Тёмный
No video :(

ለሽንፈት ያልተዘጋጀችው ሃገር | Spain Vs England | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 246 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Опубликовано:

 

12 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@tewodrosbogale1449
@tewodrosbogale1449 Месяц назад
ስፔን ታሸንፋለች የኔ ግምት ነው በእግርኳስ የሚፈጠረው ባይታወቅም
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Месяц назад
ሰላም እና ፍቅር ለሁላችንም ይሁን ፤ መንሱሬ ሰላም ይብዛልህ ።
@tarikubekele9199
@tarikubekele9199 Месяц назад
ሰለም ሠላም መንሱሪዬ ታሪኩ ኔኝ ኬሐያ ሁሌት (ቦሌ) እግልዝ ታሼኔፋሌች
@user-rn7qe6ye1e
@user-rn7qe6ye1e Месяц назад
Spani spani💯💪💪
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Месяц назад
ኢብራሂም ሻፊ ኢብሮ(ነፍስ ይማር) የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ደጋፊ ነበር።1996/97 ጀምሮ የዴቪድ ቤካም የማንቸስተር ዩናይትድ እና የእንግሊዝ ደጋፊ ነኝ ከብዙ ጥበቃ በኋላ እንግሊዝ ዋንጫ ስታሸንፍ ልናይ ነው
@afro90s78
@afro90s78 Месяц назад
ልክ የኔ አይነት ድጋፍ ነው ያንተ ይቅናን
@geeptsega1859
@geeptsega1859 Месяц назад
Spani will champion 🎉❤
@MuhdinBesher
@MuhdinBesher 29 дней назад
እሥቤን ባሥገራሚ ሁኔታ ሁለት ለአንድ ያሸንፋል ያማል ምርጥ አድ ጎል ያገባል
@VairetSaidi
@VairetSaidi 29 дней назад
እንግሊዞች ይቅናቹ
@user-ol6yi1uj4f
@user-ol6yi1uj4f Месяц назад
መንሱር ለሳከና ራይስ ስል እንግላንድ ዋንጫውን ብያነሳ ደስታዬ ወደር የለውም።ታምራት ከዱራሜ
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw Месяц назад
ሰላም ሰላም መንሱሬ ደህና አደርክ😘ሰለምትሰጠን ከበቂ በላይ መረጃ በጣም እናመሰግናለን🙏ሁሌም ክበርልን❤Spain ያሸንፋል መልካም ቀን።😘ቢቱ ከ22
@tesfayebekele4850
@tesfayebekele4850 Месяц назад
😊
@tesfayebekele4850
@tesfayebekele4850 Месяц назад
😅😊
@tesfayebekele4850
@tesfayebekele4850 Месяц назад
😊 5:07 ዘሰ😅
@MuseesUntd
@MuseesUntd Месяц назад
ሰላምአደርክመንሱሬእንደኔግምትእስፔባንንቃተም እንግሊዝምየዋዛፈዛዛአይደለችም ግምቴእንሊዝብትበላውደስይለኛል ማዮኖድቅጨዋታያሳየናልመልካምእድልለአናብስቶቹ
@mesgato514
@mesgato514 Месяц назад
ሰላም መንሱሬ እና ዞላ ላሚል ያማል ምርጥ ወጣት የወደፊቱ የሜሲ አልጋ ወርሽ እንደ ሚሆን ገና በለጋ እድሜው እያሳየን ይገኛል የዛሬውን ጨዋታ ግን ለሳካ ሲባል እንግሊዝ ዋንጫውን እንድትበላ እመኛለው መልካም እድል ለኔዎቹ መድፈኞች መቻል ነኝ ከመቂ
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Месяц назад
ከ1996/97 ጀምሮ የዴቪድ ቤካም የማንቸስተር ዩናይትድ እና የእንግሊዝ ደጋፊ ነኝ ከብዙ ጥበቃ በኋላ እንግሊዝ ዋንጫ ስታሸንፍ ልናይ ነው
@Arsenalfans-hs2mb
@Arsenalfans-hs2mb Месяц назад
ድል ለ SAKA and Rice rice baby ❤
@MitikoAbdo
@MitikoAbdo Месяц назад
ማንሱር ድልሀ ኤግልሰ አንሀ ሃርክ
@user-le6zz8ee1g
@user-le6zz8ee1g 29 дней назад
Betam azgalw sele copa American alemeweratu
@MulugetaAfera
@MulugetaAfera Месяц назад
ሰላም ሰላም መንሱሬ እንዴት አደርክ ሙሉጌታ ከ የመን ዘውትር አድማጭህ ነኝ እንግልዝ ታሼንፋለች saka ሀትሪክ ይሰራል ሞራታ 1 saka ዘረኝነት ያሸንፋል
@temesgenhaile5853
@temesgenhaile5853 29 дней назад
እንግሊዝ ብታሸንፍ ደስ ይላል የ58 አሙቱ የዋንጫ ጥማታቸውን ቢቆርጥላቸውና ለንደን ጮቤ ቢረግጡ ምኞቴ ነው።
@mulukeneshetu4528
@mulukeneshetu4528 Месяц назад
ስፔን ታሸንፋለች! ከካታሎንያ ታራጐና
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c Месяц назад
ድል ለእስፔን
@user-fy4gr7re5k
@user-fy4gr7re5k Месяц назад
ሰላም መንሱሬ እንግሊዝ እንድትበለው ምኞቴ ነው ስፔን ግን ተስፈረልች ቢሆንም እንቋጥረልን
@Ambassel
@Ambassel Месяц назад
ለአለም ሰላምና ፖለቲካ ሲባል እንግሊዝ ቢበላ ጥሩ ነው እንጂ ከተሸነፉ አያስቀምጡንም::
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Месяц назад
ስፔን ታሸንፋለች 2:1 ኢንጊሊዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Anika-su1hx
@Anika-su1hx Месяц назад
እንግሊዛውያን ዩሮ 2020 ረሱት ምነው ስፔን እንዳታሸንፍቸው እፈራላቸዋለሁ
@MuhdinBesher
@MuhdinBesher 29 дней назад
እሥቤን ቀጥቅጦ ሁለት ለአንድ ያሸንፋል ሲቀጥል ያማል ምርጥ አድ ጎል ያገባል ድል ድል ድል ድል ለምርጡ ቲም ለሥቤን እነ ኮክርላ ተከላካዩ አድም ተጫዋች አያሳልፍም
@kebirhussen9826
@kebirhussen9826 Месяц назад
Selam mensure ene le Spain kedmya esetalw mknyatum ke be gk eske striker yetemwala budn gn bezu goal demaynor ergetega nege mknyatum england le mekelakel nw emegebut...del le 🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸
@FuadNesru-ls9ep
@FuadNesru-ls9ep Месяц назад
መንሱሬ አንዴ ሰሜን ጥረልኝ😂
@Nasir-ky1yf
@Nasir-ky1yf Месяц назад
መሱሬ ለመጀመርዬ ነው ምፅፍልክ እደኔ ከሆነ ኢግልዝ ብትበለ ኢለለው ምክኒቱም ለፒርሜርልጉ ድምቀት ስበል
@mahamadadam241
@mahamadadam241 Месяц назад
Mansur Abdulqani spain 3 1 England
@user-qp9sw2ok7x
@user-qp9sw2ok7x Месяц назад
መንሱር ሀሪኪን አለኮ የዋንጫ ፆመኛ ነው
@alalana4252
@alalana4252 29 дней назад
ስፔን ሀሁለተት ለአንድ ትሸነፋለች
@haileyesusd1464
@haileyesusd1464 29 дней назад
Spain - 2 & 1 - England
@WazirAhmed-sw9jf
@WazirAhmed-sw9jf 29 дней назад
Span eddl ka anchi gar ye kun
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 Месяц назад
እንግሊዝ ዋንጫውን ከፍ ብታደርግ እነደ እነሡ የፌሽታ ዝግጅት ባይኖረኝም እስከ 7ሠአት አልተኛም ግን እንግሊዝ መብላቷን ሳታውቅ ቀድማ እጇን መታጠቧ ምን ይሉታል?!
@challatafese
@challatafese Месяц назад
“ ለሽንፈት ያልተዘጋጀችው አገር” ምን ማለት ነው ሲጀመር “ለሽንፈት የሚዘጋጅ” አገር አለ?!
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 Месяц назад
😂😂😂 yemigerm new
@user-bt9ny2om3o
@user-bt9ny2om3o Месяц назад
እንግሊዝ በቀላሉ ለስፔን እጅ ትሰጣለች ብዬ አላምንም። ስፔን መሃል ይዛ ለመጫወት ራይስ እና ማይኖ ይቆጣጠሩታል። በመጨረሻም እንግሊዝ አሸናፊ ትሆናለች። ሚላ Milla
@mahamadadam241
@mahamadadam241 Месяц назад
Spain 3 1 England
@KasahunGirmay-jr9mm
@KasahunGirmay-jr9mm Месяц назад
Spain Red card England Foden, Rice and palmer 3- 0 will winners
@MilkoTilaye-ej8ff
@MilkoTilaye-ej8ff Месяц назад
Without Palmer no part because of England beat last game after the in the palmer.palmer is game changer so England we seen after Palmer in the game
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Месяц назад
አንተም ልዮ ነህ ዛሬ ኦ ልክ እንደ እንግሊዞች ሞቀሐል 😂
@MuhdinBesher
@MuhdinBesher 29 дней назад
እሥቤን ባሥገራሚ ሁኔታ ሁለት ለአንድ ያሸንፋል ያማል ምርጥ አድ ጎል ያገባል
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Месяц назад
ኢብራሂም ሻፊ ኢብሮ(ነፍስ ይማር) የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ደጋፊ ነበር።1996/97 ጀምሮ የዴቪድ ቤካም የማንቸስተር ዩናይትድ እና የእንግሊዝ ደጋፊ ነኝ ከብዙ ጥበቃ በኋላ እንግሊዝ ዋንጫ ስታሸንፍ ልናይ ነው
Далее
Слетела прошивка на LiXiang L7
01:01
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48