Тёмный

ለትግራይ አዲስ መንግስት ማቋቋም ለምን ተፈለገ..? - ክፍል 1 

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 304   
@berihugerezghier6451
@berihugerezghier6451 3 года назад
ክምኞት የዘለለ ኣቅሚ ኣለ ወይ ትግራይ ገብተህ መንግስቲ መቀየር ማንም ጠልጣል ታሪክ ኣልባ ኣቅሚ ሰለኣጡ እንጂ ህልማቸው እሱ ነው የነሱ ቅጥረኛ እንደ ክልል ኣማራ ኦሮምያ ማስቀመጥ ነበረ ህልማቸው ትግራይ ህልም ነው ትግራይ ህጋዊ መንግስቲ መስርታለች
@tsigeredaambayegebremariam2915
@tsigeredaambayegebremariam2915 3 года назад
Mehsrfete must go
@medinahassen803
@medinahassen803 3 года назад
Beka wedded Ethiopia zor endatelu ketelu day
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 3 года назад
ከከከከከከከከከ የአብይ ተላለኪ የምያውሩቱ አያውቅም ደንቆሮ ሁሉ
@ts2677
@ts2677 3 года назад
መቸም. የትግራይ. ህዝብ. አያውትም. ትግራይ. ከነኩ. የመጨረሻ. ይሆናል. የኮነሪል አብይ አህመድ
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 3 года назад
ከንግዲ ትግራይ ሀገር እንድትሆን ነው ምፈልገው እንደ ኣንድ የትግራይ ተወላጅ ይመለከተኛል ።
@Lola_Lili
@Lola_Lili 3 года назад
Bye Bye!
@humble305
@humble305 3 года назад
:: me too
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 3 года назад
@@Lola_Lili እናመሰግናለን ጎረቤታችን።
@Lola_Lili
@Lola_Lili 3 года назад
@@TIGTIG-z ምንም አደለም ቡና ሳፈላ በአጥርም ቢሆን ዘላችው ኑ
@abelking7411
@abelking7411 3 года назад
ግን ለናተ ጠረፈ አካባቢ የእርዳታ ካምፕ እናቋቁምም
@user-zm9sk5ov5t
@user-zm9sk5ov5t 3 года назад
አሁን ገና ተስፋ አልቆረጠም ማለት ነዉ አብይ አህመድ!? ችግር የለዉም ምያዋጣዉ ከሆነ መጀመር ይችላል ያኔ እናያለን አብረን!!!
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f 3 года назад
Tkkl
@negasikidane2456
@negasikidane2456 3 года назад
እኔ የገረመይ አፋቸው መልተው ሚድያ ላይ ወጥተው ትግራይ ውስጥ መንግሰ ንቀይራለን ማለታቸው በጣም ትልቅ ንቀት ትግራይ ህዝብ ላይ እንደሆነ አአላወቅቱም ለማኒኛው እስኪ እነየለን
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 3 года назад
ኦሮሞ እንዴት ከወያኔ ጋር ተወዳጀ! ይህ እድሜዬን በሙሉ ይገርመኛል! ወያኔ የኦሮሞን ህዝብ ያላደረገው ምንድነው! እንደው ይህን አላደረገውም የምል አለ!
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 3 года назад
@@ethiopiafactfigure8645 ኦሮሞን ጠይቅና ልክህን ይነግረሀል ነፍጠኛው።
@suraphelphilips677
@suraphelphilips677 3 года назад
ህወሃት ከ 27 አመቱ ይልቅ በአሁኑ ግዜ በትግራይ ሙሉ በሙሉ ድጋፍ አላት!!!
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 года назад
ትክክል
@kidaneberu2321
@kidaneberu2321 3 года назад
በጣም የሚገርመዉ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብና ህዉሃት ያላችው ቁርኝት ልክ የወላጅና የልጅ ያህል ግንኙነት መሆኑን ማወቅ ይተሳናቸዉ ብዙ ከመሆናቸው የተነሳ አንድ መሳሌ ላክልበት የሕዉሓት እዉቀት ጠገብ ባለስልጣኖች ኢትዮጵያ የምትባለዉን አገር ልሁሉም ቢሄር ቢሄረ ስቦች ህዝቦች ምቹ ለማድረግ ማሃል አገር በመገንባት ተጠምደው አገራችን ነዉ ብሎዉ ያለ የሌለ እዉቀታቸዉን ባፈሱላቸዉና በገነቡላቸዉ በሕዉሓቶች ላይ በማመፅ መንግስት እንዲቀየር አደረጉ ይህ አጋጣሚ ለትግራይ ህዝብ ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን ቻለ በዚህ አጋጣሚ ትግራይን የጎዱ መስሎቸው ትግራይ ግን ተጠቀመች ህዉሃቶች እንደባለፉት ባለስልጣኖች ካገር መዉጣት ይችሉ ነበር ሕዉሓቶች ግን ወደቀያቸዉ ወደ ህዝባቸዉ ነበር ያቀኑት ለምን የበደልነዉ ህዝባችንን እንክሳለን በማለት አሁን እነኝህ እዉቀት ጠገብና እድሜ ጠገብ አገሪቱን ከፍታ ማማ ለማድረስ በመትጋት የነበሩ ባለሰልጣኖች ህዝባቸዉን እየካሱ ህዝባቸዉም ክብር እየቸራቸዉ በክልላቸዉ የሰላም አየር እየተነፈሱ ተስማመተዉ ተከባብረዉ እየኖሩ ይገኛሉ
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 3 года назад
በትክክል ገልፀህዋል
@humble305
@humble305 3 года назад
Wow !!
@yonatan8504
@yonatan8504 3 года назад
I agree..but at the same time, tplf shouldn't initiate our ppl to war . tigryans won't fight for tplf politics when tigraway are no seeing them making efforts for peaceful resolutions with central government. It's reasonable to fight when your neighbor want to still your land and people. But, with central government, they have to know to be have like state leaders .They cannot command no one.
@humble305
@humble305 3 года назад
@@yonatan8504 Tigraway won't fight for tplf but for it's our own freedom because central government is not treating tigray ppl as Ethiopia because he has this dream if " I abandoned the ppl of tigray they will get rid off tplf" that's not how it work so
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 3 года назад
@@yonatan8504 You are wrong bro, may be u r less informed, tplf is calling for national peace & transition conference, but pp is refusing that because they think they will lose power to Federalist Forces. Any ways Thanks to Abyi childish & silly decision, Tigray is already in a de facto state, soon could grow to Independent state.
@belaykebede5128
@belaykebede5128 3 года назад
አጀንዳ ለማስቀየስ ያህል ብቻ ይሉት ይሆናል እንጂ ትግራይ ውስጥ ምንም ነገር መፍጠር እንደማይችሉ እነ ኣብዪም ጠንቅቀው ያውቃሉ።
@user-xo9rp9yd8b
@user-xo9rp9yd8b 3 года назад
በ3 አመት ውስጥ ህወሕት = የትግራይ ህዝብ ።
@mohammedahned2327
@mohammedahned2327 3 года назад
እናተን ያለ ማድነቅ ያሳፍራል በጣም ጎበዞች ሃቅ እንደዚህ ነው ክብር ለናተ ይሁን
@SEP2922
@SEP2922 3 года назад
በቃሉ እባክህን እራስህን ጠብቅ: የአውሬዎች እጅ እንዳትወድቅ: እንድ በአማራነትህ ሁለት ጎበዝ እና ፊት ለፊት የምትጋፈጥ ጀግና ጋዜጠኛ ስልሆንክ በርቱልኝ: እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::
@danielgebrehiwet3491
@danielgebrehiwet3491 3 года назад
በቃሉ ብቻውን ነው ያለው ሀገር የትግራይ ተወላጅ ሰለሆነ
@simenehyerom717
@simenehyerom717 3 года назад
የእውነት ተመችታችሁኛል ሚዛናዊ ሙያዊ ትንተና ነው ፤ ጎበዞች እንደዚህ ሁለቱን ሚገስፅ ነው የታጣው
@Fact-checker2024
@Fact-checker2024 3 года назад
አላምረው! ወያኔኮ በሰራው ሓጥያት በግምገማው አምኖ ቀደም ሲል ይቅርታ ብሎዋል። አሁን ግን ባጠፋው ጥፋት ብልጽግና ይቅርታ አልጠየቀም። በምን ሂሳብ ነው አንድ ናቸው የምትለው? ወያኔ ሕጉን ተከትሎ እየሄደ ነው "ማለቴ የፈደራሉን ሕግ" ሕጉን የጣሰው ብልጽግና ነው። መልስህ በኮመንት እፈልጋለሁ።
@alem8640
@alem8640 3 года назад
Woiane ??????
@zebibaosman2590
@zebibaosman2590 3 года назад
የትግራይ ክልል መርጠዋል ሁለተኛ መርጫ አድርጉ ማለት በጣም በጣም ሰሕተት ነዉ ጦርነት መወጀ ማለት ነዉ
@KhanJan-jm4jx
@KhanJan-jm4jx 3 года назад
የእውነት በጣም ነኝ እማደንቃቹ በጣም በቂ የመተንተን ብቃት ኣላቹና ፈጣሪ ከሁሉም ይጠብቃቹ ሀቅ እሚያወራ ኣይወደድም እና
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 3 года назад
ከሚዛናዊ እይታችሁ አንፃር፣ ከተቃውሞ ወጥቼ ለመጀመሪያ ግዜ እንደ ጋዜጠኛ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ! የሚያዋጣው ሚዛናዊነት ገልተኛነትና እውነታን ላይ መሠረት ያደረገ ሁነትን መዳሰስ ነውና በርቱ! በመጨረሻ፣ በቃሉ አላምረው እንደ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን አንደ አገር ተረካቢ ወጣት ትውልድ ስለ አገር በማሰብ ከልብህ መናገርህን አደንቃለሁ፣ አበረታታለሁም!
@SadorFilms
@SadorFilms 3 года назад
ችግር የለውም መመኘት ይቻላል ፣ ምኞት ግን ሊሳካም ላይሳካም ይችላል ፣ ጸረ ትግራይ ሲሆን ደግሞ ኣይደለም በእውን በህልም ራሱ ይከብዳቸዋል።
@lemlem1974
@lemlem1974 3 года назад
ጎበዝ ሐገር እንቁጩ እውነት ተናግረህ በመሽብህ እደር እውነት መናገር የጋዜጠኝነትና አንዱ የመጀመሪያየሚጠቀስ ሞያ ነው ::
@selamselam2145
@selamselam2145 3 года назад
ለኔ ዛሬ ሀገር ተክለብርሀን ጥሩ ውይይት ነው ያቀረብከም በቃሉ ግን ትንሽ ተነጫንጨሀል ምክንያትህን ባናውቅም በርግጥ ሁሌ ጥሩ ተናገር ማለቴ አደለም ግን ግራ አጋባሀኝ ወደ ማሀል ላይ እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ህወሓት ማለት እኮ ብልጽግና ከተቆቆመ ቡሀላ አሳውቆ ለቆል ከብልጽግና ጋር አይሰራም ስለዚህ ከነሱ ጋር የሚያገናኘን በጥቅም ብቻ ነው ስለዚህ ምን ብለው እንዲያከብሮቸው ነው የፈለከው ህውሀት አንድ ነገር ካለ በቃ እሱን ስትቀባበሉት ነው ምትውሉት ሌላው ደሞ ህውሀትን ማንም የክልል አስተዳደር ሲናገራቸው ዝም ይበሉ ነው ምትሉት እኔ ምንም አይገባኝም የኢትዮጵያን አስተሳሰብ
@danielteklay4393
@danielteklay4393 3 года назад
Andit new tplf pp yehunew
@alem8640
@alem8640 3 года назад
Woiane eko chinkilatu new yehedew siru Addis Ababa new eiegedel eiasgedele ketilwal
@gobeziemarshet6478
@gobeziemarshet6478 3 года назад
Bravo!!!! Aula Endezih bemizanu mayet tiru new min adrguln..........
@biniyambirru2068
@biniyambirru2068 3 года назад
I was impressed by your view. Thank you. It's better to make balance between hats and love.
@ksaukonjo4728
@ksaukonjo4728 3 года назад
Mehsrefete fake
@Fact-checker2024
@Fact-checker2024 3 года назад
እውነቱ ሲነገ ቃር ቃር የሚላችሁ ሰውች እንዳላችሁ እውን ነው። የትግራይ ሕዝብ እድለኛ ነው ያኣ ኢትዮጵያን የቀየረ ጭንቅላት ይቅርታ ጠይቆ ተሰባስቦ ትግራይ ገብቶ ትግራይን እየቀየራት ነው። የትግራይ ሕዝብ እድለኛ ነው። ያልታደለው ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ግን ችግር ላይ ይገኛል።
@alem8640
@alem8640 3 года назад
@@Fact-checker2024 woiane eko seitan new bachiru
@truthfor27
@truthfor27 3 года назад
beqalu a fantastic journalist thank you
@netsanetbillign382
@netsanetbillign382 3 года назад
በርቱ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@letebirhangezehne1063
@letebirhangezehne1063 3 года назад
Meshrefit must go
@ahmm.3062
@ahmm.3062 3 года назад
ጥሩ እይታ ነው, ቀጥሉበት:: እውነት ለመናገር ከትግራይ ፖለቲከኞች እና ኦሮምያ ውስጥ ካሉ/ከነበሩ አንዳንድ ፓርቲዎች እንዲሁም የእነ ልደቱ ፓርቲ የቁጭ ብለን እንደራደር መልእክቶች ይሰማሉ:: ነገር ግን ብልፅግና ይህንን መልእክት ተቀብሎ ከማስተናገድ ይልቅ ሃገር በብቸኝነት ማስተዳደር ሃላፊነት የኔ ብቻ ነው በማለት ሃገር እየፈረሰች ቆሞ እያየ ነው:: ይህ ተቀባይነት የለውም!! እውነት ለመናገር ሃገሪቱ ውስጥ (ከ አ/አበባ ውጭ) ምን እየተደረገ እንደሆነ በትክክል የምያውቁ ጠሚሩ ብቻ ናቸው:: ሃቁ ግን ሃገር እየፈረሰች ነው እንድትፈርስ የሚፈልግ ትይራዋይ ኦሮሞ አማራ ደቡብ ወዘተ በፍፁም የለም:: Come to the table before it is too late. The country is approaching to a very dangerous stage. Then, it won’t be easy to bring it back again.
@leilee5313
@leilee5313 3 года назад
ጥሩ አገላለፅ የበቃሉ አላምረው የዚህ ሳምንት አገላለፁ.ግን ትንሽ ድንግርግር ያለና መጨበጫ የሌለው ሆኖብኛል
@ahmm.3062
@ahmm.3062 3 года назад
Lei Lee በትክክል! እኔም ይህን አይነት ግንዛቤ አይቸበታለሁ ነገር ግን የልጁን አጠቃላይ ምልከታውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሃሳብ ሳልሰጥበት አልፍያለሁ:: አንድ ግልፅ መሆን ያለበት ህወሓት ይዞት ያለው የፖለቲካ አቋም መደገፍም መቃወምም የትግራይ ህዝብ ጉዳይ መሆኑ ነው:: በፌደራል ጉዳይ ደግሞ የድርሻውን ለመወጣት የጋራ የምክክር መድርክ ጠይቋል:: ይህን መድረክ የማመቻቸት ሃላፊነት የመንግስት ቢሆንም ሁሉም ኢ/ያዊ ሊጠይቀው ይገባል:: አለበለዝያ ግን ትግራይ ሃገር የመሆን በቂ የሆነ ቁመና አላት:: ይህ እንዳይሆን በትግራይ ክልል መንግስትነት የመሰረተው ፓርቲ በፌደራል ጉዳይ የድርሻው እንዲወጣ ከመንግስት እና ህዝብ ብዙ ይጠበቃል::
@leilee5313
@leilee5313 3 года назад
@@ahmm.3062 ማን ሠምቶ ተግባር ላይ ያውለው ብለህ ነው በብልፅግና ያሉ ጉሩፖች በአንድ ጣሳ የሚጠጡ መሐይምና የስልጣን ጥም የተጠናወታቸው ናቸው በስንት ፕላንና ህግ ጥናትና ድካምና ወጪ የተመሠረተች ኢትዬጵያ እያፈራረስዋት ይገኛሉ የአብይ አመድ ጉሩፕ ለማንኛውም ከማየት ውጪ ሰው ምንም የማያረግ መሆኑ በጣም ቢያስገርምም የትግራይ ሐገር የመሆን ግን አስፈላጊና የግድም ነው የትግራይ ህዝብ ተክዳል ተሠድብአል የውሸት ፊክ መንተሪ ተሰርቶበታል ተዘርፋል ተገድልአል ታስሮአል ተሰድአል ታስሮአል ስለዚህ በዚህ ሁላ የሶቆቃ መንገድ ሊቀጥል አይፈልግም ስለዚህ ትግራ አገር የማድረግ ጉጉት የትግራይ ህዝብ ቢመኘውና ቢወሰን መብቱ ነው ለተወሰነ አመት ይቸገራል ከዛ በሓላ ጥሩ ውጤት ይመጣል እግዚአብሔር ሁሌም ከተካዱና ከተበደሉ ጋር ነው ደግሞም ከዚህ ጉግ ማንጉግ ሕብረተሰብ ተቻችሎና ተግባብቶ መኖሩ በጣም ጊዜ ማቃጠል ነው የትግራይ ህዝብ ከማይግባባ ህብረተሠብ አብአ መጓሰ ደክሞታል በጭራሽ አይፈልገውም ነፃነትና ሠላም ከሌለ የምትበላው ምግብ ዋጋ የለውምና በተረፈ መልካም ግዜ ወንድሜ ወይም አህቴ
@ahmm.3062
@ahmm.3062 3 года назад
Lei Lee ስሜትህ/ሽ ይገባኛል ወንድም/እህት:: የኢ/ያ ፖለቲካ ማጠንጠኛው ቁማር እና ሴራ ሆኖ ነው እንጂ ለውጥ እማ ተፈጥሮአዊ ነው:: ሁላችንም ለውጥ እንፈልጋለን!! ነገር ግን የለውጥ ሀይል ነኝ ብሎ ስልጣን የያዘው ሀይል ራእይ የሌለው የህዝቡ የሰላም ጥያቄ : የፍትሀዊ ኢኮነሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ: እንዲሁም አንድ ደረጃ ወደላይ ከፍ ያለ የፖለቲካ ልምምድ ጥያቄ መመለስ ያልቻለ እንደውም መመለስ ፍላጎት የሌለው የሆድ አደር ስብስብ ነው:: በዚ ሁሉ ችግር የትግራይ ህዝብ ፅናት ግን አለማድነቅ አይቻልም::
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 года назад
አብይ አህመድ አርቀህ አስብ የትግራይ ሕዝብ እንጅ ቡድን አይደለም እኛ ጦርነት አንፈልግም ሰለቸን ከፈለግ ግን ድንግል ማርያም ይዘን እናሸንፋለን አስብበት እኛ የዳዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው
@semeretadesse2368
@semeretadesse2368 3 года назад
U guys are rational in all aspects. Keep it up.
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 3 года назад
ጋዜጠኛው ሃገር አገላለፁ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሲተነትነው እውነት ያለው አነጋገር ነው ጎበዝ በርታ
@lemlemberhane5347
@lemlemberhane5347 3 года назад
ብራቦ በቄ ጥሩ እይታ ነው።👏👏👏እነሱ ህዘብን ማወዛገብ ነው።ስራዎች ወይም ሴራቸው ለማስኬድ አንድ አሰራራቸውን ..... ደግም የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ አደል? እያልን ማፈጀት እንጂ እነሱን እኮ አዲስ ሰው የላቸውም እራሳቸውን በራሳቸው እየተበሻሸቁ ሰውን ማድከም ነው። በቻ በጣም ጎበዞች ናቹ በቄና ሀገር በርቱ🙏🙏🙏
@arifleqa268
@arifleqa268 3 года назад
ቃል እወድካለሁ በነሱ አትፍረድ እኛ ወጣቶች የራሳችንን አኗኗር ባለመስራታችን ነው ፣ ዕድል ያገኙት
@TravelWithEdenn
@TravelWithEdenn 3 года назад
💎Precious yang Journalists💎 , full of knowledge and LOVE to their country🇪🇹🇪🇹🇪🇹 , we proud of you GENUINELY 💞💞💝💝💝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 3 года назад
AWLO Media may God bless you Ye Abiy dirama ena acteroch bedenb now yegebachu kelela Media hakun misanawi nachu betarik anresachuhum
@user-yl4xe6wq9t
@user-yl4xe6wq9t 3 года назад
በርቱ በርቱ
@tesfaygerezher4320
@tesfaygerezher4320 3 года назад
keep It Up
@ChristianityUnderAttack
@ChristianityUnderAttack 3 года назад
Hager you sound really genuine, promising journalists. Like your discussion
@mizertsegay1275
@mizertsegay1275 3 года назад
Welcome
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 3 года назад
ኣቶ ኣብዱ እስከ ሚቀየሩ ነው ኣቶ ኣዎሉ እኮ እንደዚህ ነበሩ የኣቅም እጥረት ነው
@abdulkadar5777
@abdulkadar5777 3 года назад
አገር ተክለብረሀኑ እዉነት ዛሬበጣም ተመቸህኝ እድሜይሥጥልኝ እንድህነዉጋዜጠኛማለት ቢሄርተኮር አትሁኑ እኛ አንድነታችንን ለሆዳም የፖለቲካከኞች አሣልፈንአንሥጥ የምንግሥትሚዳያወች ባሌጌነቸዉ
@selamselam2145
@selamselam2145 3 года назад
ክክክክክክ እረ በቃሉ አሳከኝ ይደዋወላሉ አላልክም እየውልህ አሁን አሁን ሲገባኝ ለምን ትግራይ እንደ ሌላው ዝም ብላ አትረገጥም እያልክ አስመሰለብህ
@hopeb3837
@hopeb3837 3 года назад
Bekalu you sooooooo # awesome 👏
@BG-lc3pn
@BG-lc3pn 3 года назад
You guys are amazing. God job !
@brotherhoodrelaxationmedit4583
@brotherhoodrelaxationmedit4583 3 года назад
Kkkk Viva ቃል: be igna meda yalkat nger betaam new ytemechechgn Leboch yetasachewun gze baltewun zare yatalunal
@jizelekule6367
@jizelekule6367 3 года назад
If Abyi is working to disintegrate Ethiopia, We Tegaru must support him. The Amhara could take a lesson from what the Tegaru are doing.
@yonatan8504
@yonatan8504 3 года назад
Thanks Guys, always side for people ..not for political parties..many parties and government come and go ...for them, its only their political interest for the time,..but people live on till the end
@ksaukonjo4728
@ksaukonjo4728 3 года назад
Tplf 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
@nigistbesfat3578
@nigistbesfat3578 3 года назад
በቃሉ ጎበዝ
@tesfaslassieweldeab9127
@tesfaslassieweldeab9127 3 года назад
Tekwami yet ale
@arifleqa268
@arifleqa268 3 года назад
ሐገር አነተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አከብርካለሁ እዚህ ጋር መሸነፍና ማሸነፍ የሚባል ነገር የለም ሕግ እና ሕጋዊነት ነው ታሪክ የሚዘግበው፣
@nuryahya4223
@nuryahya4223 3 года назад
በርቱ ... በነገርህ ላይ ! አናንተን ብቻ ነው Subsribe ያረኩት
@agazihadush8058
@agazihadush8058 3 года назад
ኣደም ፋራህ ኣረፎ ዝምብሎ የጊመል ወተቱ ኣየጠጣም የትግራይ ህዝብ ነፃነቱ በጡንቻዉ እንጂ በቹሮታ የገኘዉ ነገር ኣደለም
@alem8640
@alem8640 3 года назад
Ai eferu esti lebinet eko yasafiral yesew dem eko yichohal
@teklayaraya1669
@teklayaraya1669 3 года назад
እኔ የገረመኝ የአቶ ፋራህ ንግገር ሳይሆን ይህንን ንግግር አግባብነት የለውም አገሪትዋ ወደ ከፋ አደጋ ያገባታል ብሎ የሚያወግዝ አንድ ሰው ማጣቱ ነው። የትግራይ ህዝብ ሁሌም እየተገፋ ንሮዋል። አሁን ግን የመጨረሻ ይመስለኛል። ደግነቱ ግን ሳይገፋ በራሱ ገፊ ህኖ አገሪትዋ አደጋ ላይ አለመውደቁ ነው።
@yonatan8504
@yonatan8504 3 года назад
Dialogue is all they need to resolve their differences till election
@solomonredda35
@solomonredda35 3 года назад
በትክከል ቁጭ ብለው መወያየት አለባቸው ።
@Hegruso
@Hegruso 3 года назад
በቃሉ በጣም አርፊ አገላለጽ ትሰጣልህ ግን ትንሽ ለ ሃገር እድል እየሰጠህው... ሲያወራ አታቋርጠው... ኣመሰግናለሁ
@ts2677
@ts2677 3 года назад
ማን ነው. የጣሰ. ያለው. ህገ መግስትቱ
@alem8640
@alem8640 3 года назад
Fake hige mengist chaka honew oneg woianena shabia yefeberekut
@temesgen1378
@temesgen1378 3 года назад
Meshirefet fake fake
@user-np9md6wp2c
@user-np9md6wp2c 3 года назад
ትግራይ በሂወትና ንሰጠልን
@temesgen1378
@temesgen1378 3 года назад
Ethiopia game over meshirefet fake amhara sibahal biher jelen
@hagosyohannes732
@hagosyohannes732 3 года назад
ታላቋ ሶቤትህብረት ትንሿ ይጎዝላቪያ ወደ ህብረቱ እመልሳያታለሁ ስሉ ሶቤት ህብረት ላትመለስ ለአንዴና ለመጨረሻ አሰለበች የኢ/ያ ዕጣ ፋንታ እንደዛህ እንዳይሆን እፈራላታለሁ ወደ ታላቋ እናት ትግራይ ላይ ጣት መቀሰር አይደለምና የአብይ ሞግዝት መንግስት መመስረት መሞከር የማንወጣበት አዘቅት ውስጥ እንገባታለን ክብርና መጎስ ለሰማዕታት አደራቹ በፍፁም አንበላትም ፡፡
@Kgi95
@Kgi95 3 года назад
As of today Abby Ahmed’s sit is officially “EXPIRED” . We have to call him የቀድሞው ጠ.ሚ።
@user-yl4xe6wq9t
@user-yl4xe6wq9t 3 года назад
ወይ ንቀት እንዴት የተከበረን ህዝብ ቡድን እናያለን
@tesmegebreyesus8883
@tesmegebreyesus8883 3 года назад
Please keep your basic and right judgment professionally. There is no in federal government can overy through or assigned a regional government of any regional state. The only government body who can repplace legaly is the peaple of Tigray and the regiona parliament.
@leechan1251
@leechan1251 3 года назад
Well said
@temesgen1378
@temesgen1378 3 года назад
Nihina tigrau hagere tigray ina nideli
@ksaukonjo4728
@ksaukonjo4728 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@ksaukonjo4728
@ksaukonjo4728 3 года назад
Wewww nice
@maharialemu89
@maharialemu89 3 года назад
ናይ ልበይ
@maharialemu89
@maharialemu89 3 года назад
በርቱ
@ethio-love5315
@ethio-love5315 3 года назад
I like your discussion.The criss solved the best solution is seat and nationally discuss in depth about the our country problem This is the only solution to maintain our country unity Force is not soultion forever.
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 3 года назад
ጋዜጠኛው በቃሉ ስለ ትግራይ አይመለከተኝም አልክ ማይመለከትህ ከሆነ ለምን ትግራይ አጀንዳ አድርገህ አነሳህ ጋዜጠኛው ሃገር ግን ሚዛናው ያልው ንግግር ነው የሚናገር በርታ ሃቅ ያለህ ሰው ነህ
@korbeesahola6989
@korbeesahola6989 3 года назад
በኢትዮጵያኖች ቤት በምጣድ ላይ ለሚያረው እንጀራና ለሚደፋ ውሃም ህወሃት ተጠያቂ እየተደረገ ነው። ይህንን ሀይላቸውን ተጠቅመው የኢትዮ ህዝቦችን ዳግመኛ ነፃ ማውጣት ባይኖርባቸውም በትግራይ ዴሞክራስን በመገንባት ለአፍሪካ ቀንድ ምሳሌ እንድሆኑ እመኛለሁ። መላ ኢትዮጵያን ዴሞክራስያዊ ከማድረግ ለተግባራዊነት ይቀርባልና። በዘረኝነት መጋረጃ ተጋርደን አንድን በአሁኑ ወቅት በኢትዮ የተፈጠረውን መልካም አጋጣሚ መገንዘብ የተሳነን ይመስለኛል። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮ መንግሥታዊ መስተዳደር ውስጥ በእውነት እርስ በርስ የሚቃወሙ ኃይሎች መታየታቸውን ነው። በርግጥ ለጊዜ ሁኔታው ጥላቻን ያዘለ በመሆኑ ለሀገርቷ ህልውና አመቺ ባይሆንም ሁለቱም ወገኖች ካሰቡበት ወደ ጤናማ ፉክክር መግባት ይቻላል። እውነተኛና ከጥላቻ የፀዱ አማራጮች ካሉ የዴሞክራሲ መሰረት ናቸውና።
@bellatube6486
@bellatube6486 3 года назад
National dialogue is the best and the only solution for Ethiopia to make it united.
@abuusuy7424
@abuusuy7424 3 года назад
ለማንኛውም እናተን እናመሰግን ኣለን ሚዛናዊ ለሆነ ውይይታችሁ ስለ ትግራይ እናስተዳድር ኣለን ብለው ለሚያወሩ ማውራታቸው ራሱ ድፍረት ነው ትግራይን ከትግራይ ውጭ ይመራታል ማለት ህልም ነው ምነው መኖር ኤይፈልጉም እንቅልፍም ኣይዛቸው እና ቢያስተውሉ እነ ኣብዮት መልካም ነው ራስን ለማዳን ቅጀታሞች
@arifleqa268
@arifleqa268 3 года назад
ሐገር /ቃል አንድ ቀን ባገኝክ ልታወራቸው የምፈልጋቸው የሐገር ሐብት ላገናኝክ እችላለሁ ።he is brain of the country u may satiate in meting him.
@bisratredahegn9206
@bisratredahegn9206 3 года назад
Bertu
@destadesta5283
@destadesta5283 3 года назад
Bekalu i always been loved you but today u smell biltsgna. Give hime chance to speak ps. Abiy Ahmed has no any legitimacy starting from 25th of september you like it or not he is colenel. Why are you defending hime
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 3 года назад
ወዶች ጠላች ትግራይ ምሪጨ አሪግዋል እንዝህ የምያውርት አያቆቱም ደንቆሮ ቢቻ የተስበሰብ ነው
@danieragga2685
@danieragga2685 3 года назад
Enata mirt Ethiopian weyan nach👍
@jge6er29
@jge6er29 3 года назад
አውሎ ሚድያ ለናንተ ክብር አለን ትግራይ ግን አገር እንድትሆን እየገፋፉን ነው ስለዚ ኢ/ያ ባይ
@Lola_Lili
@Lola_Lili 3 года назад
ግልግል ድንበራችን ተከዜ ነው እንደምታቁት ርስታችንን መልሱና ንኩት ወደ ዘመዶቻችሁ
@jemilajamal3844
@jemilajamal3844 3 года назад
Force is the essence of political power. Abey has the power of the purse and the power of the gun . woyane's days are numbered. Abey should put the finishing touch.The faster the better! 100% ETHIOPIAN!!!
@lensagammada3364
@lensagammada3364 3 года назад
Cannot wait... But what happened, i thought it supposed to happen before the election??😁🤧
@yohannestekeste5913
@yohannestekeste5913 3 года назад
ትግራይ ውሰጥ መንግሰት አለ እንዳትለኝ የድርዬ ሰብሰብ እንጂ እድሜ ልካቸውን ሲዘርፋ የነበሩ ድርዬ በሚዲያ ሰው የሚያዋርድ መንደሬ ለህዝብ የማያዝኑ ትግራይ መንግሰት እንደሌለ ለማወቅ አዲሰ አበባ የትራፊክ መብራት ላይ የሚለምኑትን የትግራይ እናትና አቦት ማየት በቂ ነው
@leilee5313
@leilee5313 3 года назад
በቃሉ አላምረው ለምንድ ነው ግን ኮነሬል አበይ ጠርተህ ኢንተርቪው የማታረገው???
@solomonhailuabraham5549
@solomonhailuabraham5549 3 года назад
best
@JdJj-nx4xw
@JdJj-nx4xw 3 года назад
Mengst Aydelem yaqaqamew. Mircha sayakahid wenberoch new yesereqew. Ye Federal Mikrbet 38 wenber yemiserqu degmo azegaje malet new ketesakalet.
@gebremedhinhadera4652
@gebremedhinhadera4652 3 года назад
ትክክል ናቹህ !!
@mohammedwuhab9067
@mohammedwuhab9067 3 года назад
Awlo 🥰
@alijosu1689
@alijosu1689 3 года назад
እኛ ከህወሃት እንጂ ከትግራይ ህዝብ አይደለም ችግራችን ይላል መንግስትም አንዳንድ ክልሎች የሚገርመኝ ነገር የትግራይን ህዝብ የሚወድ እንዴት ጦርነት ይከፍታል?ሌላ አስተዳደር ብትቀይሩም ጥቅም የለወም ምክንያቱም አሁን እንኳን የተሾሙት ባለስልጣናት የሚሰጡትን መግለጫዎች ከሰማችሁ ምን ያህል ህዝቡ ማንም ቢመጣ ተቀባይነት እንደሌለው ማሳያ ነው።
@backeyoromo4452
@backeyoromo4452 3 года назад
ለእቶ አደም የሙሉቀን መለሰን አልረፈደብሽም ወይ የሚለውኅ ዘፈን ጋብዙልኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ቢቸግራቸው ነው አለሁ ለማለት
@hafteteklehaimanot8000
@hafteteklehaimanot8000 3 года назад
Bekalu on today current affairs you are thinking as in side bottles think or look out of the bottle when you denied things give evidence or prof for your out look
@Lola_Lili
@Lola_Lili 3 года назад
ህወሓትን አላሞካሽልህ አለ እንቅጯን ነው የተናገረው!
@tesfaslassieweldeab9127
@tesfaslassieweldeab9127 3 года назад
Awlo meda weyane medgf weys journalist
@tiztafantahun99
@tiztafantahun99 3 года назад
Yetgray hizib betam tegeftewal tebedilewal gin torinet ketederege Tigray Ethiopia wist atinorim
@brownlab5194
@brownlab5194 3 года назад
💯❤❤❤❤❤
@tarekegedamu992
@tarekegedamu992 3 года назад
AWLO international MIDIA. Balance of NEWS Standard MIDIA
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 года назад
No more ever and ever we don’t see TPLF .... egzybher tilke hyal nw yhineninm yayanw begzybher tilket nw kber legzybeher yehun amen
@tesfalidetfesshaye8778
@tesfalidetfesshaye8778 3 года назад
ሕወሓት ምንም ባለፍው 27 ስህተት ተሰርቶ ብየ አምናለሁ ጥሩ ተሰርተዋል አሁን ስህተቱን የተሰራው በኢሕአዴግ በሙሉ የድርሻውን መዉሰድ አለባቸው አሁን የሚታየው ያለዉ ግን በህወሓት ብቻ አይደለም በትግራይ ሕዝብ ንቀት ነወ ህወሃት ተመርጠዋል ይህን አብይ አሕመድ ማመን አለበት። ከዚህ በሃላ የሚደረገው ማንም ማስፈራሪያ አይሰራም ትግራይ ቤኒሻንጉል አይደለም በዚህ ግዜ ማንም መወሰን አይችልም የትግራይ ሕዝብ ሕወሓት በብቸኛነት የሚያድነው ወያነ ነዉ።
@urbanhymns6757
@urbanhymns6757 3 года назад
ቻዎ ኢትዮጵያ። የትግራይ ህዝብ ንትርክ መንጫጫት አይፈልግም።አደም ፈራህ ግን አርፎ ብቀመጥ የግመል ወተቱ ቢጠጣ ይሻለዋል።
@yonatan8504
@yonatan8504 3 года назад
Both lederships of TPLF as well as abiy should stop discrediting each other..They should also de-escalate the tension. TPLF should work more on adjusting itself to the shift of its status from federal to statehood leader and focus on its state. No invitation of war. Tigryans need peace. Unless extreme situation such as defending its territory, or its people, there should no circumstance for tigryans to go to battle especially against the country's military defense force. There is no honor to going to war for unjust causes.Peace for tigryans, for all ethiopiawi
@meseret2813
@meseret2813 3 года назад
ህውሀትም ሆነ ብልፂግና ለኢትዮጵያ ምንም አልረባችኃትም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እፍፍፍፍ ነገ ወይ ዛሬ ትሞቱ ሳታውቁት ምንም እንደሚያባላችሁ አላቅም እናንተ ተባልታችሁ ህዝብን አባላችሁ ፈጣሪ ይፍሩድባችሁ
@SEP2922
@SEP2922 3 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ይሄን ምስኪን ደሀ ህዝብ ጨረሱት ለንሱ የስልጣን ማራዘሚያ የንፁሀን ደም ይፍርድባቸው😭😭
@axum5878
@axum5878 3 года назад
Nayna tegaru hagere tgray ena ndely ❤💛❤
@sisaysolomon2764
@sisaysolomon2764 3 года назад
Hiwhat le ewenet ena le hak yewesenal shifta Dr.Abey liyatefachew eyasebe selehone new me Esayas ga hono endet yeker yebalal
@negasigebremichael
@negasigebremichael 3 года назад
መጀመሪያ ተግባብታችሁ ኑ!!!
@birukhailu7113
@birukhailu7113 3 года назад
Miskin yehe ye ethiopia TV aydelem nesa gazetengoch nachew
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 3 года назад
"በቀለ እውነታዎችን እንዳላየ በማለፍ 'አጉል ሚዛን' በመያዝህ 'ጥሩ እያወራ ነው" ልትባል ትችላለህ ግን ምንም መፍትሔ አይገኝም፣ "ቀይ ቀይ ነጭ ነጭ መባል አለበት"። "ኢህአዴግ ሲፈርስ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ሳይሆን ፌደራሊስትዋ ኢትዮጵያ ወደ ፊት ሳይሆን ወደ ኋላ 'አሀዳዊነት' ለመመለስ ሲሞከር ትፈርሳለች ምክንያቱም 'ከፌደራሊዝም በላይ እንጂ በታች መኖር የሚፈልግ ህዝብም ዘመንም አይደለም'፤ ከዚህ ብኋላ ትግራይ ለጊዜው ፌደሬሽኑ ውስጥ የለችም"ለዘለአለም ሊሆን ይችላል፤ "ህወሐት በድሮውም በአዲሱም ምርጫ የትግራይ ህዝብ ወኪል ነው፣ የትግራይ ህዝብ ያልወከላቸው አካላት ሰብስባቹ ትግራይ የማይንቀሳቀሱ ጊዝያዊ መንግስት ካለ ትግራይ ፌደሬሽንም ፖርላማም ተወካይ ውሳኔ ብትመሰርቱ "የትግራይ ሀገር መሆን ከማፋጠን ውጭ" ምንም ዋጋ የለውም። እንግዲህ እነ አብይ የእልህ ጨዋታቹ ቀጥሉት ነገሩን በሰላም በውይይት ከመፍታት ወደ ጦርነት እየገፋቹ ነው፤ የሚያሣዝነው ኢትዮጵያ ህልውና ገደል ጫፍ መድረሱ ነው።
@ABCD-wk3ok
@ABCD-wk3ok 3 года назад
What is your evidence that they are working together Bekalu ?
@beme7403
@beme7403 3 года назад
Bekal- come on , man! They both cannot be wrong on the constitutional law of the election. It’s either election or no election and one of them must be right. In my opinion and also shared by many others, the way the Tigray ppl and their leaders went about it , is in line with the constitutional law. This is why Abiy’s administration did not dare to stop Tigray from holding the election. And again by the same electoral constitution , Tigray ( and all other regions) have the law on their side to say Abiy’s administration’s legitimacy is ending soon. Only Tigray has the guts to stand up to Abiy’s colonialism. If Tigray throws the towel, it means no fighting chance for all other regions that are losing their lives every day. Lastly I wanna say , please try not to loose your cool when you do not agree with Hager’s point of view. You started talking off topic , talking over him , and taking over majority airtime.It’d be interesting to the listeners to hear both sides of views - not always one trying to dominate the other. Hager-you are professional , when Bekal talks you listen actively acknowledging with your ummms....and nodding.....always calm even when interrupted . You make me listen to you even if I agree or not. You both show good journalism that is why I like to listen to your channel. Keep your platform neutral - unbiased.
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 3 года назад
Abiy denkoro hulum kesu zuria yalutim kesu yebelete denkoroch Jognoch ema eneman endehonu bedemb yetaweke now meeshrefet lengna turgum yelewim Abiy memrat aychilim Hager be dirama aymeram
Далее