Тёмный
No video :(

ለትንሿ ቤቴ የገዛሁት እቃ ✨️ ኢትዮጵያ በገዛሁት ቤት የደረሰብኝ አለመግባባት❗️🏡 3️ሚሊየን ብር የከሰሩ ሰዎች🤔 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

የሽያጭ ተወካይ ለማነጋገር
0906949686
0918233511(Direct Call &WhatsApp
0918642895(Direct Call &WhatsApp
ቤት ከዲኤምሲ የገዛሁበት ምክንያት
ቤት ስትገዙ በዋናነት 3 ነገሮችን መመልከት ይኖርባችኋል።
1.የአለሚው ታማኝነት:-ላለፋት 27 ዓመታት በብዙ የኢትዮጽያ ክፍሎች በርካታ ፕሮጀክቶችን ሰርቷል በተለይም ትልልቅ አውራ ጎዳናወችን በመስራት ይታወቃል ለአብነትም የሀዋሳን፣የአርባምንጭን፣አዳማ እንዲሁም በአማራ ክልል የተለያዩ መንገዶችን እንዲሁም የሀሮምያ ዩኒቨርስቲን ገንብቷል።እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የ Concrete አስፖልት የሰራ ስመ ጥር ድርጅት ነው።
-በቅርብ ጊዜ ደግሞ ወደ ሪል እስቴት ዘርፍ በመግባት በመሀል ለቡ መብራት 43 g+3&g+4 የሆኑ ቪላወችን ገንብቶ አስረክቧል
-በአሁኑ ሰዓት ከመንግስት ትልቅ ሀላፊነት በመረከብ ወደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያስገቡ ዋና ዋና መግቢያ በሮች እየገነባ ይገኛል
2.የግንባታው ጥራት እና የመረከቢያ ጊዜ:-ግንባታውን ለመስራት የሚጠቀመው የ Aluminium Formwork Technology የግንባታውን ጊዜ ከማፋጠኑ ባሻገር የግንባታውን ጥራት ይጨምረዋል።
3.የዋጋ ጉዳይ:-አሁን ካለው የ አዲስ አበባ የሪልእስቴት ዋጋ አንፃር በጣም ዝቅተኛው እና ቀዳሚ ምርጫ ነው።በተጨማሪም የሚገኝበት ቦታ ከመሀል ሜክሲኮ እና ቦሌ ከ 10-15 ደቂቃ የመኪና ጉዞ ብቻ የሚወስድ ነው።
***በዚህ ሰዓት ከዲኤምሲ ቤት መግዛት የሚያስገኘው ጥቅም
1-15% የነበረው Down payment ወደ 10% ዝቅ ማለቱ
2-ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞች እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ መዘጋጀቱ።
3-በባለፈው ጊዜ ቤት መግዛት ፈልጋችሁ የ Floor አማራጭ አጥታችሁ ሳትገዙ ለቀራችሁ ሰዎች አሁን አዲስ Block በመለቀቁ ሰፊ የ Floor አማራጭ ታገኛላችሁ።
4-አሁንም የድርጅቱ ተፈላጊነት ይበልጥ እየጨመረ በመምጣቱ እና የሳይቲ progress እየተፋጠነ ስለሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ የዋጋ ጭማሪ ስለሚያሳይ በሚሊዮኖች ታተርፋላችሁ።

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
❤ትንሿን እየባረከ ትልቅ ቦታ የሚያደርሰን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን❤🎉 የሽያጭ ተወካይ ለማነጋገር 0906949686 0918233511(Direct Call &WhatsApp 0918642895(Direct Call &WhatsApp ❤ትንሿን እየባረከ ትልቅ ቦታ የሚያደርሰን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን❤🎉 ቤት ከዲኤምሲ የገዛሁበት ምክንያት ቤት ስትገዙ በዋናነት 3 ነገሮችን መመልከት ይኖርባችኋል። 1.የአለሚው ታማኝነት:-ላለፋት 27 ዓመታት በብዙ የኢትዮጽያ ክፍሎች በርካታ ፕሮጀክቶችን ሰርቷል በተለይም ትልልቅ አውራ ጎዳናወችን በመስራት ይታወቃል ለአብነትም የሀዋሳን፣የአርባምንጭን፣አዳማ እንዲሁም በአማራ ክልል የተለያዩ መንገዶችን እንዲሁም የሀሮምያ ዩኒቨርስቲን ገንብቷል።እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የ Concrete አስፖልት የሰራ ስመ ጥር ድርጅት ነው። -በቅርብ ጊዜ ደግሞ ወደ ሪል እስቴት ዘርፍ በመግባት በመሀል ለቡ መብራት 43 g+3&g+4 የሆኑ ቪላወችን ገንብቶ አስረክቧል -በአሁኑ ሰዓት ከመንግስት ትልቅ ሀላፊነት በመረከብ ወደ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያስገቡ ዋና ዋና መግቢያ በሮች እየገነባ ይገኛል 2.የግንባታው ጥራት እና የመረከቢያ ጊዜ:-ግንባታውን ለመስራት የሚጠቀመው የ Aluminium Formwork Technology የግንባታውን ጊዜ ከማፋጠኑ ባሻገር የግንባታውን ጥራት ይጨምረዋል። 3.የዋጋ ጉዳይ:-አሁን ካለው የ አዲስ አበባ የሪልእስቴት ዋጋ አንፃር በጣም ዝቅተኛው እና ቀዳሚ ምርጫ ነው።በተጨማሪም የሚገኝበት ቦታ ከመሀል ሜክሲኮ እና ቦሌ ከ 10-15 ደቂቃ የመኪና ጉዞ ብቻ የሚወስድ ነው። ***በዚህ ሰዓት ከዲኤምሲ ቤት መግዛት የሚያስገኘው ጥቅም 1-15% የነበረው Down payment ወደ 10% ዝቅ ማለቱ 2-ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍሉ ደንበኞች እስከ 20% የሚደርስ ቅናሽ መዘጋጀቱ። 3-በባለፈው ጊዜ ቤት መግዛት ፈልጋችሁ የ Floor አማራጭ አጥታችሁ ሳትገዙ ለቀራችሁ ሰዎች አሁን አዲስ Block በመለቀቁ ሰፊ የ Floor አማራጭ ታገኛላችሁ። 4-አሁንም የድርጅቱ ተፈላጊነት ይበልጥ እየጨመረ በመምጣቱ እና የሳይቲ progress እየተፋጠነ ስለሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ የዋጋ ጭማሪ ስለሚያሳይ በሚሊዮኖች ታተርፋላችሁ።
@godisgood2672
@godisgood2672 9 месяцев назад
ማስታወቂያ እየሰራሽላቸው ነው የሚመስለው
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 8 месяцев назад
Betikikil nw
@yemaryamfikir6288
@yemaryamfikir6288 9 месяцев назад
ግልፅነትሽን የዋህነትሽን በጣም እወደዋለሁ ተባረኪ ለኛም ያድርሰን
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Thank you my dear ❤️ 💕
@00hhgc
@00hhgc 9 месяцев назад
In my opinion ውጭ ለምንኖር በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ቤት መግዛት አያዋጣም። እዛው ባለንበት ሀገር በብድርም ቢሆን መግዛቱ ነው ሚሻለው . ETB ወረቀት ማለት ነው አሁን ላይ። እሱን አከራይታሽ ምታገኚው ገቢ ምንም ነው አሁን ላይ። አገር በትገቢ ራሱ ውጪ ያለውን አከራይተሽ እዛ ተከራይቶ መኖር ነው ሚሻለው። ብሩን ብትፈልጊው ራሱ ሽጠሽ ዶላርሽን መልሰሽ ማግኘት አትችይም።
@samriissak1204
@samriissak1204 9 месяцев назад
Me too I have the same opinion....in this time better to buy........in diaspora .......when you rented you can earn a good money.....but back home when you rent very less...it is headache.......n
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 8 месяцев назад
Ere Awo, it’s better buying 1 bedroom condo bihon erasu
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 месяцев назад
ዞሮ ዞሮ ሀገር መግባት አይቀርም በዛ ሰአት የያዝከዉ ዶላር ምንዛሬዉ ቢጨምርም የኢትዮ ቤት ዋጋ ደሞ ካለህ ዶላር እጥፍ ነዉ ሚጨምረዉ
@shalom744
@shalom744 8 месяцев назад
Lezawim asibew minizari bebank 100 birr ligeba ko new.
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 9 месяцев назад
ሁሌም በመረጋጋት ማስብ እና መወስን ይገባል የቸኮለ አፍሶ ለቀመ እንዳይሆንብን ::እኔ ብዙ ይላኩልኛል ግን እዛው በአይኔ አይቼ መወስን ስለምፈልግ አሁን ላይ ከዚህ ሆኖ ውሳኔ ውስጥ አልገባሁም :: አሁን ላይ የይድረስ ይደረስ ቤት ብዙ ችግሮች ይኖሩታል እና መረጋጋት ይገባናል::ቃልዬ አመስግናለሁ ::
@MT-df4uv
@MT-df4uv 9 месяцев назад
Please stop advertising!
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 9 месяцев назад
DMC ሌቦች ናቸው
@mulutube2116
@mulutube2116 9 месяцев назад
እህቴ የእውነት ግልፅነትሽ የሰው የምትሰጪው ክብር ❤❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ🥰👍
@abdulazizyimam3825
@abdulazizyimam3825 9 месяцев назад
ሠላም ብዙ ቤት የገዛን ሠወች ስላለን ርእስሽ በጣም ያስደነግጣል እንዳውም እዮሀ ሚዲያ በደንብ አድርጎ አቅርቦታል ታዳሚወች እዛ ላይ ገብታችሁ እዩት
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 9 месяцев назад
ቃልዬ አንቺ በቅንነት መናገርሽ አሪፍ ነው። ግን ባሉት ውል ተፈራርሞ ባሉት ቃል ጠበቀው ያስረከቡ ቤቶች የለም። የእቃ ውድነት በጨመረ ቁጥር ሂሳቡም ይጨምራል።
@samsamsun367
@samsamsun367 9 месяцев назад
2 አመት ሳይሞላ አስረክበን እንሰጣለን ያለምን ወለድ ብለው 6 አመት ሊሞላው ነው በባንክ ቤቱን አስይዘው እዳውም ለኛ ተረፈ ብርም አስጨመሩን ፋኒሺንጉም ራሳቹ ጨርሱ አሉ 😢
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
እሱማ ሰው እንኴን ፍፁም አይደለም አደል
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 9 месяцев назад
.እንዴት እንደምወድሽ ልክ እንደ እህቴ ነው የማይሽ ቃልዬ ቅንነትሽ በጣም አመሰግናለሁ ❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 8 месяцев назад
Exactly I agree with you.
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 9 месяцев назад
የኔ ማር ሁሌ ለወገኖች እርካሽና መልካም የሆነውን ሁሌ ስለምታካፍኝን ደስ ብሎኛል ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@tezarumekonned5419
@tezarumekonned5419 9 месяцев назад
Even if is free l don’t. Want
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Eshi 😊
@user-hn6dn4sb9k
@user-hn6dn4sb9k 9 месяцев назад
ኣንቺ ሽኮሪና፡ያ ቀለል ያለች ትንሽዋ side table and the Habesha kemis organizer please tell me where did you buy ,I was looking that for so long ❤❤❤.Thank you in advance
@shalom744
@shalom744 8 месяцев назад
Benetsam ayawatam. Too much commercial on this real estate.
@annabesagred4034
@annabesagred4034 9 месяцев назад
ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ደፈርና ጭስ መውጫ አያጣም ❤️❤️
@gelayehailu3502
@gelayehailu3502 9 месяцев назад
ቅዱሴ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ። ምክርሽ አንጀት አርስ ነው።ገጠመኝሽ አሳዝኖኛል አይዞሽ እግዚአብሔር አለ።በርቺ በእምነት ፅኚ።
@abayabay3382
@abayabay3382 9 месяцев назад
የኔልእልት እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዷ እህቴ ደህናነሽ ቃልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል አጣውልሽ አንችን እምገልፅበት የኔመልካም የኔ ልዩ እህት ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Hi love thank you so much 💓
@asliabdulkadir9156
@asliabdulkadir9156 9 месяцев назад
Lol titleሉን አይቼ ልቤ እንዴት ድው እዳለ አምኛት ገዝቼ ምን ልትል ነዉ ብዬ the title is deceiving lol አላህ ይይልሽ 😆 but thank you for your honest opinion and advice ❤
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Haha alemgbaba new yalkut my dear 🤣 ayzoshe
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 9 месяцев назад
😅🤣😂 ኮሜንቱ ትንሽ አዝናናኝ 🙏ቃል ግን እኔም አንችን አምኜ ነው የከፈልኩት:: ተስፋ አለኝ በቃላቸው እንደሚገኙ ❤❤❤🙏🙏🙏
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 9 месяцев назад
Good luck Kalye shikorr 🙏🥰🙏
@tjj269
@tjj269 9 месяцев назад
Thank you so much 🙏👍🥰
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
ሰላም እህት ስለአሽዋ አክሲዬን ምን ትያለሽ ልገዛነበር መወሰን አቃተኝ ሰው ብዙ ስለሚያወራ
@shalom744
@shalom744 8 месяцев назад
Eyoha media, anchi, sheger info.....and so many are promoting it. Anchi yerasish promotion cut yinorish yihonal gin reliable yehone company endezih beye mediaw eyehede nu gizugn ayilim.
@rahealredaye7689
@rahealredaye7689 9 месяцев назад
Selam selam sisiu long time thanks for sharning ❤
@TigestAlemu
@TigestAlemu 9 месяцев назад
ቃልዬ ምርጥ
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 8 месяцев назад
Ere banatish lebu G+2 betochin genbeto bagebabu alaserekebem ...benatish bezu yegodaw sew ale DMC.... zim bilesh bataweri melkam nw.....
@genetzeray7138
@genetzeray7138 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባወራሽ እባክሽ በቁምነገር ውዴ እባክሽን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን 🥰🙏
@AddisHilm12
@AddisHilm12 9 месяцев назад
Yene zemenawt !!!
@user-ec5lt4si7b
@user-ec5lt4si7b 8 месяцев назад
@menberemenweyelet2252
@menberemenweyelet2252 9 месяцев назад
Ena megezate efelegalehu bale 3 megeta tekelala kefeyaw senete new
@ruthalem84
@ruthalem84 9 месяцев назад
Endiet des endemitig 😊😊 endanchi hiwet ysteg seratshi from🇪🇷 🇪🇷
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Thank you sisi ❤️
@ethiopian6561
@ethiopian6561 9 месяцев назад
Bemindnew yemtiyemamegnw? Nothing is 100%. Zim bilesh sileamensh lelawn sew batkechi.
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
ለጠየቁኝ መልስ ነው የሰጠሁት የኔ ቆንጆ
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 9 месяцев назад
Love it ❤
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Thank you 🌞
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
የመሸመሪያው ክፉያ ከፉለን ሁለተኛዙር በስት ወሩነው የሚከፈለው እባክሽ መልሽልኝ ዘመናዊት
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
የቀን ገደብ የለውም እንደ ስራው ሂደት ነው
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
​@@zemenawitእሽ እማ ልገዛብየ ሰው እያስፈራራኝ መወሰን አቃተኝ
@bezamesfin4664
@bezamesfin4664 8 месяцев назад
​​@@FatySam DMC is not reliable to invest if you are interested in investing in real estate you should invest on more known realstate trust me
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 9 месяцев назад
How many bedrooms did you get and which one do you recommend 🤔
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Send me a private message yene konjo
@AzizaAbdu-ej5is
@AzizaAbdu-ej5is 9 месяцев назад
❤❤❤❤ Kaley talgram tetkmalesh
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Awo zemenawit bemil aleghn
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 9 месяцев назад
ቅንነትሸ ❤
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
❤️❤️❤️
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 9 месяцев назад
How much did the add and can you tell me the amount in dollars please 🙏 thank you kalye
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Sorry my dear 😞 contact them and they will explain for you eshi
@mahihabesha941
@mahihabesha941 9 месяцев назад
Welcome konjit ❤😊
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Thank you mahiyee
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 9 месяцев назад
Koehi anchme koehteshi tawerilasi
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 7 месяцев назад
አሜሪካ ለምን ሞርጌጅ አትገቢም
@zemenawit
@zemenawit 7 месяцев назад
Coming soon 👍
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 9 месяцев назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@HabibeFerja
@HabibeFerja 9 месяцев назад
መአሸአለህ❤።💚🪴💕🌴🍀💖❤🌼
@user-sc2ur1oq5r
@user-sc2ur1oq5r 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@gezawbelaynehi5991
@gezawbelaynehi5991 9 месяцев назад
ልክ ብለሻል መተማመን ጥርቷል እናመሰግናለን በርቺ❤👍
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Eshi thank you 😊 🙏
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@merontamrat851
@merontamrat851 9 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@loveisgreat9102
@loveisgreat9102 9 месяцев назад
😢what happened
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
ትንሽ አለመግባባት ነው
@atrix.
@atrix. 9 месяцев назад
Too much information
@tigest3176
@tigest3176 9 месяцев назад
DMC eyoha midyale bizui abretewalwe benurgne egezbehre bifkedlgne began teru nbre gene barebe bete ayito metwe hone kalyi
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
Thank you my dear ❤️
@meronmulugeta
@meronmulugeta 9 месяцев назад
😍😘
@hallelujahgirma7855
@hallelujahgirma7855 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
Далее
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 140 тыс.
Cristiano ronaldo VS Tibo Inshape ! 😱😱
00:20
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 140 тыс.