Тёмный

የያለምወርቅ ጀምበሩ አስገራሚ ብቃት የታየበት የሙዚቃ አቀራረብ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
የያለምወርቅ ጀምበሩ አስገራሚ ብቃት የታየበት የሙዚቃ አቀራረብ

Опубликовано:

 

10 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 562   
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 2 года назад
እዲህ አይነት የተዋጣለት ውድድር እስካሁን አልተደረገም በትክክል ዳኝነት የተሰጠበት ሽልማቱ ብቃትን ብቻ ምክንያት አድርጎ የተሰጠ ነው። እናመሰግናለን ፋና።
@haymanottilahun2113
@haymanottilahun2113 2 года назад
ፋና ናምሮት
@adamalebel5922
@adamalebel5922 2 года назад
Ye Ethiopia Geteta Betam dnk sera yehen stora tebekew EnA Betam des yemel Sera
@lemlem2842
@lemlem2842 2 года назад
hii
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
አለም ወርቅን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ Like 👈 ግጯት 💚💛❤👍👍
@impacttube1
@impacttube1 2 года назад
ይህስ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ro5oiKXFelw.html
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
I love her ♥️😘😘 . She makes me cry .Amazing song.
@fasiltefera6439
@fasiltefera6439 Год назад
I love you .denk zefag nat.
@Makdas-hn1nv
@Makdas-hn1nv 17 дней назад
ቅቅቕ​@@hannabelachew101
@mielamedia8697
@mielamedia8697 2 года назад
ኤርትራዊ ነች እነዚ ዘፈን እየሰማሁ ነው ኣደኩ በጣም ልጅኔተ ኣስተዋስኩ በጣም ኣመሰግናለው የኔ ቆንጆ ጌታ ካንተጋራ ይሁን ትችላለሽ በደምብ!!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
በጣም
@kalkidanmedfu6701
@kalkidanmedfu6701 2 года назад
ይህችን ልጅ አለማድነቅ ንፋግነት ነው..👏
@kinfekaleab49
@kinfekaleab49 2 года назад
you are junta if you don't admire this beautiful Ethiopian with beautiful voice.
@nomoret.2017
@nomoret.2017 2 года назад
የፍቅር-ዘመን ኢትዮጵያን ኣስታወስችኝ። ኤርትራዊው ወንድም!
@addisken24
@addisken24 2 года назад
እንኩአን ደህና መጣህ ወንድም
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 11 месяцев назад
😢😢😢
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 2 года назад
ይቺ ልጅ በጣም የሚገርም ድምጽ ።Absolutely beautiful xxx
@girmat.kassie260
@girmat.kassie260 2 года назад
ድምፃዊ ማለት ይህች ልጅ ነች። ከቴዲ አፍሮ በኋላ የዚህችን ልጅ ዘፈን ነው የሰማሁት።
@ayeleikanke8661
@ayeleikanke8661 2 года назад
Turinafa
@hanatefera8393
@hanatefera8393 2 года назад
tewa
@msgna0778
@msgna0778 Год назад
እሺ ክኒኔ እንዴት ነህ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
እኔም ሂጂ ሂጂ አለኝ አይ የሰው ሀገር ሀገሬን አስናፈቅሽኝ
@yalemzewdabere2423
@yalemzewdabere2423 2 года назад
Ayizosh andi ken yasrbishew tesakito hagerish lay mitalimewun neger taskyalesh, yegize guday new.
@selam1467
@selam1467 2 года назад
#Neju_kefilagot_alama Yibelital egeziaber Le Agerish Yabikash Kesiket Gar
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 2 года назад
አለሽ እንዴ ዘሀበሻ ላይ ኮመንት ጠፍተሻል በሰላም ነውሳ
@impacttube1
@impacttube1 2 года назад
ይህስ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ro5oiKXFelw.html
@mentesnotregassadebela7430
@mentesnotregassadebela7430 2 года назад
እግዚአብሔር ለአገርሽ በሰላም በጤና በፍቅር ያብቃሽ እህቴ። ያበቃሻልም !!!
@belacheww.gebremariam4440
@belacheww.gebremariam4440 2 года назад
አቤሎ በጣም አበረታችነቱ ደስ ይላል። ሁሉም ዳኞች ወርቅ ናቸው አቦ።
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 2 года назад
የሚገርመኝ ያለምወርቅን እሰማና ሙዚቃውን ዋናውን አወርድና ስሰማው የሷን ቃና ሳጣው እናደዳለው ተመልሼ ወደዚሁ እየገባሁ መደጋገም ሆኗል ስራዬ ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያለምወርቅ🎉🎉🎉🎉
@godisloveme2390
@godisloveme2390 2 года назад
I love this song and ethiopan from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 good luck sis
@addisken24
@addisken24 2 года назад
እናመሰግናለን
@getaneheniyew
@getaneheniyew 2 года назад
We love you too.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
ያለምወርቅዬ... ከልብስሽ ብጀምር .. ድንቅ... ባህላዊ ድምፅሽ.. ባህላዊ ድንቅ ፅላፄሽ... እሚያነዝር ቃላት ቃላት... አጣሁልሽ አንቺን... ከስማሁ ጀምሮ... ምነው ክንፍ ቢኖረኝ... እንደ ፕሌን.. ተመፕሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ... እልና ለካ ደሞ.... ሀገር የለኝም እላለሁ ለእራሴ ማለት... ኢትዮጵያ ሀገሬ ስምዋ ሁሌም ልቤ ውስጥ እለ በተግባር ግን... ህዝቤን ይጠብቅልኝ ኢትዮጵያዬ ግን... ታማለች.... ለማንኛውን.. ፈጣሪ ታሪክን ይቀይርልን ይቺን እንቁ ልጅም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🥰😘😍
@samixll9966
@samixll9966 2 года назад
ዋው 👌 በራስ ቀለም፣በራስ ልብስ በራስ ድምፅ ይሉሀል ይሄ ላይ ነው 🥰ምንግዜም ምርጫየ ነሽ የኔ ልዩ 👌ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ምንም ጥርጥር የለኝም 🥰የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰
@veronicaabebe6412
@veronicaabebe6412 2 года назад
Wow Iove it your message. 💕💕💕💕💕
@askueshete9390
@askueshete9390 2 года назад
እያንዳንዱ ሰው የተፈጠረበት ልዩ ተሰጥኦ አለው ህይወትሽ ይባረክ
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 года назад
➱የሀሊማ አብዱርሀማን ድምፅ ጋር የሚመሣሠል ነገር አላት.....በዚህ አጋጣሚ የፍልቅልቋ ሀሊማ አድናቂ መሆኔን እወቁልኝ።የኔ 1ኛ ሀሊማዬ
@take12344
@take12344 2 года назад
Yes I agree too
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 10 месяцев назад
አቦነሺ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 года назад
ዋው ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለሽ መልካም ዕድል እህቴ 🙏♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌♥️
@awokedemissa3070
@awokedemissa3070 Год назад
Sxi. Ws
@hilinafantaye4364
@hilinafantaye4364 2 года назад
Can't stop crying .. I remember my childhood
@simegnewgetahun9929
@simegnewgetahun9929 2 года назад
በዚች ምርጥ ልጅ ምክንያት የሙዚቃ አድማጭ ሑኛለው ከክፉ ይጠብቅሽ .
@MulunaLewi
@MulunaLewi 2 года назад
Sem her from Washington DC she was born to it (SING)
@mariamyousif3502
@mariamyousif3502 2 года назад
Enem endezaw betema yemigerim akim bikat alat fetari yitebikat
@monabhai5240
@monabhai5240 2 года назад
Me too
@fanossimeonfuge1442
@fanossimeonfuge1442 2 года назад
Lekka ine bicha aydelahum antem alekinde
@beyenechhailu399
@beyenechhailu399 2 года назад
Me2
@saratube9100
@saratube9100 2 года назад
የሚገርም ችሎታ ዋው ዋው ዋው ተወዳዳሪ ሳይሆን ነባር ዘፍኝ የአንጋፍዎቹ ነው የምትመስለው
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ዘፍኝ ናት ነጠላ ዜማ አላት
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
90 ትዝታ አነደኛ ነሸ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abielwubet2587
@abielwubet2587 2 года назад
የዘፈኑ ባለቤት እንኳን እንደዚህ የዘፈነችሁ አይመስለኝም፡፡ ግሩም ነው፡፡
@gobshboy8624
@gobshboy8624 2 года назад
ኦ ፈጣሪ እሚገርም ድምፅ እሚገርም አቀራረብ እሚገርም ባንድ wow great ....
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
ያዱ ደስታ አንዱን ሲአስደስተው እዴት ደስ ይላል እደሷ ተወዳዳሪው ደሳለኝ አያቹህት ከሇላ ሁኖ ሲጨፍር
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 2 года назад
The Fano-busters are in the pipeline. Fano are bunch of cowards who murdered unarmed, peaceful mourners while they were in funeral cortège. This cowardly crime will be remembered for posterity.
@eyerusalemharegewoin7740
@eyerusalemharegewoin7740 2 года назад
በጣም
@mikiman6670
@mikiman6670 2 года назад
እናቴ ትሙት የእውነት ያለምወርቅየ የኔ ቆንጆ ልክ እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ 🥰አንች ምኑንም ብትዘፍኝ ያምርብሻል ልዩ ነሽ ኬኳ የአለባበስሽን ነገር እማ አይወራም በጣም ከምወድልሽ ነገር እሱ ነው በናትሽ በዚህው ቀጥይ 👌👌በአዲስ ሙዚቃ አንችን ለማየት እፈልጋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
ለመልካም አድናቆተዎ ባዐለም ወርቅ ስም አመስግነናል እንዲሕ ነው ኢትዮጵያዊነት ስዕብና 👍👍
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 2 года назад
ዋው ! ልዩ ድምፅ ነው ያለሽ 😻ደጋግሜ በሰማው አይሰለቸኝም love it 💕💕💕💕
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 года назад
የአቡዬ ሙዚቃ በጣም የምወደው ሙዚቃ 😍😍😍
@joabeje5504
@joabeje5504 2 года назад
አይዞሽ የፋኖይቱ የነ ዘመነ ዘር ታሸንፊያለሽ
@yonasandualem4082
@yonasandualem4082 2 года назад
Dengaye erase ezigam yebeher neger tanesaleh ar enetesaseb ethopawenetn enaskedm
@addisken24
@addisken24 2 года назад
@@yonasandualem4082 ምነው የአማራ ስም ሲነሳ ያምሀል።አማራነትን ክዶ ኢትዮጵያዊነት የለም።አዎ ጎንደሬ አማራ ኢትዮጵያዊነች ።ይህንን መካድ አትችሉም።ኦሮሞ ብትሆን ወይ ትግሬ ማንነታቸውን አትክዱም።አማራ ሲሆን ግን አማራ እንዳይሉ ለማሸማቀቅ ትሞክራላችሁ።
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 года назад
አማራ ባንዲራዉ አረንጓዴ ፣ ቢጫ ፣,ቀይ ነዉ ካልገባህ ገደል ግባ።
@saratube9100
@saratube9100 2 года назад
@@yonasandualem4082 ወላሂ ዘረኝነት ጥንብ ናት ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም እኔ አማረኛ እናገራለሁ ግን በኢትዮጵያዊነት ነው የማምነው
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
@@saratube9100 ለአማራ ሲሆን ዘረኝነት ጥንብ ናት ትላላችሁ ዘረኞች ናቸው ዘረኛ እንዲንሆን ያደረጉን በአፋቸው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይጫወታሉ ሌላው በብሔሩ ሲደራጅ ማንም ምንም አይለውም አማራ ሲደራጅ አማራ ነኝ ሲል ፋሽስቱ አብይ አሕመዲ ይገላል ያስራል ያሳፍናል ያሳስራል አማራ ያቻለውን ጉድ ማንም አይችለውም ስለዚሕ አርፋችሁ ተቀመጡ አማራ ነን ስንላችሁ አይመማችሁ!!
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 года назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይኼነው ያገራችንን የዋህ ባላገሮች ሀቀኞቹን የሚገልፅን እኛንም ብረሩ ብረሩ ያስኘናል
@atkawftsum532
@atkawftsum532 2 года назад
ደስ ሚለው ዘና ብላ ነው ምትጫወተው ችሎታው እንዳለ ሑኖ
@pesmobilegame-oo3cj
@pesmobilegame-oo3cj 2 года назад
Wooow
@yesufmohammed3901
@yesufmohammed3901 2 года назад
ያ ያለፈውን ዘመርን ቤተሰቦቻችን የመተዛዘንን የመዋደድን ልክ የነገሩንን ጊዜ ያስታወሰናል ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪያችን ይታረቀን
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 года назад
አዎ በጣምም ኡፍፍ ያ ጊዜ ናፈቀኝ😟
@mulumolla5180
@mulumolla5180 Год назад
H,
@SegniBedane
@SegniBedane 10 месяцев назад
Denk eko new ❤❤
@user-ux4jh5sd4y
@user-ux4jh5sd4y 5 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን በጎ ብለሃል ወንድሜ መከራውን ያሳጥርልን ኣመፁን ያክሽፍልን❤❤❤❤
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 2 года назад
ዋው አለባበስሽ እራሱ በቂ ነዉ
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 2 года назад
Do all Ethiopian dress that way? Which church does she belong?
@samitube9152
@samitube9152 2 года назад
ዋው ያለምየ የኔ ኩሩ በጣም ልዩ ነሽ 👌 በራስ ቀለም፣በራስ ልብስ በራስ ድምፅ ይሉሀል ይሄ ላይ ነው 🥰ምንግዜም ምርጫየ ነሽ የኔ ልዩ 👌ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ምንም ጥርጥር የለኝም 🥰የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fantayemekuwanent9587
@fantayemekuwanent9587 2 года назад
የኔ ዉድ የጎንደር ቆንጆ በርቺ እንደምታሸንፊ አምናለሁ
@abrahamyazie1075
@abrahamyazie1075 2 года назад
Zeregna athugn wude
@johnkemu4837
@johnkemu4837 2 года назад
Ye ethiopia lij nech
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 2 года назад
ቅሽምድ ዘረኛ ፋራ!ይህንንም በጎጥህ ወሸቅከው??አተላ....እድሜ ልክ በባዶው መፎከር፣መሸለል እና መቦትረፍ አይሰለቻችሁም???
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Yamara bey
@aliseaid
@aliseaid 2 года назад
Jel
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 года назад
ምን ዓይነት ድምፅ ነዉ ነጎድጓዳ የሆነ መቼም ድንቅ ብቃት ነዉ ለኔ አንደኛ ነሽ 👍👍👍👏👏👏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 года назад
🙏
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 года назад
Wow!!! Amazing . ያለምወርቅ የድምፅ ወርቅ ነሽ የኔ እህት። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ። ራስሽን ጠብቂ ዝና ሲመጣ መዘናጋት እንዳይመጣ ።
@wesoneamaha4804
@wesoneamaha4804 2 года назад
ያለምወርቅ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለሽ ከአለባበስሽ ጀምሮ አስከ መድረክ አያያዝሽ በጣም ልዩነው
@fantubelay1330
@fantubelay1330 2 года назад
የእውነት ታምር ነሽ
@sanketcinema6721
@sanketcinema6721 2 года назад
ፋንቱዬ እስቲ ሰብስክራይብ አርጊኝና ይለፍልኝ
@marthamihretu2626
@marthamihretu2626 Год назад
i. በጣም መድነቅ እና ማበረታታት የሚገባት ድምፃዊት ነች ድሮስ ከጐንድር ልጅ እንዲህ ጀግና ባትሆን ይገርመኝ ነበር ዕግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡
@asmechekole4348
@asmechekole4348 2 года назад
እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ በጣም የተዋጣላት ዘፋኝ ናት እዲህ ብዙወች አሉ ሞራን የሚያስፈልጋቸው ማድነቅ ያስፈልጋል በርች ጥሩ ስራ በቅርብ የምትሰሪ ሰው ነሽ ‏ ‏בחיים את יפה
@gladissafi1032
@gladissafi1032 Год назад
እንኳንም የሀገሪ ልጅ ሆንሽ ያለም ወረቅ ስምን እኮ አምላክ ነው እሚያወጣ እንደጥሀይ እኮ አበራሽልኝ እድሜ ጤና ይድልሽ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 2 года назад
ያለምወርቅ ድምጽዋ ዘፈን የማያዳምጥን ሰው እንኳ ይማርካል ለኔ አንደኛ ነች ።
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 2 года назад
የዚህ ውድድር ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ዘፋኝ ከመሆን የምያግድሽ ምንም የለም ። ዝግጅትሽ አለባበስሽ ለዘፈኑ መዘጋጀትሽን ያሳያል ። በርቺ
@muluneh19new
@muluneh19new 2 года назад
ይህ ዘመን ምን ያህል ጣፋጭ እንደነበር ደግመሽ አሳየሽኝ።ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@tensaetilahun2759
@tensaetilahun2759 2 года назад
ኢትዮጵያ እንኩአን ደስ አለሽ ማንነትሽ ምትገልፅ ልጅ አገኘሽ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 года назад
የሙዚቃ ምርጫሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል የኔ ደርባባ😍 እኔም ሂጂ ብርሪ ጥፊ ይለኛል ጩሂ ጩሂ ይለኛል ሲናፍቀኝ አገሬ😥ካላሸነፈች ሁለተኛ ፍና አላይም ዬናታንን ከጣሉት ወዲ ትቸው ነበረ በአለም ወርቅ ነው የጀመረኩት መልካም እድል ደሜዋ❤🤗
@user-jb5sc8rg3q
@user-jb5sc8rg3q 2 года назад
enam alayachwum lfirst kalwetach wa
@birenigatu1631
@birenigatu1631 2 года назад
ጥበብ ወደቤቷ ገብታለች ..ወደ ጎንደር
@yeshiwork6658
@yeshiwork6658 2 года назад
እውነት ነው ሀገሬ ጎንደርን ነው ያስናፈቀችኝ
@ALMIMEDIA318
@ALMIMEDIA318 2 года назад
አሄን ዘፈን አስታውሳለሁ ህፃን ሁኜ ነበር የማቀው ኡፍፍፍ ያን ደጉ ዘመን አስናፍቀሽ አስለቀሽኝ ማርያምን 😟😟😟
@asratayalew6309
@asratayalew6309 Год назад
Grade A score 10000+++++ keep it up!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@selamtube5906
@selamtube5906 2 года назад
የኔ ቆንጆ ቃላት አጣሁልሽ እኮ ማድነቂያ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እዳይሽ ምኞቴ ነው የኔ ጀግና
@take12344
@take12344 2 года назад
I can't wait for to hear your full album soon ...execelent work.
@mulugetaareru4584
@mulugetaareru4584 2 года назад
ኧረ ምን ብየ ልግለፅሽ የኔ ቆንጆ ኢት/ዊ ባህሌንም ማንነቴንም ነው ያስተላለፍሽልኚ በቃ ኣንደኛ ነሺ በሁሉም ነገርሽ ያለም ወርቅ ጀምበሩ
@hanahana8883
@hanahana8883 2 года назад
ዳኛ ሲቀየር ዳኝነትም አማረ ብሌን በፊትም ምርጥ ዳኛ ነች አሁንም ትክክለኛ ዳኝነት የበፊቶቹን ግን አይናቸውን እንዳናይ
@mulugenetu6988
@mulugenetu6988 2 года назад
መልካም እድል የሁንልሽ👏👏👏👏👏
@user-so3sm3uo4j
@user-so3sm3uo4j 2 года назад
Wowwwwwwwww አሸናፊ በመሆንሽ ደስታዬ ወሳን የለውም ይገባሻልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-nu5pw1td6y
@user-nu5pw1td6y 2 года назад
ኢትዮጵያዊ ኩሩ አልኩሽ ሌላ ቃል ባጣ!!!
@abelkindie418
@abelkindie418 2 года назад
እሚገርም performance
@ghghhjhuiu7448
@ghghhjhuiu7448 2 года назад
The best of one ። Ethiopia .
@alleneendayilalu.6893
@alleneendayilalu.6893 2 года назад
Very Amazing,quite classic and made me a bit nervous,because of the heart wrenching music mesmerized my soul in an ocean of happiness !!God Bless You and your families.Long live mama Ethiopia!!!!!
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 года назад
የአብርሃም ወልዴ ሌላኛው "ባላገሩ" የተሰኘውና አቦነሽ የሠራችው እጅግ ውብ ዘፈን። መቼም አብርሽ ባለገሩን አወድሶ አይጠግብም። ይቺ ልጅ ጥሩ ድምፅ አላት፤ሥራዬ ብላ ከያዘችውና ለመማር ከተዘጋጀች ጥሩ ደረጃ ላይ ትደርሳለች። በዚህ ዘፈን ውስጥ ደግሞ አንዳንድ ቦታ መሻሻል የሚችሉ የቃላት አገላለጽ ግድፈቶች ነበሩ፤ለምሳሌ "ብረሪ" ስትል አላስፈላጊ ማጥበቅ ይደመጣል። 💚💛❤️
@yeshiwork6658
@yeshiwork6658 2 года назад
የኔ ልዕልት ምን ላድርግሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው እኔም ይለኛል ሂጅ ብረሪ ሀገሬ ጎንደርን አስናፈቅሽኝ የኔ ውድ ኑሪልን😍😍😍💋💋💕
@meseretatalele9810
@meseretatalele9810 2 года назад
ሁሉም ሴት ልክ እንዳንቺ ኢትዮጵያዊነቱን ቢያስመሰክር ምን አለበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 2 года назад
መበጣም ምርጥ የተዋጣላት ድምፃዊት።
@fentahunmekashaw4178
@fentahunmekashaw4178 2 года назад
I am proud of her my Gondarian Amharan Ethiopian sister. I am proud of being Gondar ❣❣❣❣💪❣💪❣❣💪
@wedimonguda4417
@wedimonguda4417 Год назад
ናይባሓቂ ናይ ዓለም ወርቂ ካብወዲኤረ !
@abdumustefa6237
@abdumustefa6237 2 года назад
ባላገሩ ምርጥ በፋና ፊት ተመስገነ ቅኔ የዘፈነች ይመስላል 1 million ተብሎ በ200ሺህ ብር ይገርማል ባላገሩ ምርጥ ብወዳደር ይሻል ነበር የምትል ይምስላል ብቃት ያላት ድምፃዊት ነሽ በርቺ
@kassahuntilahun8102
@kassahuntilahun8102 2 года назад
ለአንድ ሚሊዮኑ ገና ትወዳደራለች
@samhabesha9251
@samhabesha9251 2 года назад
ልዩየ በጣም ሀራፍ ድምፅ ነው ያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@genet972
@genet972 2 года назад
የኔ ቆጆ የምር አንደኛ ነሽ ከዘመኑ ዘፋኞች ጋ በጭራሽ አትወዳደሪም ለሙዚቃ ወዳድ ሠዉ የተፈጠርሽ ትክክለኛዋ ሤት ነሽ ካች ብዙ ነገር እንጠብቅ አለን በርች
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 года назад
የውጭን አጋንት ዘፋኞች እና አለባበስ እያዩ እንደነሱ ለመሆን የሚታትሩ የረከሱ ዘፋኝ ተብየወች ከአንቺ ብዙ ነገር ይማራሉ አለም ወርቅ እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ
@azeb4147
@azeb4147 2 года назад
ከፍቅራዲስ ዘፈን ይልቅ ይሄንን በደንብ ነው የሰራሽው👌👌
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
ድንቅ ስጦታችን ሠላምሽን ያብዛልሽ
@sambitoded299
@sambitoded299 2 года назад
ዋው ያለም ቆንጆ👌 በራስ ቀለም፣በራስ ልብስ በራስ ድምፅ ይሉሀል ይሄ ላይ ነው 🥰ምንግዜም ምርጫየ ነሽ የኔ ልዩ 👌ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ምንም ጥርጥር የለኝም 🥰የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰
@fireyirga34
@fireyirga34 2 года назад
ያችስ ይለያል መልካም እድል እደምታሸንፊ እርግጠኛ ነኝ
@user-jb5sc8rg3q
@user-jb5sc8rg3q 2 года назад
yena marrrrrr goood luck
@marigoldan1
@marigoldan1 2 года назад
Listening you from 🇨🇲 Yaounde. Good luck beautiful!
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 года назад
Fortunately how os yaounde sis i was about to come for process?
@marigoldan1
@marigoldan1 2 года назад
@@habtamudehne8502 Yaounde is so good
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 2 года назад
ዎው ድምጽሽ ያምራል ❤ እስኪ እኔም ልሞክር ድሮ ልጅ እያለሁ የሠፈሩን ሰው እቀሰቅስ ነበር በድምጼ ለሊት እየተነሳው አቤት ድምጽ እንግዲህ ጀመራት ይሉኝ ነበር😂
@F1234
@F1234 2 года назад
😂😂😂😘
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
😁😁😁🤣😍
@user-uf5wc1uq1i
@user-uf5wc1uq1i 2 года назад
ክክክክክክ አድናቂ አልባዋ አኸቴ እግዲኸጀመራት ክክክክክክ
@dilamotamire6870
@dilamotamire6870 2 года назад
A STAR IS BORN💖
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 года назад
የዘፈን ምርጫሽ👌👌👌 ተዋጥቶልሻል በርች መልካም እድል ጥሩ ድምፅ አለሽ
@dawitnega7104
@dawitnega7104 2 года назад
ጥበብ ወደ ጎንደር አዝማሪዎች ሀገር እየተመለሰ ነው የኔ ግምት
@omalialhunaiti6236
@omalialhunaiti6236 5 месяцев назад
ስወዳት❤❤ያለምወርቅ
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 3 месяца назад
Dilemma - blinded by your therapeutic voice, no place to hide - the world should know how vocal can turn to bloody beauty romantic, in any case thanks.
@abrhamhailegebriel9718
@abrhamhailegebriel9718 2 года назад
ወልቃይት ጠገዴ ዳሻና ሁመራ : ሰውም ጎንደሬ ነው መሬቱም የአማራ አማራነት ይለምልም ።
@titishahabeshawit489
@titishahabeshawit489 2 года назад
ድምፅሽ ሱስ ሆኖኛል እና እንደሚያልቅ ሳስበው😢 ግን ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ❤❤
@wagawbogale7610
@wagawbogale7610 Год назад
You are capable of doing even the most difficult song!!! You are champion, and nothing less!!! God bless you.
@natnaelsolomon2006
@natnaelsolomon2006 Год назад
wow she is fantastic mn laregeshe endewu fkr yehonshe lij
@veronicaabebe6412
@veronicaabebe6412 2 года назад
Wow what a beautiful voice 🤩🤩🤩🤩🤩 adenakish ney . I love 💕💕😘 this voice 💖💖💖💖😍😍😍😍😍💖😍😍😍 .
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 года назад
Top notch performance 🎭 👌 👏 👍
@sarahsarah5974
@sarahsarah5974 2 года назад
በእዉነት ትችይ አለሽ በርች
@habtamswale7280
@habtamswale7280 2 года назад
የኔ ም ር ጥ. ት ች ያ ለ ሽ
@g.d2239
@g.d2239 Год назад
አቤት ድምፅሽ የመጨረሻ ነው የሚመቸኝ። ባለማተቧ
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 2 года назад
የኔ ቆንጆ ያምራል በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች
@senaytgirma437
@senaytgirma437 2 года назад
አቤል ዳኛ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም፡ወደዋለሁ😆😘👈 በነገራችንላይ ሁሉም ዳኞች ይመቹኛል በተለይ ሴቷ ዳኛ
@getachewmengistu9423
@getachewmengistu9423 2 года назад
Thank you i didn't leesen it to this much. You played more❤❤❤❤
@tignaol5600
@tignaol5600 2 года назад
❤❤❤❤❤ጀግናነሺ በቃ
@solomondessalenge6195
@solomondessalenge6195 Год назад
እ/ር ይጠብቅሽ
@donomar8090
@donomar8090 2 года назад
yen konjo betam weddddddddddddd😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞
@tadyedejen3011
@tadyedejen3011 2 года назад
Betame arife new gegena
@hondbhondc2632
@hondbhondc2632 2 года назад
Just enjoy 😉 the music.. 😎 ty God I grow up listening 👂 this kind of entertainment in my beloved Ethiopia 💕
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 2 года назад
ስጦታ ነው እንግዲህ ።ብዙ ቢሉ በቅጡ አይገልጡትም።የአምላክ ስራ ነውና
@PuntEntertainment2435
@PuntEntertainment2435 2 года назад
she is the cause of more than 1milion subscriber for fana
@helentsegaye1336
@helentsegaye1336 Год назад
ከልጅነቴ ጀምሮ የሚወደው ሙዚቃ😥😥😥
Далее
когда повзрослела // EVA mash
00:40
Просмотров 2,1 млн
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Просмотров 75 тыс.