года назад
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ እህቴ አላህ ኢማንሽን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ እናትሽን ሂዲያ ይስጥሽ ቤተስብሽ ይብዛልሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 года назад
ማሽ አላህ አላሁ አክበር ❤️❤️❤️
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@رحمهدرسه
@رحمهدرسه 2 года назад
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ
@fhigfchhfhdhugrhhtgy673
@fhigfchhfhdhugrhhtgy673 2 года назад
መህዲ ያ አላህ ስንት ጀግኖች አሉህ ? ከጀግኖቹ አንዷ ናት ሱብሀን አላህ ኢማን የሚጀድድ ፕሮግራም እናትሽንም መላው ቤተሰብ ወደ ኢስላም ይምራልሽ አንቺንም እኛንም በኢስላም ያፅናን
@mekibintedris
@mekibintedris 2 года назад
ቤዛዬ የኔ ውድ አላህ እናትሽ እስልምናን ይወፍቅልሽ ውዴ ኢንሻ አላህ ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አሚንንን
@የስልጤዋበሬዳ
@የስልጤዋበሬዳ 2 года назад
ማሻ አሏህ አሏው ወክበር☝☝☝
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 года назад
Masha’Allah so calm sister!!!
@endiyagemechu4185
@endiyagemechu4185 2 года назад
Masha Allah wuda muslim ehte enkan wede tkiklegnaw emnet Allah wefekesh a.lillah
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 года назад
ማሻአለይ ጀግና ነሽ አለህ ይጨምርልሽ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
አሏሁ አክበረ ምንኛ መታደል ነው አላህ እስልምናን ሲወፍቀን በተለያዩ የሂዳያ አይነቶች አሉ የአንች ይለያል በረች እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናዬ ከዘሬ በላይ ነው ውድ ቤተሰቦቼ አላህ ሂዳያ ሰጥቶ ወደ ኢስልምና እድመጡ በአዱአችሁ አትረሱን አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረልን
@habibamohammed4960
@habibamohammed4960 2 года назад
Yene sofi I wish to see u once, I don't know why everytime I see this program welahi I can't control my tear And may Allah accept your duaa and duaa all Muslim, may Allah protect our country.
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 года назад
ያ ረቢ እንደ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሙሥልሙን የሚጠላ በዓለም ላይ አላየሁም
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
በትክክል እጅግ ድንበር ያለፈ ነው ጥላቻቸው
@sualih1
@sualih1 2 года назад
ምርጥ ዝግጅት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@thahirthahir5660
@thahirthahir5660 2 года назад
Mashaallh Mashaallh Mashaallh 🥰🥰🥰🥰🥰☝🕋💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💞💗💖💜💙
@guledmohammed7166
@guledmohammed7166 2 года назад
ፅናት ጥንካሬ አላህ ይጠብቅሽ
@shibeshiyimam4558
@shibeshiyimam4558 2 года назад
ማሻአላህ ቤዛ ቃላት ያንሠኛል። አላህ ሙዕሚን የሆነውን/ችው ልጅ ይስጥሽ።
@mowlidabdi7604
@mowlidabdi7604 2 года назад
She is so honest and beautiful. Your husband is lucky. Please treat her nicely. She already went through a lot. Allah will reward you for all the sucriface you made for your Religion Amiin. I like this program. Thank you Sister Sofi.
@MukhtarAli-tn4bk
@MukhtarAli-tn4bk 2 года назад
I share your thoughts very much
@sonymax9699
@sonymax9699 2 года назад
ቤዛ አንቺ ጀግናችን ነሽ ፅናትሽ ይገርማል አብሽሪ አላህ ያበርታሽ ሂዳያ በጁ የሆነ ጌታችን አላህ ለእናትሽም አንድ ቀን ይወፍቃታል እንሻአላህ
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"!"!
@selismail5620
@selismail5620 2 года назад
ሰላም በሁለቱም አለም ሰላም ለመሆን ከሁለቱም አለም ክፋ ለመዳን ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ እንደሌለና ሙሐመድም የአላህ ባርያና መልእክተኛ ኢሳ(እየሱስም) የአላህ ባርያ የድንግሏ መርየም ካለ አባት በአላህ ቃል የተፈጠረ መሆኑን መስክሪ
@AbcAbc-xo8sl
@AbcAbc-xo8sl 2 года назад
ሶፊየ ኡስታዝ ወሂድን እንግዳ አድርጊልን ቢላሂ አለይኪ በተገፈ በጣም እራሴን የምጠይቅበት ፕሮግራም ነው ማሻአላህ አላህ ልባችን በእምነታችን ጠንካራ ነፍሳችን ከአላህ የማትርቅ ያድርገን ያረብ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
ማሻአላህ ዶክተርዛኪር አላህረጂምእድሜየሰጠው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@ዜድነኝዜድነኝ
@ዜድነኝዜድነኝ 2 года назад
ማሻ አላህ አላሀምድሊላህ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 2 года назад
አቢቢቲ አላህ ስብሩን ስለ ስጠሽ እዚህ ደርስሻል አሁንም ኢማን ና ስብር አላህ ይጨምርልሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 года назад
ማሻ.አላህ.በጣም.ጣፋጭ.ታሪክ.ነው.😍😍😍😍😍😍😍
@ስደትብዙአስተማረኝ
ማሻአላህ አላህ እናትሽን ሂዲያ ይስጣቸው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎ
@seidahmed4461
@seidahmed4461 2 года назад
ኢንሻአላህ እናትሽንም አላህ ሂዳ ይስጣት በዙሪያሽ ላሉ ለረዱሽ ሁሉ አላህ ይስጣቸው።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎ
@setra..3763
@setra..3763 2 года назад
ማሻ አላህ ማሬ ጥንካሬሽ ሚገርም ነው አላህ ይጠብቅሽ ቆንጂት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕትዎዎየ
@fatumamohamed687
@fatumamohamed687 2 года назад
Maasha Allah 💗💗💗💗♥️♥️♥️
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 года назад
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ በሳውዲ አርቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድም እህቶች ያራህማን ማረን ከኛ ክፋት ያንተ እዝነትና እራህመት ይበልጣል እና ሰላም አምጣልን ታመናል አድነን ያርብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእህህትዎዎየ
@fatumayimam9750
@fatumayimam9750 2 года назад
2w
@b.6015
@b.6015 2 года назад
ሱብሀን አላህ ጣፋጭ ታሪክ
@tajudinoumer5396
@tajudinoumer5396 2 года назад
Mash Allah
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
@Ummizemzem
@Ummizemzem 2 года назад
Masha Allah
@dohacity7635
@dohacity7635 2 года назад
ማሽ አላህ አላህ ለሁላችንም ያፅናን
Далее
Dora was kidnapped and then… 😨 #shorts
00:18
Просмотров 2,8 млн