Тёмный

ከሞተ ሰው አፍ….አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 17,2021 MARSIL TVWORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 681 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Развлечения

Опубликовано:

 

16 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 2 года назад
ዮኒ እግዚአብሔር ጉልበት አቅም ይሁን ከዚይ የበለጠ ይጠቀምብ ከትዉልዱ ያባረርከዉ ሰይጣን ቤትህን ዘርህን እዳያገኝ በየሱስ ደም ተሸፈን ተባረክ 🙏🙏🙏🙏
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 года назад
Amen
@joshabe6446
@joshabe6446 2 года назад
አሜን 🙏
@anenaymrchaywtsetiye6195
@anenaymrchaywtsetiye6195 2 года назад
Amen
@user-ir7bv2di6f
@user-ir7bv2di6f 2 года назад
አሜንንን
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
Amen
@user-ke8lf6er9m
@user-ke8lf6er9m 2 года назад
ወንድምየው ለአባቱ ያለው ፍቅር ጥግ ነው ተባረኩ::
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ወጣቱን እግዚአብሔር ከመቅበዝበዝ ሂወት ይታደግ አሜንን
@etalemlule1917
@etalemlule1917 2 года назад
የወኒ ሁሌ እከታተላለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እወድሀለሁ ስንቱን ቀየርከው ተባረክ አባቴ
@Tube-wz4di
@Tube-wz4di 2 года назад
ዮንየ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 2 года назад
አቤት ይሄ ጌታ ትግስቱ ከአምሮ በላይ ነው በተለይ በቤቱ ላለነው ምህረቱ በዝቶልናል ዮንዬ አንተ ተሳክቶልሀል ደስ ብሎኛል
@lalitolesa5922
@lalitolesa5922 2 года назад
Batami🙏🙏
@zinetadem7648
@zinetadem7648 2 года назад
ዮኒየ ተባረክ የኔ መልካም አንተ ኮ ልዩ ነህ የክርስቶስ አምሳል በምድራችን ላይ ያስነሳህ ልዩ ስጦታችን ነህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ምን ብየ እንዴምባርክህ አላውቅም ልዩ ነህ ዮኒየ ተባረክ
@memeselmone8841
@memeselmone8841 2 года назад
በዚህ አጋጣሚ የፖሊሶቹ ስራ ሰሙ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ስራቸውን በትክክል የማይሰሩ አንተን ግን ወድሜ እንኮን እግዚአብሔር አምላክ ደርሰልህ 🙏
@thetwins7759
@thetwins7759 2 года назад
Tekekel!! lijun betam metfo sera wust ketetut, kemote sewu gare, asekaki adega kederesbt sewu gare Liju traumatized honulual erdata yasfelgewal
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 года назад
ወይ ታሪክ ነው የዛሬው ምሥክር ያረብ።🤔
@addis.g6448
@addis.g6448 2 года назад
እንኳንም አገኘህ ወዴ ኢየሱስ። ኢየሱስ ሕይወት እውነት መንገድ እርሱ ብቻ ነው እርሱ ተ ጠግቷ ያፈረ የለም። ኢየሱስ ጌታ ነው። ዮኒ እወድሀለው ተባረክልኝ
@merryyederrick
@merryyederrick 2 года назад
ዋው አባት በዚህ መልኩ ሲገለጥ❤️
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 года назад
ጌታ ይቅር ባይነው አንተብቻ ስጋህን ማሸነፍ ነው ።ዮኒ ጌታ ያበርታህ!!!!!!❤🤲❤🤲❤🤲
@naniy9579
@naniy9579 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ዘመንንና እድሜን የሚበላ ይወጋ የኢትዮጵያ እናትና አባቶች የመልሰ ጊዜ ነው ዮኒ ተባረክ
@hannahhanna6091
@hannahhanna6091 2 года назад
አሜንንን ምርጥ ወንድም
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 2 года назад
ዬኔ እንዴት መታደል ነው በዚህ ዘመን ለዚህ ትውልድ መድርስ እግር ብሔር ይህ እድል እንዳግኝ እሜራዳኝ
@frehiwotwondemagagnhu1645
@frehiwotwondemagagnhu1645 2 года назад
በረከት አረፈደም በርታልን ወንድማችን እግዚአብሄር የካሰው ቤተሰብ ደሥ ይላል ፡፡ ወንድምየው የተባረከ ነው
@sifanmalaku2369
@sifanmalaku2369 2 года назад
Ulifadhu waaqayyoko ebbifami yoniko ebbifam tabarek😍
@eysuseselamnew2484
@eysuseselamnew2484 2 года назад
ተመሰገን! ጌታ ሆይ ላንተ የምንሰጠው የለንም ምስጋናና አምልኩ ይብዛልህ አባ ጌታ ይባርክህ የወኔ ፀጋ ይብዛልህ! !
@user-bc7lj3or2j
@user-bc7lj3or2j 2 года назад
😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡፎፎፎፎፎፎፎ ጌታ ሆይ የዛሬው የተለየ ነው ጌታ ይመስገን እንኳ ጌታ እረዳህ የኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@godisgood6949
@godisgood6949 2 года назад
የጌታ ስም ይባርክህ ወንድሞች እንኳን ጌታ አግናችሁ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
@RichoHenok
@RichoHenok 2 года назад
የጌታ መንፈስ ከዚም በላይ ይጠቀምብህ ዩኒዬ ያንተ የሁነ ነገር ሁሉ ይባረክ ዩኒዬ በጌታ ደም ተሽፍን የትውልድ የወጣቱ አባት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድሙ አስለቀስከኝ እእፍፍፍ
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 2 года назад
እውነትም አባትህ ደረሰልህ ወንድሜ አይዞህ ከ።እንግዲህ ወደኃላ የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 года назад
ስይጣን ስራዉ ክፉ ነዉ ጌታ ይገጽሳዉ አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደርሶለሃል ዮኒ ተባረክ
@embetalem4260
@embetalem4260 2 года назад
ተባረክ ዮኒ የድሆች አባት
@selamawittube3766
@selamawittube3766 2 года назад
አባቴ ከምወዳኝ በላይ እኔ አባቴን እወደዋለሁ🥰🥰🥰🥰 እሄ ልጅ ለአባቱ ያለው ፍቅር እኔም አባቴን እንድ አስታወስ አድርጎኛል 👈 የሁላችንም አባቶች መልካሞች ናቸው ለእኛ ብለው ነው የምቆጡን💞💞💞
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
እግዚኦ ስት ጉድ አለ በዚች ምድር ላይ አምላክ ሴጣን የስራህን ይስጥህ ወጣቱን ምታመነምን ክፍ😓😓😓
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
አይዞሃቹ ሁሉም ለመካም ነው ተባረኩ ተባረክ ዮኒ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ወይ ሱስ ገራሚ መለያ ነው ያለው እግዚአብሔር ይገልብጥህ
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 года назад
አቤት ጌታ እኮ ነው የሰውን ታሪክ የሚቀይር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድም ዮኒ ዘርህ ይለምልም 🙏🙏🙏
@sara1380
@sara1380 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒዬ ተባረክልኝ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናቹ
@zemenayaynaew4066
@zemenayaynaew4066 2 года назад
አሁንም ገና ነው አረፈደም እግዚአብሔር እደገና አምላክ ነው ካሁን በኋላ ልቦና ይስጥህ
@abemelekesamrawit2210
@abemelekesamrawit2210 2 года назад
እየሱስ ለዚህ ነው የሞተው የተሰቀለው ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው? ⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤ ⁶ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል። ⁷ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
@godisgood9069
@godisgood9069 2 года назад
የአንተ አባት እና የኔ አባት እንድ ናቸው 😭😭😭❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ኡኡፍፍ በለቅሶ ጨረሳቹን እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹን እየደረሰላቸው ስላለ 🙏 ወንድሜ እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳክ አሁንም አልመሸም በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ ❤️❤️
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 года назад
👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏❤🤩🤩🤩
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Uuuuufffff😭😭😭😭😭😭😭" yezendro melkam.wetat yileyal yoniye tebarek bicha min enibelih
@habtamassefa3169
@habtamassefa3169 2 года назад
ዪውኔ ጌታ ዘመንህን ይባረክህ
@user-mm6ch4bl2x
@user-mm6ch4bl2x 2 года назад
ዘጸአት ለኢትዮጵያ ይሁን ወደ ቃል ኪዳኗ ።
@kukitube421
@kukitube421 2 года назад
ያገሬ ልጆች አሳድጉኝ በጌታ ተባረኩ እወዳችሀለሁ
@ruthbekele2751
@ruthbekele2751 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ምትከታተሉት ሁሉ
@raida5820
@raida5820 2 года назад
ወንድሜ ጌታ ይረዳሀል አይዞህ ለብዙዎች በረከት ያድርግሀል
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
ጌታ ምን ይሳነዋል ታርኩን ይለውጣል የኛ ጌታ በጣም የምገርም ምስክርነት ነው 😭😭😭
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ተባርክ
@user-dr4mj3mg9y
@user-dr4mj3mg9y 2 года назад
ወንድሜ አይዞ ጌታ ደርሶልሐል አንደኛ ነው የምትሆነው
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 2 года назад
geta hoy lejochachenen agera, lejochachen begeta dem yeshefenu amen!!!
@GjnduiyiiGjnduiyii
@GjnduiyiiGjnduiyii 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ዩንዩ
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 2 года назад
እየሱስ አዲስ ማድረግ ያውቅበታል አይዞህ ወንድሜ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
ምህረቱ ለዘለኣለም ነው ወንድሜ ጌታ ደርሶልሀል
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ወንድሜ ይህን ሱስ ፈጣሪ ከምድር ገፂ ያጥፋው ታላቅን ታናሽ የምያደርግ ሰይጣን የእግር መረገጫ ይሁን
@belenmarkondereje6232
@belenmarkondereje6232 2 года назад
Yoniye kestuga alkesek techelalek maryamn wuste eko nek sewedek ❤️❤️❤️
@emmyt311
@emmyt311 2 года назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙏‼ 😭
@muluneshe3536
@muluneshe3536 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጻጋ ይብዛልክ ዮንዬ የኔ እባ አባሺ 🙏😭
@mbktrijipengq660
@mbktrijipengq660 2 года назад
አሜንንን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ♥♥😭😭🤲🤲🤲🙏🙏✝️🛐
@babyboo8898
@babyboo8898 2 года назад
ዮኒ ለዘለዓለም ህይወትህ ይለምልም
@user-zw1zi7hi2r
@user-zw1zi7hi2r 2 года назад
ላባቶች ክብር ይገባል 🌹❤🌹
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 2 года назад
Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe yoniya Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek
@derartualemu9567
@derartualemu9567 2 года назад
Yonii koo waqayoo dhumuti sin haa ebisuuu uuuuuuffeeeee wagaa miliyona sifi haa kenuu
@asufasuf3215
@asufasuf3215 2 года назад
የዘንድሮ የተለየነው
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
Egizabeher melkam new ✝️
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 года назад
ከሞተሰው ሠረኩ አአላለም። መቻሉን ይሥጠን።
@sofiahailu3390
@sofiahailu3390 2 года назад
ዬኒ እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክህትልቅ ስራ ነው የምትስራው እግዚአብሔር። በስጋም በነብስም ይባርክህ
@elshadis.w.wodifeten5817
@elshadis.w.wodifeten5817 2 года назад
Horrifing story ,but GOD IS the most merciful,my LORD is stand by to change any one who repent from his 👏 .GOD BLESS YOU Yoni.
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 2 года назад
እናቴ እኔ ሳልወለድ አረቄ ትሸጥ እንደነበር ትነግረኛለች እኔ በተወለድኩ አመት ነው ጌታ የተቀበሉት እኔም 28 አመቴ ነው ግን 8 አመት ሆነኝ በስደት ከጌታ ቤትም እርቄሀለው😭
@elshadis.w.wodifeten5817
@elshadis.w.wodifeten5817 2 года назад
May the HOLY SPRIT touch Ur heart and renew your spritual energy so that you will be closer to JESUS.
@astergezawe191
@astergezawe191 2 года назад
Amen amen ጌታዬ ሆይ ተመሰገን
@ihw2350
@ihw2350 2 года назад
First comment, God Bless you ALL !!!
@mardagetachew4650
@mardagetachew4650 2 года назад
Geta semu yebark yenate lij wandemen melsaolgnal egzabhar yemasganlgn 🙏🙏
@zolzol7995
@zolzol7995 2 года назад
አባቴ አንደኛ ነው ያያንተ እኔም እንዳንተ ከሞተሰው እቃ ሰርቄ ዱካኩ አላስተኛ ሲለኝ መለስኩት
@zenylema8717
@zenylema8717 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድምየው ሕመምህ ያስታውቃል ፍፁም መመለስ ይሁንልህ
@abenezergetachewtube626
@abenezergetachewtube626 2 года назад
Amen 🙏🏼
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 года назад
አሜን በየሱስ ስም ይባረኩ
@marthamichael9118
@marthamichael9118 2 года назад
Jesus love you.
@gracemaker4824
@gracemaker4824 2 года назад
Barye geta qari zamanek yibarak …..ya exef terf zaman yihunelek …..we love you 😍❤️❤️
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ዛሬስ አላለቅስም እልና 😭😭
@kukitube421
@kukitube421 2 года назад
ታለቅሻለሽ አይዞሽ
@tumtuli6711
@tumtuli6711 2 года назад
አሜንንተባርኩ
@weimegodestaye4145
@weimegodestaye4145 2 года назад
Yoniye geta iyesusi kanite ga yihun wodahalew❤
@user-hr1sq4zz5g
@user-hr1sq4zz5g 2 года назад
ኡኡኡፊፊፊፊ እግዚአብሔር ይመስግን
@fikerm1327
@fikerm1327 2 года назад
Ethiopian fathers are responsible the way the children come out, because they don't know how to show love and guide their children. Lord touch 🙏them by your unfailing love.
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 2 года назад
I 100% agreed 👍 with you
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 2 года назад
ወላጆች እባካችሁ በዱላ መቅጣት ተዉ ልጆችን ለመቅጣት ሌላ ብዙ ዘዴዎች አሉ የግድ ወላጆቻችን ባሳደጉበት መንገድ መሄድ የለብንም
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 2 года назад
ውይ ቲኒሹ
@shettaytaklie3371
@shettaytaklie3371 2 года назад
Yoniye geta yibarekii 😭😭😭
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 года назад
እንዴ የአቶ ጌታቸው ልጆች O my God ምን ጉድ ነው የምሰማው?እኔ በፍፁም አላምንም....ወይ ፈጣሪ...ጌታ ግን ልጆቹን በፍፁም አይረሳም፡፡በመጨረሻ ይሰበስባል፡፡አቶ ጌታቸው እንኳን ጌታ ረዳችሁ፡፡
@abenezergetachewtube626
@abenezergetachewtube626 2 года назад
Thank You 🙏🏼
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 2 года назад
አምላኬ ሆይ ምህረትህ ይብዛልኝ
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 года назад
ላምልምልኝ ዮኒዬዬዬዬ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED BROTHER PRAISE THE LORD::
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 года назад
Yen Abate edemena tena yesetew ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 года назад
Yoniyee tebarek geta zemeniken bezet birk yaregew
@abmzszszs1760
@abmzszszs1760 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 года назад
አይዞህ የኔ ውድ ወንድም ጌታ መልካም ነው ወይኔ ዘንድሮ በለቅሶ ሞትኩ
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 года назад
Yony God bless you more and more and your family!!!
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 года назад
God please bring those junta leaders who are poisoned by hater so they can change by your grace
@mezzyman5586
@mezzyman5586 2 года назад
Yoni please 🙏 pray for me I have lot of stress in my life
@tinazemu1596
@tinazemu1596 2 года назад
ጌታ ሆይ ክበር ❤️
@saaragadaro9411
@saaragadaro9411 2 года назад
Egzbere yee tabeka yhunii❤❤❤💔💔💔😭😭😭😭
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 года назад
የዚህ ይባስ እረ ከሞተ ሰው አይዞህ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰህ
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 2 года назад
ብቻ ወንድሜ ጌታ ደርሷላሀል 😥
@kasiyaworku6778
@kasiyaworku6778 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 2 года назад
weyne....Egziabeher melkam new!
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
Wow kebr le geta yehun yoniye geta abzito yebarkek
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 года назад
Egzabher denk New Egna yetfanew bgoch ftari yaggnen 🙏
@user-hu5ro6fw5p
@user-hu5ro6fw5p 2 года назад
አሜንንን🙏🙏🙏💔😢😢😢😢😢😢
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 13 млн
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 788 тыс.
ሕማም ድሓር epsoide 1
35:44
Просмотров 1,8 тыс.
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 3 млн