Тёмный

#ለዶክተር 

Selam Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 3 месяца назад
ደቂ እስጢፋኖስ እውነት እንዲህ ታንቀጠቅጣለችሁ እንደ ተኩላ መስከረም ለይ መረባረብ በናንተ ቸርች በኩል በአሁን በ21ኛው ክፍለ ዘመን በቤተክርስቲያንዋ ላይ የሚሰራው ምንድን ነው ዛሬም በሰው ላይ የሚደርሰው ግፍስ ማንም መሪ በስልጣኔ አትምጡ ነው የሚለው መስከረምን ለማሳነስ ብላችሁ አነሳችሁ ገድልን ገደል የምትሉ ጠያቂው ጥላቸው አናትህ ለይ ከሚወጣ ይልቅ ከቻልክ እርስዋንም በመጠየቅ
@yitayalgashaw9185
@yitayalgashaw9185 3 месяца назад
እውነትን ለማግኘት ከጥላቻ ውጡ
@tarekegnbekele3078
@tarekegnbekele3078 5 месяцев назад
መቃወም ከዳቢሎስ እና ተከታዮቹ ነው ገና ጉዳችሁን ደ/ር መስከረም ሌችሳ ታወጣዋለች ገና ምን አይታችሁ። የተቀደሽ ልጅ ከምስራቅ መጣሽልን በርቺ።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 месяца назад
ከተረት ተረት መቼ ነው ምትወጡት😂
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
@@Amen-vh8pt ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@Fghjxjjjo
@Fghjxjjjo 2 месяца назад
አንዳችም እውነት አልካደችም የእናንተን ጸረ ኦርቶዶክስነት አጋለጠች እንጂ ጌታቸው ሐይሌ፣መሰረት ስብሐት ለአብ ሁሉም ጸረ ኦርቶዶክስ መናፍቅ ናቸው። እናንተም እነ እከሌ እንዲህ አሉ እንጂ ልክ እንደ መስከረም አብጠርጥራችሁ ማቅረብ አትችሉም!!!
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 7 дней назад
Dr.Meskerem gudachihun awexachiw egna ye Dr. MESKEREM ewneta tekebilenewal midire ye orthodox xelatoch nachu enante
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 20 часов назад
ደቂቀ እስጢፋኖስ ተዋህዶ አይደሉም። እኛ ውስጥ ምን ይሰራሉ። የጴንጤ ትት እያመጡ። አንፈልጋቸውም።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 20 часов назад
የራሴን ሀገር ታሪክ አምናለሁ። እናንተ ምሁራን የምትባሉ ሀገር በቀል እውቀቶችን ትንቃላችሁ። ዘረያቆብ ስለ ደቂቀ ያጻፈውን ... አንብቡ።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 20 часов назад
ኧረ ቅር አይለንም። ቅር የሚላቸው ማን እንደሆኑ በጣም እናውቃችኋለን።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 20 часов назад
ሰውዬዬዬዬዬዬ ጤነኛ ነህ እንዴ። አንተን መስማት መደንቆር ነው። ምስጢረ ሥላሴ አፋልሰው ክርስታያን ናቸው? ደናቁርት ናችሁ።
@YitbarekLegesse-k8q
@YitbarekLegesse-k8q 5 месяцев назад
ልሳንህን በዘጋው ! ምን አለ ከማውራትህ በፊት
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 месяца назад
ከተረት ተረት መቼ ነው ምትወጡት😂😂
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
@@Amen-vh8pt ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@ermiyassolomon2446
@ermiyassolomon2446 Год назад
በነገራችን ላይ በዚህ ጉዳዩ መጋበዝ የነበረበት ሰው ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ቢሆን መልካም ነበር። ተሖድሶዎች ለራሳቸው እንዲመቻች አድርገው ነው የሚያቀርብት bias ያደርጉታል። መቅረብ ከነበረበት በአማን ነፃረ"ወልታ ጻድቅ" ደራሲ ቢቀርብ ቆንጆ ነበር ወይም በቅርብ በfacebook የማውቀው ዩሴፍ ሰውነትን አቅርበክ ብታነጋግር መልካም ይመስለኛል። ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ያቀረበችው ትንታኔ ከእሷ የማይጠበቅ ነው፤ ተረት ተረት ይበዘዋል። ምናልባት ዮሴፍ ሰውነት የሚባለውን ሰው ላገናኝ እችላለሁ
@AbrhamHailemariam
@AbrhamHailemariam 11 дней назад
አፄ ዘረያዕቆብ እንደአንተ አይነቶቹን ምላስ መቁረጥ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያረጉት
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 Месяц назад
ጋዜጠኛ ተብዬውም ሆነ ተጠያቂው መምህር: በማን ኮንቴክስት ነው? ከኦርቶዶክስ ውጪ ከሆናችሁ አይመለከታችሁም። ይሄ የኦርቶዶክስን ሀይማኖት የማስቀጠልና ያለማስጠንቀጠል ጉዳይ ነው። አታጭበርብሩ!
@Mankush995
@Mankush995 2 месяца назад
መፅሀፍቶች ሁሉንም ትክክል ናቸው ብሎ ማመን አይደለም እንደዚህ አይነት ታሪክ ፀሀፊ ነን የሚሉ አንዱ ነው
@mesfinhaile1477
@mesfinhaile1477 Месяц назад
አንተ ጋዜጠኛ ግን ለመታወቅ እየጣርክ ነው። የራስህን ስራ እንደ ዶ/ር መስከረም በመስራት ለመታወቅ ሞክር። ምን አለ ከቦርጭህ ትንሽ ወደ ጭንቅላትህ ቢያረግልህ።
@malattedrose
@malattedrose 3 месяца назад
ደቀ እስጢፋኖስ ፤አንድ ሰርጎገብ መሎክሴ ነው ፤፤
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 Месяц назад
እግዚአብሔር የሰጠን ዶክተር በነተ ለገነዘብ ያደራችሁ ገነዘብ አምለካችሁ
@Menelik27
@Menelik27 Год назад
ለማንኛውም በግሌ የቤተክርስቲያ አባቶች ጋብዝ እናንተም እንዳትሳሳቱ።
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 2 месяца назад
A journalist if he/she wants to uncover the truth should invite Dr. Meskerem, other pros and cons of religious scholars. As a journalist, you should refrain from being judgmental, it has to be left to viewers to reach at their own decision. Usually, this youtuber concentrates in creating and widening fissure. Religion is a senstive issue; you are required to make a thorough study of the viewpoints and allow the participation of diverse persons to understand and appreciate the different perspectives.
@DivineGuidance-p2r
@DivineGuidance-p2r 5 месяцев назад
Dr. Meskerem lechisa respected person she is not like you. how much have you payed
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@nolawitmisikir9074
@nolawitmisikir9074 2 месяца назад
የእስጢፋ በረከቱ ይደርብን በል እንግዲህ 😂 ይቺ ወያላ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ አቃጣሪ ዳግመኛ ብለን ሹምዬን ይዘዝብህ 😂😂😂
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@DivineGuidance-p2r
@DivineGuidance-p2r 5 месяцев назад
አንተ የማትረባ የኦርቶዶክስ መምህር አትጋብዙም
@abiy9588
@abiy9588 4 месяца назад
እንዴት የነሱን ገድል ብቻ አንብባችሁ ኮንክሉዥን ትሰጣላችሁ?
@yeabsiraTadele-kr3xh
@yeabsiraTadele-kr3xh 5 месяцев назад
Tehadso = illuminate = diabolo
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 Год назад
ዶር መስከረም ለሀገሯ ተቆርቋሪ ናት። እውነትን ለማውጣት ምን ያህል እንዳነበበች በእናንተ መብሸቅ ብቻ ማየት ይቻላል። ፕሮፍም ሆነ አንተ አንብበህ ነው የተነተንከው እርሷም የተረዳችዉን ማብራራት ትችላለች። እኔ ያልኩት ለመን ተነቀፈ መሰለባችሁ🤔🤔
@Ruta4475
@Ruta4475 6 месяцев назад
Qoshasha endachi balege slehonech new fetari yejachun ystachhu:: awrewoch sew belawoch 🤧🤮🦓
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 6 месяцев назад
​@@Ruta4475ደቂቀ እስጢፋ ከእንስሳት ጋር ይሴስኑ ነበር አጼ ዘረያቆብ በድርሳነ ሜላድ ከአስማተኛ ጋር የሚኖር በእንስሳት የሚሴስን ቅጣቱ ሞት ነው ትላለች ብሏቸው ነበር የሴቶችን የወንዶች ጠንቋዮች ማሕበርተኞች ናችሁ ብሏቸውም ነበር ወንጀላቸውን ሳያስረዳ ፍርድ አልፈረደባቸውም(የጥር ድርሳነ ሜላድ) የግብረሰዶም መነሻ ከእንስሳት ጋር መሴሰን ነው በተለይ ከጅብ ጋር ጅብ ፍናፍት ነው።በዚሕ አመት ወንድ ጅብ ሆኖ ያስረገዘው በቀጣይ ሴት ጅብ ሆኖ አርጋዥ ይሆናል በጅብ መንፈስ ( በግብረሰዶም መንፈስ የተለከፈ ሰው ወዲያውኑ ወደተግባሩ ባይገባ እንኳን የአይምሮ ፍናፍንት ይሆናል ማለትም ቀትተኛዋን መንገድ ተከትሎ ባህሪውን ሳይለውጥ መኖር አይችልም በሆርቶዶክስ ተዋሕዶ አምኖ ለቅድስት ድንግል ማሪያም ለድንግልናዋ ክብር ተገዝቶ መኖር ይከብደዋል በአፍና በመጣፍ የተዋሕዶ ሊቅ መስሎ ብዙ ሊያስመስል ይችላል።አእምሮው ግን ኢየሰስ ክርስቶስን የባህር አምላክነትን በሥውር ክዶ አግድም ሲኼድ ይኖራል ለተወሰነ ጊዜ ወደ ግብረሰዶም ተግባር ሳይገባ ሊቆይ ይችላል።እያደር ግን ወደዚ ሴሰኝነት መግባቱ አይቀርም።ብዙዎች በአይምሮ ፍናፍንትነት ተበክለዋል እራሳችሁን ከዚህ ኃጢአት ጠብቁ ከሌላው ኃጢአት መውጫ መንገድ አለ ይህ ግን ከገብበት መውጫ የለውም ዛሬ እኔም ደቂቀ እስጢፋ ነኝ ብለው መፈክር ምንግብ የቀራቸው ተሀድሶ እንደ የጅብ ጋላቢ የሴጣን ፈረሶችን ለምን ነካሽ ማለታቸው አይቀርም ተስፋ የላችሁም ይሆን ? በጣም ፈርቼላችዋለው አሳዝናችሁኝማል። በነገራችን ላይ ለዛሬው የኢትዮጵያ ምስቅልቅል እለት እለት ለሚደርሰው የአጋች ለአጋች ሳይቀር ቀጥተኛ ምክንያት ሆኖ በእግዚአብሔር ፊት ፍርድን ያመጣብን ሰማያትንም ያስቆጣ ጉዳይ በቀጥታ ይህ ጉዳይ ነው። *** በመቀጠል ቅኖች ሆይ በከፍተኛ ደረጃ በምትሓትኛ ጥንቆላ የሚታሙና እሱ"ኮ" አደገኛ ነው ተብለው እጅግ የሚፈሩ ሥር ማሽ ቅጠል በጣሽ በአካባቢያቸ ካሉ ከእንስሳ ከህጻናት ወንዶች ጋር ስላላቸው ግንኙነት አጠያይቃቹ ድረሱበት ከዛም ደቂቀ እስጢፋኖስን ደግፈው የሚንቧቸሩ ኹሉ በነርሱ ለእውቀት ለሀብት ለስልጣን ለግርማ ሞገስ የእኅቷን/የወንድሙን እድል ለመውሰድ ምናምን ቅጠላቅጠለ የትቀነጣጠሰላቸው (አልያም የተቀነጣጠሰባቸው) ሰዎች መሆናቸውን ትረዳላቹ ይህ አለው አለው የሚሉ ፕሮቴስታንቶችንም ይጨምራል።ይኽን የምንግራችው ከብዘ ኀዘን ጋር ሰው እግዚአብሔርን ጠልቶ ሴጣንን ከወደደ ምን ይመስለዋል? በሞት ቅጣት ቢያስፈራሩትም አይመስለውም። በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ሞት የተፈረደባቸ የሚጸድቁ ይመስለኛል መራራ የሞት ጽዋ ተግተዋልና ቢያንስ ያየሞት ጭንቀት እግዚሐብሔር ባወቀ የኃጢያት ማስተሰሪያ ሆኗቸው ይሆናል።በነጻነት እለት እለት እራሳቸው አእምሯቸውን ለፍናፍንትነት ሰትው ሌላውን የሚበክሉትን ግን እንዲ እድሜ ለንሰሓ ሰጥቶ የሚጠብቃቸው እንዴት አይነት ገሀነም አዘጋጅቶላቸው ነው? ስለ እነርሱ እግዚአብሔርን በጣም ፈርቼዋለው። ቅኖች ሆይ! ከፍናፍንቶችና ከፍናፍትነት እግዚአብሔር ይጠብቃቀን! መልካም ቀን✋ቻው
@RealBiblerevelation
@RealBiblerevelation 5 месяцев назад
ውሽት በማውራት አው
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
@@RealBiblerevelation ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
@Abel-n3u
@Abel-n3u 7 месяцев назад
ምነው ተሐድሶዎች ብቻ መልስ ለመስጠት ቸኮሉ? አዉታሩም 2 ስአት ነው ያወራው:: እሷ (ዶ/ር መስከረም ያቀረበችውን ማስረጃ 1/10 ኛ ብታቀርቡ?
@merontefera8566
@merontefera8566 5 месяцев назад
ዲ/ን አበጋዝ ፀጋ ሰላም ይብዛልህ
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 3 месяца назад
ዘረኛ ስለሆነ ነው? 😂😂😂
@AklilMelese
@AklilMelese Месяц назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-dOSW4azJFV0.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bega7KAXpow.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-2bXFOdKAhYs.html
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 3,6 млн