Тёмный

ለእኔ ብላ ነው…. አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 25,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 746 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 307   
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 года назад
ቅመም የሆነች ልጂ ነች🥰😍
@senaitselishi7703
@senaitselishi7703 3 года назад
እውነት እናትሽን ገልፀሻታል የኔ ቅመም ጌታ ይባርክሽ የካሳ ዘመን ይሁንላቹ የኔ አባት ሰጪ ነው እየሱስ ይባረክ
@tsinatnega18
@tsinatnega18 3 года назад
Amennn
@gy8086
@gy8086 3 года назад
Amene!!
@elamebodasaleng7696
@elamebodasaleng7696 3 года назад
ዮንዬ አንተን የሰጠን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም እንወዳለን በብዙ ጸጋ እና በብዙ በረከት ይባርክህ በሰማያዊ እና በምድርዊ ሁሉ ተበረክ አንተ የተባረከ ነህ ዮንዬ
@rb2782
@rb2782 3 года назад
አሜን 🙏🏽
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
ደመረኝ. በጌታ 🥲🥲🥲🥲🥲😭😭😭😭
@sweetlove2592
@sweetlove2592 3 года назад
ስትጣፍጥ በጌታ ደስ የምትል ልጅ ጌታ በመጎስ በማስተዋልና በጥበብ ያሳድግሽ ዮኒ ተባረክልን።
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
የኔ ቅመም ስታምሪ እናትሽን እና ዮኒን ፈጣሪሽንም እዳከበርሽ ጌታ ያክብርሽ ከመንግስተ ሰማይ አትጉደይ ለቁም ነገር ያብቃሽ ተምረሽ ተመረቂ አግብተሽ ዉለጅ አግልግለሽ ነፍሳትን አትርፊ እንወድሻለን😘
@Dure34
@Dure34 3 года назад
አስተዋይ ልጅ ናት 🥰😭🙌✌️❤️
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 3 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አድገሽ እናትሽን ሀገርሽን የምትጠቅሚ ያድርግሽ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 3 года назад
ዮኒ የአፍሪካ የአለም ወጣቶች ተስፋ በጌታ የተቀባሕ ከነባለቤት ከነልጅሕ ከነ መልካም ወጣትሕ ዉድድድ ነዉ የመናረጋችሁ ሃሌ ሉያ🙌🙌🙌🙏
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 3 года назад
ዮንዬ አንተኮ የአፍሪካ ብቻ ሳትሆን የአለም ተስፍ ትሆናለህ ትምርቱ በአመት አራቴ ቢሆን በቃ ሀገሬ ጌታን በመፍራት ትጥለቀለቃለች ምክንያቱም ወጣቱ ያጣው ፍቅር ነው ያን ደግሞ አንተጋ እያገኘ ነው ምን ልበል አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ❤️❤️❤️
@gracemaker4824
@gracemaker4824 3 года назад
Your story was my mother's life. She was a beautiful woman no word can express her beauty, and she died when I was six years old, but God saved me. I know grown women who graduated from the University and live in USA mother or if two. When my mom died, I was six, and my sister was 3. My sister, I know your pain, but you are blessed because your mom was alive. You have a kind and loving heart. What a blessing it is. Every day give glory to the Lord. Jesus, thank you.
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
እናት ምን ማለት እንደሆነ የገባት ይቺ ብላቴ ናት የኔ ቅመም እድግ ብለሽ ለወግ ማረግ ያብቃሽ
@zionhabt7215
@zionhabt7215 3 года назад
I couldn’t stop my tears, how many of us recognize our mothers challenge like this little girl, GOD Bless you Fikir
@መስከረምሀይሉ-አ6ጸ
@መስከረምሀይሉ-አ6ጸ 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ዮኒ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተ ፕሮግራም አያመልጠኝም አንተ ከማንም በላይ ነህ አንተ እውነትም አንደኛ ነህ ጌታ ጨምሮ ይባርክህ
@beze4073
@beze4073 3 года назад
ዘንድሮ እንደ ሴጣን ተስፋ የቆረጠ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@konjozenath8873
@konjozenath8873 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ጀግና ነሽ ችግራን ሳይሆን ለምን ችግር ውስጥ ገባች
@rb2782
@rb2782 3 года назад
የኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት በሞጎስ ያሳድግሽ፡ ዮኒዬ ቃላት ስለ ሌለኝ ተባረክልኝ 🙏🏽
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
demerg. Befetar😭😭😭
@blessedjoti1655
@blessedjoti1655 3 года назад
ፕሊስ ማርሲል የወጣቶችን በገንዘብ መደገፍ እፈልጋለው ..ሆፊሻል እካውንታቹን ስጡኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
አላዘንኩባትም አዘንኩላት እንጂ በእውነት አስለቀሰችኝ የኔ ቅመም ተባረኪ እደጊልኝ
@martaabebe8206
@martaabebe8206 3 года назад
ምትገርም ልጅ አንቺ አንደኛ ነሽ ጌታ ጥበብና ማስተዋል ይስጥሽ ጌታ ያሳድግሽ ካንቺ ብርታትን ተምራለሁ ዮኒዬ ተባረክ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, GOLDEN,BLESSED, TEACHABLE, ICON AND ANOINITED TESTIMONY, ENCOUNTER AND EXPLANATION PRAISE THE LORD::
@felenuna8034
@felenuna8034 3 года назад
Always same comment 😱
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
demereg😭
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад
ዮኒዬ ተባረክ 50,000 የላከው ሰውዬ ዘመንህ ይለምልም
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 года назад
እነዚህ ሰዎች ቢረዱ 💔😢
@መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
እኔ ከመስማቴ በፊት ደቅቃውን ነው ምመለከተው ቶሎ ያልቀቢኛል ቢቻ ምን እንላለን የእግዚአብሔር ስም ይባረከ ዮኒ በጌታ ስም ተባረከ
@mercyeya
@mercyeya 3 года назад
ኡፋ የኔ ልበ መልካም እናትሽን ያኑርልሽ ወግ ማዕረግሽን ያሳያት።
@danielfekadu3733
@danielfekadu3733 3 года назад
እህቴ አንቺ ከብረት ይልቅ የጠነከርሸ ጠንካራ ነሸ !1ኛ 1ኛ በአጠቃላይ 1ኛ ነሸ
@sabi4735
@sabi4735 3 года назад
ምንም ማለት አልችልም ብቻ እግዚአብሄር ትልቅነው❤❤❤❤❤❤❤
@belizel4999
@belizel4999 3 года назад
What a lovely daughter of God. Be blessed.
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 года назад
እናትን መውደድ ማመስገን ማፍቀር መግለጽ መታደል ነው በህይወት ኖራ እና እድለኛ ነሽ የኔ ቆንጆ እሱን አልታደልንም እንኳ ሁላችንም አንድ አልሁን
@abemcherutube346
@abemcherutube346 3 года назад
እፉ እቺ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ የምጀመርያ ቀን እናቲየዉ በጣም አስለቅሳኝ ነበር ❤❤❤
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 года назад
በጣም አስተዋይና የተረጋጋች ልጅ ናት ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግሽ ዮኒዬ ተባረክልን
@bute5158
@bute5158 3 года назад
ዋው ዛሬም እናትየው ጀግና ነሽ ብዬ ነበር ልጅሽን አሁን እያየሁት ነው ትልቅ ሰው ናት ንፁህ እናት ንፁህ ልጅ ጌታ ሁሉን አይቶላችኋል ጋና አልተጀመረም በብዙ ምስክርነት በረከት እንጠብቃችኋለን
@gatedumas1637
@gatedumas1637 3 года назад
No words, how much I was emotional watching her and her mom testimony. They have good heart are lovely family; they can reach whatever they want and God help them throughout their journey. Yoni stay blessed and you are a medicine for Ethiopia.
@alemtube5403
@alemtube5403 3 года назад
ቤተሰብ. Aderegeg😭
@tibletberhemengistu8599
@tibletberhemengistu8599 3 года назад
ዪኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቆንጅዪ አንችም ተባረኪ ፡😘😘🧡🙏🙏
@miami8347
@miami8347 3 года назад
ምን አይነት ስነምግባር ምን አይነት ማስተዋል የታደለች በዛላይይይ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት እኔስ በለቅሶያ ብዛት እያቋረጥኩ ነው የጨረስከት።ለኔ እናት ማለት የዚች ቅመም እናት ናት።
@addis.g6448
@addis.g6448 3 года назад
ዮኒ ሰለ አንተ ዘወትር ጌታ አመሰግናለሁ ። በብዙ ተምሬ ተባረኬለው በአንተ አንተ አንደኛ ነህ።
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 года назад
አቤት አሰተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ሰቷታል እግዚአብሔር ይባርካት ዮኒዬ ለምታደርግው ነገር ሂሉ ዘመንህ ይለምልም
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 3 года назад
I am speechless! What a Testimoney! May the Almighty God bless this amazing family and brother Yonatan who is a gift to Ethiopia!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
የኔ ቆንጅ ሁሉ አልፍል ጌታ መልካም አደርጋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የኔ ማር እግዚአብሔር ቤበቱ ያጽናሽ 😍😍
@mehretenu3316
@mehretenu3316 3 года назад
ዮኒዬ ምንም ቃላት የለኝም የምልህ ከዚህ ሌላ በዘመንህ ሙሉ ተባረክ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ
@helengdefewu2282
@helengdefewu2282 3 года назад
እድሜሽን ጌታ ረጅም ዘመን የህይወት መንገድሽን ለምለም ያድርግልሽ ክፉ አያግኝሽ እድግ በይ በኢየሱስ ስም-አል
@eyerusalemalemayehu892
@eyerusalemalemayehu892 3 года назад
This is such a life changing 🙌😌 testimony 🙏, and may God bless 🙌 you, your little sister , your mom and all the Marsil TV 🌎WIDE crew.
@ythfdhdt290
@ythfdhdt290 3 года назад
AME
@boysinhood2103
@boysinhood2103 3 года назад
I’m speechless! Just god bless u and ur family.
@ማሪናታ
@ማሪናታ 3 года назад
ከዚ ።በላይ ጌታ ያክብርሸ እናት መተኪያ የላትም ውድ ነው የማረግሸ ዮኒ ተባረክልኝ
@selgenfayisa7237
@selgenfayisa7237 3 года назад
ምነኛ አስተዋይ ልጅነሽ የኔ እናት ጌታ በፀጋዉ ይርዳሽ በርች ጌታ በለ ሙሉ ታርክ ያድርግሻል
@elizadavid7336
@elizadavid7336 3 года назад
እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል ማለት ይሄ ነው። አንቺ ወደፊት እንኳን የናትሽን ይቺን ድህነት ቀርታ አገር ትመሪያለሽ። በጊዜ በርቶልሻል። ሰው ሀብቱም ድህነቱም ያለው አእምሮው ውስጥ ነው። ሀብታም ነሽ አንቺ። ስምሽ ደሞ ማንነትሽን ይገልፃል። You are already Blessed!!!
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 3 года назад
' Not Judging her mother just understanding her situation ' amazing lovely doughter, God bless u my sweat heart,thank u Yoni for this love preaching testimony.
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 3 года назад
አቤት ጌታ አሰራሩ ግሩምና ድንቅክ ነው ሰዎች ዲንጋይ ተወርውሮ ትገደል ነበር ፍርዱ ይሂ ደግ ጌታ ግን ትላንትናዋን አይቶ አልፈረደባትም ፈረደላት ከዚህ በላይ ምን ታሪክ አለ እግዚአብሂር ይክበር በዚህ ውስጥ ልባችሁ ተነክቶ እጃችሁን የዘረጋችሁ ወንድሞቼ እጀጅግ አመሰግናለሁ ስላ።ረጋችሁት ቸርነት አምላኪና አባቴ ወዳጂ የውስጢ ጩኸት የሚሰማ ጌታ ለናንተ የጠየቃችሁትን ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ እሱ በበረከት ዝናብ ያርካችሁ ዛሪ የህቴ ቤት ሳይሆን የኔ ቤትን ሞላችሁት እንኩዋን አምላኪ አወቀኝ በስሚም ጠራኝ ደስም አለኝ ደስ ይበላችሁ ለምልሙ
@ናይሉቅማፅ
@ናይሉቅማፅ 3 года назад
😭😭😭 ዮኒየ በማልቀስ እራሴን እየታመምኩ ነው ተባረኩ 2014 እመጣለሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 года назад
የኔ ፍቅር የኔ ቅመም ምናባቴ ላድርግሽ የኔ ውድ እቅፍ አድርጌ ብስምሽ ጀርባሽን እያሻሸሁኝ ባፅናናሽ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር እወድሻለሁ የልጅ አስተዋይ
@martakebede5981
@martakebede5981 3 года назад
የኔ ውድ በራስ መተማመንሽ ደስ ሲል ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ና ክብር አንዳንድ ልጆች እንዲ አይነት ስራ ሰርተው ያሳደጓቸውና ሲያቁ በናታቸው ያፍራሉ ለደዚ አይነት ልጆች አንቺ አርአያ ነሽ ጌታ ይባርካችሁ ዮኒ ቃላት የለኝም 1gna ነህ 😍
@tofikali9576
@tofikali9576 3 года назад
አይዛሽ እቴ አንቺ ጀግና ነሽ ነገ የእናትሽን ታሪክ ትቀይራለሽ ኮየዋቸው ሴቶች ትለያለሽ የአንድ አመት የትምህርት ቤት ውጪሽን መሸፈን እፈልጋለሁ ኮቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ ከቻልሽ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
የልጅ አውቄ እስተዋይ እግዚአብሔር በበርከት ያሳድግሽ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይሰጣል እንዲህ ነው ዮኒ ከሚባለው በላይ ልዮ ሰው ነህ ለምልም
@hanahana1398
@hanahana1398 3 года назад
ዋው እናትሸ ታድላለች እንደዚህ የምትረጃት ልጅ ባማግኛቷ እንድ ሰምሽ ፍቅር ነሽ ተባረኪ ዮኒዬ አንተም ብሩክ በል በተ እየተጠቀመ ይለ የሰማይ አምልክ እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ለሱ ይሁን
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 3 года назад
ወይነ ዪኒ ጥንካሬህ እኔ አልቅቬ ልሞት ነው በየቤቱ ገና ያልተነገረ ብዙ ጉድ አለ ጌታ. የሱስ. ይባርክህ ያብዛህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
የኔ ፍቅር ስታሳዝኝ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አይዞሽ ሁልም ለበጎ ነው እናትሽ ጀግና እናት ናት እድሜዋ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል አንቺም አድገሽ ትምርትሽን ጨርሰሽ እናትሽን የምትረጅበት የምታሳርፍበት ዘመን ይመታልሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏❤️❤️ ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ አንተ የብዙዎች አባት ተባረክ
@linaenuya9822
@linaenuya9822 3 года назад
አንቺን የመሰለች ልጅ ያላት እናት የታደለች ናት ደስ ምትይ ብሩህ አእምሮ ያለሽ ንፁ ልጅ ትልቅ ቦታ አባቴ ኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ ያድርስሽ 😘
@የደሙፍሬነኝኢየሱስያድናል
የኔ ቆንጆ ተባረኪ የእናት ፍቅር ግልፀሻል አሁንም ጌታ ከናንተጋ ይሁን ዮኒዬ ኑሪልኝ🤲🙏🙏😍😍😍😍
@esakotube.
@esakotube. 3 года назад
Ewunet lemenager echin lij sadamt ftsum embaye likom alchalem getahoy minalebet aqim besetegnina endenez sewoch beredawt
@zenebuangasa2205
@zenebuangasa2205 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምክንያት ብዙ ነው የማይተው የማይረሳ ተባረኩ አዎ ፍቅር ናት ዮንዬ ተባረክ በብዙ
@emushefelekeeumte1997
@emushefelekeeumte1997 3 года назад
ታድለሽ እናትሽ ደግሞ ምስጋና ይገባታል እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ያሳለፈችው ህይወት በጣም ከባድ ቢሆንም ግን እግዚአብሔር ደርሶላታ ዮኒ ተባረክ እውድሀለሁ አንደኛ ነህ 👏👏
@hanayonas3158
@hanayonas3158 3 года назад
Yoni slante mn endemlh alakm bche slante gata ybarek ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@titimulatu5426
@titimulatu5426 3 года назад
እንዴት አስተዋይ ነሽ ተባረኪ ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር ያድርስሽ ውድድድድድ ነው ያደረኩሽ
@ethiocomedy9798
@ethiocomedy9798 3 года назад
የእውነትም ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@atsedetesfahun697
@atsedetesfahun697 3 года назад
Fkryeee egzaber yasadigilish kekifu hulu yitebikish yenekonjo enatishinim aberchi adera eshi 😘🙏🙏
@romrom9556
@romrom9556 3 года назад
የእናትና & የልጅ ፍቅር ኦ ስለናትሽ መረዳትሽ አስገረመኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@lijeyajoshuatube8810
@lijeyajoshuatube8810 3 года назад
Ayizosh Anich libam liji Nash Egiziabiher tarikachihun qayirohall Yoni geta yibarek yemabite sawu yadaragak getam yimasgen
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
እግዚአብሔር የሃገር ተስፋዎችን እያስመለጠ ነው ስሙ ይባረክ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 года назад
ዮኒክብር ይገባሐል ጥሩነው ከተለወጡሌጆቹ ለይቅርታ
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 3 года назад
እንዴት ለባም ልጅ ማስተዋል የሞላት ደስየምትል ነች። ተባረኪ ለበረከት ሁኚ።
@sebelebekele8841
@sebelebekele8841 3 года назад
እኔ ኮ አቃቸዋለው ሲያሳዝኑ ዮኒ ፈጣሪ ይባርክክ
@ethopiaethopialyida2490
@ethopiaethopialyida2490 3 года назад
ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@Bara577
@Bara577 3 года назад
ቅመም የሆንሽ ጌታ ባንቺ በኩል ቤተሰቡን ያሳርፍ ዘንድ ጸሎቴ ነው።
@AbrhamAb-bk3yo
@AbrhamAb-bk3yo Год назад
ጌታ ሆይ ከፍበልልኝ ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከዉ
@dinekkealem9044
@dinekkealem9044 3 года назад
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ በረከታችን ነህ Blessed Bro
@yonasbereket2677
@yonasbereket2677 3 года назад
what a beautiful heart!! She is awesome
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለመልካም ነው ጌታ ደረሶሃቾሃል ተባረኩ ተባረክ ዮኒ የኢትዮጵያ ወጣቶችን ሕይወት ቀያኮ ሺህ ዓመት ኑርልን እንወደልን
@malutamiru6163
@malutamiru6163 3 года назад
Uuuuuuuu yon ante ye sintun bet atsinanah geta yberak
@estherwambui3277
@estherwambui3277 2 года назад
wooow!so beautiful..brought me to tears.. may our good Lord have mercy on all mothers in the world
@tsga270
@tsga270 3 года назад
የኔ ጣፈጭ የሆንሽ ልጅ ነሽ አይዞሽ ማር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ጌታ መልካም ነው
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 года назад
ፕሊስ ስልክ ቁጥር ካላችሁ ላኩልኝ 😊
@romrom9556
@romrom9556 3 года назад
የኔ ቅመም ጌታ አንችን ይባርክሽ ከፉ በይልን ኢየሱስ ይባርክሽ ።
@hiwotina26
@hiwotina26 3 года назад
Eski give us her number... how can get this family?
@iyusoressa2867
@iyusoressa2867 3 года назад
geta yasadigish. ጠንካራ ልጅ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@adalatadalat3954
@adalatadalat3954 3 года назад
ዮንይ የኔቆጆ
@fikrtetesfaye3169
@fikrtetesfaye3169 3 года назад
ልጇን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል👏👏❤❤
@azid.6355
@azid.6355 3 года назад
Ewnetim Feker! Endesemish. Geta abezeto yebsrekesh.
@hanayonas3158
@hanayonas3158 3 года назад
Yoni ate eko yenem wedme wedajeneh tebarek betam tnafekegaledemo betkkl ye gatan fikr yayewbh ante
@addis1395
@addis1395 3 года назад
ከዚህም አይነት ቤተሰብ እንዲህ አይነት ልጅ ይወለዳል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад
ዋው ደሰ ሰትል ለ፯ጅነትሸ ለጌታ ይሁን ኡኡኡ ፍፍ እናቶች ጌታ ይጠብቃቸው
@bulelwamavaleliso7998
@bulelwamavaleliso7998 3 года назад
Our mothers go through a lot because of the love that they have for us yet some of us don't apreciate them...... 😭😭😭😭😢😢 By listening to this kid wanna say mama I love and cherish you...... May the almighty God give you more life so that I can put the smile in your face one day ❤️❤️🙌🙌
@hadaszenebe963
@hadaszenebe963 3 года назад
Yene konjo ewenetshen new maweki yaleben mekineyeton new
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 3 года назад
መታደሏዋ ደሞ ግምት ድንቅ ልጅ አለቻት ተባረኪ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED AND WISE LADY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@addissarah23
@addissarah23 3 года назад
Lijtu Mnaynet gerami NAt tebareki
@abayabay690
@abayabay690 3 года назад
She is so sweet & beautiful 🥰🥰 !Yoni God bless you more and more ❤️
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад
የእኔ ውድ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤
@nasiasolomon1005
@nasiasolomon1005 3 года назад
Mnm batadergi enkwan meredatsh bcha ke beki belay new zemenshn hulu yemiredash sew atchi Yene konjo wstshm wchim yamare new enatshn regim edme ketena gar ystlsh yachin ye ehtshn weg meareg yasayat enede mignotsh egziabher endttoryat edl ystsh egziabher betam wededkush ye sew hulu ljoch betesebochachewn endanchi yemredu ljoch yhunuln zemensh ylemlm egziabher kegnun ystesh tewedeji tesemi be eyesus sim 😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@zionlion2173
@zionlion2173 3 года назад
What a smart kid she is! ❤️
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@የቀኑአዲስዜና
@የቀኑአዲስዜና 3 года назад
Yoni Egzyber kefe yargi yha berket
Далее
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн
Teeth gadget every dentist should have 😬
00:20
Просмотров 941 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 2 млн
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,5 млн